💎ሀዩ ተጣልታ አለቀሰች,የሴት ወራዳ ነሽ አለቻት ቷ😭😱😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #abtube #habesha #family ‪@Mubitube01‬

Komentáře • 2,1K

  • @Mubitube01
    @Mubitube01  Před 2 měsíci +581

    ስላፈፈድን ይቅርታ🙏 ለ አእናንተ አሪፍ ሰርፕራይዝ ይኖረኛል

    • @user-fp3zs4iy1u
      @user-fp3zs4iy1u Před 2 měsíci +6

      እንጠብቃለን ሙቢያችን

    • @user-ys3sc8sv5i
      @user-ys3sc8sv5i Před 2 měsíci +9

      እጠብቃለን የኛ የዋህ የአብርሽ ጠበቃ ሙቢ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před 2 měsíci +14

      ሙባየ አብርሽና እሩታን ሠርፕራይዝ አድርጓቸው ከሀይሚጋ😢

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 Před 2 měsíci +2

      ሙብየ እንጠብቃለን ወንድሜ

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +1

      ​@@ሡሡየመርሳዋእጭ አብርሽ ቡታጅራ ኣይደለም ሌላ ሃገር ነው

  • @user-xc2qw6ut2l
    @user-xc2qw6ut2l Před 2 měsíci +714

    ሙቤ ሣገባ አሠላም አለይኩም ይበል የምትሉ 🎉

    • @user-op2gv4tu4d
      @user-op2gv4tu4d Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤

    • @user-kc9cy5re7q
      @user-kc9cy5re7q Před 2 měsíci +10

      አያሰመሚ ጆሮ ጥጥ ነው በጠሚ ነው ሚየነደድኚ በሀየመኖቱ ያፈረአል ልበል እንዴ

    • @user-fm3jl3ed7r
      @user-fm3jl3ed7r Před 2 měsíci +6

      ብለነውነበረ እቢ አለን

    • @user-xc2qw6ut2l
      @user-xc2qw6ut2l Před 2 měsíci

      @@user-kc9cy5re7q በውነት ፀጋውን ቢያውቁት ኑሮ

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Před 2 měsíci +8

      ተውት ቢሉት ስለማይሠማ በበለሲት ስድብ መሠለው ከሀይማኖቱ ገዘብ ይበልጥበታል

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 2 měsíci +251

    ፕራንክም ቢሆን ልጅቷ የምትናገረው ቃላት ክብርን ዝቅ ያደርጋል ቃላት አጠቃቀሟ
    ሀዩ ማሻአላህ ትግስትሽ መጥፎ ቃል አልወጣትም ሀዩ በዚሁ ቀጥይ አለባበስሽም ባህሪሽም ማሻአሏህ እንዳትቀየሪ ያችኛዋ አለባበሷ ተወጣጥራ ምን ይሉታል

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Před 2 měsíci +2

      Betam miyasetala kale welahi

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ደምሪኝውደ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ✅✅✅👍👍👍

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q Před 2 měsíci +4

      መነሽ ደመቁ ያኢትዮ ሴት በማወጠጣር አይደል ወንድ ሚያሸፍዱት በሁን ሰአት ወንድ ሴት ልጅን መጠያቅ ቀርቶ ሴት ናት አግበኝ ብላ ምትለመማጠዉ አላህ ከዘነለቸዉ ዉጪ

    • @HaneHne
      @HaneHne Před 2 měsíci

      @@user-dc6jq1ey8q መሬም አፍሽ እንዳመጣልሽ አትናገሪ እንደ ሀይማኖቴ የተሰማኝን መፃፍ እችላለሁ ደመቁሽን እዛ ሂደሽ ፈልጊ በገራ ነሽ ለሀይማኖትሽ ክብር የሌለሽ ይሄ ኮመንት የፈለጉትን የመልበስ መብት ቢኖራቸውም በግላቸው ኮመንቱ ባጋጣሚ ብታነበው ስተት መሆኑን አለባበሷ ትረዳለች ከመፃፍሽ በፊት በደንብ አንብቢ

  • @rahmet2268
    @rahmet2268 Před 2 měsíci +164

    ረሱል ሰለላሁአለይሂወሰለም ከቻላቹ መልካም ነገር ተናገሩ ካልቻላቹ መልካም መናገር ዝም በሉ ብለዋል ሀቢቢ ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 Před 2 měsíci +83

    ሙቤ ለዚህ ያደረሰህን ጌታህን አላህን ያዝ ሀቢቢ መግቢያህን በአላህ ስም በአላህ ሰላምታ ጀምር አሰላሙአለይኩም ብለህ ጀምር እሱ የሰውን ፍቅር የሰው ውደታ ይጨምርልሀል

  • @user-oq1ri1rp7n
    @user-oq1ri1rp7n Před 2 měsíci +669

    ሀዩን አታስከፈበኝ😢 የምትሉ በለይ አሰዩን👍👍

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 2 měsíci +276

    ሙቢ ሀዩን አታስከፋት የምር አሳዘነችኝ🎉🎉🎉🎉ቀጣይ ቪዲዮ ጠብቃት ትበቅላለች፤እስቲ ሙቢን ትበቅል እምትሉ ✋

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      አዎትበቀለው😢ደምሪኝውደ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před 2 měsíci

      እጥፍ አድርጋ ትበቀለው አሳዘነችኝ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 2 měsíci +45

    ሀያት ትለያለሽ ምርጥ ስነምግባር ያለሽ እና ታጋሽ ነሽ የምር ደግሞ ከሙስሊም የሚጠበቅ ስነምግባር ያለሽ ልጂ ነሽ ሀያት ወደድኩሽ ማሻ አሏህ

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 Před 2 měsíci +42

    ማሻላ ማነው እደኔ የሀዩን አለባበስ የምወደዉ የኔ ቆጆ ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před 2 měsíci +238

    ሀዩን አታሥከፍብን😢

  • @Zeynb-wx1qi
    @Zeynb-wx1qi Před 2 měsíci +11

    ውይ ከደዚህ አይነት ሀያ ከጎደለው አለባበሥ አላል ይጠብቀን
    አይታችሁታል አለባበሧን ክረስቲያን እራሡ እንደዚህ መልበሥ አቁሟል ሀያት ማሻ አላህ ትሻላለይ😊😊🎉

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před 2 měsíci +8

    ኡፍ የቤተክርስቲያን ጉባኤዉ እንደት ደስስስስ ይላል በስማም አየ ናፍቆት 😢

  • @AnnoyedClover-ke7yg
    @AnnoyedClover-ke7yg Před 2 měsíci +286

    መጀመሬያ አለባበስሽን አሣምሬ የለበስሽው ጉርድ ለሙሥሊም አይመጥንም ሀዩ ጉበዝ ጀግና

  • @Amriye
    @Amriye Před 2 měsíci +83

    ሀዩ ትግስተኘ ነት የምትሉ ግጩኝ

  • @doda9780
    @doda9780 Před 2 měsíci +17

    pirank.ቢሆንም ስድብ ደስ አይልም አቤት ምላስ 😮ሃይን አስተዋይ ሴት ናት ደስ ስል ❤❤❤❤❤

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 2 měsíci +17

    ይችኛዉ ካለባበሷ እስከ ወሬዋ ሲያስጠላ إحترام ይኑርሽ !
    ሀዩ አለባበስ ፀባይ ማሻአላህ 🌺

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 2 měsíci +96

    ወላሂ ሀያት ትግስተኛ ናት ማሻአላህ እኔ ብሆን በተቀመጠችበት ነበር በጥፊ እምልሳት ወላሂ

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 Před 2 měsíci +106

    ሀዩ ኢዳኔ ማነዉ ሚወድት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 2 měsíci +29

    ሙቤ ስገባ በአላህ ሠላምታ ጀምር ቀይ ለባሿ ደግሞ የለበሽው ጉርድ ለሙስሊም አይሆንም አለባበስሽን አስተካክሊ እንደ ሀያት የሀያት አለባበሷ ጥሩ ነው ደግሞ በአባያና ጅልባብ እጠብቃለን አላህያግራልሽ ለሁሉም ሙስሲም እህቶቸ በሙሉ

    • @SudiyaMusbeha8468
      @SudiyaMusbeha8468 Před 2 měsíci

      አይሰመም

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun Před 2 měsíci

      ጅልባብ 😂😂ሳውዲ ግቡ

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 2 měsíci

      @@BuzayehuKassahun አችን ማን ጠራሽ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 5 dny

      ​@BuzayehuKassahun ግርምያለኝበናተስሀይማኖትመቸይክአለባበስይፈገዳልተውግን😢😢😢😢

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x Před 2 měsíci +7

    በዚህ ልክ ብራክ አይደረግም ልጅቶ በጣምነው እምታስጠላው ብራክ ቢሆንም እደዚህ አይሠደብም ሀያት ትግስቶ ማሻአላህ እኔ ብሆን አድጊዜ ሠድባኝ ሁለተኛ አላስደግምስትም እነጫት ነበር

  • @user-lp8ru6ie2j
    @user-lp8ru6ie2j Před 2 měsíci +218

    ሙቤ ስገባ አሠለሙ አለይኩም ይባል የሚትሉ

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Před 2 měsíci

      አይሰማም

    • @YlmLm-sx5io
      @YlmLm-sx5io Před 2 měsíci +2

      ተዋህዶ ሁኖአል

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v Před 2 měsíci +3

      እኔማ ማየቴንም አቁሜነበር ወላሂ ገናዛሬ ገባሁ ነግረውት አይሠማም ወላሂ

    • @user-yx5zn9qe6r
      @user-yx5zn9qe6r Před 2 měsíci +1

      ነግረውት አይሠማም ማሞ ነው😅😅

    • @user-bp2zn7sg8q
      @user-bp2zn7sg8q Před 2 měsíci +1

      👍👍👍

  • @kayrakamal1596
    @kayrakamal1596 Před 2 měsíci +109

    ወለሂ ሀዪኑ በጠም ነዉ ያምወደት አተስክፉቡኝ ሙቤ ዋ 😢😢😢

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před 2 měsíci +23

    መዝሙር ድምጸ ሰማዮት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገና እንዘምራለን ፪🤲🤲🤲

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Před 2 měsíci +10

    ሀያት የስኒዉን ብና ብደፊባት የምትሉ ማለት ለፍራክ እንኳን ቢሆን በዛ ያችስ ከፋ የዉነት መሰለኝ 😢😢 ተሀይሚ ትጣ የምትሉ ሀይሚዬ አስለቅሽልኝ ልጆን😢😢

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i Před 2 měsíci +210

    የሙቤ አድናቂዎች በላይክ❤❤

  • @Hdjdjj-lr1kh
    @Hdjdjj-lr1kh Před 2 měsíci +87

    ሀዩ አለባበሷ ይመቻኛል የሙቢቆጆ👍👍👍👍🤗🤗🤗🥰🥰🥰

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 Před 2 měsíci +14

    መሻላይ ሀዩን ኣላመድናቅ ኣይቻልም ወሏሂ ጫወናት 👌👌👌ሙቢ ኢንዳታልፍህ ኒካ ኣስራህ ኣግባት ምርጥ ጫዋ ልጅናት ኢስቲ ባሀላል መንጋድ ያግባት ሚቲሉ ላይክ 👍👍👍👍👍ግጩኝ ኣምሮኛል

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 měsíci +6

    ሀዩትለያለሺ የሚገርም ትግስት ነው ያለሺ ❤ እኔ ብሆን አይኗን ነበር የማጠፋት እዲህ ሰድባኝ ትግስት የሚባል ነገር አይኖረኝም ፕራክ ብላችሁ የሰው ክብር የሚነካ ነገር አትናገሩ እዲህ ስትሰድቢያ የያዘችውን ስልግ ብትወረውርብሺ የሚፈጠረውን አደጋ አስበሺዋል

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 2 měsíci +95

    ሙቤ በጌታ እንዴት እንደምወድህ የምር መልካምነትህ ይነበባል ትልቅ ቦታ ያድርስህ የጓደኝነት የመልካምነት ጥግ ነው ያየውብህ ወንድሜ ሀዩዬ እወድሻለሁ ❤❤❤🙏🙏

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Před 2 měsíci +1

      ሙቢ እኮ የዋህ ነው ከራሡ ደሥታ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሠው 100k ላይክ ሸር አድርጉለት እድገባ 😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ​@@GkHc-zq7wkዙዙደምሪኝውደ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @user-rk9te1kx7o
      @user-rk9te1kx7o Před 2 měsíci

      ምላሠኛነሸ ግን

    • @user-rk9te1kx7o
      @user-rk9te1kx7o Před 2 měsíci

      ሀዩ ጨዋናት

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 2 měsíci +48

    ከአላህ በታች አብርሽዬን እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብህ ያድልህ እያልኩ ሙቤ ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየሁክ❤❤❤❤

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd Před 2 měsíci +6

    አረወይኔ ልጅቷ የሆነ እልህ ናሮባት የምትወጣባት ነው የምትመስለው የስድብ ትምህርት ቤት ነው የተማርሽው ? ሀዩ የኔ ቆጆ ስረአትሽ ደስ ይላል አላ ይጨምርልሽ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 měsíci +5

    ታው ሙቤ ሀዩን አታስከፋብን ❤❤ ልጅቷ ግን የምጥላቸው ቃላቶች ይከብዳሉ. የእውነት ነው ያስመስለችው ጉዞ ወደ መቶ ሺ ቤተስብ

  • @SaleemaSL
    @SaleemaSL Před 2 měsíci +42

    መጀመራ አለባበስሽ ሲቀጥል ልጅትዋ በጣም ክብር ያላት ልጅ ናት ሀዩ ትግስትሽ ወድጄዋለሁ

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Před 2 měsíci +70

    ሀዪን አታስከፉ በጣም ነው የምወዳት

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 5 dny

      ​@@Alhamedulilah651😢😢😢❤❤❤እኔብሆንበንደትነበርጥረሷንነበረየማራግፈው

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤ሀዮ ፀባዪ ሠናይ የምር አንድም መጥፎ ቃል ከአንደበቷ ሳይወጣ የኔ ቆንጆ
    ይችኛዋ ግን የምትጥለውን ቃል አትመርጥም ጊጥ ምናምን ስታስጠይ ቃላት የማትመርጨ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 2 měsíci +1

    ሀዩ ከአለባበሷ ጀምሮ ሥነሥራዓት አላት ደግሞ ትግሥቷ ይለያል ምርጥ ሴት ነሽ እውነት 🥰🥰🥰🥰

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před 2 měsíci +74

    ዉ ዘሬ ምነዉ አልፎልኘል ወለ ከብርሸቤት 1ነኝ ከሙቢ ቤት1 😂😂😂ተደልኩ 😂😂ሙቢ የምቶዱ ለይክ 👍💖👍

  • @samira-hb7dx
    @samira-hb7dx Před 2 měsíci +106

    ሙቢ በአላህ ስም ጃምር የምትሉ😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ደምሪኝውደ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      👍✅✅

    • @user-mc7tv2ds8c
      @user-mc7tv2ds8c Před 2 měsíci +2

      ቁርአን ሊቀራ መሠለሽደ ለመጃጃል የአሏህ ስም ለምን አስፈለገ

    • @Khadija-iz8vl
      @Khadija-iz8vl Před 2 měsíci

      ከ ካፊር እየሆነ እዴት ምላሱ ይልመድ
      በአላ ይደብራል
      አላህ ሂዳያይስጠዉ

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi Před 2 měsíci

      አላህ ሂደያይ ስጠዉ💧💧

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Před 2 měsíci +4

    የልጅቷ ስድብ ግን ሲያስጠላ ውይይ ሀዩ ግን ትግስቷ እና ስርአቷ ይለያል❤

  • @HadraRade
    @HadraRade Před 2 měsíci +1

    ወይኔ ሀዩ ማሻአላህ ትግስትሽ ያቺ ክፍት አፍ አቺ የምር አስመሰለችዉ ሴት ልጅ አደለሽ ክብርሽን ጠቢቂ ሀዩን አታስከፋት

  • @amaamm6571
    @amaamm6571 Před 2 měsíci +77

    ለሚንድነዉ አሰለሙአይኩሙ ቢለ አጀሚሪም ሁሌ ሰለም ሰለም ትለላህ ሙስሊም አደለሀም ወይ😊😊😊😊

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 2 měsíci +171

    ሙቤ ለሀዩ ያፍቅር ጥያቄ ያቃርብለት 😢ያምትሉ ለይክ 😂😂ደስ ያምትል ልጅ ነች
    ኒካ እሰሩ 😢🎉❤😊

    • @user-jz3rx5il7s
      @user-jz3rx5il7s Před 2 měsíci +6

      እረ አታስጠሉኝ በፈጣሪ ስም ብሩኬን ለሀይሚ አቅረብላት ትላላችሁ ስታስጡል🙄🙄🙄🙄

    • @ethiopiaethiopia4533
      @ethiopiaethiopia4533 Před 2 měsíci

      ​@@user-jz3rx5il7s😂😂😂😂😂😂😂😂,እነሡ,አስበዉበት,ይላኩ,አሁንስበዛ,እረሠቸዉ,ከፈለጋቸዉ,ይጠይቁ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 2 měsíci

      እፈሩእስኪ😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ​@@user-jz3rx5il7sደምሪኝ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      👍👍👍👍✅

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Před 2 měsíci +2

    ሀዩ ትግስተኝ ናት የምር❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ

  • @user-kt4lk6rh9h
    @user-kt4lk6rh9h Před 2 měsíci +2

    ሀዩ ያኔ ዉድ💋😘🦋

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u Před 2 měsíci +24

    አረ ሙቤ አዩቲን አታሥከፋት ደሞ በጣምነው ደስ ምትለኝ እና እደሆና ሁልነገራ በተለይ አለባበሷ ሲያምር ወለሂ ማሻአለህ እደግዜው ልጃገረድ አይደለችም ደሞ ስነሥራት ያለት ልጅ ሙቢ ዋላ ዋላ አትበል ወላሂ ልጁታን ከወደድካት ተጣመሩ ዲካ እሰሩ ❤

  • @ZemzemMohammad-xb2uc
    @ZemzemMohammad-xb2uc Před 2 měsíci +39

    የሀዬ አለባበስ ደስ ሢል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 měsíci +2

    በስማም አዩዬ በጣም ጀግና እና ትህግስተኛ ናት እውነት አቤት ግን ስድብ በጣም ይቀፋል 😂ሙቢ ተራህን ጠብቅ 😅

  • @በቃ
    @በቃ Před 2 měsíci +2

    መቼም ኮሜት ታነባለህ ስገባ ሰላምታህ የሙስሊም ይሁን እሽ አሠላሙ አለይኩም በል ሙባረክ ኸይር ስራ ኢንደረቢክ ካሁን ቡሃላ ሰላምታን በትክክል በል

  • @user-sd1wt1pw9p
    @user-sd1wt1pw9p Před 2 měsíci +53

    ግን ለምድነው ሀጅ ነብይ ሴት ወድ ጋር ሰላም የምትባባሉት የምትጠጋጉት

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před 2 měsíci +5

      እኔ ክረስቲያን. ነኝ. ግን ሙቢ ሲጀመረ አሰላም አሊኩም ብለህ ጀምረ. ቢባልም አይልም

    • @በቃ
      @በቃ Před 2 měsíci

      ​@@soomebaby83ትክክል እቢ ብሎ ቀርቷል

  • @Kimem12
    @Kimem12 Před 2 měsíci +33

    የ ሙባ አድናቅወች የታላችሁ❤❤❤

  • @GgGg-yd3cc
    @GgGg-yd3cc Před 3 hodinami

    አላህ ለናት ሲል ትልቅ ቦታ ያዲርስ ያረብ

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Před 2 měsíci +4

    ሀዩ የኔ ደርባባ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እወድሻለሁ ❤

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci +28

    ሀዩን የምትወዱ የኔ ቅመም❤

  • @mameali5612
    @mameali5612 Před 2 měsíci +11

    ሀያት ታጋሽ ነች ማሻአላህ ልጅቷ በጣም ማቃጠል ትችላለች

  • @ggi.youtube
    @ggi.youtube Před 2 měsíci +2

    እደሀያት ያለቺዉን ሠዉያብዛልን 🙏🙏እኔብሆን ገናአድቃል ሥትናገርሀሉነገሬነዉ የሚቀያየረዉ ወላሂ በቅጭላቷነበር የምደፋት ቃላቷ ሢያሥጠላ የሆነቺ ግንግሪት😅

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin Před 2 měsíci +1

    ሀያት ትእግስትሽን አደንቅልሻለው አንን ግን ምርጥ ተዋናይ ነሽ ሀዩ በሶብርሽ ቀጥይበት

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Před 2 měsíci +41

    አሠላማለይኩም የማትሉ ሙሥሊም ዩቱበሮች አኡዙቢላ ሀሠናትም ታገኛላችሁኮ❤

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye Před 2 měsíci +5

      አቺም ፕሮፍይልሽ ቀይሪ መጀመሪያ

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 Před 2 měsíci +2

      ክክክክክክክክ ሰዉ የራሱ እያረረባቸዉ የሰዉ ያማስላሉ​@@zeynebaliye

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 2 měsíci

      ​@@zeynebaliyeእኮ😂😂

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 2 měsíci +1

      ​@@zeynebaliyeበረካሑኚአቦ🎉🎉

  • @user-ii8ld8wh3g
    @user-ii8ld8wh3g Před 2 měsíci +21

    ሀዩ አለባበሱ ሲያምር❤

  • @HfFf-us7df
    @HfFf-us7df Před 2 měsíci +2

    አረ ሙቤን 100k እናስገባው❤❤❤❤ ሀዩን ደግሞ አታስከፍብን

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 2 měsíci +1

    ሀዩዬ አለባበስሽ እራሱ የኔ ሴት❤❤❤❤❤ሙቤ ይችን ልጅ እዳታመልጥህ በርታ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 Před 2 měsíci +21

    ሀይሚ ቅዳሜ የቶለደችበት ቀን ነው አታስከፋት❤❤

    • @user-xn5kr9oh1z
      @user-xn5kr9oh1z Před 2 měsíci +2

      አንችም እንደኔ ቀን እየቆጠርሽ ነው😂😂

    • @ziyadah132
      @ziyadah132 Před 2 měsíci

      @@user-xn5kr9oh1z የኔ መሳይ አይጠፋም ነይ እኔ ካንቺ ፍቅር ኢዞኛል የራሴን እንኳን ሳልቆጥር የእሷን እየቆጠርኩኝ ነው

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b Před 2 měsíci +22

    ሙቤ ከሴት ጋር አትላላጥ ሀይማኖታችን የማይ ፈቅደውን

    • @user-tl9zi9kj2q
      @user-tl9zi9kj2q Před 2 měsíci +1

      መቤ ጃኬትህን በጣምነውየምወድልህ

    • @user-zj8dp2dh1i
      @user-zj8dp2dh1i Před měsícem

      ያችስከፋ​@@user-tl9zi9kj2q

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Před 2 měsíci +4

    ሙቢዬ ሀዩን አታሰከፋት የምር አሳዘነችኝ የኔ ምሰኪን😢

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ ሀያት አህላቅ ትግስቶ ወይ ደስ ሲል ይች ምናምንቴ አፍናን ድጋሚ እንዳትመጣብን ስታስጠላ ንግግሮ በጣም ነው ሚደብረው እጭጭ አለባበስሽን አስተካክይ ይልቅ
    የኔ እናት ሀያት ክፉ አልወጣትም እኮ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Před 2 měsíci +35

    ሀዬን እማ አታሥከፍብኝኝ😢😢😢 በጣም ነው እምወዳትትት❤❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 2 měsíci +23

    ኧረ ቢሥሚላ የፕራንክም ልክ አለው በጣም ሥድብ አበዛች ሀያት ግን በጣም ሦብር ያላት ልጂ ነች

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci

      ደምሪኝውደ❤❤

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 Před 2 měsíci

      ወላሒእኔብሖንአላሕምሰክሬነውአንገቷንነበርየምይዛትኡኡኡኡሰድብየበዛበትፐራንክ

  • @user-xh7xp4pd3w
    @user-xh7xp4pd3w Před 2 měsíci +3

    ሀዩቲ አለባበሷ ሲያምር ማሻአሏህ

  • @Mehuba-hc6fm
    @Mehuba-hc6fm Před 2 měsíci +1

    የኔማር ሀዩየ አለባበስሽን ስወድልሽ❤❤❤🦋🦋❤ሙቢ ሀዩን አታስከፋብን😌😊

  • @emebet7575
    @emebet7575 Před 2 měsíci +20

    ሙቤ ሃዩን አታስከፋብን የኔ ዉድ ❤

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Před 2 měsíci +36

    ከፍቅርቤት የመጣ ማነው😂😂😂😂

  • @salesale2542
    @salesale2542 Před 2 měsíci +1

    ወንድሜሙስሊምመሆናችሁንእረሳችሁንደእህቴሂጃብሺንአስተካክይ
    በጣምትገርማላችሁ
    ሁለተኛከአጂነቢይሴቶችጋርባትጨባበጥጥሩነዉእህቶቼምእንደዛዉ
    ድናችንበሚያዘንመልኩእንኑር
    ኢሻአላህ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 2 měsíci +1

    ሙቤ ምንም ኘራንክ ቢሆን እንዴዚክ አይደረግምደግሞ ልጅቷ ምላሷ ቲሽ ሀዩቲዬ የኔ ልዩ ትግስትሽ ማሻ አሏህ ሁለተኛ እንደዚክ አታስከፋት ሀዩነቴ አብሽሪልኝ አይክፋሽ ውዷ🎉🎉🎉🎉

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 Před 2 měsíci +18

    ዋዉ ትእግስቷ😢 ሁዩ የ❤👈

  • @user-jq4lf5mh7n
    @user-jq4lf5mh7n Před 2 měsíci +80

    ሀዩት ፀበይ ሰናይ ሙብንም ልጅቷንም ተበቀይልን ምትሉ👍👍

  • @user-pt3ii6nh2d
    @user-pt3ii6nh2d Před 2 měsíci +3

    አቤት የስድብ መት ልጅቷ ስተስጣላ እጭ ሀዩ አይዞሺ እሺ😢😢😢

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 2 měsíci +1

    ሙባችን ጉዞ ወዴ መቶ ኬኬኬኬ ይልካል የኛ መልካም ሰው
    አሏህ መልካሟን የትዳር አጋር ይወፍቅክ

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix Před 2 měsíci +14

    የኔቆጆሀዩቲ አለባበሷ ቅመምናትኮ❤❤❤ አችኛዋደሞ ትሳደቢያለሺሳ 🙄

  • @user-it8cz8sv3v
    @user-it8cz8sv3v Před 2 měsíci +23

    100 እናስገባዉ ያጀመአ

  • @user-mk4re1gv5w
    @user-mk4re1gv5w Před měsícem

    የኔ ቆንጆ ስታምር ያዛት ጠበቅ አድርገክ 💕

  • @user-ln3bp7ls6r
    @user-ln3bp7ls6r Před 2 měsíci +1

    ሀዩ ❤ግን ከአለባበስ ይሁን አነጋገር ያላት ስርዓት❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 2 měsíci +7

    ሀዩ ጎበዝ አስታወይ ታገሽ ናች ማሻ አለህ. አፍናን ዶሞ እንዲህ አይባልም እናም አለበበስሽን አስተከክይ ከታች ያለው

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před 2 měsíci +12

    ሀዬነቴ የኔእህትት የኔዉብ አለባበሥሺን ስወዲልሺ 💎🌹😢

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 2 měsíci +1

    ሀዩን አታስከፋት ሙቢ😢ሀዩዬ የኔ ጀግና ታጋሽ ነሽ አለባበስሽን ስወድልሽ ይችኛዋ ደሞ አለባበስሽን አሳምሪ

  • @RUta1660leyuh
    @RUta1660leyuh Před 2 měsíci +1

    ሀዩ መሸ አለሀ ብዬለው ለአለበበስሽ ቀለተ የጥርኛለ🎉🎉🎉🎉

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf Před 2 měsíci +34

    እቺማ ፈረዝ የት መጣች ቂጥዋ ወጣጥራ ሀዩ ባለባበስዋም በሁሉም ነገርዋ ውብ ናት

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc Před 2 měsíci +11

    ሙቤ ሀዩን የወዳታል👍👍👍

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m Před 2 měsíci +1

    አኡዙብላህ ሙቢዬ የልጅቱ አላባባስ አስጠለኘ ሀዩት አይዞሽ😢❤ .በልጅቱ ንግግር ሲቅቅነው ያልኩት.የሆሳና ልጅነኝ.

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd Před 2 měsíci +1

    ሀዩ የኔቆጆ አለባበስሽ ትግስትሽ ❤❤❤❤በጣምነው የምወድሽ ሙቢ ደሞ ከየት አጣሀት የሆነች በጥራቃ ስታስጠላ

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 2 měsíci +11

    ሀዩ እንዳታመልጥህ ሙቢያችን💕

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 2 měsíci +18

    ሀዩን አታስከፋት ትውድሀለች❤❤

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Před 22 dny

    ሙስሊም ቤታቹ በጣም ደስ ይለል❤❤🎉🎉

  • @RehimaLegbo
    @RehimaLegbo Před měsícem +1

    ማሻላህ አላባበሰሽ በጣአም ያምራል በዚህ ቀጥይ

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix Před 2 měsíci +56

    ቀይለባሿ ቂሟን ልትወጣነውጂ የመጣችው ፕራክ ልታረግአደለም በጣምነውየምታስጠላው ፕራክላይ ይሄንሁሉ ስድብ እየተሞላቀቀች እረኡኡኡኡኡ ሀዩቲ የኔቆጆ ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 měsíci +1

      ደምሪኝውደ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ✅👍👍👍👍

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 2 měsíci

      እኔ የሢኒው ቡና ደፍቼባት እሔድ ነበር😢ይች ዝርክር😢

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix Před 2 měsíci

      @@Fatma2300-pt2mp 😢

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f Před 2 měsíci

      የምር እኔም እደፋባትነበር ደሜንነው ያፈላችው😢😢😢

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 2 měsíci +9

    ሙቤ ፍቅር ጀማምሮታል

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Před měsícem +1

    ሙቢ ሀዩን አታስከፋት እሸ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Dinblal
    @Dinblal Před 2 měsíci +1

    ሀዩ ምርጥ ልጂ የኔ ቅመም ትግስትሺን ወድጄዋለሁ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምላት❤❤❤❤❤

  • @user-um2ne2vq6h
    @user-um2ne2vq6h Před 2 měsíci +6

    ስዲቡን አበዛሺዉ የምር እኔ በሆን አለቃትም ሀዩ የምር ትግስተኛ ነሺ መሻ አላህ

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Před 2 měsíci +25

    ይችኛይቱን ወይ ታለባበስ ወይ ታነጋገር አልታደለችምምን ትመስላለይ😮ሀዩዬ የኔ ማር❤❤

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Před měsícem +1

    አሏህ አውጥቶሻል እኔ ብሆን ይሄን የዘረጋችን ምላስ ሳልቆርጥላት አልተዋትም ነበር ጥሩ ሰው ነሽ ሆውውውው በስም ፍራክ የልቡን እየተናገረ ሰው ፍራክ ነው ሆውውውው

    • @Mekya-kj7km
      @Mekya-kj7km Před měsícem

      የፍራኳ ነገር😂😂😂😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 2 měsíci +1

    ፕራንክ ቢሆንም ግን ልጅቷ አነጋገሯ በጣም ያሰጠላል አረ ይደብራል ስድቡ በተለይ በጌታ ስም አዩዬ አይዞሽ ትግሰትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የዉነት እኔ በራሴ እንደዚህ አይነት ትግሰት የለኝም ጀግና ነሽ ❤❤❤🤙🤙🤙