እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው Memehir Girma Wondimu Video 608

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu 608 - እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው ላልሰሙት አሰሙ #subescribe_now #like #share

Komentáře • 422

  • @fasilkidane1865
    @fasilkidane1865 Před 7 měsíci +45

    የክርስቶስ ባርያ መምህር ግርማ , የዳቢሎስ ጠላት መምህር ግርማ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አገልጋይ እኮራብዎታለሁ እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርሎት

  • @wondeZerihun
    @wondeZerihun Před 7 měsíci +43

    ህይወቴን የቀየሩልኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያስማማልን።

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 7 měsíci +28

    አቤት መታደል እመብርሃን እኛንም በየቤቱ በየጓዳ ጎርጓዳው የታሠርነውን ታስፈታን አባታችን ሲለምኑ ሲጨነቁ ሲጮሁ አልሠማ ብለን አላውቅበት አልጠቀምበት ብለን ዛሬ ሠው ሲነቃ መድሀኒአለም ደበቃቸው በእግር በፈረስ ብንፈልጋቸው ከየት ይምጡ 😢😢😢😢 አባታችን በመድሀኒአለም አንድ እድል ስጡን ህዝቡ መፈታት ይፈልጋል ወደ አገልግሎት ይምጡ ይራሩልን ያገኘሁት ሁሉ የእርሶን አድራሻ ይጠይቃል እኔም አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @SamriSam-qx9el
      @SamriSam-qx9el Před 7 měsíci +1

      በጣም😢😢

    • @eftah21
      @eftah21 Před 7 měsíci +1

      በጣም 😢የዛኔማ ስድብላይ ነበርን ፡ደብተራ ፡ጠንቛይ ናቸዉ እያልን😢😢😢😢

    • @user-sd4fs7sb2r
      @user-sd4fs7sb2r Před 7 měsíci +1

      ​@@eftah21ተይዘን ኧናሾፍ ነበር አሁን ከየት ይምጡ

    • @eftah21
      @eftah21 Před 7 měsíci

      @@user-sd4fs7sb2r እዉነት ነዉ ፡ያኔ እንዳልዘለፍናቸዉ ፡አሁን ስንፍልጋቸዉ ከእንቅልፋችን ስንነቃ የሉም፡፡አሁን አባታችን ለማግኘት በእግር በፈረስ እንፈልጋለን ፡ከዉጭ እስከ ሀገርቤት ያለነዉ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 7 měsíci +19

    አኔ ድስ የሚኝ የአባታችን ለእርኩስ መንፈስ ዝም በል ሲሉት ሞራሉ ስብር ሲል ልቤ ቅቤ ነው የሚጠጣው እሰሰሰሰሰሰሰሰይ❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 7 měsíci +6

    አባ ፀጋውን ያብዛሎት ምዕመናን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ

  • @GeezSamrawit
    @GeezSamrawit Před 7 měsíci +6

    አባቴ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛሉፕሎት አገልግሎቶ እንደ ባህር ይስፋ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 7 měsíci +31

    እርሶን የሰጡን የአብርሀሙ ስላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ! ❤❤❤
    መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ኑሩልን እርሶን ባናገኝ የመናፍስት መጫወቻ እንሆን ነበር

  • @demekeafeworktessema
    @demekeafeworktessema Před 7 měsíci +14

    ክብር ፣ አምልኮ ፣ ስግደት ፣ ምስጋና ለስላሴ ይሁን አሜን !

    • @AdugnawAdamu
      @AdugnawAdamu Před 7 měsíci

      እረ ባክህ አድራሻው ካለህ ስጠኝ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 7 měsíci +10

    አባቴ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አባቴ ፀሎት እያደረኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ

  • @abrsh1942
    @abrsh1942 Před 7 měsíci +6

    አባታችን በእግዚአብሔር ያሉበትን ቦታ ይንገሩን እኛም እንዳን
    እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @yimerbikis2020
    @yimerbikis2020 Před 7 měsíci +6

    ማርያምን አባባ ግርማ ለኔ ያስፈልጉኛል በስደት ሀገር አስርአመት ስርቼ ደመወዝ ክፍያ ሊከፈል ሲደርስ ሰይጣን ይይዝብኛል ይህው አስርአመቴ በውጭ ሀገር ተቀምጨ ላማለኝ በሰማይ ነው አልተከፈለኝም ስለዚህ አይነጥላ ወዘተርፈ ካለብኝ የሳቸው ፆሎት ያስፈልገኛ እርዳታቸውን ቁጥራቸውን ካላቹህ እርዱኝ በእግዚአብሔር ስም😢😢😢😢

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj Před 7 měsíci

      አይዞሽ እህቴ

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom Před 7 měsíci +1

      እድሌ የወሰድክና እድሌ የዘጋህ በረኬቴን የሚትሰልብብኝ እያልሽ ቀጭቅጭዉ ማማየ እሰሪዉ እንጂ ወደ ስኦል ግቡ እንዳትይ ስታደስብሽ በጣም ፈተና ይበዛብሻል መተት ነዉ እንደዛ የሚደርግ እኔም ብር ያበደርኩት ሰዉ ጠላት ነዉ የሚሆንብኝ ብሬም አይመለስም አሁን ግን የለኝም ማለት ጀመርኩ ምን ይደረጋል

  • @zed8332
    @zed8332 Před 7 měsíci +5

    የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤🎉እኔስ መችይሁን ከሰደታ በሰላም ተመለሸ እምድነዉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ከመሰጨነቀኝ አዉጣኝ😢😢😭አባዬዬዬ በፆሎቶ አሰብኝ😢😢❤

  • @adisuteshome7117
    @adisuteshome7117 Před 7 měsíci +26

    አዲስ አበባ ዙራያላቸው ሰዎች እባካችሁ የመምህር ግርማን አድራሻቸውን ላኩልኝ በእግዚአብሔር ።

    • @hewanethopia174
      @hewanethopia174 Před 7 měsíci +2

      አሁን አገልግሎት የላቸውም ፀልዪ ስገዱ ቀጥቅጡ ፁሙ ሌላ አባቶች አሉ

    • @selameyudlieteynsha4018
      @selameyudlieteynsha4018 Před 7 měsíci +1

      የት እንደሚያገለግሉ በምድያ መከታተል ነው

    • @belayineshiweriku
      @belayineshiweriku Před 7 měsíci

      ​@@hewanethopia174😂😂

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc Před 6 měsíci

      ኣይ ኣሁን እንካን ኢትዮጽያ ኣገልግሎት የላቸውም እድሜ ለተቃዋሚዎች ባለፈው ግን ሲናገሩ እንደሰማሃቸው ከሆነ ግዜ በሰፊው ኣገልግሎት እንደሚጀምሩ ሲናገሩ ሰምቻቸዋለው እድሚያቸው ያርዝምልን እንደእዝጋቢሄር ፈቃድ እንጠብቃለን በትረፈ ፈጣሪ ያግዘን በርትተን መጸለይ መጾም መስገድ ነው

  • @fafi2887
    @fafi2887 Před 7 měsíci +33

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-th2qi7ey7u
      @user-th2qi7ey7u Před 7 měsíci

      Getan mengedun endasayun esu hulem yimrewo

  • @lelijoche
    @lelijoche Před 7 měsíci +5

    እንደዚህ በተጨባጭ የሚታየውን የክርስቶስን ማዳን የሚክድ ህዝብ የህዝባችንን ልቦና መዳኒዓለም ይመልስልን ።
    ግልጽ የመናፍስትን ስራ የምንክድ ከሀዲ ህዝቦች ጌታ ይድረስልን ይሄኔ 24ዓመት ሙሉ መምህራችንን የሱዳን ምናምን የሚል ሰው ይኖራል እኮ እንዳይነቃ የከለለውን ሴጣን እቤቱ በመስገድ ብርሃን መላበስ ሲችል ለክርስቶስ ባለመስገድ መደንቆርን መምረጥ እግዚአብሔር ይማረን

  • @user-fh1jy9ze2p
    @user-fh1jy9ze2p Před 4 měsíci +1

    እባካችሁ ዐባ ግርማን አገናኙኝ ሥለ ማርያም ብላችሁ!!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 7 měsíci +14

    ወለተ ማርያም አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @kidstnegash
    @kidstnegash Před 5 měsíci +2

    አባቴ የኛ ስጦታ ለወንድሜ ፀልዩልኝ በረከትወት ይደርብን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 7 měsíci +5

    አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

    • @kidestekile
      @kidestekile Před 3 měsíci +1

      አባታችን እድሜና ጤናይስጦዎት እባክዎትን ለወንድሜ ፀልዮልኘ እባኮዎተ ሰለመቤቴ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 7 měsíci +5

    የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን ☝️🙏❤✝️⛪️🤲🤲🤲 በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 7 měsíci +3

    የኔ አባት እመብርሃን ቅፍ ድግፍ ታርጎት በፀሎቶ አስቡኝ በዚ ሰሞን በጭንቀት ለፈነዳ ነበር ግን አሁን ፀሎት ስግደት ሰጨምርበት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስከታተል በተከታተልኩ በሁለተኛ ቀን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ ተረጋጋዉ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እረዱኝ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 7 měsíci +8

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @henokfenta4204
    @henokfenta4204 Před 6 měsíci +2

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ
    አገልግሎቱ የት ነው የአባታችን የምታውቁ ብታሳውቁን

  • @user-pz9ll8uk3v
    @user-pz9ll8uk3v Před 7 měsíci +3

    አባታችን በጣም ናፍቀውኛል በቅርቡ እንደማዮት እርግጠኛ ነኝ ሀድንግል ፈቃድ አሜን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 7 měsíci +8

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን😭😭😭❤❤❤❤

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 7 měsíci +3

    ኣባታችን በወላዲተ ኣምላክ ኣይለፉን ኣድራሻ ያሉበት ቦታ ይንገሩን

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +12

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን

  • @getacewtselassie2315
    @getacewtselassie2315 Před 4 měsíci

    አባታችን መምሐ
    ህር ግርማ ሁልጊዜም ፈጣሪ በቀኝ ያውሎት ! ተስፋ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před 7 měsíci +4

    ኣባታችን በእመብርሃን እዳያልፉኝ በጣም ተቸግረናል በቤትጠጣ ይሁን በመተት 15 ኣመት ኣረብ ሀገር እሰራለሁ እደክማለሁ ገንዘቡ የት እደሚሄድ ስቃይበዛብ ልሰግድ ልፀልይ ኣልቻልኩም ከኣባትም ከእናትም የቤት ጣጣ ኣለ
    እህቴ ከኣረብ ሃገር ገብታለች የዛሬ ሳምንት ወደትግራይ ኣሁን ልትመጣ ነበር ወደእርሶ ያልቦት የሚያገለግሉበት ቦታ ኣላወቅንም

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před 7 měsíci

      Ayizosh-be tselot, tsome na sigdet wed Egizabiher kirebi.

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🤲👏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 měsíci +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 Před 7 měsíci +2

    አባታችን በእሪስዎ ምክንያት ትውልድ ሁሉ እየዳነ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና እዝጋብሔር ያድሎት ማን እንደ መላአከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ያለ ክፍያ ትምህርት የተዋህዶ ኮለጅ ድንቅ እምነታችን ያስተማሩን ሃይማኖታችን ያሳወቁን እሳቸው ናቸው

  • @YhenewAlemuAschale
    @YhenewAlemuAschale Před 7 měsíci +12

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před 7 měsíci +2

    ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይዶረስልን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 7 měsíci +2

    የኔ ኣባታችን እህትን በፀሎት ኣስባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kk8wz6el7z
    @user-kk8wz6el7z Před 6 měsíci +1

    ኣባ እድሜና ጤናውን ይስጦት

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před 7 měsíci +10

    አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury Před 7 měsíci +2

    አባቴ እመብርሐን የአማኑኤል እናት ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅልን❤❤❤❤

  • @b.a8254
    @b.a8254 Před 6 měsíci

    አባ ግርማ እባክዎት የሚገኙበት ደብር አሳውቁን ከእግዚአብር በተሰጥዎት ፀጋ አለምነዎታለሁ

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 7 měsíci +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠ አምላክ ይመስገን

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Před 7 měsíci +5

    እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ለቤተሰቤም ድረስልን እኔ ሐጣተና ነን

  • @SntayohmesfinYdidya
    @SntayohmesfinYdidya Před 3 měsíci

    እግዚአበሔር ይመስገን ላባታችኝ እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎ አስብኝ

  • @CitronKing-u3w
    @CitronKing-u3w Před měsícem

    አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ በመስቀለዎ ይባርኩኝ ወለተ መስቀል

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Před 7 měsíci +4

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን በኛ ዘመን የሰጠን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 7 měsíci +2

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ይባርክልዎትን ይቀድስልዎት።አባታችን እባክዎትን በጣም ጨንቆኛል አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 7 měsíci +2

    አባታችንፀጋውን ያብዛልዎት

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 7 měsíci +3

    አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před 7 měsíci

      አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡረጅም,አድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት,
      አሜን,አሜን,አሜን

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ኣምላክ ለአኛም ይድረስልን😢👏😥

  • @senayhaile3117
    @senayhaile3117 Před 7 měsíci +111

    የኣባ ግርማ ቁጥር እባካችሁ ፃፉልን

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv Před 7 měsíci +10

      ስልክ አይጠቀሙም

    • @hiyothiyot-ds5sg
      @hiyothiyot-ds5sg Před 7 měsíci +7

      የሁላችንም ጥያቄ ነበር ልናገኝ አልቻልንም

    • @hiyothiyot-ds5sg
      @hiyothiyot-ds5sg Před 7 měsíci

      ቦታውን ቢያንስ ብናቀው ጥሩ ነበር​@@memhirgirma-np7pv

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 Před 7 měsíci +10

      እኔ ራሱ ኢትዮጵያ ስንት ግዜ ተመላለስኩ ግን በፍፁም ላገኛቸው አልቻልኩም 🥹

    • @konjitalemayhu-rt8eh
      @konjitalemayhu-rt8eh Před 7 měsíci +22

      እንደ እኔ ሀሳብ የሚያገለገሉበትን ቤተ ክርስቲያን መጠየቅ ይሻላል።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 7 měsíci +2

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏

  • @Ashanafe
    @Ashanafe Před 7 měsíci +3

    ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ይስጥልኝ

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před 3 měsíci

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት እኔሳ መቸ ይሆን እስቤተሰቦቸ እምድን አምላኬ ከሀገሬ ገብቸ ለመዳን አብቃኝ

  • @user-bb4kc8fm1n
    @user-bb4kc8fm1n Před 7 měsíci +1

    አቡነ መንፈሥ ቅዱሥ ይጠብቁን ይጠብቋችሁ አሜን❤

  • @user-tv3zr4qy2c
    @user-tv3zr4qy2c Před 4 měsíci

    ኣባ እግዚኣብሔር እድሜ ይሰጣቸው

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Před 7 měsíci +3

    እግዜአብሔር ይጠብቅሁት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate Před 7 měsíci +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኛ ይድረስልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ላአባታቺን እድሜ ጤ ና ይስጥን

  • @eftah21
    @eftah21 Před 7 měsíci +5

    አባይዬ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤ኧረ ዛሬ በህልሜ አባቴ ሲባርኩኝ አየሁ❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 7 měsíci +5

    እድሜ ከጤና ያድሎት አባታችን

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 Před 7 měsíci +1

    አባቴ ኑሩልን።

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Před 4 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-fo9vn7mm5f
    @user-fo9vn7mm5f Před 7 měsíci +13

    አባታችን የአግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እደሜ ከጤናጋር አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን❤❤❤❤😢

    • @user-jd1xh8sc5q
      @user-jd1xh8sc5q Před 7 měsíci +2

      አባ ይባርኩኝ ወለተ ተንሥይ ነኝ

  • @amaamm7235
    @amaamm7235 Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Getahunsitot
    @Getahunsitot Před 3 měsíci

    እድሜ ና ጤና ይስጥዎት አባታችን 🙏🙏

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc Před 6 měsíci +3

    መላኣከ መንክራት ኣባታችን መምህር ግርማ የሂወቴ ቀያሪ ከፈጣሪ የተሰጡን ትልቅ ስጦታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ኣባቴ የድሃ የተቸገሩ የታመሙ ኣባት ኑሩልኝ ክፉ ፈተና ሁሉ ያርቅላቹ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @yeshiregtafesse6898
    @yeshiregtafesse6898 Před 6 měsíci

    አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልንእባክሁአባታችን እህቴ ታማብኝ አለች ቀፀላ ማርያም የክርስትና ስሟ እባክሁ አባታችን በፀሎቱሁ አስብዋት ደብረብርሀንነውያለችው እና ካናዳነኝ እግዚአብሄር እርሶን ለማግኘት ይርዳኝ እህቴም ከሰይጣን ለመላቀቅ ቀኑ ቅርብ ይሁንልኝ ኑሩልን እባታችን ልኡል እግዚአብሄር እድሜሁን ያርዝምልን አሜን

  • @TegenuMengistu
    @TegenuMengistu Před 2 měsíci

    ኣባ ክፉህን አየሰየኝ እነድው በድንግል ማሪያም የእርሶን ስልክና አድረሸውን ጦቅሙኝ።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 7 měsíci +6

    Thanks

    • @nkutamirtsion
      @nkutamirtsion  Před 7 měsíci +4

      Egzeabhear yebarkelen

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 Před 7 měsíci +2

      @@nkutamirtsion አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከቶት ይደርብኝ

    • @ejarahabtamu218
      @ejarahabtamu218 Před 7 měsíci

      Aba adrashawotn ngerun​@@nkutamirtsion

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 Před 7 měsíci

      ​@@marakikaleab9020እህት ያባን ቁጥር ወይም የሚያገለግሉበትን ተባበሩኘ የምታውቁ😢😢😢

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 Před 7 měsíci +4

      ለብሩ ምስጋና መልስ እንደሚሰጥ ምእመኑ ተቸግሮ መገኛ ቦታን በእግዚአብሔር ስም የት ነው እያለ ተጨንቆ ሲጠይቅም መልስ ቢሰጥ መልካም ነው።🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን

  • @hawashasefa5016
    @hawashasefa5016 Před 3 měsíci

    የተዋህዶ እንቁ አባት ለአጋንንት ራስ ምትሃት የሆኑት ውድ አባታችን መልአከ መንክራት አባግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 7 měsíci +4

    አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅልን ❤

  • @user-ly7sp9wn3f
    @user-ly7sp9wn3f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜና ይስጧት እባኳን አድራሻቸው ን ተባበሩኝ

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @astewayyigzaw7848
    @astewayyigzaw7848 Před 7 měsíci +1

    አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 Před 7 měsíci +2

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የባታችንን ቁጥር የምታቁ ፃፉልኝ እባካችሁ❤❤❤

  • @getinetgetu-ux8ed
    @getinetgetu-ux8ed Před 7 měsíci +2

    አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪያችን

    • @hdjdh9162
      @hdjdh9162 Před 7 měsíci

      አባ እግዝብሄ እርሜ ከጠና ይስጠዋ

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦት ያድልልን ኑሩልን የብዙዎች አባት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 7 měsíci

    አባየ እድሜና ጤና ይስጠዎት እኔም ከነቤተሰቤ የምፈታበትን ቀን እንድያቀርብልኝ በፀሎት አስቡኝ አባ እወደዎታለሁ የኔ ልዩ አባት በእጅዎት ለመባረክ መዳህናአለም ይርዳኝ

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Před 7 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልን አይ የሰው ልጅ ህይወት 😢😢😢

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v Před 7 měsíci +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh Před 2 měsíci

    እግዚወአምላኬ

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ መምህር ግርማን የሠጠህን አባታችን በፀሎት አትርሱን ከኔ ላይ ሰይጣን እንዳለ አውቃለሁ በፀሎት ይሰሩልኝ

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Před 7 měsíci +1

    አዎ እውነት ነው እኔ እንደ ገጥማኘ በጣም ይገርማል
    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruk2122
    @bruk2122 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ይጠብቅዎት

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 7 měsíci +1

    አባታችን እኳንደህና መጡልን ሺአመትያኑርልን አባቴ

  • @user-qp4sp6hy5z
    @user-qp4sp6hy5z Před 6 měsíci

    ስልካቸው ይጻፍ የአባታችን እባካችሁ ፕሮግራማቸውን እንከታተል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዊድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን

  • @BiniamSetargachew-is5dz
    @BiniamSetargachew-is5dz Před 7 měsíci +1

    አባታችን በረከቱን ፀጋውን ያብዛሎት እንድንነቃ አርገውናል

  • @user-nl9lc9hx2u
    @user-nl9lc9hx2u Před 5 měsíci

    ኣብተችሂን ከልሂዎቲ የስመልን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 7 měsíci +1

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 7 měsíci +1

    አብባታቺን እግዚአብሔር ረጅም ኤርሚነ ሽና ይስሻቹ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በ ፀሎት ያስቦኝ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 7 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ። አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ብዛሎት ።

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡