ኡስታዝ አቡ ሀይደር እና የአህባሽ ሼህ አባድር ውይይት Ustaz Abu hayder Vs Ahbash Sh. Abadir Big Debate

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Big Debaye between Ustaz Abuhyder Vs Ahbash Sh. Abadir Big Debate in amharic language ኡስታዝ አቡ ሀይደር እና የአህባሽ ሼህ አባድር ውይይት

Komentáře • 312

  • @user-ki5dw6lu7g
    @user-ki5dw6lu7g Před 3 lety +46

    አላህ ሀቁን ከመራን በኋላ አያጥመን ከሸይጧንና ከነፍሥያችን ክፋት አረህማን ይጠብቀን ኡሥታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

    • @user-tm4be6ub1v
      @user-tm4be6ub1v Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-er3th9dj1q
      @user-er3th9dj1q Před 4 měsíci

      ኣህባሽ እያለ የሚሞት ሰው ቢኖር ሳዲቅ ሻንከሩ ብቻ ነው።
      ፤አንተ ግን ማንነትህን ለሚያውቅ ሰው ስትል እንኩዋን እንዳታፍር የጃሂሎች አንተን እንደ አሊም መቁጠርና ማጨብጨብ አጀገነህ አይደል።
      ለነገሩ የጅህልና አደገኛነቱኮ ደፋር ደፋር ማጫወቱ ነው። በጣም አሳዛኙ ግን ደንቆሮዎቹ ተከታዮችህ ናቸው።

    • @user-oj3dr7tl4q
      @user-oj3dr7tl4q Před 4 měsíci

      Aminnnnn

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp Před 2 měsíci

      ከአነተ በላይ ጠማማ የለም ሀቁ ይወጣል ጥላቷን ታቃለች የአተንም ትዳረ ሀያትህን ይበታተናል ጠብቅ

  • @ameenaameena9328
    @ameenaameena9328 Před 2 lety +17

    ሰህ አቡ ሀይደር አላህ ራጅም እድሜና ጤና ሰቶ የኑርልን
    አህ በሾች አላህ ይምራቸው

  • @user-bc8tr5hx9e
    @user-bc8tr5hx9e Před 6 měsíci +10

    አቡሀይደር ወለህ አንቴን ምን ብዬ እንደምማርቅህ አለቃም አለህ በዱንያም በአሄረም በሱ ቅጠት ይጠብቅህ ከዘም አለህ ወለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥክ ወለህ አንቴ መለት ለኛ ሂዎተችን ነህ ለምን ስለ ህዎት ነው ምተስታምረዉ ቢሆን ኖሮ ወለህ የንቴ ሞት የኔ ብሆን እማርጠለሁ አንቴ የአለም ህዝብ ነዉ ምትሞተዉ.እኔ ግን ለረሴ ነው ደግም አለህ ረጅም እድሜነ ጤና ይስጠቹ🎉❤❤❤

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před 4 měsíci +5

    ኡስታዛችን አቡሓይደር እንዳንተ ዓይነቶችን ኣላህ ያብዛልን ልጆችህን ዙሪያህ ካንተ ያስበልጥልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኛን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ❤

  • @user-su7dp3qx4j
    @user-su7dp3qx4j Před 6 měsíci +7

    አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ አቡሀይደር

  • @user-tm1ji7qq7l
    @user-tm1ji7qq7l Před 6 měsíci +14

    ወላሂ አቡሀይደር ቃላት የለኚም ብቻ አሏህ ይጠብቅልን

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 Před 3 měsíci +2

    ኡስታዝ አቡ ሐይደር ረጅም ዕድሜ ከተሟላ ጤና ጋር አላህ ይስጥህ።

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 Před 4 měsíci +4

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ
    ከዚህ ዘባራቂ ጋር መወያየትህ ራሱ ራስህን ዝቅ አድርገህ መታገስህ ትልቅነትህን ያሳያልና አላህ በሁለቱም አለም ከፍ ያረግህ

  • @user-lw5em8nb3z
    @user-lw5em8nb3z Před 5 měsíci +4

    አቡ ሀይደር ውዱ ጀግናው ወድማችን ኑርልን በጤና እረጅም እድሜ ጤናጋ ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz8gh8vf8o
    @user-sz8gh8vf8o Před 4 měsíci +3

    ማሻአላህ አቡ ሀይደር ያረብ አምሳዬችህ ይብዙልን ። ወ ሐፈዘኽ ረቢ ።

  • @KalidYaro
    @KalidYaro Před 4 měsíci +6

    እኔ የሀረር ልጅ ነኝ ወላሂ አህባሽ ትግሉ ከአላህ ጋር ነው አላህ ስራቸው ይስጣቸው የኢስላም ጠለት አህባሽ ነው ።

    • @esmaelhayru4688
      @esmaelhayru4688 Před 4 měsíci

      Aw lk neh

    • @QqsPp-oi3bi
      @QqsPp-oi3bi Před 4 měsíci

      ሳህ

    • @maju6926
      @maju6926 Před 3 měsíci

      ያለ ማስረጃ ከተናገርክ አልሏህ ይጠይቀሃል። አህባሽ ማለት እኮ ኢትዮጲያዊ ማለት ነው። የሚያሳዝነው በዲን በአውቀታቸው ኢትዮጲያና ሐበሻን ያሰጠሩ ዓሊም ሸይኽ ዐብዱልሏሂን ሀረር ነኝ ቢለህ አለማወቅህ ነው። እሳቸው ሐበሻዊ ሰለሆኑ ተማሪዎቻቸውን አህባሽ ይሉዋቸዋል። ገባህ?

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl Před 3 měsíci

      tikikil.neh.wondime.kekiristiyan.benten.kemuslim.ahbashin.yaferut.hayimanotin.lematifat.yetederaje.hayil.tilik.birojekit.yalewu.mehaber.indale.mechem.takalachihu.isum.ilum.nati.yemibal.hayimanotin.atifito.seyitanatun.lemanges.let.ken.tgitewu.yemiseru.bizu.bizu.genzeb.tebejitolachewu.bealem.zuriya.iyetenkesakesu.yigeniyalu.hayimanot.layi.dekama.yehonutin.sewoch.iyemeretu.begenizeb.yikeyiralu..betam,silehayimanot.bizu.iwuket.yalewun.degimo.indiyakenabir.bemafen.bemasigeded.bemasiferarat.indiyachiberebiru.yideregalu.bendezih.newu.isliminan.leloch.hayimanotochinim.lematifat.tatikewu.tenesitewal.indemitefam.yinegeral.mechereshawu.zemen.layi.alah.yemilewu.kal.yiresal.bilewal.tiretu.lezam.newu.alah.yitebiken.inshalah.ustadochachinin.fetari.yitebikilin.yareb.ya.alah.

    • @maju6926
      @maju6926 Před 3 měsíci

      @@CocoTiti-vh9rl ሚን እያልሽ/ክ እንደሆነ ግልጽ አይደለም። የሚታወራውን የሚታቅ ከሆነ እስቲ በማስረጃ አስደግፈህ ተናገር

  • @user-ns3dt9ct7g
    @user-ns3dt9ct7g Před dnem +1

    ኡስታ።አቡሀይደረ።አላህ።ይጠብቅህ።ይረብ።እንደት።እንደመወድህ።

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 Před 2 lety +11

    አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @AnnoyedClover-ke7yg
    @AnnoyedClover-ke7yg Před 3 měsíci +2

    ኡሥታዝ አቡሀይደር አላሕ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤ ጀግና አይ አሕባሾች የናተ መጥመም አንሶ ተከታያችሁን ምንም የማያውቁትን ባታጠሟቸው በራሣችሁ ወጀል መጠየቁ ይበቃችሁ ነበር ።

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 10 měsíci +7

    ያረቢ አላህ ይምራቸው እንደው ሰው እንደት ሀቁ ፍንትው ብሎ ተቀምጦ ይጠማል ያረቢ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @muazimam3710
    @muazimam3710 Před 4 měsíci +3

    አላህ አላህ መልስ ፣ አላህ ይጠብቅህ ያ አቡ ሐይደር❤❤❤

    • @ustasarewda-tu1gi
      @ustasarewda-tu1gi Před 3 měsíci

      አቡ ሓይደር የዒልም የትፍሲር አበሳድር ነው አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤🎉❤ከነዚህ የጥመት አንጃዎች አላህ ይጠብቀን አሚን

  • @user-vk3xx6df2g
    @user-vk3xx6df2g Před 11 měsíci +4

    አሰታዝ አቡሀይደር ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @seidoumer9304
    @seidoumer9304 Před rokem +4

    ጀዛከላ ኸይር አቡ ሀይደር እድሜህን አላህ ያስረዝምልን

  • @user-or6bk8cj9x
    @user-or6bk8cj9x Před 3 měsíci +3

    አቡሀይደር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @allqua4182
    @allqua4182 Před rokem +6

    አለሀ መስጠን ልክ እደ ክርስተን የተጠየቀው ትቶ የልትጠየቀው ይለፈልፈልዴ አቡ ሀድደር አለሀ እረጅም እድሜ ይሰጥ

  • @user-lh7up9gg1z
    @user-lh7up9gg1z Před 11 měsíci +9

    حفظك الله يا شيخ ابو حيدر ربي يحفظك من كل شر يارب دايما والله انت غالي علينا علي راسنا አላህ ይጠብቅህ አህባሾችንም
    አላህ ያጥፋቸው የሡናአ ኡሥታዞች አላህ የበላይ ያድርጋችሁ

  • @HuseenMusa-fj5ii
    @HuseenMusa-fj5ii Před 3 měsíci +2

    የሀይደር አባት አላህ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Před rokem +5

    አቡ ሀይደር ምን ልበልህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @user-mk7og6dr4g
    @user-mk7og6dr4g Před 12 dny

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አሏህ ይብቅህ ያንተ አይነት ኡስታዞችንም አሏህ ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahraendriss4582
    @zahraendriss4582 Před 2 lety +29

    አቡ ሀይደር እረጅም እድሜ ካአፌያ ጋር

    • @GoAsf-yo9pw
      @GoAsf-yo9pw Před 10 měsíci +1

      አቡሀይደረአላህያፍይህ

    • @user-oj3dr7tl4q
      @user-oj3dr7tl4q Před 4 měsíci +2

      Allah ysth abate

    • @kimochanal5384
      @kimochanal5384 Před 4 měsíci +1

      Abu harder oustaz Sadiq may Allah bless you ❤ we like you sheck Abader please Stedis and Read more and more he is in the wrong way he is jail murekeb

  • @edrisebrahim3962
    @edrisebrahim3962 Před 4 měsíci +3

    አባድር እግሊዘኛውን ብቻ ነው መሠለኝ ያነበበው በደብ ጠልቆ ወደአረበኛውን አደገና አብቦ ቢመጣ ጎልበት ሳያስጨርስ መቀል ይችል ነበር ::አቡ ሃይደር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ በዚሁ ቀጥልበት በርታ!!

  • @MohammedEndres-tw1ir
    @MohammedEndres-tw1ir Před 4 měsíci +3

    አቡሀይደር ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-co1qf2jx1n
    @user-co1qf2jx1n Před 4 měsíci +2

    የታሉ እነ ሼፊየል😂
    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ጨምሮ ጨማምሮበት ይስጥህ❤❤❤😊

  • @user-kf8gj7om1w
    @user-kf8gj7om1w Před měsícem +1

    አላህ ኸአህባሾች ጅህልናና ፊትና አላህ ይጠብቀን አቡ ሀይደር አላህ ዕድሜህን ያርዝመዉ አህባሽ ዲን አፊራሽ

  • @IslamFarhan-cb2wq
    @IslamFarhan-cb2wq Před 2 měsíci +1

    ሸክ አቡ ሀይደር በዱንያም በአኬራም እልህ ከክፉ ነገር እልህ ይጠብቅህ

  • @EndrisAhmiye
    @EndrisAhmiye Před 4 měsíci +3

    ሀስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ዕድሜህን ያርዝምልን

  • @mohmdamen9165
    @mohmdamen9165 Před 23 dny

    ያረቢ ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před rokem +4

    Masha Allah Abu haydar sabrun yuzedek we elemunm yarab

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 Před 10 měsíci +3

    አቡ ሀይደር እረጂም እድሜና አፌያ አላህ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-eo5jf9fn4t
    @user-eo5jf9fn4t Před dnem

    ያኢኽዋን አቡ ሀይደር የአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 Před 6 měsíci +3

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያረብ አላህ ሀያትህን ያርዝመው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱትም አይሰማም እንደ የሚባለው እነዚህ ተራ ሰዎችን ማሳመን ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ እንደ ማፍሰስ ነው ነገሩ እሚሆነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ጀዛኡኩሙላህ ኸይረን እስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ

  • @tamimafayzo2082
    @tamimafayzo2082 Před 10 měsíci +3

    አለህ ይጠብቅህ አቡሀይደር

  • @user-un6gs6zj7e
    @user-un6gs6zj7e Před 4 měsíci +2

    አላህ ይጨሚረል

  • @Meksud-j4h
    @Meksud-j4h Před 2 měsíci

    ከነዚህ ጠማማወች ጋር በመከራከር ጊዜህን አታባክን አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማሞ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 Před 3 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አቡሀይደር አህባሾች አላህ ይምራችሁ

  • @dghdggh3095
    @dghdggh3095 Před 5 měsíci +1

    ሸህ አቡ ሀይደር በጣም እወድሀለሁ የኛ ጀግና ግን ከአሁን በኋላ አህባሾች ጋር ከተከራከርክ እጠላሀለሁ አህባሽ ማለት እኮ ሰይጣኖች የአንተ ንግግር ለነዚህ ደነዞች ይበዛባቸዋል

    • @SEADASenbit
      @SEADASenbit Před 4 měsíci

      Lemn tteyiwalesh Ahbashoch amenum alamenum hak yemasredat gdeta alebet enji

  • @AbdulwhadReshal
    @AbdulwhadReshal Před 3 měsíci +1

    ውስታዝ አቡ ሀይደር ረዥም እድሜና ጤና አንዲሁም እስቲቃማ አላህ ይስጥህ

  • @HuseenMusa-fj5ii
    @HuseenMusa-fj5ii Před 3 měsíci +1

    👍አላህ ያህፈዘክ

  • @user-qi6cw2zx6v
    @user-qi6cw2zx6v Před 11 měsíci +2

    አብ ሀይደር አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @TemirAhmed
    @TemirAhmed Před 4 měsíci +1

    ኡስታዛችን ወላሂ አላህ ይጠቅብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nc6rq8sg2g
    @user-nc6rq8sg2g Před 4 měsíci +2

    አቡሀይደር ቁርአንና ሀዲስን በሀሳብህ ምተሮግመው ከበርቸ ሰላም

    • @hayredintemam5376
      @hayredintemam5376 Před 4 měsíci +3

      እስኪ እናተም ሆነ መሪዎቻቹ ከቁራን ከሀዲስ ማስረጃ አምጥታቹ ለምን አታስረዱም ወይሥ ሁሌ ዝምብሎ ተረት ማውራት ነው ምትወዱት

  • @aminbest9739
    @aminbest9739 Před 4 měsíci +1

    አላህ ልቤን የሚወራውን ነገር በትክክል የምረዳ ያድርገኝ

    • @EbrahimAkmel-qg2bm
      @EbrahimAkmel-qg2bm Před 3 měsíci

      አሚን ከሻሮኞችናከአህበሾች አላህ ይጣብቃን

  • @ousmanahmed812
    @ousmanahmed812 Před 4 měsíci +2

    ሲጀመር ተከራካሪው ለክርክር የሚመችና ትምህርት የሚገኝበትም አይደለም የዒልም እጥረት አለበት ከተከታዮች የሚጠበቅብን መድመጥና ትምህርትን መውሰድ ነው እንጂ መክፈርና ማስለም የኛ አይደለም???

  • @አ.ረዘቅ.ነስሩአወል

    ነብየችን ሰ አ ወ ቡዙ ሰዎች ስመረክበቸዉ የነበረዉ በስነምግበረቸዉ ነበር አሁን እንወደቸወለን የምሉን ሰዎች ዘንግቶተል ምቀድመቸዉ ስድብ ነዉ አቡሀይደር አለህ ይጨምርልህ

  • @gizmanabdusalam3876
    @gizmanabdusalam3876 Před 2 lety +3

    Mash Allah tabarakallah ustaz Abuhyeder

  • @djdhg6500
    @djdhg6500 Před 11 měsíci +2

    አቡ ሀይደር እርጂም እዲሜ ከጤና ጋ

  • @tophus2740
    @tophus2740 Před rokem +3

    ustaz Abuhyder best of best ....

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 Před 2 lety +4

    SAW Mash Allah Abu haydar jzkh laa hullum Nagar bargata managagaru xuruu naw ☝️

  • @user-eb9gy5pc8f
    @user-eb9gy5pc8f Před 7 měsíci +2

    ኡዝታዝ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 11 měsíci +2

    አቡ ሀይደረ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 Před 11 měsíci +2

    መጠየቅሕ ጥሩ ነው ምትረዳ ያድርግሕጅ ጀዛከሏሕ አቡ ሀይደር
    አጠያየቁ ግን ፈገግ ያስብላል ወላሒ😂

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Před měsícem

    ሱብሀን አላህ❤

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 Před rokem +2

    አላህ በሀቅላይ ያበርታን

  • @AliAbdullah-qd7sf
    @AliAbdullah-qd7sf Před 3 měsíci +1

    አቡ ሀይደር አላህ ይጨምርልህ

  • @IsmailmohammedAllah-sq4on
    @IsmailmohammedAllah-sq4on Před 7 měsíci +2

    ኡስታዝ አቡ አይደር አላህ ይጠብቅ
    አባድርን አላህ ወደ አቅ ይምራ

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu Před měsícem

    እደው ሸህአባድር አደናግር
    ሷድቅ ሙሀመድ አሏህረጅም እድሜ ፊኩሊሀ ኸይር

  • @ibnusaid9567
    @ibnusaid9567 Před 2 měsíci

    جزاك الله خيرا الشيخ أبو حيدر ، وسددك الله ووفقك .

  • @rudhrudh8908
    @rudhrudh8908 Před 2 lety +6

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አለህ ጠውል ኡሙርክ

  • @AbdiAwel-q8y
    @AbdiAwel-q8y Před 4 dny

    አላህ ይጠብቅህ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Před měsícem

    ኡስታዜ አብ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 Před 5 měsíci +1

    ውስታዝ አቡሀዪድር። አላህ። ዪጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so8si1ye6k
    @user-so8si1ye6k Před 4 měsíci +2

    አሳላም አላይኩም ወረመቱላዪ ወባረከቱ አላ እዲሜ ዪጫምሪሊ ላቦ አይዳር አላህ አላህ እዲሜ ይጫምሪላ

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m Před měsícem

    አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ 👌👌

  • @EbrahimAkmel-qg2bm
    @EbrahimAkmel-qg2bm Před 3 měsíci

    አቡ ሀይዳር አላህይጠብቅህ ነፍሴንም አንታንም ቀጥታኛውን መንገድ ይምራን

  • @GdFg-lt8xn
    @GdFg-lt8xn Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አቡ ሃሂደረ ወሏህ አላህ እደመህን የቆየዉ

    • @OusmanNigusie
      @OusmanNigusie Před 4 měsíci

      አፈር ብሉ ቤቶች

    • @user-il7xd5qd2j
      @user-il7xd5qd2j Před 4 měsíci

      ​@@OusmanNigusieከመሳደብ ውጪ እውቀት ዬለ፡፡ ኑ ችግር ዬለም በማስረጃ እናውራ፡፡ስድብ እኮ እውቀት አይደለም፡፡

    • @OusmanNigusie
      @OusmanNigusie Před 4 měsíci

      @@user-il7xd5qd2j የንግግረ ችሎታ ሰላላችሁ ያሸነፋችሁ መሰላችሁ

    • @user-sj6bu2nq4c
      @user-sj6bu2nq4c Před 7 dny

      ​ስድብማ1 ኛ😅😂@@OusmanNigusie

  • @ZeeyadhaEbraheem
    @ZeeyadhaEbraheem Před 5 měsíci +1

    ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-un6gs6zj7e
    @user-un6gs6zj7e Před 4 měsíci +1

    አሀቡ ሀይደረ አላህ ይጠብቀ

  • @SaadaSaada-lq6ml
    @SaadaSaada-lq6ml Před 3 měsíci +1

    የጉሥታዝንፔጂ ታግአርጉልኝሢ

  • @AbdusemedAbza-vc2qj
    @AbdusemedAbza-vc2qj Před 3 měsíci +1

    አህባሾች ብዥ የሚልባቸው በብዙ ምክንያቶች ነው ከነዚህ ውስጥ በጣም ከብዙዎች ጥቂቱን ልጥቀስ
    (1ኛ) ጥልቅ የሆነ የትክክለኛ ኢልም እውቀት ስለሌላቸው የቁጣ ባለቤት መሆናቸው ይታወቃል
    (2) ሁሌ የራሳቸው የሆነ ጥልቅ እውቀት ስሌላቸው በሰው ላይ ይንጠላጠላሉ
    (3) አካሄዳቸው እንደአጠቃላይ አህባሾች ሲገመገሙ አይን ጨፍኖ በግምት እንደሚሄድ ሰው ስለሆኑ በቀላሉ ገደል ይገባሉ
    (4) ገደል ከሚገቡባቸው ነጥቦች ውስጥ አንዱ አትፈላሰፉ እየተባሉ ድንበር አልፈው ይፈላሰፋሉ
    (5) በግምት ስለሚያወሩ ያለአቅማቸው አዋቂ መምሰል ይፈልጋሉ
    (6) ለምሳሌ ይሄ ሰውዬ እንግሊዝኛ ማውራት የሙህር ጥግ የአሊም ጥግ መስሎ ታይቶታል ለምን??? መሠረታዊ እውቀት የለውማ
    (7) ስለዚህ ፕሊስ አቡ ሀይደር ጊዜህን ከእደዚህ አይነት ሰው ባታባክን
    (8) እውቀት ካለው ሰው ጋር በመረጃ እንኳን ሊከራከሩ በአግባቡ መሸሽ
    እንኳ አይችልም ( ምክንያቱም መሀይም ነጭ ከለር ይሄ እኮ ነጭ ነው ብትለው አይ ጥቁር ነው ይላሉ
    ስለዚህ አሁንም እንጃ አላሁአእለም ከዚህ ሰውዬ መከራከር በሌሎች እንደኔ አይነት በቂ የአቂዳ እውቀት የሌላቸው ሰዎች ብዥታ እንዳይፈጥር ስጋት አለኝ

    (2)

  • @ShiferawShife-e5u
    @ShiferawShife-e5u Před dnem

    ወንድሜ ክርክር አታርጉት እና በአሏህ ማመን በነብዮች ማመን በረሱሎች ማመን ስላለ እነሱ ሰርተውታል እና ከነሱ አትበልጡም ማለት ነው እንደናንተ መጠላላት አሏህ የውሀ ጠብታ አያቀመሰንም ነበር ግን አሏህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @zeynebsultan3752
    @zeynebsultan3752 Před 2 lety +5

    Allah ke felsefena yetebken.

  • @user-ru3qu7hx8b
    @user-ru3qu7hx8b Před 6 měsíci +2

    ያረቢ
    ሰውየውምንም
    የሚለውአይ
    ገባምኮ😢😅

  • @abdulrahmanmohammed2875
    @abdulrahmanmohammed2875 Před rokem +1

    بارك الله فيك يا أبا حيدر

  • @salheusman3828
    @salheusman3828 Před 4 měsíci

    Mashallah jezakelah keyr ustaz abuhayder

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před 6 měsíci +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @dbhdhhfhfhf6522
    @dbhdhhfhfhf6522 Před 3 měsíci

    Allah yitbikik abu hiydr mashaallah katimakinm yasamirlk

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 Před 2 lety +3

    Allah yixebiqh

  • @IbrahimMed-wy6kb
    @IbrahimMed-wy6kb Před 4 měsíci +1

    Ostaz Abu Hayidar men ayenat mahayem new yegatameh

  • @Salman-pn9br
    @Salman-pn9br Před 3 měsíci

    ኡታዝ.አለ.በሪህመቱ.ይጣቢቂሊሂ

  • @user-cc2tz3jo3s
    @user-cc2tz3jo3s Před 11 měsíci +1

    Usitaza alahi yixebiqih

  • @AbuAkrem-gp5fu
    @AbuAkrem-gp5fu Před 3 měsíci

    ማሻላህ

  • @user-jn8vt1by2i
    @user-jn8vt1by2i Před 11 měsíci +2

    አላህ ሀያትህን ያቆየው አቡ ሀይደር

  • @user-fn7uo2hs3f
    @user-fn7uo2hs3f Před 5 měsíci +1

    ከአሐባሻ ሹቦሃት አላህ ይጠበቅን

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před rokem +2

    Subhan Allah mamtatat nw yeyazew Ravena yehdi

  • @amalak9359
    @amalak9359 Před 2 lety +5

    Ala yexebqehe ustaza ala yexebqen xemo kemexm

  • @user-sx6zm9lf4j
    @user-sx6zm9lf4j Před 6 měsíci +1

    አላህ ሰለፍይ ያድርግህ

  • @TadesseLakew-tv5by
    @TadesseLakew-tv5by Před 4 měsíci +1

    ግን፡በሱረቱል፡ካፍ፡ስለ፡ሙሣ(ዐ.ሰ.) እና፡ከዲር፡የተነገረዉ፡ዝም፡ብሎ፡ነዉ? ኡስታዝ፡ያስን፡ሁላችን፡ዉስጥ፡ፈርኦን፡አለ፡ያለዉ፡ትዝ፡አለኝ።

  • @user-il9hv1dy2l
    @user-il9hv1dy2l Před 16 dny

    ኡስታዜ ጀግናኮናቸው ወላሂ

  • @Qatar-ej5jk
    @Qatar-ej5jk Před 6 měsíci

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 Před rokem +4

    ሸህ አባድር እዴሜሁን ያርዝመው ሀቅ ሀቅ ነው ከውሀብያ ጥመት ይጠብቀን መሳደብጅ አቡሀይደር ተብየው መቸም ማስረጀ የለውም ማስረጀው ስድብነው

    • @sjskmnam3280
      @sjskmnam3280 Před rokem +1

      እርባክሽ እልቅን ወደ እራስሽ ተመለሽ ተማሪ ሀድስ ምን ይላል ቁርአን ምን ይላል ብለሽ ተማሪ ከመሳደብ እውቀትሽ ላራስሽ ነው

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před rokem

      ክፍትአፍሽንዝጊ ተዉሂድን ተማሪ

    • @user-qi6cw2zx6v
      @user-qi6cw2zx6v Před 11 měsíci +1

      አብ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ አህባሾሽ ከ ተጥመት አላህ ወደ ተሂድ ያጣችሁ ከቅልፍችሁ ኑቁ ቁረአን እና ተሂድ ተማሩ ሠዉን ከመሳደብ

    • @user-ru3qu7hx8b
      @user-ru3qu7hx8b Před 6 měsíci

      ኢሺአላህበጥብጠንእግትሻለን😅

    • @user-uh3bm2ri8j
      @user-uh3bm2ri8j Před 4 měsíci

      ክፍት መጀመሪያ ወደራስሺተመለሺ መስመሩን ትተሺ በገደሉአትህጂ አላህ ይመልስሺ

  • @hayathassen-if9ot
    @hayathassen-if9ot Před 4 měsíci +2

    አዑዙብላህ ምኒሸይር ዓቂደቲ ወሀብያ ወል ሙጀስማቲ🙈አሏህ ሆይ ከዋሀብያ ሸራቸው ጠበቅን አደራ

    • @user-nr7pn6wq8r
      @user-nr7pn6wq8r Před 4 měsíci

      ዴቆሮ ዉሀብይ ምንእዴሆነ አታቂም ወይም አታቅም አህባሾች በቂጣችሁነዉየምታስቡት

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 Před rokem +4

    አህባሽ እረባሽ

  • @JemilJemal-sw3pz
    @JemilJemal-sw3pz Před 4 měsíci

    አሚን

  • @user-oj3dr7tl4q
    @user-oj3dr7tl4q Před 4 měsíci +1

    Sheik abadr allah ymelsh

  • @user-oc5su5nu8g
    @user-oc5su5nu8g Před 4 měsíci

    ሡለላሁ አለሂ ወሠለም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤