40,000,000 የሚያወጣ የቤታቸውን ካርታ ለመቄዶንያ አስረከቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2024
  • ይሔን ቻናል #Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ድምጽ ዘወትር የሚሰሙበት ቻናል ነው።
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏አዛሔል ሚዲያ 0929957336
  • Zábava

Komentáře • 12

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት🤲💒🇲🇱 ለሰጪዎችም እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን በመንግስቱ ያኑርልን ለዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያድልልን ኑርልን ያንተ ከማንም አይመጣጠንም በእውነት 🙏🙏🙏❤🥰

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před měsícem +1

    አግዚአብሔር lesech አብዝቶ ይስጥልን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @gebeyehunigussie9978
    @gebeyehunigussie9978 Před měsícem +2

    እግዚሐብሄር ይመስገን እንደዚህ አይነት የተባረኩ ሰዎችን ያብዛልን። በተለይ ደግሞ ወንድማችን ዶ/ር ቢኒያም እግዚሐብሄር የመረጠህ እረዳት ለሌላቸው ሰዎች ተመርጠህ ሌሎችም በረከቱን እንዲያገኙ ስለምታደርግ እግዚሐብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛል።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před měsícem +1

    EGZEABEHEIR yemesgan FERARY abzito yestachaw❤❤❤❤

  • @abebeyitbarek44
    @abebeyitbarek44 Před měsícem +1

    መልካም አአርአያነት ያለው ትክክለኛ የክርስትና መንገድ ነው ልዑል እግዚአብሔር እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ቤታቺሁን በበረክት ይሙላው ልጆቻቺሁን ይባርክላቺሁ: ሁላቺንም የመልካም አርዓያቺሁ ተከታዮቺ ያድርገን::

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před měsícem

    እግዚአብሔር ለሰጡት ሁሉ በሰፊዉ አጁ ይስጣችሁ።ወንድማችን ቢኒያም እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Před měsícem

    መቼም ምን ያሕል ደስታ እንደተሰማኝ መግለፅ ነው ያቃተኝ።ጋሽ ሰለሞን ምን እንደምልሕ ቃላት ነው ያጣሁት። ለማንኛውም ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብሕ ጭምር ጤና እና ዕድሜ ይስጥሕ። ዕድሜ ልክሕን በደስታ ፈጣሪ ያኑርሕ ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Před měsícem

    ይህን መልካም ነገር አይተን በሰው በላው በመንግስት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች፣ በብዙ ሚሊዬን ለተራቡ በተመሳሳይ እርዳታ ይደረግ። የተወረሰ ማለት የራስ ነው። ለራስ አይደለም የሚለው ስህተት ነው። የእኔ ሃብት የልጆቼ ነው። ይህ በንግግሩ ይስተካከል። እሳቸው የሰጡት የራሳቸውን እንጁ ፣ የራሳቸው ያልሆነውን አይደለም። ወንድማችንን እጅግ ዝቅ ብዬ አከብረዋለሁ፣ ትልቅ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነም አውቃለሁ። በትልቅ ቦታ ስንሆን ንግግራችን፣ አስተሳሰባችን፣ ኑሯችን፣ እንቅስቃሴያችን ሁሉም ነገራችን በጥበብና በማስተዋል መሆን አለበት። አነጋገር አንዱ በፈጣሪ የምንለካበት ነው። ይህን ስል እኔ ከሁሉም የሰው ልጅ ያነስሁ እጅግ ሃጥያተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ሁላችንም ለመንግስቱ ያብቃን። አሜን።

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před měsícem +2

    ለሰጠ ይሰጠዋል ሌላም ይሰጥሃል እና እኛም ያንተን አርአያ እንከተላለን

  • @user-yt8yf1xo8d
    @user-yt8yf1xo8d Před měsícem

    እግዘብሄር ይስጣችው