በሰርግ ቀኑ ላይ ሚስቱ ጥላው የጠፋችበት ወንድም አስገራሚ ምስክርነት|Pastor Ali|Moses|Fresi|Wongel tube|ኤል ቃል|eyoha media|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ተናገር እውነቱን
    #ዮናታን አክሊሉ
    #christian
    #christianethics
    #BLESSING
    #Emmanuel Official Tube
    This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
    በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ
    በሰርግ ቀኑ ላይ ሚስቱ የጠፋችበት ወንድም አስገራሚ ምስክርነት|Pastor Ali|Moses|Fresi|Wongel tube|ኤል ቃል|eyoha media|bless

Komentáře • 66

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 Před 16 hodinami

    አሜንንንንንንን

  • @SelamDebesai
    @SelamDebesai Před měsícem +2

    አሊዬ ተባረክ

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 Před 16 hodinami

    እየሱስ ይፈታል

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 6 měsíci +5

    አይዞህ ጌታ ሁሌም ከጉኒ ነው አባት እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ ታመኝ ፍቅር ነህ ጌታ እውነተኛ አፍቃሪ ❤

  • @user-vo1zn8kf9w
    @user-vo1zn8kf9w Před 6 měsíci +7

    አይዞህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው። ነገ መልካም ይሆናል ። በመጣው በሚሄደው አትደነቅ ዋናህን አጥብቀህ ያዝ ። ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 6 měsíci +8

    እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው!
    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 Před 5 měsíci +2

    ምህረትን የሚያክል ሀይል ትልቅ በረከት ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 6 měsíci +7

    አይዞህ ያለየሱሰ ነዉ መኖር የማይቻለዉ እግዚአብሄር የቅርታ ልብ ይሰጠን።

  • @user-jj6kt9zv5c
    @user-jj6kt9zv5c Před 6 měsíci +4

    እዉነት ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 6 měsíci +4

    ልብ ይሰብራል ግን በዚህ ልጅ ላይ የታቀደው የሰይጣን አላማ ለበጎ የቀየረው ጌታ ስሙ ይባረከ ❤

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n Před 5 měsíci +3

    እባካችሁ ስሜታዊ አትሁኑ እውነት ስትወጣ ታዝናላችሁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 5 měsíci +2

    ጥሎ የማሄድ ጌታ ብቻ ነው አይዞ ጌታ ይባርክ አሊ ጌታ ይባርክህ

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 Před 6 měsíci +9

    ወንድሜ አይዞህ በርታ ዳዊት በአምላኩ ልቡን አበረታ እንዲል በጌታ ልብህን አበርታ ዬናስ በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ሆኖ ነው የፀለየው ለአንተም ይህ ሆቴል እንደዛው ነው ፀልይ ባለህበት ቦታ የዃላህን ትተህ የፊትህን ለመያዝ ተዘርጋ ቆም ብለህ ውስጥህን አዳምጥ ጌታ ምን ሊልህ እንደፈለገ ደግሞ ይሄ ቤት የፈውስ ቤት ስለሆነ እግዚአብሄርን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ

  • @amsalework1
    @amsalework1 Před 6 měsíci +6

    ምሳሌ4: 23
    አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥
    የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 6 měsíci +6

    እኔ በመገረም ልሞት ነው
    እኔም መፈታት አለብኝ ፓስተር ፀልዪልኝ ወገኖች ፀልዩልኝ

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před 5 měsíci +2

    Fhilppians 4:4-5 bgetta huley desyeblehi Golry the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father 🤲🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @meditajc
    @meditajc Před 5 měsíci +4

    ጥሎህ የማይሄድ ጌታ ብቻ ነዉ በእሱ ብቻ ታመን ወንድሜ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny Před 17 dny

      አሜን ፍቅሩ ወረት የሌለው የማይክድ እውነተኛ አፍቃሪ የሆነ እየሱስ ብቻ ነው

  • @user-wx1od1kv9c
    @user-wx1od1kv9c Před měsícem

    Alye ewedhelew tebarek sfa❤❤❤🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před 5 měsíci +2

    Azohi getta tamain nwo hullu lbgo nwe keep your eyes on God he never takes his eyes off you May God bless you abundantly 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Před 6 měsíci +2

    አይዞህ እግዚያብሄር የበለጠ ነገር አዘጋጅቶልሀል እግዚያብሄር የማንም እንባ ባለአዳ አይደለም አይዞህ እሺ አንተ ወንድም ታሪኩን ተመልክቼ በጣም ነበር ያዘንኩት ግን እየሱስ ካንተ ጋር ነው መልካም ነገር በፊትህ አለ አትታወክ

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 Před 5 měsíci +1

    በጣም ሚገርም ነው ወንድሜ ሙሴ ኣይዞህ በርታ ጌታ መልካም ነው የካሳ ዘመን ይመጣል በጣም ኣዝኛለሁ የጌታ መንፈስቅዱስ ካንተ ጋር ነው ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ላንተ ኣለውና ኣይዞህ

  • @ferehayle6917
    @ferehayle6917 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před 5 měsíci +2

    Hulu lslamih nwe ayenihen yalaywe jorohin yalesmawe lanitt tzagajetwal getta taman nwe azohi jegena ygetta swe tbarki buruk 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 6 měsíci +2

    ሙስዬ ስለንተ እግዚአብሔር አመሰግናዋለሁ ❤

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před 6 měsíci +1

    አንተ ጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ብቸ

  • @amel2941
    @amel2941 Před 5 měsíci +1

    የምረዳ እጂክ ሁላችንም ትረዳን ዘንዲ እንማፀናለን ❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 6 měsíci +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 5 měsíci +2

    My brother I felt your pain but this is not the end of time God knows the future and failed 🥰🥰🥰 God will guide you ❤❤❤❤ May God comfort you bless your heart ❤❤❤

  • @aidatessema2302
    @aidatessema2302 Před 5 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @EsegnetYifru
    @EsegnetYifru Před 6 měsíci +1

    ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ሰው አለው

  • @sabahidray926
    @sabahidray926 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq Před 6 měsíci +1

    ጌታ መልካም ነው

  • @user-iz4pl3wz1u
    @user-iz4pl3wz1u Před 5 měsíci +1

    አሌ ትክክለኛ ስምህን እንኳ አላውቀውም ግን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ሳይህ በጌታ ይዤሀለሁ መጥፎ ነገር ላይ ነኝ ራሴን ሳላጠፋ ፀልይለኝ

    • @Blessings548
      @Blessings548  Před 5 měsíci

      @Makk 👈👈 ምንም ነገር ከመወሠኖ በፊት በዚህ ቴሌግራም አካውንት ያናግሩኝ🙏🙏

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x Před 6 měsíci +1

    ትገርማለሕ ምን አይነት ልብ ነዉ ያለሕ

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n Před 5 měsíci +2

    እኔ አዝኜለት ነበር ግን እውነቱን ስሰማ ንሰህ ገብቻለሁ

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n Před 5 měsíci +2

    እባካችሁ ስለዚህ ሰው ማንነት በደንብ አጣሩ እህታችን ወይምሙሽራዋ አደባባይ ያልወጣችው ጌታ በዚህ ሰውዬ አፀያፌ ስራ እንዳይሰደብ የሌላ እምነት ተከታዮች እንዳይሰናከሉ ነው : በመጀመሪያ እመጣበት አካባቢ አጣሩ :: ለሙሽራዋ ግን የምታመልከው ከምላክ ተጠነቀቀላት:: እግዚአብሔር የእውነተኛ አባት ስለሆን : ስለዚህ ሰው ማጣራት ካልቻላችሁ ስለሌ ስው ፉ አትናገሩ:

  • @sintayehumitiku
    @sintayehumitiku Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 6 měsíci +1

    ፓስተር አሊ በምን መንገድ እንደማገኝህእርዳኝ ተባረኩ❤❤❤

  • @maryadejene8746
    @maryadejene8746 Před 6 měsíci +1

    Ayzoki wondema geta lal kiber alwu

  • @eyerusalemnegede7862
    @eyerusalemnegede7862 Před 6 měsíci +1

    Paster ali

  • @tigistg.2979
    @tigistg.2979 Před 6 měsíci +1

    You guys look like brothers, the admin, and the stories man

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w Před 6 měsíci +1

    Yale eyesus becha newe yemayenorewe

  • @user-gr5ky4cn4e
    @user-gr5ky4cn4e Před 5 měsíci +1

    Eny menor yemalchlew yalante new yemilew mzmur lbyn molaw. Amen endih aynet kenochen geta asalfo zare dersenal semu bruk yehun wendemy dawit gin beamlaku begziyabher lbun Aberta.1sam30:6

  • @senaityohannes3779
    @senaityohannes3779 Před 6 měsíci +1

    Enkwan Geta redah

  • @hidaatsolomon5974
    @hidaatsolomon5974 Před 6 měsíci +1

    Alkeskugn
    Gen yeha le keber new
    Wendmi dess yeblhe

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x Před 6 měsíci +1

    ይደንቃል

  • @sentkassa1834
    @sentkassa1834 Před 6 měsíci +1

    Paster Ail tbark

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Před 6 měsíci +1

    Egizabher melkam new !!

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 Před 5 měsíci +1

    ሴዉ ሆይ እናንተ ሲትኖሩ ልመጡ ለምችሉ ኔጌሮች አትጨነቁ ቅድሚያ እራሳቹዉን ዉደዱ ባለው መደሰት ምትችለዎ ሲትኖሩነዉ በራሲህ ላይ እበስት አርጉ አቆሚህን አይቶ ኢየተነዳ ይመጣል ጌታ ቅርብኖ🎉🎉🎉🎉

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n Před 5 měsíci +1

    እረ እውነት ትወጣለች

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 6 měsíci +1

    Elllll ammmen

  • @yemesrachayalew2879
    @yemesrachayalew2879 Před 5 měsíci +2

    ሴት ያለምን ምክንያት ጥላው አትሄድም

  • @user-zl8zm9pb6g
    @user-zl8zm9pb6g Před 5 měsíci

    Egzabeher endesew aydelem mehari new sijemrko pinealemko ye guadegnak mist neberchko lemanegnawum ye shetayen edme gize sent negeruan abelashth new yehdkew lemaywkh taten soddo simètako agelgay negn eyalk yesentun hiwot abelshthal gen ewnet tkeyrh kehone tru new gen shetun yekerta teykat

  • @SaraSaron-ps4vc
    @SaraSaron-ps4vc Před 6 měsíci +1

    ስብራት ይከብዳል

  • @user-zl8zm9pb6g
    @user-zl8zm9pb6g Před 5 měsíci +1

    zare ewnetun awotak etyo shawor wosje dubay mesa ebelalhu belh setsksen alneberm kkkkk achebrbari selesu mawok kefelgachu soddo metachu ataru

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před 5 měsíci +1

    በምትስራው ካላመንክ ማክስ አርገህ እንደሌባ

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před 5 měsíci

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?ግልፅ ብታደርጊው.....

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w Před 6 měsíci +1

    Wondeme ahun gen yemtkoyebet bota gata ametah beyemidya ateweta

  • @user-zl8zm9pb6g
    @user-zl8zm9pb6g Před 5 měsíci

    genzebuan bakh metwodew ke shetye men atek new hodhen molachlh endzh fernj yasmeslchk shetye nateko bante mekniya betsbochua teltewat esua yekr kalalecheh negerh aystekaklem nesha geba

  • @user-ut5wl4kj3o
    @user-ut5wl4kj3o Před 6 měsíci +1

    Kome..belihi asebi...aseten..wenberun...Lemin. embi. Alch????

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Před 3 měsíci +1

    አሜንንንንን

  • @BetelhemSisayTemesgen
    @BetelhemSisayTemesgen Před 6 měsíci +4

    ዘመንህ ይባረክ