የእድሜዬን ቀናት Pastor Endale Woldegiorgis (Live Worship)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2021
  • የእድሜዬን ቀናት Pastor Endale Woldegiorgis (Live Worship)
    Subscribe to our channel to get the latest Songs
    Click here to Subscribe: czcams.com/channels/94B.html...
    Telegram t.me/MIKASPICTURES
    Facebook / mikaspictures
    #Mikaspictures #Ethiopia #Eritrea
    Mikas Pictures presents
    Director Mikias Kassahun(mikas)
    #Mikaspictures
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © Mikas Pictures

Komentáře • 179

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 3 lety +35

    እንድኖር በማይፈልጉ ፊት
    በጤና እንድገኝ በህይወት
    የመሸው ለሊት እየነጋ
    ሁልጊዜ አንተ ነህ ከኔ ጋ
    የእድሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ
    ደጉ ጌታዬ ከፍ በልልኝ

  • @Canada404
    @Canada404 Před 3 lety +20

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን እንዳለ ባንተ ውስጥ ሁሌም ክርስቶስን ስለምናይ ደስታየ ሙሉ ነው በርታልን

  • @user-bf4mg8nd6p
    @user-bf4mg8nd6p Před 3 lety +6

    አባቴ አምላኬ ጌታዬ መደኒቴ አርማዬ ክብሬ ማረጌ ደንግባቴ አረረረረ ውውውውውውው እወድሀለው እየሱስስስ ♥♥♥

  • @matyascheru8686
    @matyascheru8686 Před 3 lety +2

    አንዳንዴ እንድዬ መዝሙሮችህን ስሰማ የኔ ይመሥለኛል በቃ የኔፍሴንጬኸት ይገልጥልኛል አንዴ ተባርከሀል ለበረከት ነህ ይጨምርልህ

  • @I_am_the_sign_of_mercy_of_God.

    ዋይታዬን በብዙ እልልታ❣️❤❣️❤ተባረክ ምን እላለሁ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 3 lety +17

    ጌታለዘላለም ስሙ ይወደስ ውውውው ጌታን ከማምለክ የሚያስደስት ምን ነገር አለ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 3 lety +8

    እንዱ ሁሌም መዝሙሮችህ መንፈስን የሚነኩ ምድር ላይ የሚቀሩ አይደሉም ጌታ ያክብርህ

  • @fikirutemesgengeleta2944
    @fikirutemesgengeleta2944 Před 3 lety +24

    Spiritual maturity, growth in grace! uuuuuufffffffffff May God protect you from any kind of evil!!!

  • @gospelsingerredietasrat4003

    Zemenke yebarek

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před měsícem

    የእድሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ .....SENE 12, TEWAT 5:59

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 Před 3 lety +3

    ማስመሰል የማታውቅ ስጦታችን ነህ!! I love u

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o Před 3 lety +7

    የኔ ሰላሜ የሱሴ ጌታዬ ተባረክ

  • @Dr.TekalignTesfaye
    @Dr.TekalignTesfaye Před 3 lety +8

    ፀጋ የበዛልህ ነህ !!!...ጌታ ረድቶሀል .. ከምድር ወጥቼ ከፍ ወዳለው ከፍ እንድል ረድተኸኛል ወንድሜ !...አሁንም ፀጋ ይብዛልህ

  • @mulukenhaile
    @mulukenhaile Před 3 lety +8

    zim bileh zemir beka !!! ante lenebs yemiders melikit yaleh sew neh!!!!!! ohhhhhhhhhhh heaven on Earth!!!!

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před 3 lety +8

    አባቴ አንተ ትለያላህ🙏

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 3 lety +18

    ዋይታዬን በብዙ እልልታ
    ለቅሶዬን በሳቅና ደስታ
    ለውጠህልኝ ዛሬ ቆሜያለሁ
    እያዜምኩልህ አመልክሀለሁ/2
    ጌታ ሆይ እንዳንተ ያለ የለም/4
    ትሉ የማይሞተው እሳቱ የማይጠፋው
    ነበር የምኖረው ወደ ዚያ ስገፋ
    ባትገባልኝ ጣልቃ ባደርስልኝ ፈጥነህ
    ከሲኦል ሰንሰለት ባታስጥለኝ ደርሰህ
    ዘላለም ነበር ስቃዬ
    የማያቋርጥ ዋይታዬ
    ታደከኝ ደርሰህ ከጥፋት
    ትባርክህ ነፍሴ ያዳንካት

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před rokem +1

    ELELE ELELE ELELE on Hamle 12, 2015 mata 1:30 lay I RECEIVED THE OFFER FROM HEIFER INTERNATIONAL AND I WILL WORK THERE SUCCESSFULLY WITH HIGHEST RESPECT BY ALL FOR 5 YEARS IN JESUS'S BLOOD!

  • @tamejesusboy4829
    @tamejesusboy4829 Před 3 lety +6

    Amen ..yehiwot tirgume , tayim ante nehi iyesus...

  • @kechuyegirma3569
    @kechuyegirma3569 Před 3 lety +5

    tebarek enduye

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 Před 3 lety +3

    አሜን !አሜን !አሜን !!!
    ተባረክ ። 🙏🙏🙏

  • @gebremarimbehayilu3003
    @gebremarimbehayilu3003 Před 3 lety +16

    Bless you brothers we need to worship instead of pleading with Lord for our needs I'm praying for commercial ministry to be ended just always give me this and that we must glorified him Amen

    • @gebremarimbehayilu3003
      @gebremarimbehayilu3003 Před 3 lety +2

      Paulos and Silas they didn't worship for the way out of prison, but they worshiped Lord about freedom of the captivity Yung women, the praise Lord for privilege to beaten and arrested like their fathers the prophets, but today's prophet they arrest them self worldly pleasure is dengerous to tied our self who's is gone free us, anyway we must not use our grace as tools for our living to maintain our material life style, for our greedy estate, we will give the answer, the master Lord Jesus is going to Call all individual and ask where is my gift which was I given to you, after that we going to be called faithful or unfaithful our Lord Jesus Christ is coming soon our suffering is going to be ended glory be to our saver the most highly exalted One above all Amen

    • @gebremarimbehayilu3003
      @gebremarimbehayilu3003 Před 3 lety +2

      Pin copied text snippets to stop them expiring after 1 hour

    • @gebremarimbehayilu3003
      @gebremarimbehayilu3003 Před 3 lety +1

      Good

    • @challachalli6431
      @challachalli6431 Před 3 lety

      @@gebremarimbehayilu3003 uj

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Před 3 lety +4

    ምን አይነት ስጦታ ነው፡ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 3 lety +1

    O love pastor Endale..tebarek

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 3 lety +12

    በቀንና ፡ በሌሊት ፡ አንተን ፡ እፈልጋለሁ
    ልቤም ፡ አንተን ፡ አለ
    ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ኢየሱስ ፡ እልሃለሁ
    ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ
    ውዴ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ
    እፎይ ፡ ምልብህ ፡ ውስጤ ፡ ያለውን ፡ ሁሉ ፡ ተንፍሼ
    በፊትህ ፡ ደስታ ፡ ሰላሜን ፡ ከልብስ ፡ ይልቅ ፡ ለብሼ
    ልቤ ፡ ከናፍቆት ፡ አንተን ፡ ከማለት ፡ አይቆጠብም
    ከአንተ ፡ ጋር ፡ መሆን ፡ ሚናፈቅ ፡ እንጂ ፡ አይጠገብም (፪x)
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ
    ውዴ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ
    ነህና ፡ ነህና ፡ የሕይወቴ ፡ ትርጉም ፡ ኢየሱስ
    ነህና ፡ ነህና ፡ የሕይወቴ ፡ ጣዕም ፡ ኢየሱስ (፪x)
    ከገሃነም ፡ ጥርስ ፡ በአንተ ፡ መዳኔ ፡ በዝቶ ፡ ሳያንስ
    በተከበበም ፡ መሃል ፡ ከተማ ፡ ሰላም ፡ ስትሆን
    እረፍቴ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ቅጥሬ ፡ እንዳይናድ ፡ በዓለም ፡ ሁካታ
    አብዝቼ ፡ እላለሁ ፡ አብረኸኝ ፡ ሆነህ ፡ ናፈቅከኝ ፡ ጌታ (፪x)
    ነህና ፡ ነህና ፡ የሕይወቴ ፡ ትርጉም ፡ ኢየሱስ
    ነህና ፡ ነህና ፡ የሕይወቴ ፡ ጣዕም ፡ ኢየሱስ (፪x)
    መሄድ ፡ መሄድ ፡ መሄድ ፡ ወዳንተ ፡ መገኛ
    ለነፍሴ ፡ ነውና ፡ ርሃቧ
    ቀና ፡ አልልም ፡ ሌሊት ፡ አልልም ፡ አብዝቼ ፡ እፈልግሃለሁ
    የሕይወቴ ፡ ትርጉም ፡ የመኖሬ ፡ አላማ ፡ አንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ያለው
    ኦ ፡ አንተን ፡ ጌታ ፡ እፈልግሃለሁ (፪x)
    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ
    ውዴ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አለ
    አጠገቤ ፡ ሆነህ ፡ ትናፍቀኛለህ (፪x)

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +1

    ዘመን መጣልን የ አምልኮ ዘመን እሰይ እልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestsegaye1735
    @mekdestsegaye1735 Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ የጌታ መንፈስ ውስጤን አጥለቀለቀው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety +3

    ሀሌሉያ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ተባረክ ዘማሪ እንዳለ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @pablolifa6574
    @pablolifa6574 Před 3 lety +7

    Amen amen, betam yemiwod ye geta sawu, u are bleesd enduye

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman823 Před 3 lety +8

    እንዴት ደስ ይላል ረጋ ያለ ዝማሬ ወደ መንፈስ የሚወስድ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም እንዳለ

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Před 3 lety +9

    Amen God bless you eduy

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 3 lety +3

    ተባረክ እንዳለዬ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +3

    Amennnn endiye tebarek

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 3 lety +6

    God bliss you amzniage enda 😍

  • @selamwolde2945
    @selamwolde2945 Před 3 lety +2

    ምሳሌዬ ነክ እጅግ በጣም ነው የምወድክ

  • @fekaduberchu757
    @fekaduberchu757 Před 3 lety +2

    ለምድራችን በረከት ነህ!! ጌታ ይባርክህ

  • @MHailu
    @MHailu Před 3 lety +13

    ጌታ ሆይ እንዳንተ ያለ የለም!!!! Hallelujah Glory to you!!! God bless you my brother what a blessing worship.

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 3 lety +8

    ተባረክልኝ እንዱዬ

  • @youtubesisters8412
    @youtubesisters8412 Před 3 lety +14

    I will sing and listen this song 10,000 times

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 2 lety +1

    ዘምሩ ፍሰሱ በመንፈስ እንድሽ እንወድሃለን ተባረክ

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 Před 3 lety +20

    U r a blessing my brother 🙏

  • @ethiopianworshipandenterta2014

    This is what we call true worship much Love Ende

    • @abebeferede4650
      @abebeferede4650 Před 3 lety +1

      ፐሮቴስታነት ማለት ተቃዋሚ ወይም በኌለኛው ዘመን የመጠው 666 ምልክት አድርጎ እግዚ አብ ሔርን የሚቃወም ደግሞም በክርስቶስ የሚያምኑትን ወደ ተቃዊመነት /የፕሮቴስታንት መሆን ነው፡፡ በድፍኑም አውቆ አበድ መልክ አካቸው ትትልቅ እምነት ላይ ያሉትን ሁሉ ደረታቸሀውን በመገልበጥ ዘመናዊ በመምሰል ባደረሣቸው እንደ አውሬ የሚቾሁ የአውሬው 666 ተከታዮች ናቸው፡፡ ለመሆኑ ጋለሞታ አእምሮ ያጡ ሲያብዱ ና ሲጭፈሩ እነኳን ሊነካ ልቤን
      የቅዱስ መላእክ ገብርኤል ዝማሬ የሰማች ድነግል ማሪያምን ለኔም ይሰማኛል ከዘመኔ ዘመን

    • @youtubesisters8412
      @youtubesisters8412 Před 3 lety +1

      Ya you are right

    • @sammybelay1391
      @sammybelay1391 Před 3 lety

      @@abebeferede4650 mtsm geta yrdah wegawlh ynen astsaseb beyesusm mnm allhm lela

    • @abutate7954
      @abutate7954 Před 3 lety

      czcams.com/video/fNxjJi9H2bQ/video.html

    • @abutate7954
      @abutate7954 Před 3 lety

      another true worship

  • @adisuasefa4129
    @adisuasefa4129 Před 3 lety +3

    haaaaaaleeeeeeeeeeellllllluyaaaaaaaaaaaaaa
    worshiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiip

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 3 lety +1

    BeEYESUS ENA BELJOCHU YALE YEFKR MEZMUR ANDEGNA MRT AMLKO YHE NEW.Ufffffffff. TEBAREK YCHEMRLH WENDMACHN...

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 2 lety +2

    አቦ ውዴ ኢየሱስ ነፍሴ ትባርክህ ጌታዬ ከዘለዓለሙ እቶን እሳት አድኔኽኛልና !!! ፓስተር ዘላለምህ ብሩክ ነው 🙏❤🙏 26/04/2014

  • @carraking8669
    @carraking8669 Před 3 lety +3

    Getaa yibarken hulachninim

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 3 lety +1

    Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem ❣️🙋🏽‍♀️

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 3 lety +4

    መኖሬ በማይፈልጉ በጠላቶቼ ፊት ያኖርከኝ ደጉ ጌታየ ክበር

  • @user-gw5mv2os2k
    @user-gw5mv2os2k Před 6 měsíci

    Endye yeanten mazimuri sisama hulemi salami sisamagni wuye adiralawu tabarakiligni

  • @rahelsolomon4035
    @rahelsolomon4035 Před 2 měsíci

    Pastor Endale ዘመንህ ሁሉ በጌታ ፊት ይለቅ:: I'm listening this spiritually enriched song while celebrating my Birthday. Thank you Lord for another year of mercy and love. Great is your faithfulness🙏

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 3 lety +4

    Eduya anteko telyaleh tegawun gata abzut yesteh yena wedeme🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debrezionbeyene8044
    @debrezionbeyene8044 Před 3 lety +3

    ኣምላክ ይባርክ ተባረክ።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před 3 lety +1

    አዳምጨው የማልጠግበው መዝሙር ሰለፀጋህ ተባረክ ጌታ ሆይ

  • @tigistubeyeneofficial3264

    አሜን አሜን🙏🏾

  • @abebedana9535
    @abebedana9535 Před 3 lety +4

    Amen Godi bless you

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 3 lety +3

    Amen Amen 🙏

  • @dinad359
    @dinad359 Před 2 měsíci

    Iyesusi getaye hoyi temesgen ye idimi qenati yechemirikilign❤❤❤😢😢😢 le kibir yihonilign❤❤❤❤Jesus my everything ❤❤❤

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 3 lety +2

    Thank you my Lord Jesus 👏 my saviour my strength Halelujah prairie to Jesus 💞💞💞💞💞💞 Endye you r blessd

  • @teddyabate5647
    @teddyabate5647 Před 3 lety +10

    ትባርክህ ነፍሴ ያዳንካት❤❤❤❤❤

  • @yirguking470
    @yirguking470 Před 3 lety +1

    ሁልጊዜ በጌታ የተወደደ አምልኮ ተባረክ

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 Před 3 lety +2

    ሀሌሉያ ሃሌሉያ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 3 lety +2

    ጌታ ሆይ እንዳንተ ያለ የለም

  • @tsegadot376
    @tsegadot376 Před 3 lety +10

    Jesus you are wonderful!! We seek your presence🙏🙏 God bless you enda, you are real man of God!!

  • @ehitalemkebede361
    @ehitalemkebede361 Před 3 lety +5

    Enduye Tsega bizit yebelele wey sewedik eko

  • @tamratabraham9907
    @tamratabraham9907 Před 3 lety +2

    very nice song i love a lot

  • @wubalemtadesse1473
    @wubalemtadesse1473 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ታባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ታባረክ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Před 3 lety +3

    Goood very singer

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +5

    Bless u Edu 🙏 💓 U are our blessing 🙏 !!Amazing worship!!

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu4580 Před 3 lety +3

    Blessed Endu!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 3 lety +3

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @mehritlovemehritlove5028

    ታበረክልኝ ፓስተር እንድዬዬዬ ዘመንህ ይላምልም

  • @gospelsingermarkosadule2308

    Enduye ewedihalew may God will full you with more grace.ante sitagelegil nefse nat yemtreseresew.geta bembelit menfesina tsega elet elet eyemola ybarikih ante lay yalew menfes hulem be melkam kinat yaskenagnal ymeslegnal geta enenm ligobegnegn nw.yaw mefelegin kaderegebign...

  • @biniamtaffese3076
    @biniamtaffese3076 Před 3 lety +3

    you are a blessing for us . Thank you God

  • @bituu3637
    @bituu3637 Před 3 lety +12

    ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱሱሱሱሱሱ ትናፍቀኛለህ

  • @azmix127
    @azmix127 Před 3 lety +1

    Lord Jesus you are Holy Amen Amen

  • @samueleyasu7360
    @samueleyasu7360 Před 3 lety

    ገታ ዘመንህን ይባርክ

  • @bamatube1
    @bamatube1 Před 3 lety +1

    my Whole life is so expensive but i never stop trust god

  • @mihrettube9514
    @mihrettube9514 Před 3 lety +2

    You are blessed man god bless you and your family thank you so much

  • @sawelaworkalemayehu6638
    @sawelaworkalemayehu6638 Před 3 lety +8

    Powerful!

  • @hopetube3886
    @hopetube3886 Před 2 lety

    Wowww my god blessing u more of more ..🙏🙏🙏🙏.ጌታ ሆይ እንዳንተ ያለ የለም 🙏

  • @jonill6431
    @jonill6431 Před 3 lety +1

    Tebarekilen endi🙏🙌

  • @bituu3637
    @bituu3637 Před 3 lety +7

    ኢየሱሱሱሱሱስስስስ እርፍቴ ነህ ለዘላለም

  • @fasilbogale9688
    @fasilbogale9688 Před 3 lety +4

    Lovely band.

  • @melesezekiwos1252
    @melesezekiwos1252 Před 3 lety +2

    God bless you pastor.........appreciate!!!!!

  • @kebebushkebebush-fv9qy

    Amen amen❤❤❤ tebarekii pastoery

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před rokem

    101 years of God's Grace for me , my kids ,Micky and Sipa in JESUS'S BLOOD!

  • @fasilbogale9688
    @fasilbogale9688 Před 3 lety +14

    Classic voice with Godly personality.

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 7 měsíci

    Thank you Lord!!! for offering Life !! and spoke life in to my soul.........................

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 Před 3 lety +5

    what a blessing Godly song 🙏

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Před 3 lety +23

    Thank you Jesus. For everything you have done for me.

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Před rokem

    ያከበርከው ጌታ ያክብርክ pasterye

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 Před 3 lety +3

    Amen Good bless

  • @embettakel2802
    @embettakel2802 Před 3 lety +1

    God bless you all

  • @gedaabdalaweyo7793
    @gedaabdalaweyo7793 Před 2 lety

    My God blessed you 100000…….more &more Your blessed……

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Před 3 lety +3

    Amen 🙏

  • @yayefeee
    @yayefeee Před 3 lety +3

    U are blessed

  • @seblefikre6796
    @seblefikre6796 Před 3 lety +1

    abet mezmuru yalew menfes des sil tebareklige

  • @eyelovebrothersmusic
    @eyelovebrothersmusic Před 3 lety +3

    May God bless you abundantly my friends!

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 Před rokem

    ወንድሜ ተባረክ

  • @ufaysagensa2857
    @ufaysagensa2857 Před 3 lety +1

    God bless you more!