ውሃ ጠጡልን በነፃ-ደሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሃ ጠጡልን በነፃ-ደሴ

Komentáře • 345

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 6 lety +45

    አላህ ስራወን ይቀበለወት በጀነት ያበሽረወት ደስ ሲል አላህ ይጨምርለወት እህ የምመኘው ስራ ቢኖር ይህ ነው አላህ ሰጥቶኝ ለአኼራ መስራት

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +31

    በደቀ መዛሙቴ ስም ቀዝቃዛ ውሀ ያጠጣ ዋጋው በስማይ አይጠፍም ማቴ 10፥41 እግዝአብሄር ይባርክዎት አባታችን።

  • @aoao2102
    @aoao2102 Před 6 lety +3

    ይሄ ቅንአባት። አላህ ጀዛቸውን ይክፈለው። የአላህ ቃልአጠረኝ

  • @kamiymftawakamiymiftawa77

    አባባዬ ረበና በጀነተል ፊርዶስ የረሱልን ሰ.ዐ.ወ ሀውድ አላህ ያጠጣዎት እኛም ኸይር ምንሰራ ያድርገን

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287

    ቸሩ መድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጦት በረከት እረድኤት ያድሎት በእውነት

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 Před 6 lety +13

    ወሏሂ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሰው ሙስሊም የክርስቲያን ሳይለዩ አሏህ ዱኒያ አኼራቸውን ያማረ ያድርግላቸው ያረብ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 6 lety +14

    ትክክል አባታችን ለማንም በምንም ውሃ አይከለከልም
    በሀይማኖትም ደረጀም ውሃ አይከለከልም
    ስው ታሞ አፍን እንካ ድርቅ ስል በውሃ አርጥቡት ይባላል ነብስም ልትወጣ ስትል በመጨረሻው ስዓት ውሃ አፉ ላይ ይደረጋል
    ግን ይህ የገባው ትንሽ ወገን ነው አባታችን
    ዘመን ደርሶ ከዚህ አለም ስንጠራ እራሳ መታጠቢያ ውሃ ነው
    ከሁሉም ነገር የሚጠራ ውሃ ነው
    ይህንንም ስው አውቆ ለሌላው ውሃ የምስጥ የሚጠጣ በፈጣሪው ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው የውሃ ጥም ከበድ ነው
    አባታችን ጤና ፍቅር ስላም ከመላው ቤተስብ ጋር ለተቸገረ ለተጠማ መድኃኒት እንደ ሆኑ አሁንም እድሜ ጤና ይስጥ
    ብዙ መማር ይቻላል ስውን ማስቀደም ከገንዘብ በፊት ለገባው እንዴት ደስ ይላል ይህ ምሳሌ ናቸው ክብር ክብር ለአባታችን👏🏾👏🏾👏🏾❤️👈🏾
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💛💚❤️👈🏾

  • @fg3053
    @fg3053 Před 6 lety +31

    እደት ቅን አባት ደስየምል ነገር ነው። እኔም ሀገሬስገባ እማረገው በጎ አዲ ራጎት አለኝ አስባለሁ አላህ ያሳካልኝ

    • @user-ll5dg8jj3g
      @user-ll5dg8jj3g Před 6 lety +1

      Fg ሰሚራ የሀበሻል ጅ አላህ ያሳካልሽ ማር

    • @fg3053
      @fg3053 Před 6 lety +1

      ሀዋ الحوا አሚን ያረቢ

    • @jejeadem6785
      @jejeadem6785 Před 6 lety +1

      Amin holachan yaskaln

    • @user-zn1db9vu6e
      @user-zn1db9vu6e Před 6 lety

      ሳሚራ አለሽ ግን እዚህ ሀገር ቁጥርሽን ላኪልኝ አላህ ያሳካልሽ

    • @lubabalubaba7575
      @lubabalubaba7575 Před 5 lety

      አላህ ያሳካልሽ ማር

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 Před 6 lety

    በዚህ አመት ደግ አባት ተብለው መሸለም ነበረባቸው ግን የሰው ውሬ ብቻ ነው አገር ግዛት ሰፈር ኪዳነምህረት እድሜና ጤና ታድለዋት አሜን

  • @bintbaba615
    @bintbaba615 Před 6 lety +19

    ሱብሀአላህ ለካስ ኧይር መስሪያው ብዙ መንገድ ነው
    አባታችን አላህ በጀነት ፏፏቴ ያድርግልህ
    ቀላል ተግባር አይደለም ስላካፈሉን ትምህርት ጀዛከላህ ኧይር
    ኢንሻአላህ ሁላችንም ለኧይር ስራ ንያ እዳድርግ ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 lety

    ባይልልን ነው እንጂ ባህላችን ነበር እንዴውም ውሀ የሬሳ ማጠቢያ ይባል ነበር እግዚአብሔር የመንፈስቅዱስን የዘላለም ውሀን ያጠጣልን ሌላ ምንም አልል እጥፍ ድርብ ይክፈሎት ዘሮ ይባረክ እአስለቀሱኝ ለካ ደግነትም ያስለቅሳል !!!!

  • @vippiv4944
    @vippiv4944 Před 4 lety

    እንዴዚህ አይነት አባት ያብዛልን ፋና እናመሰግናለን እኒህ አባቴ ሊገዴፍ ይገባል እረጂም እድሜ አባቴ እመኝለወት አለሁ

  • @messithegoat4255
    @messithegoat4255 Před 6 lety +2

    አረብሀገር እንዲህ ስያይ መንፈሳዊ ቅናት ያድረኝ ነበረ ለምን ሀገራችን እንዲህ የተጠማ ሚጠጣበት ኣይጀመርም የሚል ቁጭት ነበረኝ አሁን በኚህ ደግ
    ኢ/ያዊ ተጀምሮ ስላየሁኝ እጅግ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት ::

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 Před 6 lety

    አባቴ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ለእንደርስዎ ላሉ መልካም ሰዎች ሲል ነው:: የመልካም ሰው በረከት ለሀገርም ይተርፋል:: እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥዎት:: በጤና ላይ ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልዎ🙏🙏🙏

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro7159 Před 6 lety

    ዋውውውውውው አማኑኤል የገነት ፈሳሽ ያጠጣዎት አባታችን እድሜ ይስጠዎት።

  • @ahmadmohamad4185
    @ahmadmohamad4185 Před 5 lety

    ጀዛከላህ ከይር አባታችን የሰዎን አርአያ የምንከተል ያድርገን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zebibafantaw1547
    @zebibafantaw1547 Před 6 lety

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ኸይረን ያረብ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሰደቃ በላጩ የጠማውን ማጠጣት ነው ፈገግታ ሶዶቃ ነው ፈገግታቸው እራሱ ደስ ይላል

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před 6 lety +11

    እግዚአብሔር የባረካቸው እንዴት አይነት ቅንነት ነው ቃለት አጠረኝ ♥

  • @bsnnsbsbsnnsnsnn8429
    @bsnnsbsbsnnsnsnn8429 Před 6 lety

    ልኡል እግዝያብሄር እድሜና ጤና ያድሎት ሌላ ቃል የለኝም

  • @ssnnn8039
    @ssnnn8039 Před 6 lety

    ይገርማል ሃገራችን ውስጥ ውሃ በነፃ የሚሰጥ ሰው ተገኘ በጣም ድንቅ ነው
    ቤት ክራይ እየከፈሉ ትንሽ ውሃ ካፈሰሱ እንኻን ምንያህል እንደሚቆጡ ብዝዎቻችን እናወቀዋለን በምድር የሰሯችኋት በጎ አድራጎት በሰማይ ይከፈላቹኋል ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ

  • @ElesabetAmnualFiker
    @ElesabetAmnualFiker Před 6 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መሰጥት ካለን ከተሰጠን ላይ ነው አሁን ግን አብዛኛውን ሰው እንኮን ሊሰጥ የተሰጠው ላይ ድጋሚ ይፈልጋል ከኔ ጭምር እርሷ ግን ከሰው ስጦታ የእግዚአብሔር ስጦታ ይበልጣል

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 6 lety

    ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ ኧረ አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት አብዝቶ ይባርኮት

  • @zmzmmohamed1475
    @zmzmmohamed1475 Před 5 lety

    አባቴ አላህ በቃሚያ ለት ያኔ በዛ ፀሀይ መንም ሊረዳህ በማይችልበት ቦታ ከአላህ በስተቀር አላህ ሀውድ ያጠጣዎት በአርሹ ጥላ ስር ይከልለዎት. አላህ ይዘንለዎት ቀሪውን እድሜ በኢባዳ የምታሳልፊ ያድርገዎት ያረብ አላህ ይዘንለዎት መጨረሻችሁን በላኢላሀኢለሏህ የምትሰናበቱ ያድርገዎት።

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 Před 6 lety +3

    ዋው ደሴ ደሞም ሜጠሮ የኖርኩብሸ ስት ትዝታ አለብኝ አየ አብይ ባንተ ስንቱን አሳየን ጌታ አልሃምዱሊላህ

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 Před 6 lety

    ወላሂ ትልቅ ስራ ነው ሀቂቃ ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ ሀቂቃ እባየ ፈሰሰ እንዲህ አይነት መልካምነት ደስ ይላል አሏህ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛቸው

  • @user-sk9uu7se7f
    @user-sk9uu7se7f Před 6 lety

    ማሻ አላህ አላህ የጀነት ዉሀ የማይቋረጠዉ ይወፍቆት ኸይር ስራቹ እጥፍ ድርብ አድርጎ የመንዳቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እረበና ይስጦት

  • @KsaKsa-tp5zt
    @KsaKsa-tp5zt Před 6 lety

    ያአለሃ.ንእመሃን.ስሰጠን.ውስን.አታርግብን.ከደከመውከምስክኑው.እርሰበርስ.ምንራደበት.ምንወደድበት.ንእማስጠን.አበቴዬ.አለሃእድሜነ.ጤነያ.ከእክለስገ.ይዋፍቆት.
    ራበነ.አትነ.ፍዱኒያሀሰነ.ወፍል.አክራቱው.ሀሰነ.ወቅነ.አዛበን.ነያር.♥♥♥

  • @user-wu7hj3nq3n
    @user-wu7hj3nq3n Před 6 lety

    የሜገርም አባት ናቸው እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁለት ሁላችንም እኮ ብንተባበር የትም ነበር የምንደርሰው

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p Před 5 lety +1

    ይገርማል ማሻአላህ ወሎየባልሆንይቆጨኝነበር ደሴየፍቅርሀገር

  • @bosmy799
    @bosmy799 Před 6 lety +4

    አለህ ሀይር ስረቸውን በጀነተል ፊርዶስ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈለቸው የረብ አለህ ይጠብቀቹ እንደ እነንተ አይነቱ ሰው አለህ የብዘልን

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c Před 6 lety

    በጣም ደስ የሚል በጎ ስራ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h Před 6 lety +4

    ወይ ደሴ እንደት እንደናፈቀኝ መቼ ነው አገሬ የምሄደው ዛሬስ ናፈኩኝ

  • @azizayasin8991
    @azizayasin8991 Před 6 lety

    አላህ ሱባሀነ ወተአላ ኸይር ስራችሁን በጀነት ይክፈላችሁ ያረብ እድሜ እና ጤና ከኢማን ጋ ይስጠዎት

  • @tataethiopia6043
    @tataethiopia6043 Před 6 lety

    እግዚሀብሄር ሆይ ለሀገሬ ህዝብ ቀና ልብና ፍቅር ስጥልን

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 Před 6 lety +2

    ማሻ አሏህ ወሎ ገራገሩ አሏህ ያቆይወት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን በጣም ያአጅባል አሏህ ረጅም እድሜ ከአፈያ ጋር ያማያቋርጥ ሶደቃ ማለት ይህ ነው አጅብ በዚህ ዘመን እንድህ ያለ መልካም ሰው በመገኘቱ በጣም ያስደስታል።

  • @user-wj3ym6we4u
    @user-wj3ym6we4u Před 6 lety

    ማሻአላህ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት እኔም የሁልጊዜ ምኞቴ ራሴ ተለውጨ ሰውን መለወጥ ነው ያረብ አላህ ያሳካልኝ ሙስሊም መሆንኮ መታደል መታደል ነው አልሃምዱሊላህ

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 Před 5 lety

    አላህ እድሜውን ያረዝመው. አላህ. የመጨረሻውን አለም. ስኪታማ ያድረገወት.

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k Před 6 lety

    አልሃምዱሊላህ ኢስላም ያደረገኝ ጌታ

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 Před 6 lety

    ድንግል ማርያም በሰማይ ቤት ታጠጣዋት አሜን የደሴ ልጅ ነበር

  • @user-bg8gy2bj9v
    @user-bg8gy2bj9v Před 6 lety +2

    ማሻአላህ እንደ እርሶ ያለ ደግ አላህ ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ይስጦት!!

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety

    ተባረኩልን አባታችን በጣም ድንቅ ነው።

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg Před 6 lety

    መልካምነትን የመሰለ ነገር የለም አላህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን እንደዚህ ይምንችለውን ብንረዳዳ ኖሩ አንድም የተቸገረ ባልኖረ ነበር እኛንም እንደዚህ አይንት መልካም ስራ ይወፍቀን አላህ አጅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ ረጅም እድሜ ከአፍያ ገራ አላህ ይስጣችሁ

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 Před 6 lety

    የአሏህ እንደት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላል አለሀምዱሊሏህ አሏህ ኸይር ሥራወን ይቀበልወት ማሸአሏህ ያረብ እሥከጠራኸኚ ዲረሥ በኸይር ሥራ ላይ አበርታኚ የአሏህ እዚህ አረብ አገር ያየሁትን ሀገሬ ላይ አየሁ አለሀምዱሊሏህ።

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou Před 6 lety +6

    ደግነት ለራሥ ነው አላህ ዱንያ አኬራህን ያሳምርልሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 4 lety

    አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው፡ እግዚአብሔር ይባርከው።

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 4 lety

    ወሎ ፍቅር ነው ረጅም እድሜና አላህ ይሰጠዋት
    አባት

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz Před 6 lety +10

    ኢትዮጵያነት ቸርነት ነው

  • @user-ee4it2ic4p
    @user-ee4it2ic4p Před 6 lety +1

    ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጠውት በጣም ደስ የሚል ስራ ለሰው ልጅ የሚስተምር ስራ ነው ፈጣሪ ይከፍላል

  • @meronwordofahabeshawettama457

    እንደዚህም አይነት ሰው በዚህ ዘመን መገኘቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድሎት በጣም ይገርማል

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 Před 6 lety

    እድሜው ጤናውን እግዚአብሔር ይስጦት እውነት ደስ የሚል ተግባር ነው

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x Před 6 lety +5

    ውይይ ደጉ ያገሬ ሰው አባባየ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ በረከቱን ያርከፍክፍላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያድርስላችሁ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety

    አጎብሶ ቢሂድ ጁብ አይበላም ጠጠረ እድምንም ብሎ ወሎላይ መፍጠረ
    ማሻአላህ. አላህ. እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    ወላሂ ድስታ ይሁን ሀዘን አላዉቅም. አስለቀሱኝ. አላህ ጀዛክን ይክፍልህ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 Před 6 lety

    ዉየ ድንግል ማርያም ትርዳዎት እድሜ ይስጦት

  • @almas12almas28
    @almas12almas28 Před 6 lety

    ማሻ አላህ ትክክለኛ አማኝ ማለት ከመጥፎ የሚከለክል በመልካም የሚያዝ ነው አላህ ላገሬ አብቅቶኝ መልካም የምሰራ ያርገኝ

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f Před 6 lety

    ማሻ አላህ አላህ ከይር ጀዛሁን ይክፈሉህ
    እጅግ በጣም ደስ የሚል መልካም ስራ ነው የሰሩት ስንት የተጠማ ስንት ውሀ መቅጃ ሳንቲም ያጣ ሰው ይኖራል የነዝህን ችግር መፍታት ማለት ቀላል አይደለም አላህ መልካም ስራወን ይቀበለወት

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 6 lety

    ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈለወት የአማራ ህዝብ እኮ ደግ የዋህ ቅን ሰው አክባሪ ነው ዘራችሁ ይለምልም ቤተ አማራወች

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 4 lety

    በጀነት የጀነት መጠጥ አላህ ያጠጣህ
    የኝ አባት አስደሰትከን አላህ ይጠብቅህ አያቆርጥብህ

  • @user-zs1fm6zs1w
    @user-zs1fm6zs1w Před 6 lety +1

    በጣም ዲንቅ ተምሳሌት ነዉ ፈጣሪ። ይጨምርለዎት አባታችን

  • @rahamaseud8711
    @rahamaseud8711 Před 6 lety

    ደሴ ገራገሩ
    ደጉ ሀገሬ
    መሸአላህ መሸአላህ እድሜወ ይርዘም ወላሂ።ደግነት ለራስነው።
    ትልቅ አጀር ነው የምታገኙት በተለይ ለሚጠማቸው
    ሽልማት አይስፈልገኝም አሉ ዋው የዪልኝ የስሙልኝ ስራ።አይደለም የሰሩት ።መሸአላህ መሸአለህ ደሴ
    ውብ ሀገሬ

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i Před 6 lety +1

    በውነት እንዴት እንባዬ እንድመጣ ሰንት መልካም ሰው አለ እድሜና ጤና ይሰጦች አባታችን መልካም ማድረግ መልካም ነው

  • @meazafente918
    @meazafente918 Před 6 lety

    ጋሽ ሙሀመድ እግዚአብሔር ይስጦት. የዉሃን ችግር ደሴ በነበርኩበት ቀምሻታለሁ .ውይ የልጅነት ስፈሬ ትዝታው መጣብኝ.

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 Před 6 lety +17

    ወይኔ ያገሪ ስው ወሎ ገራገሩ ጀዛሁም አላህ ኸይር ባባየ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety +1

      ኽዛኪላከይር

    • @lubabalubaba9563
      @lubabalubaba9563 Před 6 lety +1

      አባታችን አላህ እድሜ ይስጥልን ዛሬ ግዜ ውሀ የሚሠጥ የለም አላህ ያቆያችሁ ሁሉም ሠው እንደሣቸው ቢሆን እኔ እራሡ ቸር ብሆን ጡሩ ነበር

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 6 lety +1

    ማሻአላህ ሰደቃ በረካ አለው በላን ያነሳል በወጣ ይተካ አባት ከደጋጎቹ ተርታ ይመድበን

  • @hagere2679
    @hagere2679 Před 6 lety

    ረጅም እድሜ ለአባታችን እንደ እርሶ ያለን አላህ ያብዛልን

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 6 lety

    Egziabher yibarkot abatachin ye Abraham abatachin tarik beewun asayun.

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 Před 6 lety

    ድሮም ወሎ ተከባብሮ ና ተቻችሎ መኖር ነው ልምዳችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የወሎ ምርቃን ራሡ ለርሶዎ ትልቅ ሀብት ነው ሲመርቅ ያውቅበታል ሀገሬ ወሎ ሁሌም እንደዚህ አይነት መልካም ሰው ያብዛልሽ !

    • @user-lb1py5zc6s
      @user-lb1py5zc6s Před 6 lety

      Tsige Wolde አሚንንንም ማማየ ወሎ ፍቅር

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 6 lety

    ማሻ አላህ አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዱኒያ ላይ ለአኬራ መስራት ያስደስታል የኔም ምኞት ለአኬራ መስራት ነው አላህ ያሳካልኝ ያረብ

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 Před 6 lety +1

    አላህ በጀነት ጅዛዎትን ያገኙታል በአረብ ሀገር የተለመደ ነው ለመገድተኛ ተብሎ መንገዱ አለ ሀገራችን ግን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደውም አንድ ሠፈር ከጠፍ ሌላ ቦታ ሣንቲብ ይጨምራሉ ገንዘብ ለማግኘት አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግልዎት

  • @senychief1955
    @senychief1955 Před 6 lety

    ታድለው መልካምነት እኮ።መታደል ነው ቀናሁባቸው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለኛም ይሄ

  • @ahammedmuhammed6686
    @ahammedmuhammed6686 Před 6 lety

    ማአሻላ.አላህ.የጀነትን.ዉሀ.ያጠጣወትአባታችን

  • @ytgh9841
    @ytgh9841 Před 6 lety

    እግዚያብሄሄር እንደዚህ አይነት ሰው ሺ ይወለድ

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on Před 6 lety +6

    አላሁ አክበር ሙስሊም በመሆንህ ደስ ብሎኛል። አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @AayealhibareyAamashaAllah

    ማሻ አላህ ምን አይነት የታደለ ሠው አለ። ምን እንደምል አላውቅም ኢንሻ አላ ዴሴ ስመጣ አያችዃለሁ አላር የጀነትን መጠጦች ይጋብዛችሁ ምን አይነት አጅር ነው የሚያገኙት

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 6 lety

    አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበል ።በጣም የሚደገፍ እና ሌላውንም የሚያነሳሳ ተግባር ነው 👍👍👍

  • @lulefentaye5376
    @lulefentaye5376 Před 4 lety +1

    በዚህ ዘመን እንደርሰዋ ያለ ሰው ማየቴ ተመስገን፡፡

  • @medi4548
    @medi4548 Před 6 lety

    ሱብሀን አላህ በጣም ትልቅ ስራ ዘር ሀይማኖት ሳይሉ አላህ ይጨምርሎት ማሻ አላህ ብዬለው

  • @ameenaameena7573
    @ameenaameena7573 Před 6 lety

    የአላህ እደትአለ መታደልነው አላህ በጀነት ይመንዳወት ያረብ

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox Před 6 lety +10

    አላህ፣አጥፍ፣ድርብ፣አድርጉ፣ጀዛቸውንይክፈለወት፣እኛንም፣ተምረን፣እንስራለንኢሸአላህ

  • @metsijeme3144
    @metsijeme3144 Před 6 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 6 lety

    *ወሎ!* ፥ እስላምና ክርስቲያን ተጋብቶ የሚኖርባት
    የፍቅር አገር!

  • @bnddjdj1435
    @bnddjdj1435 Před 6 lety +1

    መሸአላህ መሸአላህ ጀዛከላ ውድ ያገሬሠው እድሜህ ይርዘም

  • @sofayendrs6360
    @sofayendrs6360 Před 6 lety

    አላህ ይስጥልን እደናተ ያለውን ያብዛልን አባታችን

  • @user-zd3sh8gk5m
    @user-zd3sh8gk5m Před 6 lety

    ማሻላህአላህጀዛሁንይክፍለወትበጣምደስየሚልስራ

  • @user-nr6fs3bm3x
    @user-nr6fs3bm3x Před 6 lety +2

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ቅን ሰው ነው አሏህ ኸይርሳራህን ይቀበልህ

  • @user-bc2du1ss1v
    @user-bc2du1ss1v Před 6 lety +2

    Masa Allah ሀብታም አረቦችም ውጭ ላይ አላቸው ላኛገር የመጀመሪያነው አላህ ጀዛቸውን ይክፈለው ምንኛ ታድለዋል

  • @user-in4nx2zg7r
    @user-in4nx2zg7r Před 6 lety

    ማሻአላህ አላህ የጀነተል ፏፏቴ ይወፍቀወት አላህ እድሜይስጠወት ስምው በቂነው መሀመድ አሚን

  • @jemalali2884
    @jemalali2884 Před 4 lety

    ፍጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታቸን

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 Před 6 lety +3

    ፋናወች እጅግ በጣም እምትመሰገኑ ናችሁ ጠንክሩ

  • @rukaysaid3316
    @rukaysaid3316 Před 5 lety

    እድሜና ጤና ይሥጥህ የአላህ አላህ ጅዞህን ይክፈልህ ጥሩምሥራት ለራሥነው ልክነው

  • @iloveyueisis4903
    @iloveyueisis4903 Před 6 lety

    አንዲት ዛኒ ሴት በ ጫማዋ አንዲ የተጠማን ውሻ በማጠጣቷ ብቻ ወንጀሏ ተምሮላታል
    አላህ ምንዳውን ይክፈልህ አባ አላህ ከቀብርም ከቂያማም ቀን ቅጣት ይጠብቅህ
    አላህ ሁላችንንም በጎ ሰርተን ይችን ዱኒያ የምንሰናበታት ያርገን

  • @hfhrud4131
    @hfhrud4131 Před 6 lety

    ማሽአላህ እላህበጀነትፋፋቴ። እላህ ይስራላችሁ። ጥሩ ከይርስራነው

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 6 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እውነት መልካም ስራ የሚሰራ ሰው የታደለ ነው አላህ አቅሙን ሰጥቶኝ መላካም ስራ ለመስራት ይወፍቀኝ ያረብብብብብ

  • @user-fg4mo7dj1l
    @user-fg4mo7dj1l Před 6 lety

    ወይኔ እዚህ ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር እዉነት ነዉ ልጆቹን በጣም እወዳቸዋለሁ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @hdiwdhsgieeh2065
    @hdiwdhsgieeh2065 Před 6 lety +3

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው አባት ቀላል ሰራ አደለም የሰራችሁት አላህ ይቀበላአችሁ ከይር ስራችሁን

  • @ggde3012
    @ggde3012 Před 6 lety

    ምርጥ አባት ናቸው

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p Před 5 lety

    ኡፍኡፍፍፍ አላህ እድሜ እና ጤና ጨምሮጨማምሮ ይስጠወት ያረብ

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 Před 6 lety

    ጄዛክ አላህ አባታችን አላህ በጄነት የዘምዘም ውሀ ያጠጣወት በርቱ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @zinatawal3940
    @zinatawal3940 Před 6 lety +1

    እኛ እኮ ወሎየዎች ተፋቅረንእና ተዋደው ነው እምኖረው ሙስሊም ክርስቲያኑ

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 Před 6 lety +1

    ጋሽ ማሀመድ ፈጣሪ ይጠብቅልን