Ethiopia:ተወዳጁ የጎንደር ምርጥ አዝማሪ ትዝታ በማሲንቆ ጨዋታ Ethiopian new best traditional azmari masinko music tizta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 89

  • @tesfawmekonnen612
    @tesfawmekonnen612 Před 2 lety +9

    ቱባ የአገራችን መሣጭ ስለሆነ ተባረክ

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab Před 3 lety +15

    Awesome👌👌👌thanks for sharing

  • @abyssiniamedia3956
    @abyssiniamedia3956 Před 2 lety +7

    ምርጥ ስራ ደስ ይላል

  • @andualemmogne8762
    @andualemmogne8762 Před 3 lety +10

    ታላቅስጦታ ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    የት አግኝቼ እግባርህ ላይ በለጠፍኩብህ

  • @fikremaryammama9859
    @fikremaryammama9859 Před 3 lety +13

    #Legend yk soye midenkegn abet sitotawu ✌✌✌✌

  • @emayeeshgiet
    @emayeeshgiet Před 3 lety +9

    እምየ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 Před 2 lety +3

    የአሬን ትዝታ ያስተውስኛል ስደት የታባቱ አገሬ ናፈቀኝ ወገኔ ናፈቀኝ ቻለው ሆዴ

  • @meseretwubie9180
    @meseretwubie9180 Před 3 lety +11

    በጣም ደስ የሚል አዝማሪ

  • @mahletw1994
    @mahletw1994 Před 3 měsíci +1

    I listen to this Azmary probably more than 50 times! Every time you said Eshetie, it’s my father!!! Too many ትዝታ
    ትዝታ
    ትዝታ።

  • @tewedrostiku7220
    @tewedrostiku7220 Před 3 lety +12

    Nice musics

  • @zainabhashim9745
    @zainabhashim9745 Před 2 lety +3

    በጣም ድሥ ይላል ወንድሜ

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 Před 3 lety +14

    እጅግ በጣም ሐሪፍ ትዝታየን ቀሠቀሠው
    አይ አገሬ እ ____ ቢኖራት እ........ቢኖራት ኢትዮጵያን የሚመስል አገር የለም እኮ

  • @eshetiemalede6539
    @eshetiemalede6539 Před 7 měsíci +1

    እጅግ ደስ የሚል አዝማሪ ስሙ ማወቅ እፈልግ አለሁ

  • @germaw7058
    @germaw7058 Před 3 lety +14

    በጣም ደስ ሚል አዝማሪ ነዉ ሚዝናና

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 Před 3 lety +16

    በእዉነት ልብ መሳጭ የአዝማሪ ሙዚቃ ነው የ አገሬ ትዝታ ሳበኝ በጣም ያምራል

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 3 měsíci +1

    ወይኔባገኘሁህ በሸለምኩህ አማራዬ

  • @Daniel_Bistegn_Reda
    @Daniel_Bistegn_Reda Před 3 lety +25

    ግሩም ድምፅ እጅግ እሚያምር አዝማሪ
    "አዝማሪ" ውስጤ ነው እስኪ የእዚህን አዝማሪ ሙሉ ዘፈን ዘጭ አድርጉልን !!!
    በተለይ ህመም ላለበት በቀን አንድ ጊዜ የአዝማሪ መዝናኛ ቢያዳምጥ ከበሽታው ይፈወሳል ❤️❤️❤️

  • @user-ty6xl5df6e
    @user-ty6xl5df6e Před 3 lety +15

    Verygood

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 lety +2

    Don't WORY Be Happy Etheiopian People. እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አጥንት እና ደም አትጠራጠር ወገኔ ያለመስእዋትነት ድል አይገኝም ወገኔ አይዞሕ አይዞሽ አይዞን እናሸንፋለን።

  • @user-vz8qm5do9l
    @user-vz8qm5do9l Před 3 lety +8

    💯👍

  • @user-js4ze6ft6r
    @user-js4ze6ft6r Před 3 lety +12

    ዱሮም ህፃን እያለሁ እወዲሀለው ስትመጣ በኛ ሰፈር ደግሞ ቤተሰቤተን ነው የምታነሳልኝ 😘😘😘😍😍

    • @user-js4ze6ft6r
      @user-js4ze6ft6r Před 2 lety

      @@amhaadmasie7475 እኔም እርስቸዋለው ወደ ቤተሰብ ስደውል ጠይቄ እነግርሀለው

    • @-ethiopianmusic7407
      @-ethiopianmusic7407 Před 2 lety

      @@user-js4ze6ft6r ጠይቀሽ ንገሪኝ በእናትሽ

    • @user-js4ze6ft6r
      @user-js4ze6ft6r Před 2 lety +1

      @@-ethiopianmusic7407 ነገርኩህ እኮ ስሙ የሚባለው ሳለ አምላክ ነው ደቡብ ጎንደር ትውልዲ ቦታው እብናት

  • @wakukejela7283
    @wakukejela7283 Před 2 lety +5

    miwoded azmari

  • @GashawBulad23
    @GashawBulad23 Před měsícem

    ተንሰፈሰፍኩልህ!!!!
    ዘመንህን ነያርዝመው

  • @melatali4877
    @melatali4877 Před 3 lety +11

    👌👌👌👍👍👍

  • @asratamare7501
    @asratamare7501 Před 3 lety +13

    miss my beautiful country Ethiopia lezlalem tenure

  • @tewdrosmalkamu7582
    @tewdrosmalkamu7582 Před 2 lety +2

    This is amezing plac

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun5898 Před 3 lety +12

    አምሮን የሚያድስ አዚያዚያም

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před 3 lety +12

    ግዜዉም ሰዉም አየበት አየበት አይደል
    እኔንም ቅድሰቴ ብትለኝ ምናለ አድግጥም😀😀

    • @ethiofirstnewsofficial3468
      @ethiofirstnewsofficial3468  Před 3 lety +2

      ቤተስኪያን አልሄድም አለችኝ ከቤቴ፣ ቅድስት ወሎየዋ ሰላም እመቤቴ።

    • @user-jj3rf8zg9j
      @user-jj3rf8zg9j Před 3 lety +1

      አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያከብረልኝ👏👏👍

  • @alkadirebrahim8437
    @alkadirebrahim8437 Před 3 lety +12

    እንዲህ የሚሞካሸ ው አለምዬ እሸቴ ማነው፡፡ መቼም ወይ አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አለያም ጃንዋራ አጅሬ ይሆናል፡፡

    • @ethiofirstnewsofficial3468
      @ethiofirstnewsofficial3468  Před 3 lety +1

      እውነት ነው

    • @user-js4ze6ft6r
      @user-js4ze6ft6r Před 2 lety

      ደቡብ ጎንደር ነው አባቴ ሰሜን ጎንደር አይደለም የኔን ቤተሰብ ነው የሚያነሳቸው 😑🥰😘❤

    • @-ethiopianmusic7407
      @-ethiopianmusic7407 Před 2 lety +1

      @@user-js4ze6ft6r በፈጠረሽ ይሁንብሽ እሄን አዝማሪ አድራሻውን ስጭኝ ወረታሽን እከፍላለሁ።

  • @AhaduMedia-hs3zi
    @AhaduMedia-hs3zi Před 3 lety +21

    በጣም ልዩ አዝማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @user-ty6xl5df6e
    @user-ty6xl5df6e Před 3 lety +13

    Fatuma

  • @menenmekonnen6063
    @menenmekonnen6063 Před 3 lety +12

    💕💕💕it

  • @Yetanafert1221
    @Yetanafert1221 Před 3 lety +12

    Yeazimariwechin sim bitinegirun enaserachew neber

  • @shewatefera2344
    @shewatefera2344 Před 2 lety +1

    very good

  • @user-gk4fi1pp8s
    @user-gk4fi1pp8s Před 2 lety +3

    ድምፅ ይብቃ ይከተት አብ ይመችህ ሽልሙልኝ በናታችሁ

  • @JamelaDoha
    @JamelaDoha Před měsícem

    ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤

  • @154messi
    @154messi Před 3 lety +12

    በጣም ውብ ድምጽ ያለው አዝማሪ ነው። ካሁን በፊት. ብዙ ዘፈኖቹን ሰምቸለታለሁ.

  • @hermontekle8839
    @hermontekle8839 Před 3 lety +12

    Etehopia yamemsele. Hgeree. Yalme. Ayzheee

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před 2 lety +2

    ❤❤👍👍👍👍

  • @tilakm4929
    @tilakm4929 Před 3 lety +10

    ድምፀ መረዋ ማለት እሄ ነው ሚገርም አዝማሪ

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c Před 2 měsíci

    Betam tizeta yemiyameta dil Le Amara hizb hizbu new nigus gilseb aydelem

  • @DestawYeshambel
    @DestawYeshambel Před měsícem

    አቡይመችህ

  • @fikremaryammama9859
    @fikremaryammama9859 Před 3 lety +10

    Lelagnawun sirawun lakuln plz👆

  • @sulaimanhasan2413
    @sulaimanhasan2413 Před 3 lety +6

    እዛታው ኮቲነው

    • @mariyammariyam4555
      @mariyammariyam4555 Před 2 lety

      እዛታው,ወይስ,አዛታ,,በዛታው,ተለዝ,ኮሚት,ጻፈሽ😁😁😁😁

    • @sulaimanhasan2413
      @sulaimanhasan2413 Před 2 lety

      @@mariyammariyam4555 አወ አዛታውን አዋውት

    • @mariyammariyam4555
      @mariyammariyam4555 Před 2 lety

      ኮሚት, ማበብ,ደስ,ይለኛል,እና,,ኮሚቱን,ሳነብ,ገረመኝ😁😁😁

  • @melekteshiferaw709
    @melekteshiferaw709 Před 2 lety

    Wegenoche asilekesachugn betammm nw miwedachu enatalem gondar hager nafekegn

  • @bilewgoshu4766
    @bilewgoshu4766 Před 3 lety +11

    እጅግ የሚያምር ቅላፄ የለው ድምፅ

  • @fikeraddis5211
    @fikeraddis5211 Před 2 lety +6

    0p0

  • @hhpp1525
    @hhpp1525 Před 2 lety

    💚👍🌷

  • @user-ym8un4lf7n
    @user-ym8un4lf7n Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል አዝማሪ