Ethiopia - በመከላከያና ፋኖ መካከል ከባድ ውይይት፣ የጎንደር ፋኖ ለመከላከያ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች፣ መከላከያ ከጎንደር ከተማ ወጣ፣ የኦነግ ታጣቂ በሞጆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 486

  • @richwolde
    @richwolde Před rokem +87

    እኔ ጉራጌ ነኝ ድል ለጀግናው ህዝብ ለኢትዮጵያ አለኝታ ለ አማራ 💪💪💪ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 Před rokem +5

      አሚን አሚን እኔየ በጣም ሰግቼየ ነበር በጁታዉ ስት ችግር አሳልፈን አሁን ደግሞ ሌላ ችግር

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před rokem +2

      Ameen selam yawerdeln Ethiopiaye Selamewa nafekign!❤❤❤❤❤

    • @user-cw7by8yi5e
      @user-cw7by8yi5e Před rokem

      አሚን ጉራጌ እኛም እንወዳቹህአለን አማራካሐገርግ አትቀመጥም ተብሏ በየቀኑ እየተገደለ ጠቶበትነውእጂ ማነንም መገጨትያይፈልግም በየግልቢርሽኑ አናልቅእላቸውስንል በግልፅ እርሽኑያቸውተባለ አቢ የስራህንይስጥህ ሷትአመት ከጨላማተቀመጥነ ተርጋጋተብሎ ወርሳናድር መልሶተዘጋ

    • @leenmarvlogs6746
      @leenmarvlogs6746 Před rokem

      አሚንንንን

    • @tueb3879
      @tueb3879 Před rokem

      አሚን ውደእናመሰግናለን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před rokem +27

    አማራዬዬዬ አንድ ሆነን ከሰራን ድላችን በቅርብ ይሆናል ባንዳዎችን ከውስጥህ አጥራ 💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤️

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +70

    ነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️

  • @fiqerlove1942
    @fiqerlove1942 Před rokem +25

    የጎንደር ፋኖ እጅግ አስገርሞኛል 💪💪💚💛❤️

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před rokem +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ወጣ
    የምስኪኖችን ጩኸት የሰማው በሰማይ ያለው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በቀሪውም እርዳታው ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tsedihabeshawit1910
    @tsedihabeshawit1910 Před rokem +91

    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር
    የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር💚💛❤️💪💪💪

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Před rokem +7

      ❤❤❤❤❤💋💋💋👌

    • @sweetlife1632
      @sweetlife1632 Před rokem +2

      አብይ አህመድ ኦነግ ወላ ፋኖ አሸባሪው

    • @ohali5668
      @ohali5668 Před rokem +4

      ጎንደርን አላህ ይጠብቃት 🥰💚💛❤️

    • @fiqerlove1942
      @fiqerlove1942 Před rokem +3

      በጣም አሁን ይገባቸዋል 💪💚💛❤️

    • @tsedihabeshawit1910
      @tsedihabeshawit1910 Před rokem +3

      @@sweetlife1632 ጥያቄውም መልሱም ለራስህ ወይም ለራስሽ"!!""Fano power💚💛❤️💪💪💪

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 Před rokem +13

    አላህ ይጠብቅልን ፋኖችንን ከመንግስት ይልቅ ለኛ በሂወት መኖር ከአላህ በታች በፋኖ ትግል ነው ማመስግና ሲያሳቸው ነው ፋኖዎችን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před měsícem

      በትክክል ወላሂ❤❤❤❤❤❤ እኔም ከአላህ በታቸ ፋኖወች ናቸው የሚጠበቁን ፋኖ ከለለ የትግሬ እና የኦሮሞ መጨወቻ ነው የሚሀነው የአማራ ህዘብ ወላሂ ለአዚም

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 Před rokem +49

    አንድ ከሆነን አማራ እናሸንፋለን ወጥር 💚💛❤💪

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 Před rokem +1

      Enashenefalen ? Keman gar ? Ke ethiopian mekelakeya gar ?
      Le Hagerachen selamun yametalen
      Torenet ashenafi yelewem
      Ahun ketorenet west newe yewetanew
      Endegena yesew heiweten megeber tekekel aydelem
      Chegeru beselam endifeta etseleyalew

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 Před rokem +3

      አማራ አማራ እናሸንፋልን ምን ማልት ነው መከላከያ እንኳን የሰፈረ ታታቂ የግብፅን ጧረ የመመከት ጠንካራ አቅም አለው መከላከያ ጧረ ቢጀመረ የዘረ ጮፈጨፋ ተደረግብን ብላቹ እንድ ምታለክሱ ሲልሚውቁ ነው ጧረ ያለጀመሩት መንግሰት ሆደ ሰፊ ነው መንግሰት ሐንግሰት ነው ታታቂ ታታቂ ነው

    • @lolobaba9535
      @lolobaba9535 Před rokem

      ኪኪኪኪ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem +2

      ​@@tajumahammed2156 በጦርነት ማንም አሸናፌ ተሸናፌ የለም ሲቀጥል እኛ በሀሳብ ነዉ እምንለዉ ድምጻችን ይሰማ መብታችን እደማንኛዉም ኢትዮጲያዉይ ይከበር ነዉ ያልነዉ በሚሊየን የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች እየተፈናቀሉ እየታሰሩ ነዉ ይህ ሆኖ እያለ መጥተዉ ትጥቅ ፍቱ ማለት ምን ማለት ነዉ ህዝብን ያሸነፈ መንግዝት የለም እደዛ ቢሆን ኖሮ ዛሬ አራት ኪሎ አብይ ሳይሆን ደብርጺወን ነበር

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 Před rokem +2

      @@arsamarsam2222 አንድ ሀገረ ላይ አንድ የታጠቀ አካል ብቻ ነው መኖረ ያለበት እሱም የሀገረ መከላከያ ነው እና ትጥቅ ፍቱ ካላል በየመንግድ ትጥቅ ያለው የፈለግውን እንዲግል ነው እናሰብ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem +8

    ጎደር ጎደር ጎደር የጆግኖች አገር ቃላት አጠሁላቹህ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቃቹህ እወዳቹሁ አለሁ የራያ ልጅነኝ❤❤❤❤❤

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před rokem +15

    ጎኔደር የአርባሪቱ ሀገር ጌታ ይጠብቅሽ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Před rokem +11

    አድእንሁን አማራነት ይቅደም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Před rokem

      ፈጣሪ አንድ ያድርገን ያረብ

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h Před rokem +21

    ኢትዮጵ ሰላምሽን በቅርብ ቀን ያድርገዉ ያረብ

    • @mdet9828
      @mdet9828 Před rokem +1

      ان شاء الله الله كريم حسبنا الله ونعم الوكيلሠላሙን ያውርድልን አቃጅቀራረብቸሁ ድሥይለኛል እላህ

  • @nomore3027
    @nomore3027 Před rokem +18

    ድል ለአማራ😢

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem +18

    አይይይይይጎደሬ የናተጀግንነትበጣምያስቀናል ሌሎቹከገደሬዎችተማሩ. ❤ጎደሬ❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +92

    አማራ የተገፋ ሕዝብ ነው እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፋለን 💚💛❤💪 እነ ሁሉ ኬኛ መውደቂያቸው ደርሷል

    • @fayaya1234
      @fayaya1234 Před rokem +2

      Tebeda

    • @kirabea3812
      @kirabea3812 Před rokem

      Be menshr deron Eni tank yeyazen mengst metishnefut

    • @debelasefere
      @debelasefere Před rokem +2

      ​@@fayaya1234 timb galla eyeteketeketk new

    • @debelasefere
      @debelasefere Před rokem +1

      ​@@kirabea3812 Taliyanin teyikat beminishir min endetesera ... zare demo wustawiwun musoloni eyeketeketnew new . By the way general Melaku Tola ke Gonder selamita likolhal😂

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z Před rokem +10

      ​@@kirabea3812 ዋዉ ልብ ነው 😂😂😂ድሮን አይበግረንም አሸንፈንም ከጎንደር ያን በግ መከላከያ አሶጥተናል 😂😂😂

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před rokem +3

    አማራ የኔ የዋህ ህዝብ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ኢሻአላህ ወገኖቼ ቀን ይውጣልን❤❤❤❤

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j Před rokem +9

    አማራ ትግስተኛ ነው በእውነት በጣም ግፍ በዛብን ማንም ሕዝብ አሸንፎ አያውቅም ሰለዜህ ሁሉም አማራ መነሳት አለብን ሞት መፈናቀል በዚቤን

  • @hajranuru392
    @hajranuru392 Před rokem +13

    ጎንድር ጎንድር ኢትዩ ሁሉ አላህ የጠበቃሽ

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před rokem +5

    ፋኖ ልባም
    ፋኖ አስተዋይ
    ፋኖ አርቆ አሳቢ
    ፋኖ የሀገር ዘብ የህዝብ ደጀን
    ፋኖ ጀግና ትንታግ
    ፋኖ ሰው አክባሪ በቃ ፋኖ ቃል አይገልፀም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Před rokem +2

    እሰይ አማራዬ ጎበዞች አማራ አንድ ሴሆን ነው ኢትዮጵያ መቀጠል እና ማደግ የምትችለው አማራ ልሁሉም ኢትዮጵያውያን አስፈላጊ ህዝብ ነው አማራዬ ይሄንን አላፊነትህን መወጣት አለብህ አንድ በመሆን እና መመተባበር በመልካም ነገር ሁሉ አንድ በሆን እና መተባበር መናበብ እለብህ

  • @istme4224
    @istme4224 Před rokem +8

    አማራየ,የኔየዋህ😢😢❤❤

  • @user-cw7by8yi5e
    @user-cw7by8yi5e Před rokem +10

    እኔም ከጀግናውቹ ሐገር የራያልጂነኚ ነገርግን ጎደሮችትለያላቹህ አላህከጎናቹህይሁን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před rokem

      አዎ ማርያምን እኔም የራ አላማጣልጅነኝ ጎደር በጣም አደንቃቸው አለሁ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před rokem +6

    አዎ ከመጋደል መወያየት ይሻላል እግዚአብሄር ይጨመርበት እሱን የያዘ አያፍርም ❤❤❤

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před rokem +37

    ጎንደሬወች💪💚💛❤💪👈ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤😊

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před rokem +35

    የአማራ ግፍ በዝቷል እግዚአብሔር ክጎናችን ይሁን ክእግዚአብሔር ውጭ ማንም የለም ሀገሬ ታሽንፋለች😢😢❤❤

  • @makia1235
    @makia1235 Před rokem +12

    ጎንደርየ😘😘😘😘

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Před rokem +10

    ጎንደርየአኮራሽን,❤❤❤❤❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +2

    ድሮም በጎንደር አፍሬ አላቅም ጀግና የጀግና ዘር ናቸው እግዚአብሄር ይጠብቃችሑ የኔ ጀግኖች

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c Před 4 měsíci +3

    ነበልባሉ❤❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahifkr661
    @Mahifkr661 Před rokem +2

    ድል ለኢትዮጵያ ለአማራ 💚💛❤💪

  • @user-bi9mg3hs3f
    @user-bi9mg3hs3f Před 5 měsíci +2

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቸ አይዞን ትናንት ያሻገርን አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር ነዉ

  • @user-wv5ku5ze7i
    @user-wv5ku5ze7i Před rokem +6

    ድል ላማራ❤❤❤

  • @user-kv7qo3vg6h
    @user-kv7qo3vg6h Před 6 měsíci +2

    ጀግና የጀግና ዘር ፍኖ❤❤❤

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Před rokem +7

    ኋይር አሠማን የአላህ ፍኖ ፈኖ ደም መላሸ ደሞቸ የህይወቴ እሥትንፈሥ

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před rokem +3

    ያርቢ ያአማራን ህዝብ ጠብቅልኝ ሚስኪኑን የዋሁን ህዝቤን

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 Před rokem +15

    ፋኖማለትኮየተማረሙህርነው።ፋኖየ❤❤❤ ቃላትአጣሁ

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Před rokem +2

    ውይይቱ ደስ ይላል።ድሮም አማራ አይቸኩልም።ደም መፍሰስ ይብቃ።በተለይ በአማራ እንዲሁም በኢትዮጵያ።

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 Před rokem +3

    ጉራጌዎች፣እናመሰግናለንውዶቻችን፣

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 5 měsíci +2

    ❤❤Fanoking❤💛💚🐅🐅💪💪🔥✊

  • @teddyalex2094
    @teddyalex2094 Před rokem +2

    በአሳብ የሚያምነው ፍኖ ! ጀግና ነፃነትን ማስከበር እንዲ ነው! ሌላውን ያስተምራል! ከእውቀት ነፃ የሆኑት ፣ የትም አይደርሱም በአይል ሊጠቀሙ ያስባሉ፣ እግዚአብሔር አለ! ተረኛ እና ባለ ግዜ ሳይሆን ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩልነት የሚያስተዳድራትን ነው! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +2

    ሰላም ለእትዮጵያ እና ለአማራ ህዝብ
    አይዞአችሁ አማራዎች እችም ቀን ተልፊለች

  • @user-il4nj6uj9l
    @user-il4nj6uj9l Před rokem +34

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም ሁላችንም በርትተን እንፀልይ እንዋደድ አንድ እንሁን

  • @muhamnur572
    @muhamnur572 Před rokem +2

    ድል ለ አማራ አናብስቶች ፋኖዎች

  • @TofikXbbb
    @TofikXbbb Před 5 měsíci +2

    ድልለፋኖ

  • @user-tg6gu2yu1p
    @user-tg6gu2yu1p Před 3 měsíci +2

    ዋውዋው ያገራልጆች ትለያላቹ እሂን ጋላመዳረሽውን አጠፉት ,፣🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Před rokem +5

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
    ❤️🇪🇷🇧🇴❤️🇪🇷🇧🇴😢
    😢😢😢😢😢😢😢
    ❤🙏🇪🇷🇧🇴❤️🙏👌

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 Před rokem +2

    ነበልበሉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤

  • @nurutuha8376
    @nurutuha8376 Před rokem +1

    ድል ለአማራ ኢትዮጵያ 💪💪💪💚💛❤

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před rokem +16

    በቃ ጎንደሬ ካልሆነ አላገባም ጀግኖች ናቹ 💪❤

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 Před rokem +1

      አማራ ነን አትከፋፍይን አንቺ ዳቢሎስ😊

    • @-Bogy
      @-Bogy Před 4 měsíci

      አማራዬ በይ💚💛❤💪💪💪

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Před rokem +4

    አማራ ወጥር💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před rokem +3

    ድል ለጀግናው ሀገር ወዳዱ ሀገር ገንቢው ለአማራ ህዝብ ሞት ለኦነጉ አብይ አህመድ 💚💛❤🇪🇷❤

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 Před rokem +3

    ፈጣሪ ከእኛ ጋር ነው ተከፍተናል አማራ በመሆናችን ተሰቃይተናል ፈጣሪ ከእኛ ጋር ነው እናሸንፋለን

  • @nurmohamed9630
    @nurmohamed9630 Před rokem +1

    ፋኖ ኑልን

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 Před rokem +1

    ድል።ላማራያርገው።ኢሻአላህ❤❤❤❤

  • @muhammed-vm1rm
    @muhammed-vm1rm Před rokem +18

    ጎደር ጀግና ናቸው

  • @user-uh2yl3mk9u
    @user-uh2yl3mk9u Před rokem +8

    ቃል በቃል አማራን እናስተዳድራለን የሚሉት አመራሮች በግልጽ አቋማቸውን ማሳወቅ አለባቸው አማራ ስቃዩ መቆም አለበት። ድል ለአማራ ህዝብ!!

  • @kefelegnsahlie1435
    @kefelegnsahlie1435 Před rokem +14

    እባክህ ትክክለኛ መረጃ ስጡን። መከላከያ ተሸንፎ ነው የወጣው እኔ የዛው አካባቢ ነዋሪ ነኝ

    • @hayatali4353
      @hayatali4353 Před rokem

      ጎንደርየየአማራሳሎን

    • @user-gx4lx6el2d
      @user-gx4lx6el2d Před rokem +1

      እና ጎደርኮነዉ ማን መሰለሽ ጎደር በፋኖ መመራት ጀምራለች

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před rokem

      ደግ አበረከኩት ይሄ ካህዲ ሁላ ሆዱን ይግፋ

  • @user-mt9fy3ss9b
    @user-mt9fy3ss9b Před rokem +14

    ጎደር ላይ 1 ስአት መቀመጥ አይቻልም

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před rokem +3

    ፍኖ ጀግናየ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před rokem +10

    አማራ ሸምግልና ሳይሆን በክንድህ ነፃነትህን አውጅ አማራ ትግሰቱ ተሟጧል

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከገፊይው ሳይሆን ከተገፊይው ማሀበረሰብ ስለፈጠረኝ አይዞን ወገኔ ሙስሊይም ክርስትያኑ ያልፋል በማንነታችን ብነገፋም አንድቀን ይነጋል ይብላኝ ለገፊይወች☝

  • @DanielYibeltal
    @DanielYibeltal Před 4 měsíci +1

    አማራ ይለያል ጀግና ነው

  • @eliyastefera1809
    @eliyastefera1809 Před rokem +5

    ብራቭ ጎንደር 👍

  • @habtam1846
    @habtam1846 Před rokem +2

    አይዞን ፋኖዬ በርቱልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን 😥♥♥♥♥♥

  • @SamsungA-gb5ht
    @SamsungA-gb5ht Před rokem +3

    ጎደር ጀግና❤❤❤

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 Před rokem +5

    መንግስት ሆይ የሰዉ ነፍስ በየጊዜዉ የሚቀጥፍ ደረቱን ነፍቶ በሚሄድበት ሀገር ስትቸገር ከመከላከያ ጋር ተሰልፎ የህይዎት መስዋትነትየከፈሉን ፋኖ ማሳደድ ምን ማለት ነዉ በንግግር መፍታ አያለ እግዚያብሄር ይፈርዳልና እባካችሁ

  • @zahurasaed7880
    @zahurasaed7880 Před rokem +3

    Gonder Gonder 💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 Před rokem +16

    ጉዞ ወደ አራት ኪሎ ነዉ መሆን ያለበት።

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před rokem +3

    መወያየት ሰላም መፍጠር ጥሩ ቢሆንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል/ ጀግና የሚሞተው የተደረገበትንና ያደረገውን የረሳለት ነው/ !!!

  • @kkalo659
    @kkalo659 Před rokem +4

    ጠቅላ ይ. ጠቅላይ. አትበል. አይገባውምለስው

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před 3 měsíci +4

    ጎንደር የጀግኖቹ ሀገር❤❤❤ድል ለመላዉ አማራ ህዝብ❤❤ ፋኖችየ አይዟችሁ ድሉ 100% የናንተ ነዉ❤❤ድል ለአሣረኛዉ ፋኖ ዉርደት ለከሸፈዉ መንግስት

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před rokem +3

    ጎደር የጀግናአገር

  • @tubamedia-tg1lv
    @tubamedia-tg1lv Před rokem +12

    ጎንዴሬዎች ጀግና

  • @zzxx4587
    @zzxx4587 Před rokem +1

    አማራ ብሎ ዝም ጎደርነው በማንኛውም አቅጣጫ ያለኽ አማራ እደጎደር ፋኖ እደጎደርልዩሀል እደጎደርህዝብ ሁን ከወድሞቻቺሁ ተማሩ ድል ለመላው አማራ

  • @youtomobile9214
    @youtomobile9214 Před rokem +1

    Jabadhuu fano 💪💪

  • @kkalo659
    @kkalo659 Před rokem +2

    ጠቅላይ. አትበል. አባላን. ሀሥቤላሁው. የኒእመል. ወኪል

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 4 měsíci +2

    Dil lejegnaw Amahara fano 💛💚♥️

  • @WardaKados
    @WardaKados Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ አደኛ

  • @zx9713
    @zx9713 Před rokem +2

    ድል ለፋኖና ለልዩ ሀይላችን ደል ለጭቁና ለአማራ ህዝብ😢💚💛❤💪💪💪💪

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 Před rokem +3

    መከላከያ እናመሠግናለን

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem

      😅😅😅

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem +1

      መከላከያም ሰውነውእኮ ሲገረፍ ይወጣታል ህዝብማሸነፍአይቻልም

    • @user-gx4lx6el2d
      @user-gx4lx6el2d Před rokem +2

      ለምድነዉየሚመሰገነዉ አፈር ይብላና

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před rokem

      ክክክክክክክ አረ በሳቅ አልሆንለት ብሎ እንጂ ገብቶ እኮ ነበር እንደ ጥሬ ሲረግፍ ነው የወጣው

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem

      @@user-qw4kl8wl2c እኮሱሪአወልቃለሁ እኳንትጥቅብሎነበር ይሀምተረሳ😂😂

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před rokem +4

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Před rokem +15

    ❤❤❤ፈጣሪ ጎንደርን ይጠብቃት ከመናፍቅ መንግስት

  • @zzxx4587
    @zzxx4587 Před rokem +1

    አማራየ እውነትንስለይስኽ መቸም ቢሆን አትወድቅ ወጥር ድል ላማራፋኖና ልዩሀል

  • @abe8141
    @abe8141 Před rokem +2

    ጎንደር ከጥንትም ጀግና ነው::

  • @user-fi1xb1bj9q
    @user-fi1xb1bj9q Před rokem +4

    ኸይርአሠማን ያረብ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před rokem +5

    ሀገሬ ሰላምሺን ይመልስልሺ😢😢

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před měsícem

    እናተ አለም ጎንደር ጀግና ናቸሁ ወላሂ. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Před rokem +1

    ከወሎ እና ከጎጃምም ከሸዋም ይዉጣልን አሁንም ጎደሮች አንተኛም ከሸዋ ከወሎ ከጎጃም መከላከያ ይዉጣልን መአላከያን በከላከያን በአይናችን ማየት አንፈልግም ይልቃልን ጨምሮ ክልላችን ለጅብ አሣልፎ የሠጠን እሡ ነዉና

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Před rokem

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈታዬ እናመሰግናለን

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 Před rokem +4

    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @DejeneFeka
    @DejeneFeka Před 5 měsíci

    ጀግና፣ፋኖበረቱ

  • @mintamrdemise3824
    @mintamrdemise3824 Před měsícem

    አሜንአሜን

  • @user-jp4uu4mh9b
    @user-jp4uu4mh9b Před 3 měsíci

    Amaraye💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AbrhahmAnley
    @AbrhahmAnley Před rokem +4

    በቃን አማራ ❤❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před rokem +5

    ፋኖ ፋኖ 💪

    • @yonasbekele9179
      @yonasbekele9179 Před rokem

      Fano faon 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🃏🃏🃏🃏

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 6 měsíci +1

    ስላም ያውርድው ፍጣሬ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před rokem +1

    ፋኖ ፋኖ ዝንታለም ፋኖ!

  • @eyob9640
    @eyob9640 Před rokem

    ጀግና እኮ...
    ጥያቄው አንደበቱ ይለያል

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před rokem +1

    አማራየየ