በእናንተ አገልግሎት ወደ አባቴ ተመልሻለሁ | Pastor Ali Omer

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • በእናንተ አገልግሎት ወደ አባቴ ተመልሻለሁ | Pastor Ali Omer
    🔔 Subscribe to Pastor Ali Omer Channel: rb.gy/8zv45a
    𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 . . . 𝐋𝐈𝐊𝐄 . . . 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 . . . 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄, CLICK the Notification Bell for NEW CONTENT
    Follow us on socials:
    TikTok: / awarrior33
    Facebook: / adem.ali.1213
    Telegram: web.telegram.org/k/#@PrayerRo...
    𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
    ➢ 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoomBodyofChrist
    ========================= / / ==================================
    #PastorAli #PastorAliOmer #BibleStudy #AmharicBibleStudy #ፓስተርአሊ #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

Komentáře • 50

  • @user-ge4js8rx3j
    @user-ge4js8rx3j Před 20 dny +1

    ፖስተርየ ቅንነትህ ይጨምር ይብዛልህ ብዙዎችን አሳልፎ ይስጥህ።

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 Před 27 dny +5

    አሊዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እጅግ ባንተ አገልግሎት እየተጠቀምን ነው እየተባረክን ነው ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vo4ok1di4p
    @user-vo4ok1di4p Před 24 dny

    አልዬ ጊታ ዘመንህ ሁሉ ጊታ ይ ጠቀም ብህ ተባረክ አገልግሎት ህ ን ያ ስፋው ተጠቅናል ና

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h Před 21 dnem

    ፓሰተር አሊ ሰለ ወንድሞቼ ጸልይልኝ!

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 27 dny +4

    Love you my beloved brother in Christ Jesus I am your sister bless you

  • @user-jj6kt9zv5c
    @user-jj6kt9zv5c Před 25 dny +1

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልት።

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 27 dny +2

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተርዬ ስላንተ አንተን የሰጠን ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ❤🙏❤🙏❤

  • @MeseretSara
    @MeseretSara Před 24 dny

    እውነት ነው ሱስ ሆኖብናል እየሱስዬ ውድድድድ ነው የማአግህ

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h Před 21 dnem

    ዋአወ ክብር ለእግዚሐብኤር ብቻ ይሁን!❤

  • @user-bd2nr2fw3y
    @user-bd2nr2fw3y Před 17 dny

    ፖስተርየ ቅንነትህ ይጨምር ይብዛልህ

  • @user-ku8dg4bz4o
    @user-ku8dg4bz4o Před 6 dny

    እውነት ነው ጌታ ይርዳን ኣሜን ተባረኩ

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před 26 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ከብር ለኢየሱስዬ ይህን

  • @MeseretSara
    @MeseretSara Před 24 dny

    ምናይነት መንፈሰ ነው ጌታ ይባርካቹ

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 Před 25 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před 25 dny

    ዋው ጌታ ይባረክ ሰለዚ ቤተሰብ እናመሰግንሀለን

  • @TheGraceofGod0
    @TheGraceofGod0 Před 25 dny

    ጌታ ዘመንን ይባርክ አሊሊሊሊሊ ተባረክ።

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 4 dny

    እዉነት ነዉ እኔ ባለቤቴ አምስት አመት በጌታ እያለ እኔ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ። ግን ሁሌ የሚለኝ ባይብል አንብቢ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ከጌታ ጋር በግል ተገናኚ መላእክት ሳይገቡ ለብቻሽ ነበር የሚለኝ ይህዉ ሁለት አመቴ በጌታ ከሆንኩ ። ምስክርነቱን ስሰማ ባለቤትህን ፓስተር እያለ ትዝ ስላለኝ ነዉ በኑሮህ አሳያት ጌታ ይወርሳታል ጌታ ክብሩን ይዉሰድ 🙏🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 27 dny +1

    የእግዚያብሔር ባርያ አልዬ ብሩክ ሁን
    እኔ የሚገርመኝ እውነቷን ነገርህ የሰውን ልብ የምትደርሰው ነገር እንደገናም ክርስትናን አቀለልክልን የተሸከምነው ዝባዝንኬ ሁሉ ተራገፈ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ላንተ ደግሞ ሞገስ ይሁንልህ🎉🎉🎉🎉
    እኔማ ነፃነቴ ሰላሜ በዛ በጣም ነው የምወድህ መቼ ነው ዳላስ ቴክሳስ የምትመጣው please

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h Před 21 dnem

    ጌታ ይባርክ እልእልእል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dj7fc8ls7t
    @user-dj7fc8ls7t Před 26 dny

    AMENN AMENN EYESUS GETA NEWU ❤❤❤❤❤
    WOWW PASTOR ZEMENHN YIBARIK 😇😇😇😇❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 27 dny +2

    ኢየሱሴ ጌታ ነው 🤲🤲🤲🤲

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 Před 25 dny

    Wowww geta eysuse keberun xeqelilo ywesed tebareku zemenachu yibarek paster tebarek zemenh Agelegloth yebarek bante alfo yastemaren yemkiren geta semu yibarek halelluyaa

  • @berhanedekesisa2776
    @berhanedekesisa2776 Před 27 dny +2

    Geta eyasus yebarkachu❤❤❤

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 27 dny +1

    Love you my beloved brother in Christ Jesus I am your sister bless you geta yendgena Edel endisteg please pray for me.

  • @noahae1282
    @noahae1282 Před 27 dny

    Amen

  • @lucasabebe162
    @lucasabebe162 Před 25 dny

    Please pray my child his name is Lucas mother Genet God bless you

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse Před 6 dny

    esey elelelelelelelelel

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před 26 dny

    Amennn Amennn

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse Před 6 dny

    ezi bet sigeba menfese yitadesal des tilalachu tebareku

  • @etagebrgiorgis2064
    @etagebrgiorgis2064 Před 26 dny

    Amen Geta abzto ybarkachu ❤❤❤❤

  • @SenaytGebremariam
    @SenaytGebremariam Před 25 dny

    God bless you

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před 20 dny

    ❤❤❤❤ tebarku siwedachu

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Před 27 dny

    ❤❤❤

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe Před 27 dny

    ፓስተአሊተባረክፀጋውይብዛልህ

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh Před 22 dny

    Aleyeya batm yetwwwwwwdadk nh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshimehari3681
    @yeshimehari3681 Před 27 dny

    ፖስተርዬ ጌታ ይባርክህ የልጄ ልጅ 16 አመት ልጅ ነዉ በጣም ስላስቸገረ ጸልይልን ጌታ ይባርክህ ስልክህን ካገኘሑ እደውላሑ

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v Před 27 dny +1

    Donnot stop to post please

  • @atsedetilahun6996
    @atsedetilahun6996 Před 27 dny

    Paster Aliye God bless u.

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 4 dny

    ላይፍ መቼ ነዉ የምትገቡት

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 Před 26 dny

    ፖሰተር አሊ እንዴት አድርጌ ነው በቀጥታ ይህንን ፕሮግራም መከፈል የሚቻለው።
    አመሰግናለሁ።

  • @sophiakedir-kv3qf
    @sophiakedir-kv3qf Před 26 dny

    ygata Selam ybizalchu birukannach

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 Před 27 dny

    እየሱስ ጌታ ነው🙏❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bizuyezewde4239
    @bizuyezewde4239 Před 27 dny +1

    Meche new denver yemtemetut?

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před 27 dny

    Goftadh yesus amen amen

  • @etagebrgiorgis2064
    @etagebrgiorgis2064 Před 26 dny

    ❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 27 dny

    የዶክተሩ ንግግር ለመን ተቋረጠ