/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የዮናስ እንግዳ 2"
Vložit
- čas přidán 12. 07. 2023
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... - Zábava
አላህ ተበልቶ የማያልቀውን እንጀራ ይስጣችሁ ከክፋ ነገርይጠብቃችሁ
Amen
አሚን
አሜን አሜን አሜን🙏
አሚንን🤲🤲
አሚን ያረብ
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
kevideow gar yemaygenagn neger kemkebatr likeው biqerbhs?
WOW😮 ትውና መማር ለሚፈልግ ግን በስንቱን ቁጭ ብሎ ማየት በቂ ይመስለኛል፡፡ 🥰
አሌክስ donkey tube ላይ የቅረብ እና በረከቱን ይውሰድ የምትሉ be like
Meski ena alex
Awo❤
Awo
አሌክስ (በስንቱ) ምርጥዬ ነው ።
@@tsedekelignminda5267😅😅😅
በስቱ ድራማ የአመቱ ምርጥ ❤❤❤
እግዚአብሔርን እንደዛሬ ስቄ አላውቅም. አሌክስየ❤❤❤ አንተኮ ትለያለህ ምርጥ ተዋናይ ክበርልኝ
mechereshaw betam des yilal
ኮሜንት ላነብ ነዉ የገባሁት😂😂ዮኒ ግን አስተያየቱ መርማሪ ፖሊስ ወይም የቀድሞ ሚስቱን የቀማዉ ነዉ የሚመስለው😂😂😂 ስለ ታሪኩ የምትተቹ ካልገባችሁ ዝም በሉ ይሄ ድራማ ማንነታችን ነው ቢጃጃል ምንም ቢል ይህ የኛ ህይወት ነዉ።ላዪ ሰሊጥ ዉስጡ ሊጥ ነዉ የኛ ነገር ።እሱን ነዉ የሚያሳዩን ምርጥ የምርጦች ምርጥ ድርሰት፣ ካስት፣ትወና፣ ካሜራ ጥራት 1ኛ👍💪
ማርያምን በጣም እያሳቀኝ ነበር ያየውት ክበሩልን ኤሌክሶ አንደኛዬ❤❤❤❤❤
ሰብስክራብ
በማሪም ሰብስክራያብ አርጊኝ
አንተን ያለማድነቅ ንፉግነትነው በስንቴ❤❤❤
Erif besenetu shayunem embi sofetunem embi hahaha Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
በስንቱ የሚመቸው Like ያርገኝ
ድራማዉን ሲጨርሱ ዶንኪ ቲዩብን መጎብኘት አይርሱ
በስንቱ ወደስራው ይመለሥ የምትሉ ...በዚሁ ከቀጠለ ያብዳል ወገን ....😂😂
እሺ የኛ አሰቢ
Anilim
Siraw yihe new eko
😂😂😂😂😂
እኔ አልተባረርኩም በፈቃዴ ስራዬን ለቅቄ ነው ይልህ ነበር
" አልቅሻለሁ እንዴ ? " ደስ ይላል😂😂😂
ቆራርጠውት ነው እንጂ ይሄን ሁሉ አላለቀሰም😂😁😂😂😂😁
ዶንኪ ቲዩብ ላይ ነበርኩ ከእሼ ጋ ❤ ለካ በስንቱ አለ ዛሬ
ዩኒ ከበደን ሳይ ለመጀመሪያ ግዜ እስከ መጫረሻው ተከታተልኩት እንደት እንደሳኩኝ ዩኒ የእኔ መልካም ሰወድህ እኮ ፣ ሩህሩሁ መልካሙ ሰው ትለያለህ!!!!
እፍፍፍፍ በጣም ነዉ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😍😍
በጣም እናመሰግናለን በርቱ👍👍😍😍😍
ይህ የዛሬው ተከታታይ የነበረው ድራማ ፕሮግራም በጣም አዝናኝ በጣም አስተማሪ እና ከሚዲያዎች ጀርባ ያለን እውነታን ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነው።
በተለይ ሚዲያ አካባቢ የሚያዘወትሩ ሰዎችን እውነታ የገለፀ ነበር።
በስንቴ ታዋቂ ሆና መኪናዋን ቀይራ ማየት ነው የናፈቀኝ 😅😅😅
ተመስገን ዮኒ ጋር ቀረበ በስንቱ 😁ኢንተርቢው ብሎ ዝም ነው 😂😂
1ኛ ናቹሁ በቀልድ ውስጥ የምታስተላልፉት መልዕክት የሚገርም ነው። በርቱልን እናመሰግናለን
ሂሩቴ የፍቅር ሠዉ ነሽኮ😍😍😍 ኧረ እዳች የምትረዳሚሥት ይስጠን
ፍትህ ለበስንቱ፣ ወደ ስራው ይመለስ ይመለስ💪
ምርጥ ትወና thanks
በጣም ቆንጆ ትምህርት🙌🙌🙌🙌
ሁለት ምርጦች ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤
በጣም ፈታ ነዉ ያረገን በስቱ የሳቄ ሚጭ
ወይኔ በስንቱ።። ትወና የግልክ ነው አሌክስዬ
This one is Z best episode 🙏🙏🙏
Besintu mirt tewanay 100% nurilen 🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂ውይ እረ ገደልከኝኮ በሳቅ በስንቴ ውይይ አሌክስዬ እኔኮ አንተን የምወድህ በምክንያት ነው!!
አጨራረሱ ጉበቴን እና ጨጓራዬን ነካኝ😂😂 ....በርቱልኝ ምርጦቼ...
The best Actor ever 😂😂😂😂😂😂
በስንቱ ተሳኩተልት ማይት ናፍቅኝ እንደ እንየ የናፍቅው ማነው😊
I like this part👌
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች
Yoniyee yene malkam❤basintu beska gedalan😂😂
ሂሩት እግዚአብሔር ይስጥሽ ይህን የቁርጭምጪሚት ካልሲ ለበስንቱ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ወንዶች ንገሪልኝ: በተለይ ደግሞ ጫማ ያለ ካልሲ ለሚያደርጉ ወንዶች በተጨማሪ
😅😅😅😅
ስለ ሰው ሳይሆን ስለራሳችን ነው መጨነቅ ያለብን! ተመቸኝ።
Sew ehan yakel new begugut metebekew❤❤❤
Hira🎉❤betam tewdhaleci besentu
Betam arif melkt new bertu👍👍👍👍👍👍
Yelayeghawu yeferede 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤besenetu wedesera kaletemelese yabedale : awedachehu alehu ❤❤❤
አረ አሌክስ አልቅሰክ አስለቀስከኝ በሳቅ ይሄን ፊልም ሳይ ነው የምሬን ምስቀው 😂😂😂😂
አልቅሶ አስለቀሰሽ አይደል
የመጨረሻው መልዕክት 🔥👌👌👌
በስንቱ ድራማ ❤❤😂😂😂ምርጦች
Bravo
Ewnet new temrebetalew kesmetawinet weten sewochn adamto meradat yasfelgal
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
በስንቱ ውሃ ነው መፍሰስ አለበት😂😂😂😂😂😂😂 እእእእእ አለቀሰ😢😢😢😢
ምን አይነት ትወና ነው ❤
Im gonna use 'nano second' from now on all my shortcomings 😅 "2ኛ አልወጣሁም። በናኖ ሰከንድ ተቀድሜ ነው!"
Mitatis ye Harer lijoch sikuar dinich meterya new enamesegnalen Alex and yoni❤
❤❤❤እህት ወንድሞቼ ከልብ እወዳችዋለሁ ያሠባችሁት እንዲሳካ ምኞቴ ነዉ
እረ እግዚሃብሔር ይርዳን።
So good
በጣም ደሰይላል
best of best episode
በስንቱ አልቃሻ 😂😂 ስወድህ እኮ ❤ለምን ለምን 😂
Amazing Ending!
wow ሐሪፉ መልዕክት ነዉ የዛሬው :: ትክክል
እውነት ለጥበብ የተፈጠረ ምርጥ ሰው ነው በጣም ነው ይዝናናኝ
Fetheee le besentuuuu 😂😂😂wed serawe ymelese❤❤❤alex gen techelllhe,bekatheee
ተነፋርቄው የለእንዴ😂😂😂😂 መባረርህን ሳታውቀው አመንክ😂😂
Endzare seke alkem....nice
I love Amharic movie from eseyas afwerki
Ante mrt actres nek i love you anten ena meskin
Hello besintu i always ❤u🎉🎉
በስዬ ዛሬ ለቅሱ ቤት ነወይ የተጋበዝከዉ 😂😂😭🙄እኔም ምሰክር ነኝ አልተባረረህም ደብዳቤ ስፅፍ አይቻለሆ ሰምቻለሆ ዋው ፍታ ነዉ ያደረከኝ😂😂ዮኒ ደሞ አስተያየቱ ያስቃል 😂😂
በጣም ሚያምር ቆይታ ከሐረርገዎቹ ጋ
😂😂😂😂😂 I love you guys ❤
ወይኔ ዛሬ ሞትኩ በሳቅ በስዬዬዬ😅😅😅😅😅
በስንቱ❤❤የአምቱምር
ወይ ጉዴ የዮናስ አስተያየት😂😂😂😅😅😅
ወቸው ጉድ በስየ ጭራሽ ለቅሶ😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞን
በስንቱ😂😂😂ጭራሽ ለቅሶ😂😂😍😍😍
በስንቱየ፣፣የሳቄምንጭ❤❤❤❤❤❤❤❤
THE BEST ONE
Yoniyen,atgltw besntu libe awlil❤😅
በስንቱዬ እንኳን ደስ ያለህ
እስኪ በሉት
20:41 አይ በስንቴ ቆርጠውት ነው አላለም🤣🤣
He's so funny😂😂😂
😂😂😂በስዬ አይዞን😢😢😢😢
ኑሩልን በሲቱ ደዲረማና ቤቶቺዬ እንወደቾወሌን።በሰሚቲ ሁለቴ ማሰቅ ጀመርኩ
እንደኤኔ የማደሀም ቅማም ዬሆነቹ እህቶቼ በዚደራማ እንዳሚት ደሰቱ አምነሎ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዬሩት ሲወዲሽ🎉🎉🎉🎉🎉
አቦ አሌክስ ትችልበታለህ እኮ❤❤❤
ዩኒና በስንቱ ስወዳቹ
ዋው
የለቅሶዉ ነገር አይነገር😢😂😂😂 ግን ድራማዉ መልክት አለዉ ❤
እህ እፍ ብየ 😂😂😂😂😂😂 ኣይ በስንቱ
Yes 👏
ዮኒዪጀግና❤❤❤
Sweden bertalegh❤❤
😁😁😁😁Ayii Besintu yee sake Minici nek😁😁
ወይኔ በስንቱ ዬኒ ላይ ቀረብክ ልብ አውልቅ የሆነ ሰውዬ😄😄😄😄😄አንተ አልተባረርክም እኛም ምስክር ነን ማመልከቻ ስትፅፍ ነበር😄😄😄
Ay Besintu Afun Kefto Altenefarekem 😂😂😂😂😂😂😂😂
ያርቢ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ባለቤቴ ስራ ከፍታ 5 ወሮ 😢😢😢😢
የት ነው ሥራ ላስገባው
ስራ እንዲያገኝ እግዚአብሔር ይርዳው ሁሉም ጋር ነው ችግር ያለው ስለዚህ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
@@hawahawa3605 ሪያድ ነው 😭😭😭😭😭
@@amarsiyum3020 አሚን
እረፍትህ ለበስንቱ አንድ ቀን እንኳን ይሣካለት እንጂ😂😂😂
besntu sitcom wenz new eyasaseken yiwesdenal
በስንቱን የሰመቻቹ❤
Tekikeli sew yasabidali yamayagibewn eygiba