Video není dostupné.
Omlouváme se.

የጠዋት አዝካር በአማርኛ እና በአረብኛ || Live Stream

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 04. 2021
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 1,2K

  • @fatmhsaed7912
    @fatmhsaed7912 Před rokem +39

    ያረብ በውስጤ ያለውን ሁሉ አዘን የምረሣበት የምቺልበት አተሦብር ስጠኝ😭😭😭😭

  • @user-dg6ev4yl9d
    @user-dg6ev4yl9d Před 9 měsíci +11

    ማሻአላ አላላህ ሠምተዉ ከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ ልባችንን ባተፈቅር ሙላልን ያረ😭😭😭😭

  • @user-gp3no5xn7y
    @user-gp3no5xn7y Před 11 měsíci +23

    አላህ ከቀብር ቅጠት ይጠብቀን ያኔ በጥለው ስር የርገን

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Před rokem +37

    እኔ ሌላ ምንም አልል ቃላት ዬለኝም በዚች
    ሰአት በእለተ ጁሙአ ቀን
    በድንገት ☝ ዮቲውብ ሰገባ አላሕ ቀጥታ 💖ወደዚሕ ቦታ አመራኝ 😍አሰቤው እንኳ አይደለም ☝💖በድንገት ዬምወደውን ዱአ
    ነው ያገኜሑት 😭☝ወላሒ ብዙወን ጊዜ
    ሳታሰቡት በድንገት ዬምታገኙት ዱአ 😢እጂግ በጣም መንፈሰን ያድሳል ልብን ያረጋጋል☝በርታ
    1_4 💖እሰቴብ ደጋግሜነው 😍ኮሜንት ዬፃፍኩት😢💖በተለዬ ሑኔታ ለሐገራችን ለሕዝባችን ሚሰኪኑ ደሐ ሕዝብ ☝ዱአ እንደራረግ 💖☝አመሰግናለሑኝ

    • @aymanismail7426
      @aymanismail7426 Před rokem

      Masha allah sist barchi lanem du'a argew jazakallahu keyran

    • @nejaibrahim9578
      @nejaibrahim9578 Před rokem

      ጅዛክላህ

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 Před rokem

      ያረብ ከጭንቀት አውጣኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @umuumer2154
      @umuumer2154 Před rokem

      .0⁰

  • @user-qt8vg6qg4v
    @user-qt8vg6qg4v Před 3 lety +44

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hhnnn-qz6kf
    @hhnnn-qz6kf Před rokem +44

    ኢላሂ ልባችንንንን በአተ ፍቅርሙላልን ሠምተውከሚጠቀሙት አድርገን ያረብ ቁረአንንም አተው በእዝነትህ አግራልን አሚን አላሁመአሚን ያረበለአለሚን❤❤🎉🎉🎉

    • @segaomeromer8014
      @segaomeromer8014 Před 11 měsíci +1

      አሚን ውዴ እኔም አላህ ያግራልሽ በሉኘ😢😢

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Před rokem +44

    ❤❤❤😍😍❤ ማሻ አላሀ ደረሰ እሚል ነው ይቀጥላል ን እመተሉ በላይ👍☝

  • @user-xh6zs2tf5m
    @user-xh6zs2tf5m Před rokem +80

    አሰላመ አለይኩም ያኡስታዝ ቁርአንን እድገባኝ ዱአ አርግልኝ ለአላህ ብለህ ወድም ቁርአንን የልብ ብርሀን ነው ያረብ ቁርአንን ካገራህላቸው ሰዎች አርገኝ 🤲🤲🤲

    • @ZeenathZeentha
      @ZeenathZeentha Před rokem +5

      አሚን

    • @seideshetu-pz4pi
      @seideshetu-pz4pi Před 10 měsíci +2

      @@ZeenathZeentha አሚን ያረበል አለሚን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 10 měsíci +1

      Pleases can you make me doa because Quran make me ezy for me slamalkum

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl Před 8 měsíci +1

      አሚንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 Před 8 měsíci +1

      አሚንአላሁምአሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mj6wx4dw7m
    @user-mj6wx4dw7m Před 11 měsíci +53

    ያኢላሂ ልባችንን በአንተ ፍቅር ሙላልን. ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm Před 7 měsíci +16

    ያረብ አንተን አብዝተዉ ከሚያስታዉሱት ባሮችህ አርገኝ ያረህማንንንንንን😢🥺🥺 ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን🎉

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 10 měsíci +5

    ማሻ.አላህ.😍😍😍😍😍ያረብ.የቁረአን.ፍቅር.ስጠን.አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayisha1191
    @ayisha1191 Před 2 lety +10

    ጃዛክ አላህ ኻይር ወንድማችን አላህ እድሜነ ጤነ ይስጥክ ያረብ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +48

    አሠላሙዓሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ !
    አላህ ( ሱ,ወ) ዓለ የተማረ ያስተምር ያወቀ
    ያሳውቅ አላህ በምድር በሰማይም ያስደስትህ
    አሚን 🤲 ሌላም ዱዓውች ጨምርልን 🤲

  • @alibaba9532
    @alibaba9532 Před rokem +28

    ያርብ ከጭቅ አውጣኝ🤲🤲🤲🤲🤲😥☝️

    • @dxbdxa8468
      @dxbdxa8468 Před rokem +3

      የረብ አኼረ አዱኒየችን አሳምርልን

    • @SofiaSurur
      @SofiaSurur Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @user-zc5zm5mh5u
      @user-zc5zm5mh5u Před 3 měsíci

      ኧረወላሂ እኔ ምንምሳልሆን ጭቀት ልሞትነዉ እህቶቸ ዱአአርጉልኝ መደሀኒት ካላቺሁንገሩኝ ልቀዉስነዉ በጭቀት ያረብ አሁንስ

    • @HawaUmerAsen
      @HawaUmerAsen Před 2 měsíci

      ​@@user-zc5zm5mh5uአዝካሮች አዳምጭ ጊዜሽን በማይረባ ነገር የምታሳልፊ ከሆነ ከዛ ነገር ሙሉለመሉ ዉጭ እና ቁርኣን አዝካር እና ዳኣዋ አዳምጪ ሶላትሽን በተረጋጋ ሁኔታ ስገጅ እስቲግፋር አበዢ ሀቢብቲ አላህ ያግዝሽ

    • @user-vx4rb4gg5v
      @user-vx4rb4gg5v Před 2 měsíci

      ኸረ እኔም ተጨንቄለሁ

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t Před 6 měsíci +2

    ኢተቂላህ ነፍሴ አላህየ ልባችንን ባተመገድ ላይ ቀጥ እድል አድርግልን የከበደንን ነገር ሁሉ አተ አቅልልን يالله 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před 2 lety +49

    ጀዘከላ ከህይር ማሻአላህ ወንድማችን በጠዋት ስሰማ ደስ ብሎኝ ዋልኩ ሶስተኛ ቀኔ ነው አላሀምዱሊሊ እንደናንቸ ያሉትን ወንድሞቻችንን አሊህ ይጠብቅልን

  • @naimaabdu1384
    @naimaabdu1384 Před 3 lety +17

    አሰላም ወአሊኩም
    ጀዛኩሙላህ ህይረን
    አተም በተናገረከው እኛም በምንሰማው ተጠቃሚ ያድረገን
    ካመቴን የምታነቡ እህት /ወድሞቸ በዱአ አትረሱኝ በዱአ አረሳችሁም ከውስጣችሁ እረመዳንን ቁረአን እሚያቀራኝ ሰአት ያለው ካለ አላህ በአዱኒያ በአሄራ ይወፍቃችሁ ኢሻ አላህ

    • @user-cb1zq5zo9h
      @user-cb1zq5zo9h Před 3 lety

      ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔውድ ቁጥርሺን አስቀምጭልኝ

    • @naimaabdu1384
      @naimaabdu1384 Před 3 lety

      @@user-cb1zq5zo9h
      አሰላም ወአሊኩም እህት
      971 55 63 69 081

    • @mrem5347
      @mrem5347 Před 3 lety

      አሚንማማየ

  • @abedi76
    @abedi76 Před 2 lety +325

    አላሁ አክበር ድምፅህ ደስ ሲል ይህ ዱአ እፈልገው ነበር ሌላም እንፈልጋለን አደራ ወነድሜ ጨምር ሌላም ድምፅህ ሱበሀነ አላህ

  • @user-pd5yf5pk3j
    @user-pd5yf5pk3j Před 11 měsíci +4

    አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙላ ከይረን ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Před 2 lety +6

    ማሻ አላህ ጅዛህ አላህ ከይር ወንድሜ አላህ ይጨምረልህ ❤ ሱለላህ አለሂም ወሰለም 💔😭😭የአላህ ከይሩን ነገር ወፋቅኝ ወጀሌን ሁሉ መረኘ ያረብ አላህ ወይ እኔ ባራህ ነኝ አፈረኝ ጁንቤ የሀቢቢ የአረሱለላህ 💔😭😭

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Před 3 lety +12

    ዋሊኩም አሰላም በጠዋት ሰሰማው ጤንነት ይሰማኘል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @tayibayutub35
    @tayibayutub35 Před rokem +6

    መሸአለህ አለህ እድሜህን የርዝማው ኡስታዝ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před 2 lety +8

    ጀዛህ አላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-sv5ld5ui7i
    @user-sv5ld5ui7i Před rokem +19

    ኢላሒ በድኔ ጠንካራ አድርገኝ ሁሉንም አግራልኝ ያረብ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +11

    በካሉድዬ ሼር ነው የመጣሁት ቤተሰብ ሆኑኩኝ መልካም ረመዳን ፆም ይሁንልህ👍👍

  • @user-qf3sj7jf7t
    @user-qf3sj7jf7t Před 11 měsíci +4

    ማሻአላ እልህ ለሁችንም ኢማን ያሲን ኑሩልን

    • @SofiaSurur
      @SofiaSurur Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @newuaq4286
    @newuaq4286 Před 8 měsíci +2

    ያረብ ልቤን በአተ ሙላልኝ ያረህማን 🌹🌹🌹

  • @user-tp3ii8uc8r
    @user-tp3ii8uc8r Před 11 měsíci +3

    መሸአላህ ደስ የሚል አዝካር ጀዛክ አላህ ከይር

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 Před 3 lety +9

    ማሻ አሏህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
    መልካም ስረዎችሂን አሏህ ይቀበልህ ኢንሻ አላህ
    በርታሊን አሏህ የበርታህ

  • @user-ve8qc9iq5z
    @user-ve8qc9iq5z Před 3 lety +24

    የስሳቶቹ ዲምፅ ማሽአላህ ። እደተኛሁ ነዉ የሰማሁት ስአቱ ቢሄዲም ለኔ ገና እየነጋ ነዉ

  • @thahaptoto536
    @thahaptoto536 Před rokem +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይዚድ ወባረክ ፊክ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጃዛ ፊዱኒያ ወልአኼራ ቀጣይ ወንድማችን!"

  • @safia_9143
    @safia_9143 Před 8 měsíci +2

    ቢስሚላህ መሸአላህ ባረከላሁ ፊከ ረበና የዚድ ለክ ምንዕልሙ❤

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk Před rokem +65

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህትና ወንድሞች ። ማሻ አላህ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ አዝካሮች ናቸው አንድ እውቀት በጨበጥን ቁጥር አጅርታገኛላችሁ ማሻ አላህ በርቱልን

  • @HayruMan-tf8uf
    @HayruMan-tf8uf Před 24 dny +1

    ያ አለህ አኔ ያዱንያን ነገር ሁሉ ትቻለው ወደንታ ኢያሞከርኩ ነው አግዘኝ ኢለሂ አዱንያ ያለው ሁሉ ፉጥረን ነው ።

  • @Emuzekriya
    @Emuzekriya Před 7 měsíci +2

    ጀዛኩምአላህኸይርጀዛአ ለመሀፈዝያመቻል አቀራርህ ሌሎች አዝካሮችንምጨምርልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Tube-oz3yv
    @Tube-oz3yv Před rokem +56

    "በአለም ታሪክ ውስጥ ነብይም ይሁን፤ ስጋ የለበሰ አምላክም ይሁን፤ አለምን የገዛ አምባገነንም ሆነ ደሞክራሲያዊ መሪም ይሁን፤ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሀይማኖት መሪም ይሁን፤ መፃፍም ማንበብም ከማይችለው ከአረብ በረሃ ከተነሳ አንድ ግለሰብ በላይ የሰው ልጆች ሕይወት ላይ ተፅዕኖ መፍጠር የቻለ የለም!!" ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤👌

  • @user-yv8wc4fx9s
    @user-yv8wc4fx9s Před 2 lety +19

    መሸ አለሃ ማሻ አለሃ ደስ ሲል ዎንድማችን ጀዛካል ካይር ያረቢ👍🌺🌺🌺✅

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Před 10 měsíci +2

    as wr wb❤
    ኡዝታዝ ጀዛከሏህ ኸየርን አላህ ይጠበቅልን ያረብ

  • @user-mu7wl6bz5c
    @user-mu7wl6bz5c Před 2 lety +4

    አሚን የረበል አለሚን

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v Před 2 měsíci +3

    ማሻ አሏህ ሁሌ ነው የማዳምጠው አዛዬን እንዲያነሳልኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

    • @hablMedia-bb1ww
      @hablMedia-bb1ww Před měsícem

      እኔም ሁሌም ነው የማዳምጠው።በጣም ደስ የሚል አዝካር ነው።ቅንብሩ ራሱ ልዩ ነው።የወፎቹ የዶሮዎቹ ዜማ የባሰ ተደማጭ አድርጎታል።ማለዳን ያስናፍቃል

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 Před rokem +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 Před 2 lety +19

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله صوت جميل الله يحفظك

  • @FgFg-ei7tl
    @FgFg-ei7tl Před 8 měsíci +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላሁ እሜ አሚንንንን ያረቢና አልሚንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yx9rs8fr9n
    @user-yx9rs8fr9n Před 3 lety +29

    ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኢሊፊ የሁል ጊዜ ምርጨዬ አለህ ይጠበቅህ

  • @user-fm8dessiy
    @user-fm8dessiy Před 2 lety +4

    ወድማችን ጀዛክ አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፍልህ የምፍልገውን ነበር

  • @zizizi4928
    @zizizi4928 Před 2 lety +10

    አሰላሙአለኪሙ ወራህመቱላሒ ወበረከአቱ መሻአላህ አላህ ይጨምርል እኛም አላህ ቀጥቸኛውንመገድይምራን በሰማነውም የምንጠቀም ያድርገን አሚን ያረበል አለሚን

  • @HasanatHasanat-wm7jl
    @HasanatHasanat-wm7jl Před 7 měsíci +4

    Mashallah Mashallah ❤❤❤❤

  • @bint4181
    @bint4181 Před 3 lety +13

    ድስ ላይክ የምታደርጉት በጣም ታሳዝናላችሁ ሀቂቃ

  • @zabiba2349
    @zabiba2349 Před 6 měsíci +7

    ኢላሂ ልባችን ባተፍቅርሙላው🤲☝️☝️😢

  • @user-ym6eh1xy1j
    @user-ym6eh1xy1j Před 3 lety +4

    ጀዘካለህ ኻይረን ስፈሊጊ የነበረውን ዘሬ አገኛሁት አለህ ይጫምርሊክ ኡስታዝ

    • @fatimaomar8314
      @fatimaomar8314 Před 2 lety

      መሻአህ ተባርካአላህ
      የዚህ የዱአረበኛና አማረኛ የቁሩአን መፀሀፍ እሚገኝበት ሠልክ አሥተላልፉልን የበለጥ አንብበን እንድንማርበት ወንድማችን ጀዛከአላሁ ኸይር

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Před 2 lety +3

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አለህ ይጨምርልህ ማሸአለህ

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r Před 3 lety +4

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አሚን አሚን አሚን ያርብ ጀዝኩላ ከይር

  • @user-jb7fn3rs9s
    @user-jb7fn3rs9s Před 3 lety +9

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ያረብ ጀዛካላህ ወድማችን

  • @user-pe5ss1md7d
    @user-pe5ss1md7d Před 10 měsíci +1

    ያረቢ ልባችን በቁራን በሀዲሥ ያርጥብልን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Miiraa-Gabbisaa
    @Miiraa-Gabbisaa Před 5 měsíci

    ኡስታዛችን እባክህን አይምሮዬን በጣም አስሮኝ ለእብደት ሊዳርገኝ ነው ኡስታዝ እባክህን ዱኣ ኣርግልኝ🤲🤲🤲🤲

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c Před 3 lety +10

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቶላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩመላ ከይር አላህ ይጠብቅህ ሁል ጊዜ ከይር ስማ ያያያያ ረረረረረ ብብብብብ

    • @nasirshikur4485
      @nasirshikur4485 Před rokem +1

      ለሁሉም ሙስሊም ሰለም ይሁንለት

  • @user-wp7kl3pv5x
    @user-wp7kl3pv5x Před rokem +2

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን 🤲☝️😭

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Před 2 lety +2

    ጄዘከአለሁ ከህረን ወንድማችን አለህ ይጨመርልህ ማሻ አለ

  • @user-oz5di3qc9n
    @user-oz5di3qc9n Před 2 lety +2

    ማሺ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ
    ያአሏህ ልባችንን አርጥብልን አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @user-nt9mr9vr4x
    @user-nt9mr9vr4x Před 2 lety +4

    አላሁአክበር ጀዛኩሙሎሁል ኸይሪ

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Před rokem +3

    አሚንንንንን ያረብብብ አላሑመ 😭አሚንንንን

  • @hayatethiopian5592
    @hayatethiopian5592 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓አሚን ያርብ ሀገራቻንም ስላም ያደርግውውውውውውውውውው

  • @SouyifaSoufiya
    @SouyifaSoufiya Před 2 měsíci

    ያረብ አላህእረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይወፍቀን ዱኒያችንንም አሄራችንንም አላህያሣምርልን የሁሌየምርጫዩ ኢላፍይቱብ እናመሠግናለን በጣም ጀዛከላህ ኸይር ወዲማችን❤❤❤❤❤

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 2 lety +3

    ጄዛከላህ ኢሻ አላህ ሱባሀነክ ያረብ ድምፁ ልብ ይሰልባል አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Před 2 lety +21

    جزاك الله خير الجزاء يا اخي الله يحفظك من كل شر

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሸአሏህ አሏህ ያግራልን ያርብ ደስ የሚል አቀራረ

  • @user-qt9dx8yr1n
    @user-qt9dx8yr1n Před 2 měsíci

    ያረብ አተ ሣይናገሩ አወቂየሆከዉጌታሆይ አተጪቀተንም ህመሜንም አዋቂየሆከዉ ጌታሆይ አተበእዝነትህ አሥቀኝ

  • @user-pn9fo3mv1o
    @user-pn9fo3mv1o Před 2 lety +4

    አላህይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-cc8ww5xt3c
    @user-cc8ww5xt3c Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @MeazaEdiris
    @MeazaEdiris Před 7 měsíci

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ እኛም ሰምተን የምንጠወም ያድርገን ሁሌም ነው የምከታተልህ ጅዛከሏህ ከይር ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft1xr8je9r
    @user-ft1xr8je9r Před 2 měsíci

    አላህ የእውቀት ባለቤት ያድርገን እቀትንም ይጨምርልን

  • @user-cy7sm5mq5o
    @user-cy7sm5mq5o Před 2 lety +176

    ኢላሂ ልባችንን ባንተ ፍቅር ሙላልን☝️

  • @JameelaSaeed-bc7hh
    @JameelaSaeed-bc7hh Před 7 měsíci +7

    ኢላሂ ልባችንን ባንተ ፍቅር ሙላልን ያረብ ❤❤🤲🤲☝️

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +6

    በርታ ወንድሜሜ

  • @lubabamohammed2230
    @lubabamohammed2230 Před 10 měsíci +1

    አላህ ኸይር ጀዛህነ በዱኔም በአኸይራ ያብዛልህ አሚን

  • @tubetube5795
    @tubetube5795 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @abdurazakahmed9398
    @abdurazakahmed9398 Před rokem +3

    መሸአለ መሸአለ አሚን አሚን ወድሜ አለሂ ጨሚርልሂ ተጠቀሚ የረገን

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před rokem +1

    ማሻአላህ ቁርአንን እንድናውቅ በአማርኛ መጻፍ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z Před 25 dny

    🤲🤲🤲🤲ቀልባችንን በኢባዳበኢማን አርጥብልን🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-qt8vg6qg4v
    @user-qt8vg6qg4v Před 3 lety +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ከይር ወንድም

  • @user-do7ln9ei8o
    @user-do7ln9ei8o Před 2 lety +4

    ጀዛኩምአላህ አላህይጠብቅህ ወንድ ሜ🤲🤲🤲

  • @LinaKAdir-es8wy
    @LinaKAdir-es8wy Před 2 měsíci

    ያረቢ ለእናቴ እና ለሌጄ ጀነት ወፍቃቸው

  • @user-jf5vc3do5v
    @user-jf5vc3do5v Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህ አድምጦ ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን 5:21 5:23

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Před 2 lety +3

    👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @user-mm7sv3ll9p
    @user-mm7sv3ll9p Před 2 lety +4

    መሸአላህ አላህ የጨምርልህ❤❤❤

  • @zaytonafafe
    @zaytonafafe Před 3 měsíci +1

    ስለለሁ አለይህ ወሰለም ስለለሁ አለይህ ወሰለ. ስለለሁ. አለይህ ወሰለም😢😢😢😢

  • @zeyinebbinthasen7085
    @zeyinebbinthasen7085 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ጀዛክ አላህ ኸይር በሠማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያርገን

  • @user-ng7qf1wg7v
    @user-ng7qf1wg7v Před 3 lety +7

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ጀዛኩአላህኸይርሰለላሁአለይሂወሰለም
    አላህይጠብቅህአሚንን😘😘ላይክ

  • @maftuhaadaadhii1431
    @maftuhaadaadhii1431 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ

  • @user-yu5yv2vo8q
    @user-yu5yv2vo8q Před 9 měsíci +2

    Masha allaa 😍🤲🤲☝️

  • @semira64
    @semira64 Před 6 dny

    ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አሟሟታችን አሳምርልን 😢❤

  • @foziyamamo2977
    @foziyamamo2977 Před 2 lety +4

    Masallay

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 Před 3 lety +9

    አይኔን ጨፊኜ ተመስጬ እየሰመዉ አለቀብኝ ጀዘክ አለህ ኸይር አለህ ይጠብቅክ

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽ በርችልኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው እኔን ባይገባኝም ብዙዎችን እንደሚያስተምር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ft7ky2fy1u
      @user-ft7ky2fy1u Před rokem

      አችንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ 🙏🙏🙏

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Před 2 lety +2

    ማሻ አሏህ ድምፅህ አጃኢብ ነዉ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 Před 2 lety

      ጀዘዓ ከአለህ ክይረን

  • @sameraalyew5783
    @sameraalyew5783 Před 3 lety +3

    ጀዛኩምአላህ ኸይርን

  • @user-tu3cw7dz1d
    @user-tu3cw7dz1d Před 3 lety +5

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @FarisNuri-yz6dj
    @FarisNuri-yz6dj Před 11 měsíci +1

    ማሻላህ አላህ ያጨምርልህ አላሂምዱሊህ

  • @Hayat-rm7qr
    @Hayat-rm7qr Před rokem +1

    ስለላሁ አለይሒ ወሠለም
    ስለላሁ አለይሒ ወሰለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሰላም