የትንፋሽ መቆራረጥ / ልብ ማፈን / ውፍረት ለ አጭር ግዜ ከሆነ ከባድ ህመም ሊሆን ይችላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #DoctorsEthiopia #MebaEntertainmnet #FanaTelevision

Komentáře • 58

  • @toybamuchu9442
    @toybamuchu9442 Před 3 lety +7

    ውዴ እኔ በህፃኔ አስም ነበረብኝ ግን ከሠው ሀገር ለ8አመት ደህና ነበርኩ አሁን ግን እዲሜየ 28አመት ልጂ ነኝ ገና አላገባሁም ግን በጣም ከሳኩኝ ያፍነኛል ቆሻሻ ነገር ከሸተተኝ በጣም ያፍነኛል ሀኪም ቤት ሂጄ ነበር ዱባይ ነው ያለሁት ኦክስጂን አዲርገውልኝ ተሻለኝ አሁን ግን ሁልጊዜ በካክ የሚባለውን ኦክስጂን በየሄዲኩበት እሱን ጨብጨ ነው የምዞረው ገና ትንሽ ልጂ ነኝ ምንም አላየሁ ትንሽ መፍቴሄ ካለው ያለ ትራስ መተኛት አልችልም ከዘቀዘቀኝም ይነሳል ሁልጊዜ ሁለት ትራስ ተተርሼ ነው የማዲረው አመሠግናለሁ

  • @user-qc4gj1dq3j
    @user-qc4gj1dq3j Před 6 měsíci +1

    ጥሩ ማብራሪያ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ይረዳናል

  • @user-vz9dn6ge5d
    @user-vz9dn6ge5d Před 20 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @AmusedLabrado
    @AmusedLabrado Před 4 měsíci

    Selam end yet nacho afen betam ymeregnal ena mrakye ybezabgnal edmye 37 new set negn

  • @yashearge4958
    @yashearge4958 Před měsícem

    ጥሩ፣ዶክተሮች

  • @user-hj7xv4oo6g
    @user-hj7xv4oo6g Před 2 lety +3

    እኔ ሰደት ላይ ነዉ ያልሁት እና ምግብ መብላት አልችልም ገና ትንሽ ስበላ ትፍሼ ቁርጥርጥ ልቤን እፍን ነዉ የሚያረገኝ በተለይ ጣፍጭ ነገር አይታሰብም በቃ ትንሽ ምግብ ስጠቀም ዳገት እደወጣ ሰዉ ነዉ የሚደክመኝ በፊት አልፎ አልፎ ነበር የሚያመኝ አሁን ገን ገና ስመገብ ነዉ ዘወትር ሆነብኝ

    • @user-rb4hj2xy4d
      @user-rb4hj2xy4d Před 2 lety

      እኔም ልክ እንደዚህ ነው የሚያመኝ ህክምና አልሄድሽም ?ጎደኛየ ህክምና ሂዳ ለውጥ የለም አለችኝ እኔ አልሞከርኩም በጣም አሞኛል ያለሁት ስደትነኝ

    • @lilytesfa7389
      @lilytesfa7389 Před rokem

      እኔም እንደዚህ ያረገኛል በሽታችን አንዳይነት ነው መፍትሄው ምን ይሆን ?

    • @lilytesfa7389
      @lilytesfa7389 Před rokem

      እኔ የጠቀመኝ ዝንጅብል አፍልቶ መጠጣት ቡሩቱካን መብላት ትንፋሽን ይከፍታል

    • @lilytesfa7389
      @lilytesfa7389 Před rokem

      እኔአየር ሲቀየር ነው ሚጀምረኝ በተለይ ሰመር

    • @fatimaali1413
      @fatimaali1413 Před 9 měsíci

      ​@@lilytesfa7389ልክ እንደኔ

  • @TigistShiferaw-j7w
    @TigistShiferaw-j7w Před 21 dnem +1

    Selam doctor belijinete libe lay ayer lamaswetat metenfes betam yichegregn nbr bird yihonal bemalet talefe abate ye asm tamami new kadekugnm behuala gunfan yizogn wedesal sikeyerbgn derete akababi ye himem smet Ena lemetnfes mechegr alew ke 4 amet befitm amogn nimonya tebye nbr bekirbum lemetenfes yichegregnal ayer ended libe maswetat alchilm betely kizikaze sinor Ena mgb bdnb sebela Ena libe laym yikebdegnal wede tena tekuamalhedkum 26 amete new mn laderg

  • @user-dp7cg2xe7l
    @user-dp7cg2xe7l Před 7 měsíci

    ስልክላኪልኝ
    2:58

  • @destatilahun9066
    @destatilahun9066 Před 3 lety +2

    እራሴ እስታለሁ በጣም ትንፋሽ ያጥረኛል መናገር ያቅተኛል ግን ከ30 ደቂቃ ወይም ከዛ በላይ ደና እሆናለሁ በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል

  • @user-ug5es1yv1q
    @user-ug5es1yv1q Před 2 dny

    የትንፋሽ ማጠር በስፖርት ልቀንስ ይችላል?

  • @user-pz9zh8gv7u
    @user-pz9zh8gv7u Před měsícem

    በድገት ማፈን እናአ ሙቀት ስሰማን ለምድነዉ

  • @user-mf3bo6zs5f
    @user-mf3bo6zs5f Před 2 lety +1

    በጣም ነው የሚያጥረኝ በግድ ነው የምተነፍሰው ሳል ምናም የለብኝም ግን ትፋሽ አይወጣኝም

    • @mun126
      @mun126 Před rokem

      እኔም ልክ እንዳችው ነው ጨንቆኛል ህክምናም ምንም የለም ይሉኛል

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Před rokem

      @@mun126 enam ነይ ውዴ መላ ካለ ባክሽ negry derta lmtfs ዘቅ በይ ነው መትንፍስ ጀርባይ በጣም ነው ማምይ ክሙክቱ ጋር akety 2ወር ktamemew lba hula ነው medkmy 😔

    • @user-lu2xy5ok6hRabia
      @user-lu2xy5ok6hRabia Před 2 měsíci

      አወ እህቴ ተይዛብኝ ይህበሽታ ከባድነው አይ😢

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před rokem +2

    ኧረ ኡኡኡ እኔ መተፈስ አልቻልኩም ሌላምንም በሺታ የለብኝ ምግም ከበላሁ ጭራሺ ነገሩይከብዳል

    • @amanetuba6657
      @amanetuba6657 Před rokem

      😢

    • @fatimaali1413
      @fatimaali1413 Před 9 měsíci

      እኔም እንደ አንቺ ነኝ መላ ንገሪኝ እስኪ

    • @user-lu2xy5ok6hRabia
      @user-lu2xy5ok6hRabia Před 2 měsíci

      ልክ እህቴ እዳቻነው እሚደርጋት ሀኪምም መላም የለው አይገኝም 😢😢ከባድነው

  • @tsegatsegovc9426
    @tsegatsegovc9426 Před 2 lety +1

    ሰላም እንዴት ናቹ ትንፋሼ መተንፈስ እቸገራለሁ እና ትንፋሼ ሲያጥረኝ ካፍንጫዩ እንደውሀ ፈሳሽ ይወጣል እና ላንቃዩን በጣም ይበላኛል እባካቹ መፍትዩው

  • @user-qm2gt2bv7n
    @user-qm2gt2bv7n Před 3 měsíci

    ሰላም ለናተ ይሁን እኔ በጣም ያስቸገረ ነገር ቢኖር በጣም ያስለኛል አኪታም አለው ትፋሽም ያጥረኛል ከውስጤ የሆነ ዱምፂ ይወጤል እባካቹሁ መፊቴውን ንገሩኚ ላስቸግራቹሁ

  • @JerySisaye
    @JerySisaye Před 23 dny

    እናቴን እያፈናቲ አሺቸገራት

  • @amelewerkgashaye1079
    @amelewerkgashaye1079 Před rokem +1

    ትንፋሽ ማጠር ያጋጠመኝ ከእንቅልፍ ስነቃ ነው ከጨጓራ ጋር አይገናኝም ?

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Před 2 lety +1

    ዶክተር የትንፋሽ ማጠር እስከስንት ደረጃ ነው ጥሩ እሚባለው

  • @user-yv4bu8zz4z
    @user-yv4bu8zz4z Před 4 měsíci

    Yesaniba michi tamime neber 6amer honegni
    Tebasaw aldanem ale alfalfa yasilegnal kelbelai yechohal minletekem wetting
    Enikulal
    Mar ewesidalehu gin aldanem

  • @HusenSeid-ex2ur
    @HusenSeid-ex2ur Před 3 měsíci

    ሰላም እንዴት ናችሁ, ትንፋሽ የማስወጣት ችግር ወይም የትንፋሽ ውስጥ ታምቆ መቅረት

  • @fitsumyemane6634
    @fitsumyemane6634 Před rokem +1

    ሰላም እኔም የትንፋሺ ማጠር አጋጥሞኛል. በቅርብ ቀን የመጣ ነገር ነው ምራቄንም ለመዋጥ በጣም እቸገራለሁ. በጣም እየደነገጥኩ እነ ሳለሁ ከተኛሁበትም ይሁን የተቀመጥኩበት. ምግብ ስበላም ቶሎ ያንቀኛል እባካችሁ መፍትሄ ካለችሁ. እንቅልፍ መተኛት ሁሉ እፈራለሁ. የምሞት የምሞት እየመሰለኝ ሲጀመር እራሴን ነው የሚያመኝ

    • @Tube-iu1xr-hayat
      @Tube-iu1xr-hayat Před rokem

      እኒም እንደዚህ ኣይነት ኣጋጥሞኛል እህት ኮሜንትሽ 6ወር በፊት ነው ሚለው መፍተሄ ኣግኚተሽ እንደሁ ብትነግሪኝ

    • @SofiEtp-nh3cv
      @SofiEtp-nh3cv Před 4 dny

      እኔም ይሄ ስሜት እየተስማኝ ለረጅም ጊዜ​@@Tube-iu1xr-hayat

  • @user-dp7cg2xe7l
    @user-dp7cg2xe7l Před 7 měsíci

    ስልክላኪልኝ
    2:58

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 Před 2 lety

    ሠላምእኔየማቃጥል ነገር ሥበላ ሠዉነቴሁሉ ያሣክ ከኝል

  • @godefaynegash772
    @godefaynegash772 Před 7 měsíci

    programachu betam tru new ...
    bale bete be 1 amet wust 5gze ye lbmt beftnet eye meta yaschgratal yeh mlkt be 1amet wust new yetekesetew Hakim ye tbo metbeb new blonal mefthew mn lihon ychlal ?

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 11 měsíci

    የኔዉ ትንፋሼ ብቻ ነዉ የሚያጥረኝ በተለይ በመኪና ስጓዝ እፍን ያረገኛል

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před rokem

    የ2 ዓመት ልጅ አለችኝ ለሊት ለሊት ስትተኛ በጣም ነው የምታስቸግረኝ መተንፈስ አትችልም ይከብዳታል

  • @user-hx2pe5pq2x
    @user-hx2pe5pq2x Před 4 měsíci

    ሰላም ናችሁ ልጄ ያኮራፋል ምን ይሻለኛል የአንድ አመት ከአምስት ወሩ ነው ምን ትይኛለሽ ።

  • @user-dp7cg2xe7l
    @user-dp7cg2xe7l Před 7 měsíci

    1:39 1:40

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 2 lety

    የመተፈሻ አላርጂክ ምድነው መፍትሄው እባካቹ ልጄ በጣም እያፈነ ያስላታል

  • @user-dp7cg2xe7l
    @user-dp7cg2xe7l Před 7 měsíci

    ስልክላኪልኝ

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před 4 měsíci

    እኔ ምግብ ስበላ ሺራሺ ይብስብኛል መላ በሉኝ

  • @shemsushifa2555
    @shemsushifa2555 Před 3 lety +1

    ኪንታሮት በቤት ውስጥ ማስታገሻ ዛዴ ከላ ንገሩኝ ። ወደ ጤና ተቋም ለመሄድ ስላልተቻለ ነ
    አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci

      ሴደልያ አለ እሚቀባ እግርሽን ከሆነ ተጠቀሚ

  • @emuyaabatebaya3593
    @emuyaabatebaya3593 Před 2 lety +1

    እኔ ምግብ እራሱ መብላት ነው የሚቅትኝ

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 Před rokem +1

    አረ እኔ ከሙቀቱጋር ልቤን ጀርባዬን መተኛት አልቻልኩም

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Před rokem +2

      Enam ney ውዴ metfs akety lba ydkmal eklf yly ወይ የሰው አገር 😭

    • @fikirtechana3435
      @fikirtechana3435 Před rokem +1

      @@uaeuae4902 ፈጣሪ ይማርሽ የሰው ሀገርማ በሽታ መሸመት ብቻ ሆነ

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Před rokem +1

      @@fikirtechana3435 በጣም ውዴ ወይ akemu ayden ዱባይ mebal አገር ema በሽታ ነው yargy ftary ይሁነን 🙏

  • @retaandu6664
    @retaandu6664 Před 2 lety

    ሰላም እንዴት ናችሁ ኮቪድ ይዞ ነበር በዛላይ የጉበት ቫይረስ አለብኝ B ው ነው አሁን ከኮቪድ ነፃ ነኝ ክትባቱን ብውሰድ ችግር አለው ?

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @godefaynegash772
    @godefaynegash772 Před 7 měsíci

    programachu betam tru new ...
    bale bete be 1 amet wust 5gze ye lbmt beftnet eye meta yaschgratal yeh mlkt be 1amet wust new yetekesetew Hakim ye tbo metbeb new blonal mefthew mn lihon ychlal ?

  • @user-dp7cg2xe7l
    @user-dp7cg2xe7l Před 7 měsíci

    ስልክላኪልኝ