በጥንቆላ ትዳሯን ለማፍረስ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • gofund.me/97bd983e Support Us
    www.gloryofgod.tv/
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd983e
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
  • Zábava

Komentáře • 13

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  Před 3 měsíci +1

    ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው።
    ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ce8lw8rq7k
    @user-ce8lw8rq7k Před 3 měsíci

    Thank you Jesus my father lord ❤️❤️🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 Před 3 měsíci

    እኔኮ ሚገርመኝ ሰይጣን አዋረደችኝ የሚለው ነገር ነው ክብር ያለው ይመስል ጌታ ይገስፅህ።

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን

  • @user-ck5do6kg5z
    @user-ck5do6kg5z Před 3 měsíci

    Amen Amennnnnnnn Amen Eysuss yadinal yitadagal Eysus yadinal yitadagal Amen Amennnnnnnn Amen Amennnnnnnn Amen Tabarak geta yitabikik tsagawun yabizalik hayil yicamirilik myed malaf yihunilik Masitawal tibab yicamirilik Atigadab 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 Před 3 měsíci

    Thank you jesus

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Před 3 měsíci

    Amen

  • @shalomTube-dy5bv
    @shalomTube-dy5bv Před 3 měsíci

    Ameeeeeen Ameeeeeen ❤❤

  • @yonnaseneda4082
    @yonnaseneda4082 Před 3 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kulaanitashe9401
    @kulaanitashe9401 Před 3 měsíci

    Iyesus goftaadha 🥰🥰🙏🙏❤️

  • @user-ci5yp7lt2q
    @user-ci5yp7lt2q Před 3 měsíci

    Iseyi baga Waaqayyoo si gargaare

  • @MeleseMamo-qj8rj
    @MeleseMamo-qj8rj Před 3 měsíci

    Where it found?