ከመሀል - Ethiopian Movie KeMehal 2023 Full Length Ethiopian Film Kemehal 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2024
  • ከመሀል - Ethiopian Movie KeMehal 2023 Full Length Ethiopian Film Kemehal 2023
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Zábava

Komentáře • 524

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Před 8 měsíci +61

    ርብቃን የምታደንቁ ❤️ አለባበሷስ 🙏👏

    • @ትገስትኦርtg
      @ትገስትኦርtg Před 19 dny +1

      ርብቃንእኔም በጣም የምወድላት አለባበሷን ነዉ

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 Před 9 měsíci +77

    እችን ልጅ ማርያምን ስወዳት አለባበሧን የማትቀይር ስረአቷ። ወይ ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

    • @fatumaYimam-yq1hs
      @fatumaYimam-yq1hs Před 8 měsíci

      ትወናዉ ነዉ አደብ የሚያስይዛቸዉ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 9 měsíci +56

    ህይወት እንዲህ ናት ሁሉም ሰው ከሚወደው ጋር ባይኖርም የሚወደውን ሰው ግን አይረሳም

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Před 9 měsíci +38

    የሚወድህን ትተህ የማይወድህን እንደመከተል የሚያሰጠላ ነገር የለም😮 ኬና እምትወዱ like😉እና እቺ ቆንጆ ልጅ ኣለባበስዋ ፀዳ ያላ ያለ ምንም ሜክአፕ ውብ የሆነች ልጅ♥

    • @MaMa-gd6yh
      @MaMa-gd6yh Před 9 měsíci

      እሳ ያለይበትን እያባረረሁ ነው የማየ ስወዳት❤❤❤

  • @TigistAsfaw-zq7xo
    @TigistAsfaw-zq7xo Před 9 měsíci +82

    ወይኔ የእርብቂ የአለባበሷን ስረአት ስወድላት

  • @OUMU527
    @OUMU527 Před 9 měsíci +49

    የኔ ቆንጆ ርብቃ ስወድሽ ሁሉም ፎልሞችሽ ላይ ደስ ትይኛለሽ ጀግና ነሽ

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před 9 měsíci +129

    ዋዉ በሩቱሉን ምርጥ ፊልም ነዉ ❤❤ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም የነገዉ አባታችን ቸሩ መድሃኒአለም አደረሰን አደረሳቹሁ 🙏🙏🙏

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 9 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን

    • @user-le3sc9sw4n
      @user-le3sc9sw4n Před 9 měsíci

      @@rosarose2433 🙏🙏🙏

    • @user-yt9up7bb9z
      @user-yt9up7bb9z Před 9 měsíci +2

      Amen amen amen

    • @user-le3sc9sw4n
      @user-le3sc9sw4n Před 9 měsíci

      @@user-yt9up7bb9z 🙏🙏🙏

    • @user-sp6qb3ps2h
      @user-sp6qb3ps2h Před 9 měsíci +2

      🙏አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤❤❤

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h Před 9 měsíci +45

    እንኳን ለመድህን አለም ክርስቶስ ወረሃውይ በአል አደረሠን አደረሣችሁ ❤❤❤አሜን❤❤እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን❤️🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @Legna27
    @Legna27 Před 9 měsíci +18

    መልበስ እንደዚህ ነው ባለቀሚሷ በርቺ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽ የእውነት ያስቀናል!!!

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 9 měsíci +17

    ርብቃን ሁና የምሰራው ለጂ ሁሌም አለባበሷን ሳላደንቅ አላልፍም በጣምነው እምወድሺ ማሬ እደዘመኑ ሴቶቺ ዱቄት የለብሺ እማ ሁሌም እዲሁ እዳማረብሺ ስሪ በተረፈ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @muntha6959
    @muntha6959 Před 9 měsíci +43

    እሄንን ፊልም ምተዩት የምተዩ ሁለቹም የአለህ እዝነት እነ በረከት ይውረድበቹ

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před 9 měsíci +65

    እርብቃዬ አቤት አለባበስ ስርአትሽ ሁሉን የሰጠሽ ልዩ ሴትነሽ❤❤❤

  • @bizuslembirara6672
    @bizuslembirara6672 Před 9 měsíci +59

    ኸረ ይለቀቅ ኬና ያለበት እየፈለኩ ነው የማየው ይለቀቅ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

    • @fatmahammad7547
      @fatmahammad7547 Před 9 měsíci

      ክክክክ፣ፍቅር፣ያዘሽ፣እዴ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 9 měsíci

      ወድሜ ነው ለጋባሽ ከ ኪያ 😂😂😂

    • @bizuslembirara6672
      @bizuslembirara6672 Před 9 měsíci

      ​@@fatmahammad7547ፊልሙ ትምህርት አዘል ስላለው ደስ ይለኛል

    • @bizuslembirara6672
      @bizuslembirara6672 Před 9 měsíci +4

      ​@@rosarose2433ኮሜንት የሚፅፍ ሁሉ ትዳር ፈላጊ ይመስልሻል ባለ ትዳር ነኝ 😂😂

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 9 měsíci

      ​@@bizuslembirara6672😂😂😂😂እኮ

  • @user-vm6ms5nm4i
    @user-vm6ms5nm4i Před 9 měsíci +9

    እረብቃ አለባበስሽን በጣም ነው የምውድልሽ ብዚህው ቀጥይበት እደሌሎቹ እዳኮኝ😍😍😊

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq Před 9 měsíci +39

    ማነው እደኔ ልጆቹን አይቶ የመጣ❤❤❤❤

  • @AflahaTube
    @AflahaTube Před 9 měsíci +47

    የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን 😢😢😢😢

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 9 měsíci +37

    ኬናዬን አይቶ የመጣ እደኔ❤

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Před 9 měsíci +28

    እቺ ልጅ ስወዳት አለባበሷ ስረአቷ 👌👌🥰🥰🥰

    • @AaAa-rv8bd
      @AaAa-rv8bd Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤በጣም

    • @ucucucjvjv5618
      @ucucucjvjv5618 Před 9 měsíci +2

      እኔ እራሱ በጣም ነው እመወዳት አለመካብ ነው እምሰራው

    • @MekdesTeshome-kd4se
      @MekdesTeshome-kd4se Před 9 měsíci +1

      ቅድስት ነዉ ስሟ

    • @yabatwa
      @yabatwa Před 9 měsíci +1

      አለባበሷ👌👌

    • @ucucucjvjv5618
      @ucucucjvjv5618 Před 9 měsíci +2

      @@MekdesTeshome-kd4se አይዋ እሺ ደስ ትላልለት

  • @abiassefa
    @abiassefa Před 9 měsíci +22

    ኬና ያለበት ፊልም ደስ ይላል 😊

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před 8 měsíci +8

    እርብቃ ነው ያሳዘነችኝ ደሞ አለባበሷ ስወድላት ቀሚስ በጣም ነው ሚያምርባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Před 9 měsíci +17

    የርብቂ አለባበስ ስወድላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k Před 9 měsíci +4

    እርብቂየ በጣም ነው የምወድሽ ስነስርአትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከሁሉም ፊልሞችሽ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ💓💋

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Před 9 měsíci +10

    ፊልም የምሰራዉ እኮ ሰዎች እንዲማሩበት ወይም እንዲዝናኑበት ማለቴ አዝናኝ ፊልም እሄ ወይ አዝናኝ አይሉት ወይ አስተማሪ አጭባርበሪነትንና ልክስክስነትን ነዉ ምታስተምሩን😢😢 ኤጭ😬😬😬

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 Před 9 měsíci +8

    እርብቃይ ሁሌም እዎድሻለው ደሞ አለባበስ ❤️❤️❤️

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci +9

    እርብቃን ለማየት ነዉ የመጣሁ ከአለባበሷ ጀምራ ደሥ የምትል ሥነስረሀቷ ከሜካብ ነፃ ሥወድሽ እኮ በዚህዉ ቀጥይ እስኪ ሴቶችዬ አለባበስ ከርብቃ እንማር የሴትልጅ ዉበቷ ቀሚስ ነዉ ለካ❤❤❤

  • @MmMm-qg5mn
    @MmMm-qg5mn Před 8 měsíci +14

    ይሄ ነዌ ትክክለኛ የሀገራችን ፊልም 😂ያለሁበት ሁኔታ😂😂😂😂😂😂😂😂የሚወደኝ ሌላ የምወደው ሌላ😂😂😂

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 9 měsíci +12

    በጣም የምውዳችሁ በርቱልን አመንም እያየን አደጋች የኔ ማሬ 😂❤❤❤❤ህርብቃ አለባበስሽ በጣም ያምራል ማሬ በዚው ቃጥይ ተባረኪልኝ ❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 9 měsíci +6

    የልጅቷ አለባበስ ስወድላት መቸም እዳትቀየሪ👌🥰

  • @Fui-cm1hi
    @Fui-cm1hi Před 8 měsíci +3

    ወይኔ ስውድሽ አለቧበሷ ስርአቷ ፈጣሪ ይባርክሽ የምር እደሌሎቹ እዳትበላሽ አለበበስሽ በጣም ያምራል ቀጥይበት እርብቃዬ❤❤❤❤

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 9 měsíci +14

    እዚህ ፊልም ላይ አቤት ይች ልጅ አለባበስ እስከ ማህተቧ ኡፍ ስወዳት ርብቃ ሁና የምትሠራው ልጅ ስወዳት❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 9 měsíci +11

    እማይወደንን ስንከተል እንኖራለን🎉🎉🎉🎉

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 Před 8 měsíci +3

    ከደረሰብኝ አድምክር ልምከራቹ ልባም ሁኑ ሴቶችየ የምት ወዱትን ሳይሆነ የሚወዳቹሁን ተከተሉ🎉

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh Před 9 měsíci +17

    ትክክለኛ ስለፍቅር መሬት ላይ ያለውን እውነታ የያዘ ፊልም ነው እስከዛሬ የምናየው ሁሉ ሳክስ ነበር ፊልምላይብቻያለ ነገር😢

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ ብዛልን፣በጣም አመሰግናለሁ፣የበግ ለምድ የለበሰው ተኩላ ስታጋልጠው በእውነት ደስ ብሎኛል፣በሱና በመሰሎቹ ምክንያት እምነቴን እንድጠራ ረው አድርጎኛልና።

  • @user-fp8cg7tx4p
    @user-fp8cg7tx4p Před 9 měsíci +33

    ኬና ያለበትን ፊልም ቶለ ቶለ ልቀቁልን 😊

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 9 měsíci +1

      እሽ አች ብቻ ዝግጁ ሁኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 9 měsíci

      ​@@rosarose2433😅😅😅😅

    • @Kalkidan200
      @Kalkidan200 Před 9 měsíci

      የኔም ልክ እንዳንችው 🤭🤭

    • @ASHAGERWUBE
      @ASHAGERWUBE Před 6 měsíci

      ኪና ያለበትን ፊልም ተሎ ተሎ ልቀቁልን ውዶቸ ❤❤❤​@@rosarose2433

  • @user-wv4hn9qv8x
    @user-wv4hn9qv8x Před 9 měsíci +20

    ገና ስላየው የገመትኩት ፊልም ያበደ እንደሚሆን አልጠራጠርም ይፍጠን. ጋይስ

    • @mahirusman-ou5vj
      @mahirusman-ou5vj Před 9 měsíci +3

      ምንም ያበደ አይደለም ክፋትንና አጭበርባሪነትን የምያስተምር ነዉ😢😢😅

    • @user-wv4hn9qv8x
      @user-wv4hn9qv8x Před 9 měsíci +1

      @@mahirusman-ou5vj 😂😂😂😂

    • @user-wv4hn9qv8x
      @user-wv4hn9qv8x Před 9 měsíci +1

      ​@@mahirusman-ou5vj እንዳላየው አረጋችሁኝ ቱ ሀበሻ😂😂😂😂😂 ፊልም ነው እኮ 😅 ልጆቹን እወዳቸዋለሁ እና እንድላይ ሁነው ስላየኃቸው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምንም ይሁን ምን አብረው ስለሰሩ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ምርጥ ተዋናይን ናቸው ሁሉም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo8wl5wi1t
    @user-xo8wl5wi1t Před 8 měsíci +6

    እሄ ፊልም ትክክለኛ አገላለፅ ነዉ የሚወደንን ገፍተን የሚገፋንን መዉደድ😢😢

  • @engdaget12
    @engdaget12 Před 9 měsíci +10

    ሁሉም የምወዳቸው ልጆች ናቸው እስኪ ልሹፈው😮😊

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před 9 měsíci +7

    አይ ወንዶች ዥዋዥዌ ሁሌ የሴት ልብ እደሰበራቹ 😌😌😌😌😌😌😏😏😏😏😏😏ርብቅዬ አሳዘነችኝ😥😥😥💔💔💔💔

  • @ucucucjvjv5618
    @ucucucjvjv5618 Před 9 měsíci +15

    እኔ ደሞ ለዝች ልጅ ስል ነው ለትልቃ ስማ ጠፍቶብኝ ነው😂

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Před 7 měsíci +2

    ይሄ ለየት የሚለው መጨረሻው ነው ሁሌም ሲሰሩ መጨረሻላይ ይገናኙ ነበር ተለያይቶ መቅረትም አለ በትክክል

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 7 měsíci

      ትክክል እንዴ ተገናኝቶ ያለ መለያየት ፊልም ላይ ብቻ ነው እውነተኛ ህይወት ግን ሁለት እድል የለም ተገናኝቶ መለያየት ኣለ ህወት ፈተና ናት😢

    • @user-es9wq4zx4w
      @user-es9wq4zx4w Před 7 měsíci

      @@user-fe7xs3jc7f እኔ ሌላ አግብቸ ወልጃለሁ እሱም ወልዷል ግን በጣም እንዋደዳለን ቤተሰብ አልፈቅድልን ብሎጂ ታዲያ በመጨረሻ ይገናኛሉ የሚለው አይስማማኝም በራሴ ስላየሁ እራሴን ላጠፍነው ብየ አጥፊ አሉኝ

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz Před 9 měsíci +8

    ልጂቷ ስወዳት የተከዳችዉን ሚስኪን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 4 měsíci +1

    የኔ ውድ እህቶች እንዲ ስትደጋገፉ ነዉ ሴት ማለት እንድናይ ነዉ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 Před 7 měsíci +2

    የርብቃ አለባበሷ ብቻ ሳይሆን አሳሳቋ እረጋ መለቷን በጣም ነው የምወድላት

  • @SerkeAli
    @SerkeAli Před 9 měsíci +4

    በቃ ብተኛ ይሻለኛል መስል ኮመንታተሮች ደስ አይልም አበዛችሁ

  • @user-gd6cz6ou5u
    @user-gd6cz6ou5u Před 9 měsíci +10

    ኬናየ የኔ ውድ እንዴት እንድምወድህ ብታቅልኝ ኑሮ💔❤❤❤

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před 9 měsíci +1

      😂😂እስኪ እዴት ነው እኔ ልወቅና 😂😂

    • @YfffGdfg
      @YfffGdfg Před 9 měsíci

      ​@@hawuathawuat6164😂😂😂😂😂

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Před 9 měsíci

      😅😅😅😅😅

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Před 9 měsíci

      ​@@hawuathawuat6164😅😅😅😅😅

    • @emebetwubetu813
      @emebetwubetu813 Před 8 měsíci

      😅😅😅😅😅

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 Před 7 měsíci +3

    ኬናየ ዝም ብየ ልየዉ እጅ አይመሥጥም

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 Před 8 měsíci +2

    ሄርሚ ቀጥይበት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ነሽ እሽ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před 9 měsíci +4

    ኬና ናዬ አይዞህ ግን አናደህኛል እዚላይ😂😂😂 የአቡ አታራማሽ አርገው አሰቀመጡህ በቃ😂😂😂😂 ኢዛና ምነው ብቻው ጀምሮ ብቻው አለቀ😂😂

  • @user-wv4hn9qv8x
    @user-wv4hn9qv8x Před 9 měsíci +4

    ኢዛና እና ማስጠናት ቀይ ባህርን የማስመለስ ያህል ነው😂😂😂😂የሚከብደው😂😂😂. ቁ ፪ ግድነው በቅርብ ትከሰታላችሁ ብየ አስባለሁ. ማናችሁም ሳትቀየሩ ❤ በጣም ሀሪፍ ነው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበርው እንደጠበኩት ነው አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayensheyemareyamleje5109
    @belayensheyemareyamleje5109 Před 9 měsíci +9

    በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹ❤❤

  • @user-zb2wo1np8v
    @user-zb2wo1np8v Před 7 měsíci +1

    ይሄ ፊልም ለኔ የተሰራ ነው የመሠለኝ የኔ ታሪክ ነው አሁን ያለሁበት ላይፍ ነው😢😢

  • @ffg4019
    @ffg4019 Před 8 měsíci +4

    ሁሉም ሠዉ ከሚወደዉጋ ባይኖርም ሚወደዉን ፈፅሞ አይረሳም

  • @meminfotechtube8697
    @meminfotechtube8697 Před 9 měsíci +8

    ከኬና የማልጠብቀዉ ደባሪ ፊልም በጣም ያስጠላል

    • @hanken100
      @hanken100 Před 5 měsíci

      አክተር እኮ ነው የተፃፈለት ነው የሚሠራው

    • @EteganDamen-gs6co
      @EteganDamen-gs6co Před 2 měsíci

      😂😂😂

  • @Rahma-qe1et
    @Rahma-qe1et Před 8 měsíci +5

    ስወዳችሁ😍😍😍😍መዳም ን ሥራ ከመስራት ፊልም ብሰራ 😀😀

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Před 5 měsíci +1

    እውነትም ከመሀል ሁሉም የተለያየ መንገድ ❤❤❤👌👌👌

  • @fkadegashaw8402
    @fkadegashaw8402 Před 9 měsíci +7

    ቆንጆ አለባበስ በርቺ ያምራል!!!

  • @user-rv7jd8ep8e
    @user-rv7jd8ep8e Před 7 měsíci +2

    እውናታኛ።ፍቅር።ሁሌም።አሻናፊ።ናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 9 měsíci +23

    ኬናዬ የኔ ውድ ስወድህ አንተ ያለህበት አይደል ፊልም ዜናም ያበደነው

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 9 měsíci

      ወይ ኪያ ፈርዶብክ 😂😂😂😂😂😂🤭

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Před 9 měsíci

      @@rosarose2433 😃😃😃

    • @SaaidGbh-su6xp
      @SaaidGbh-su6xp Před 9 měsíci

      እረወየው ያችውስ😮😮😮😮

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha Před 9 měsíci

      @@SaaidGbh-su6xp 😃😃😃የምሬን እኮነው

    • @Kalkidan200
      @Kalkidan200 Před 9 měsíci

      😂😂

  • @temsgenamlke7334
    @temsgenamlke7334 Před 9 měsíci +3

    የሄን ፍልም የኒ ህዋት የመስላልሰ የምዎዶ ስከተል ከልቡ የምወደኝ ሰው አጣሁት አሁን ደስተኛ አደለሁም ህወት እንዲ ነው እኛ ሰወች ስንባል የምወደን የምያክብረን አንወድም😢😢😢😢😢

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 9 měsíci +5

    ተውኬናዬ አትልከስከስ ስትልከሰከስአያምርብህም❤❤❤❤ ቆፍጠንበል😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 7 měsíci

      😂😂😂ያችኛዋ ልጅ ናት ያሳስታችው እሱ ደሞ ለስዋ ደካማ ጎን ኣለው ሰው ኣይደል

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Před 7 měsíci

      @@user-fe7xs3jc7f ልክነውክክክክክክክክ

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u Před 8 měsíci +1

    ሪብቃ አይዞሽ ኑፁ አፍቀሪነሽ የረስሽን የሆና ፍቅር ይሰጠሸል ቀረሽበት

  • @semiramekonne9715
    @semiramekonne9715 Před 8 měsíci +2

    ርብቃ ሁሌም የሴት አለባበስ ነው የምትለብሽው በርች ጎበዝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 9 měsíci +6

    የምንወዳችው አርቲስቶች ናችው

  • @user-wv4hn9qv8x
    @user-wv4hn9qv8x Před 9 měsíci +4

    ልጀምረው ስጨርስ እኮምታለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hyatahamad6128
    @hyatahamad6128 Před 9 měsíci +2

    ማርያምን ኬናዬስወድህ ሁለየም እየሰራህልቀቅ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Před 9 měsíci +7

    ይገርማል ግን ለምድነው እሚወደነን ትተን እማይወደነን እምንከተለው

  • @MeMe-rk6xj
    @MeMe-rk6xj Před 9 měsíci +4

    ምርጥ ፊልድም ደሥይላን ብርቱ❤❤

  • @MoyminaMoymina-db5km
    @MoyminaMoymina-db5km Před 9 měsíci +4

    የሁላችንም ታሪክ ነው

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před 9 měsíci +5

    አይ አቡሌ አደግና የፍቅር ፊልም መስራት መር አይደል 😍

    • @yabatwa
      @yabatwa Před 9 měsíci

      አታይውምዴ ፂም በፂም ሆኖ😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 7 měsíci

      ​@@yabatwa😂😂😂ኣይገርምሽም ራሳችን ቁጭ ብለን ያሳደግነው ይሀው እሱ የት ነው እኔ የት ነኝ ኣይ እድሌ

  • @gggds3377
    @gggds3377 Před 9 měsíci +5

    ሁሉም የምወዳቸው ተዋናዮች በሩተልን❤🎉

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 9 měsíci +4

    ልቀቁልን ❤❤❤❤❤

  • @jijimelese
    @jijimelese Před 9 měsíci +8

    አረ ልቀቁት እሄ ልጅ እኮ ሰወደዉ

  • @ekru1965
    @ekru1965 Před 9 měsíci +2

    በርቱልን ምርጥ ፊልምነው ሁሉንም እወዳቸዋለሁ

  • @tigistzeleke5007
    @tigistzeleke5007 Před 9 měsíci +4

    ቁ 2 እንጠብቃለን 😢😢😢

  • @user-wn2gu6of2n
    @user-wn2gu6of2n Před 9 měsíci +2

    ዋዉማኪአንቺያለሽበትፊልምስወደዉ

  • @LenchoGodana
    @LenchoGodana Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤ good necs 👍

  • @meridbmk
    @meridbmk Před 9 měsíci +1

    Eribka alebabsish siratish betam des yilal anchi gobez Set nesh kefilmu alem wuchim hiwotish endezi kehone yemir andegna nesh

  • @sinboone9259
    @sinboone9259 Před 9 měsíci +2

    Bexam arifnew❤❤❤ኬና🥰🥰

  • @user-yg6uk5zx8c
    @user-yg6uk5zx8c Před 9 měsíci +4

    ኬናየን ተከትየ ለሞትነው በየቦታው አንተው ስራበት ፊልሚን ሁላ ግን ሴቱን ግራ አታጋባው 😅😅😅😅😅😅

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc Před 9 měsíci +3

    ይመቻችዉ❤❤❤❤

  • @dubaiyou3512
    @dubaiyou3512 Před 9 měsíci +2

    አራት ሠዉ ብቻ ፊልም መስራት ጀመራችሁ ትምህርት የለወ መነሻነ መድርሻ ያልታወቀ ለወጣቱ ትምህርት የማይሆን

  • @asratkorasa4449
    @asratkorasa4449 Před 8 měsíci +2

    ዉዶቼ ኑርልን ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej Před 8 měsíci +5

    ዝብርቅርቅ ያለ ፊልም😂😂😂

  • @meserttesema3938
    @meserttesema3938 Před 8 měsíci +1

    አይ የእትዮጵያ ፍልም እንድስትሪ እያደገ ነዉ ሚሄደዉ ሲባል እየዘቀጠ ነዉ እንዴ ሚሄደዉ ፊልም ሲባል እኮ አክሽን ወይ ኮሜዲ ወይ ሮማንቲክ ነዉ መሆን ያለበት እሄን ጥቃቅን ነገሮች እኮ ማንኛዉም ሰዉ አይቶ ይረዳል ለማለት የፈለኩት እዚህ ፍልም ዉስጥ ለወጣቶች ትምህርት ይሆናል ብላቹ ካሰባቹ በጣም ተበልታቹዋል እዝናናለዉ ቢዬ ስልኬን ብከፍት ቆይ አሁን እሄን ምን ይሉታል መዝናናት ወይስ መጉላላት ስታስጠሉ አዚጊዎች ኤጭ 😏

  • @user-wi8eu1sk2n
    @user-wi8eu1sk2n Před 9 měsíci +2

    በጣም ደስይላል

  • @like-ps9so
    @like-ps9so Před 9 měsíci +1

    Kenaye❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 9 měsíci +1

    ሁሉንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እስኪ ልሹፈዉ

  • @jijimelese
    @jijimelese Před 9 měsíci +2

    Wow ምርጥ ፊልም

  • @rukiaalmutlak6115
    @rukiaalmutlak6115 Před 8 měsíci

    ወይኔ ተዋናወቹን ስመዳቸው ኪያ ኢዛና ሩብቃእና ህፃና 💘💘💘💓💓💓💓💓 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @ZenebuShiemels
    @ZenebuShiemels Před 9 měsíci +3

    ያበደ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 😊

  • @heudhdgsysudh8749
    @heudhdgsysudh8749 Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤ሁላችሁም በጣም ነዉ ደስ እምትሉኝ በርቱልን

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před 9 měsíci +2

    ምርጥ ነው በርቱ ❤❤❤

  • @kokobeqalam5493
    @kokobeqalam5493 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @hayathseid2304
    @hayathseid2304 Před 8 měsíci +2

    ዋው❤❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Před 9 měsíci +3

    ዝብርቅርቅ ያለ ፍቅር 🤪🤪🤪😢😢😢

  • @uaevip472
    @uaevip472 Před 9 měsíci +3

    ያ ምርጦች ስብስብ❤️

  • @helanmokonin2508
    @helanmokonin2508 Před 8 měsíci +1

    ይችን ልጅ ስወዳት አቤት አለባበሷ ደስ ስትል

  • @meki562
    @meki562 Před 9 měsíci +1

    የኔ ታሪክ የያዘ ፊልም

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p Před 6 měsíci +1

    ሁሌም አምታሥደሥት ልጂናት እረብቃ ሁለነገሮ