Something about Elias Melka by Dawit Tilahun . ከኤልያስ መልካ ጋር የነበሩን ትዝታዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በቤተ ክርስትያንና ከዚያ ውጭ ከኤልያስ መልካ ጋር የነበሩን ትዝታዎች በጥቂቱ - በዳዊት ጥላሁን ቀረበ

Komentáře • 139

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 Před dnem

    ዴቫ በጣም ነዉ ያዝናናኸኝ ድንቅ ሰዎች ናችሁ

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 4 lety +21

    ኤልያስ መልካ ከኔ አስበልጦ ማነው የሚወድህ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sol3417
      @sol3417 Před 4 lety +3

      me

    • @user-fc4hk6nd8v
      @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +4

      የመቼም የማረሣው የሁሌም ሀዘኔ ነው አልያስ!!!

    • @mihretmercy2860
      @mihretmercy2860 Před 4 měsíci

      yihew eskezare dres alresahutm yemer kemibalew belay ewedewalew😭😭😭😭😭

    • @hezkielreba1296
      @hezkielreba1296 Před 3 měsíci

      እኔ

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 4 lety +14

    እናመሰግናለን ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ።

  • @user-md9pr2yk7e
    @user-md9pr2yk7e Před 4 lety +12

    ኤሊያስ መልካም ልጅ ነው ምንዋጋለው ምድር ላይ መልካም ሰው አይቆይም ሳስበው በጣም ነው የማዝነው
    ደስ ይላል ትዝታችሁን ስላካፈልከን ዴቭ ምርጥ ሰው😍😍

  • @teddybabe9298
    @teddybabe9298 Před 3 lety +6

    ስለ ኤልያስ ብሰማ አልጠግብም ሌሎች ጓደኞቻችሁ እዲ ቢነግሩን ስለ ኤልያስ ተመስጨ ነው የሰማሁት አሪፍ ነው ነብሱን በገነት ያኑርልን ኤሊየ የኔ መጽሀፍ ቅዱስ ነበር ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በሱ ስራ 🙏🙏🙏

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun Před 4 lety +12

    Be ewunet elias abirew yalehu yahil new yetesemagn. Thank you davye we need more memory .. thank you so much

  • @ishdohr5967
    @ishdohr5967 Před 4 lety +8

    በጣም በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ ኤልያስን የምናውቀው በሥራ ብቻ ነበር Formal በሚባል ኡንተርቨው ብቻ እና ለካ የሰው ሙሉ የሚያደርገው ይህም ሂወት ስጨመር ነው፡፡ በጣም ደስ የሚል ነበር ደሞ ግልፅ ልጅ በጣም ግልፅ ጓደኛ ዴቭ በጣም በጣም ምርጥ ….አዲስ ነገር የነገርከን…………እናመሰግንሃለን ቃልኪዳን

  • @fikreselassieawesen2338
    @fikreselassieawesen2338 Před 4 lety +5

    በእዉነት ዳዊት ጥላሁን ከአበጋዝ ክብረወርቅ ፉሲል ዉሂብ ምትኩ ተፈራ
    ቀጥሎ ለኔ ምርጥ ፕሮዱዩሰር ነህ አፍሮሳዉንድ ባንድ ምርጥ ነበረ

  • @sol3417
    @sol3417 Před 4 lety +12

    I don't have words to express my admiration for the legendary Elias Melka. I began following his incredible work during my 11th grade. At that time, he released a classic composition for Gosaye Tesfaye and Alemayehu Herpo. From that moment, I continued to appreciate his work until his recent passing. To be honest, I doubt I will ever find a composer at his level because he dedicated his life to music. The lyrics, songs, and music compositions he created were astonishing. More importantly, each piece was a new form of art and philosophy in itself. I am deeply saddened by his unexpected death. I had hoped to meet him one day and express that I am a lifelong fan of his artistry and music. God knows all. May his soul rest in the hands of Abraham. Amen!

  • @user-dg5se9gs8y
    @user-dg5se9gs8y Před 8 měsíci +1

    Thank you dear for showing the human side ELA and rare friendship
    moments

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Před 3 měsíci +1

    Thank you Dave for sharing all the beautiful stories.
    ትዝ የሚለኝ ኤልያስ ሠይፉ ፋንታሁን በሬዲዮ intervirw አድርጎት ነበር
    ኤልሾ የምትወደው ምግብ ፖስታ በእንጀራ ነው አይደል ብሎ ጠየቀው
    ኤልያስ እንዴ አዎና አብረን አይደል እንዴ የምንበላው አለ
    He is very humorous. Rest in peace🙏

  • @fitsumaberatsehay
    @fitsumaberatsehay Před 3 lety +6

    Selam Dawit, I'm Fitsum from AA Eth, I'm a musician in a church's choir, I always want to play the way you do, and sometimes people tell me, "you play like Dave", and I'm so glad to follow your styles, I wish you stay in church forever. Please let us know what we should know about you. Mostly in Ethiopia, Peoples history is told after they're left this world. So, instead of learning your history from an reliable sources, it'll be good to know from the right source about you, that's you yourself. Don't take time to let us know you more. Thank you Dave, and hope to have your story sooner. Blessings!

  • @solf2000
    @solf2000 Před 3 lety +4

    ግሩም ትዝታ ነው፥ ወንድማችን ዳዊት። እንዳልከው፥ የኤልያስ ማለፍ ስብራት ነው፤ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ሲታሰብ ይኖራል። አይዞህ፥ በርታልን። ከብዙ ዓመታት በፊት፥ ኢምፔሪያል መሰረተ ክርስቶስ፥ ዘማሪ ሂሩት በቀለን ስታጅብ ነው ያየሁህ - ለመጀመሪያ ጊዜ። ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @MK-jj2sd
    @MK-jj2sd Před 4 lety +4

    ዲቭዬ ትልቅ የልብ ስብራት ነው ኤሊያስን በዚህ ሁኔታ ማጣት በጣም ያስቆጫል ታመመ ከተባለ ከ3 ወይም 4 አመት በኋላ የተነሳውን ፎቶ አይቼ እሱ መሆኑን አላወኩም ነበር በኋላ እሱ መሆኑን ሳውቅ ክፉኛ ደነገጥኩ ለረጅም ቀናቶች ለመተኛት እስክቸገር ድረስ አይኔ ላይ ነበር እኔ እንዲህ ከተሰማኝ አንተን ደሞ አስብኩህ እንዴት ልትሆን እንደምትችል።
    ኢሊ ቢኖር ብዙ ድንቅ ሙዚቃዎችን እንሰማ ነበር ግን አለግዜው ተቀጨ ።
    ዴቭዬ ስላሳለፋችሁት መልካም እና ድንቅ ግዜ ጥሩ በሆነ መልኩ አካፍለህናል እና እናመሰግናለን
    እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ ዴቭዬ ወዳጄ።

  • @AddissiddA
    @AddissiddA Před 8 měsíci +1

    Thanks so much for sharing Elias's story. Betam bzu bzu menger alebet..

  • @kaleabdemeke7944
    @kaleabdemeke7944 Před 4 lety +6

    It was good memory. I heard stories that i did not hear before.l loved it. I always love to hear anything about Elias. Please share us more about him.

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 Před rokem +1

    All my entire memory ebenezer❤ Germa enku girma❤ Christian giram till now no one can play music geta yawokea girmay all time musician no one can replace you ! 😊

  • @ethboyethboy7808
    @ethboyethboy7808 Před 3 lety +3

    Thank you Dave ከአብሮ አደግና ከሙያ ባለውያ በምርጥ አይነት አቀራረብ ስለኤልያስ ያለህን እውቀት አካፍለህናል እናመሰግናለን ! ያንተንም የሚዚቃ ስራዎች እንናፍቃለን አትጥፋ! እንደ ኡኡታዬ /ቴዲ አፍሮ/ አይነት ቅንብሮችህን ደጋግምልን

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 Před 4 lety +4

    ዴቭ የኤልያስ በጊታር የተጫወተው studio ሊሆን ይችላል ካለህ Share ብታደርገው ደስ ይለኛል። አቀራረብህን ወድጀዋለሁ። በከፍል ሁለት ስለኤልያስ መልካ ብዙ ብትነግረን ደስ የለኛል። የተጣላቹሁበትንም ምክንያት አልነገርከንም ኤልያስ የቤተክርስቲያን ሰወች እየደወሉ ወደ ጌታ ተመለስ እያሉ ሲወቀሱት ይበሳጭ እንደነበር ተናግሯል። በአጠቃላይ በክፍል ሁለት ባይህ ደስ ይለኛል አቀራረብ ትችላለህ። በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @krubelordofa5324
    @krubelordofa5324 Před 4 lety +4

    ዴቭ ይህ ንግግርህ ውስጥ ራሴን እየሁት እንተ ተታሪክህን አወራህ እኔ ግን ተማርኩበት እግዚያብሄር ይስጥህ ትልቅ መጽሀፍ ነህ አመሰግናለው ። እንዳታቆም

  • @amanuelfantu2929
    @amanuelfantu2929 Před 3 lety +6

    Thank you Dave for sharing your memories with Elias Melka. Please tell us also about yourself and your batch friends. You guys were amazing and put a turning point for Ethiopian music. I want to hear about your friends Yohannes Tona, Biniyam Bedru, Daniel Kendiya and the like. Finally, I would like to tell you I am a huge fan of you and like the piece of music you have made. Blessings & Huge respect!

  • @tibebekebede6251
    @tibebekebede6251 Před 3 lety +2

    ዴቭ ማለቴ ይቅርታ ጀምበሩ በጣም ው ያዝናናኸኝ የምር። ስለሰው ትዝታ ሲወራ ሰብዕና የሚያጎድፍ አይሁን እነጂ በሚያዝናና መንገድ ሲቀርብ ደስ ይላል። ኤሊያስ የማይጠገብ ልጅ ነው የሰው ምርጥ ነበር። ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ከዚህ ከንቱ አለም አሳረፈው እንጂ ሞተስ አልልም። ነብሱን ይማርልን። የኤላን ትዝታዎች በሌላ ሙዚቀኛ ጓደኞቹ እንዲሁ ብሰማ በጣም ደስ ይለኛል እስኪ ዴቭ ለሌሎቹ ንገርልን እንዳንተ ስለሱ ትዝታቸውን እንዲያጋሩን?🙏🙏 አንተ ግን ሻግ ያረካትን የራስህን የበ...ጫ ታሪክ ብታዝናናን ደስ ይለኛል። በጣም አዝናንተኽኛል እናመሰግናለን ።

  • @habeshamusici1592
    @habeshamusici1592 Před 17 dny

    Dave... we love you bro ! you are a legend. I wish you all the best!

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 3 lety +4

    King Elisas Melka was my / 90s crush 🥰 he was smart , handsome and genius...May he Rest In Peace 🙏🏾🙏🏾

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Před 3 lety +6

    Thank you, Dev. Those stories of the legend Elias Melka were never told before as far as I know as a writer of music in Ethiopia. Good to share his unrevealed personal accounts from your close connection as a friend and a musician.

  • @amsalework1
    @amsalework1 Před 3 lety +2

    ወንድሜ ሰው ሰው ስለሚለው የወንድማዊ ምስክርነትህ እጅግ አከብርሀለሁ። መጨረሻ ላይ ስለፃፍከው የባእድ አምልኮ ዘፈን ትምህርት እንዲሆነን ብታብራራው ደስ ይለኛል፣ ህይወት የመንፈሳዊው አለም ነፀብራቅ ነችና ።
    ሰላምህ ይብዛ

  • @Sidrakson
    @Sidrakson Před 4 lety +3

    Dave, በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው። እኔንም በትዝታ ወደ ያሬድ ወሰድከኝ ። በተለይ የምሳዋ ነገር... አምስት ኪሎ የምንሄድባት አንድ ቤትም ነበረች...
    የኤልያስን ነፍስ በገነት ያኑርልን

  • @Henok14481
    @Henok14481 Před měsícem

    Thank you sir💚

  • @medianetwork7972
    @medianetwork7972 Před 2 lety +2

    Very genuine..... thanks for sharing. You truly gave us a pick into Elias’s life as a person and not just his discography. Thanks for depicting , capturing and sharing Elias’s life in a very simple yet concise manner.....well done Dave ✅👍🙏 DMV

  • @matusalayacob9966
    @matusalayacob9966 Před 3 lety +4

    thanks for sharing the good memories.... if u can add another episode ;)

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Před 3 lety +3

    I really enjoy your time with legend Elias melka. R.i.p to your best friend & our brother Elias ❤.

  • @brookdaniel2730
    @brookdaniel2730 Před 4 lety +5

    Betam enamesegenalen ena lela bezu tarikoch bichemerulen des yelegnal

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Před 3 lety +3

    des mil chewata. thank you dev for sharing untold stories openly.

  • @tekleyesusgetu666
    @tekleyesusgetu666 Před 4 lety +2

    betam enamesegnalen albezam ansual selesu selenante arif gize seleseman des belognal ye tejua demo betam des metel tizeta nat ena tnx brother

  • @user-uq4wb9hm1c
    @user-uq4wb9hm1c Před 3 lety +4

    የኔ ምርጥ

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 Před 3 lety +3

    ዴቭ አንተ እራሱ አተራረክህ ደስ ይላል ስላሳለፍችሁት ነገር::

  • @derartumerga3406
    @derartumerga3406 Před 4 lety +4

    Betam enamesegnalen lelam kale chmerelen please

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye5901 Před 2 lety +2

    You are just awesome story teller. I like your warm and friendly personality. I learn from the comment section that you had your own signature on Ethiopian music. One thing is sure that Elias is a national figure now; that any memorable story related this him shall be documented for the next generation. You have some authentic friendship with him that if you share more of them it will be helpful to everyone who wish to know Elias more in depth (or for those who wish to find a reference in the future).. Thank you for this one Dave.

  • @tikoma1976
    @tikoma1976 Před 3 lety +4

    ኤሊያስ መልካን ሁሌም ላገኘው እፈልግ ነበር፡፡ትንሽ ፈሪ ነገር ነኝ ሳልደፍር ቀረሁ፡፡በሞቱ በጣም አዝኛለሁ፡፡እንዲህ ታሪካችሁን ስሰማ ለመቅረብ ብዙፍ የማታስፈሩ ባለሞያዎች እንደሆናችሁ ተረድቻለሁ ብዘገይም፡፡ስራዎቻችሁን በመስማትም ልምዳችሁን ሼር አደርጋለሁ፡፡ደስ የሚል ጊዜ ነበራችሁ፡፡ግን ዴቭ አባቴን ነፍሳቸውን ይማርና ብለህ ስታወራ ደነገጥኩ፡፡እንዲህ ለህዝብ በሚቀርቡ ቀረፃዎች ላይ ጥንቃቄ አድርግ እሺ፡፡

    • @528jkl
      @528jkl  Před 3 lety +1

      መሲ , አዝናለሁ ፡ አንዱ ቀዥቃዣ ነውኮ አቶ ሰሎሞን ያረፉ ጊዜ እከሌም እከሌም አርፈዋል ፡ ጋሽ ገዛኸኝም ብሎ የነገረኝ ፡ አዝኜ ነበር ፡ ግን , አሁን ይህን ቪድዮ ከለቀቅሁ በኈላ , ተሳስቼ ነው " አለኝ ፡ ተበሳጨሁ ፡ ይቅርታ በፌቡ ጠይቄያለሁ ።

  • @samuelalemayehu9106
    @samuelalemayehu9106 Před 4 lety +2

    U tols us a very special story tnx very much.u had wonderful experience with elias melka and u had a great life together. And also u should know that u have a very good story telling skill u made it interesting. Tnx 👐👐

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 3 lety +1

    ብዙ ነገር እንዳስብ አደረከኝ ዴቭ። ኤሊያስ በታም ልዩ ሙያተኛ ነበር ሳንጠግበው አጣነው ያሳዝናል ነፍስ ይማር።
    አንተም ቀላል ሙያተኛ አይደለህም ስለዚህ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተም።
    ሙዚቃ ትሰራለህ አሁንም ወይንስ መዝሙር ብቻ ነው የምታቀናብረው?
    በተረፈ ልክ እንደ ልብ ወለድ ነበር ስከታተልህ የነበረው

  • @kimemtube2810
    @kimemtube2810 Před 3 měsíci

    ይህን ታሪክ ስላጋራሀን እናመሰግናለን ዴቭ 2ታችሁ ም ምርጥ አቀናባሪዎች ናቹ... ኤልያስ ከሰራቸው አልበሞች ግን ላንተ ምርጡ የትኛው ነው?

  • @room9431
    @room9431 Před 4 lety +4

    አሪፍ ተራኪ ነህ ተመቸህኝ! ይመችህ!

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 Před 3 lety +1

    I like the way you tell a story ! You are wonderful and genuine !

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 Před 4 lety +2

    Anter rasih one of my favorite neberk begizew lay
    Beteley be brass eley neber yanten sirawoch. Thank you

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 Před 3 lety +3

    Thank you for sharing !

  • @nouraalkarbi6712
    @nouraalkarbi6712 Před 2 lety +1

    Dawit Tilahun ❤️❤️

  • @marsas9727
    @marsas9727 Před 4 lety +4

    Brother Dave, we love you too. Please come back to doing ONLY Gods work. I always admire your work , specially the one you compose for Hallelujah Choir .

    • @bereketgetahun6823
      @bereketgetahun6823 Před 3 lety

      Is the song available here on youtube?

    • @easy40
      @easy40 Před 3 lety

      @@bereketgetahun6823 yes, you'll find some of them.

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 4 lety +3

    Eliyas ye sew lije aleneberem Angle new Qale yelegnem sele esu mawerate alechelem RIP Elaye Dave ty my bro BETAM des yelale yalefe tarike

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 4 lety +8

    This is amazing! Can you do part 2???? Plzzzzz😭😭😭 I am confused about something. What did you guys (his friends) do when you heard about his sickness???? Why did you guys wait until he looked sick like this???? Also, he seemed happier before but after a while he looked sad. Was he going through depression? What was the cause? Why was he not interested in getting married or have kids? In his interview, he said he made some mistakes that he regrets. What were those mistakes?

    • @528jkl
      @528jkl  Před 3 lety +6

      Etsube, thanks for your helpful appreciation . I have an idea to prepare part two . I will try to explain that .

    • @Koki1993
      @Koki1993 Před 3 lety +1

      dawit tilahun composer Can’t wait!!!

    • @BenaBena-rw9qw
      @BenaBena-rw9qw Před 4 měsíci

      ​@@528jkldevaye err pls it's been 3 years eko please make a video

  • @Live-music1462
    @Live-music1462 Před 4 lety +6

    ምን አልባት የአቀናበርካቸውን ሙዚቃዎች ሰምቼ ዳዊት ማነው ?? ብዬ ስጠይቅ ብዙ ሰዎች ብዙ ስለ አንተ እይነግሩኝም አንተንም ኤልዬንም በዚህ video. በተወሰነ መልኩ ስለአስተዋወከን አመሰግናለሁ ......

    • @tedlucas1699
      @tedlucas1699 Před 3 lety

      ቴዲ አፍሮ ጃ ያስተሰርያል እና ኡኡታዬ

    • @chachata_tube
      @chachata_tube Před 2 lety

      @@tedlucas1699 also ye timket ye zegelila yemilew..

  • @sertsedingilgetaneh1670

    THANK YOU FOR SHARING SUCH A REVEALING INTIMATE ACCOUNT OF THE GREAT ELIAS MELKA'S LIFE

  • @ahmcadama1549
    @ahmcadama1549 Před 3 lety +1

    Sele Elias semten antegebem.
    Yehone digimit yehone fiqir yemiyasiz lij new.beuqu dalaweqew eko new.
    I miss you elias melka.

  • @ETHIO900
    @ETHIO900 Před 4 lety +8

    @dawit tilahun composer
    Dave ከ እዬብ መኮንነን አልበም በኋላ "ነቅቻለሁ" ብሎ በብዙ ነገሮችን ላይ ለውጥ እንዳረገ አይመስልህም ? እራሱም እንደተናገው በ ወጣትነቴ በድፍረትም በልጅነት ብዙ ስኽተቶችን እንደሰራ ተናግሯል // ሰምተሀቸው ከሆነ የሚጸፅፋቸው ሙዚቃወች ከመዝሙር የማይለዪ ጥሩ ነገሮችን የሚመክሩና የሚያስተምሩ ነበሩ // ስለዚህ ለውጡ ምን ትላለህ ? ብዙ ነገሮችን ትቶ ወደ ጌታ የተመለሰ አይመስልህም ?
    ለምን የ ቅርቡ ጓደኞች እንዳታገኘው እንደፈለጉ አስገራሚ ነው ሰምተኽው ከሆነ የዘለቀ ገሰሰ ሙዚቃ ላይ ፥ #አታምሩም ካለኛ ፥ የሚል የግጥም ስራ አለው እዛ ላይ እንደሚለው ግጥሙ እንዲህ ይላል
    " #ይቅር ብትሉንስ ምንድ ነው
    አጥፍተንም ቢሆን እንስማው
    ከቀድሞው ቦታችን እስከ አውድማው
    ይመለስ ፍቅራችን እሰከ ማማው
    ኧረ አለመሰማት ሰው መንጅጆ መዝጋት
    ተኳርፈናል ለካ ተዘግተናል ድንገት "
    እያለ ይቀጥላል ከዚህ ዘፈን በመነሳት ኤልያስ ሰው ጋ መኮራረፍ እንደሚያስፈራው ያሳያል ።

  • @abeljw1661
    @abeljw1661 Před 3 lety +1

    Daveye thank you man በጣም አነሰ ግን

  • @user-un2fo7xg1c
    @user-un2fo7xg1c Před 7 měsíci

    eskeahun kesemahut yehe betam arif direction new

  • @DrDaDa-gc8ld
    @DrDaDa-gc8ld Před 4 lety +7

    ስለ ቴዲ አፍሮም ያልሰማናቸውን ብትነግረን ደስ ይለናል

  • @FromTheWorldOfKnowledge

    Slawekuh des blognal... Yeserahachewin mizikawoch ayche new search yarekut CZcams Lay... You are one of the greatest composers

  • @ethiocollection6118
    @ethiocollection6118 Před 4 lety +3

    Thank you keep it up brother!!!

  • @addisgebeya8480
    @addisgebeya8480 Před 3 lety +1

    Dawit tilahun erasu betam yemigerm akenabari new .eski antem seleserahachew serawoch kene mehamud Ahmed teddy afro abdukiyar endihum yemigeraremu serawochhen asmelkiteh 1 video sera

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 2 lety

    Elias was a legend, thank you for the info

  • @haddishgodana5119
    @haddishgodana5119 Před 4 lety +3

    Devo.....we miss u....

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 Před 29 dny

    ሁላችንም እንወደዋለን !!!

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 2 lety

    Thank you brother … you put me into tears … Elias was really funny

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 Před 2 lety

    wow ጥሩ story teller ነህ። ኤሊን ከሌላ አቅጣጫ ስላሳየኽን እናመሰግናለን። ግን ካሳለፋቹት ጥቂቱን ብቻ እንዳጋራኸን በማሰብ ሌሎች ትዝታዎቻችሁንም ብታካፍለን እንወዳለን። Thanks.

  • @Enattelevision
    @Enattelevision Před rokem

    elias simplt father of ethiopian modern music

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 Před 4 měsíci

    Betam des yemil Tarik new ❤Bertalign Deva

  • @massyoph
    @massyoph Před 2 lety

    ድምፅህ ሲያምር 🙏

  • @samuelyeab3335
    @samuelyeab3335 Před 3 měsíci

    ዴቫዬ በእዉነት ከኤሊያስ ጋር ቁጭ ብዬ ያወራዉ ያህል ነዉ የተሰማኝ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ek2vy4hw4j
    @user-ek2vy4hw4j Před měsícem

    አይ ዴቮ ቅምም ያልክ አራዳ ነህ ስላካፈልከን ታሪክ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @solomonm.2127
    @solomonm.2127 Před 3 lety +2

    Can you please tell us about your time working with the protestant musicians? Working with likes of Christian, Abenezer and Enku? Thanks!

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 4 lety +3

    Your story is too funny, especially the story about you and Ela getting drunk. 😂😂😂😂 Tell is of you have similar stories. With pictures. I wish I went to yared with you guys. Kenahu 😭

  • @hopewithgod5023
    @hopewithgod5023 Před rokem

    Thank you dava Part 2 pleaseee 🥰🥰🥰

  • @enkuasfaw5805
    @enkuasfaw5805 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏

  • @natnaelmatiyas723
    @natnaelmatiyas723 Před 2 lety

    ደስ ይላል ኤሉዬዬዬዬዬዬዬ እኮ ፍቅር ነው

  • @HappyCurling-mq1mn
    @HappyCurling-mq1mn Před 5 měsíci

    ዲቪዬ በጣም ጠፍተሀል ያንተን ስራ በቴዲ አፍሮ ስለ BOB marley የሠራኸው በጣም ነው የምወደው አትጥፋ

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 4 lety +10

    We also want to know about you. I know that you composed “yasteserial” for Teddy Afro. How did you do it? Can you tell us the story. 😊

    • @waltenigusaetop3320
      @waltenigusaetop3320 Před 3 lety +2

      Did he do that really ? He must b talented if he did that !He is such a gentle guy and I like the way he speaks !

    • @ManYahl
      @ManYahl Před 3 lety +3

      ​@@waltenigusaetop3320 Yes. He composed 'Yasteseryal' and 'Semi Leleleh/Ououtaye' from that album. He also composed full albums for various artists including Abdu Kiyar (Fikir Beamargna), Yirdaw Tenaw (Esuanm Siyadergat) and a new year collection with tracks like Eyoha Abebaye, Yeselam Yihunln by Asfaw Tsige. He has also shown his talent on singles likes 'Lalibelawa' by Gosaye Tesfaye and 'Demo Bayne Metah' by Bethelhem Dagnachew.

  • @bakystime880
    @bakystime880 Před 4 lety +3

    fb lay ye elias adnakiwoch mibal group ale please eza lay slesu btinegren des yyilegnal

  • @Shegaethio
    @Shegaethio Před 3 lety

    Betam enamesgenalegn Dawit

  • @bira6920
    @bira6920 Před 3 měsíci

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 Před 4 lety +5

    ወንድማችን ወደር አልነበረውም።

    #ኢትዮጵያን #እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 3 lety

    So so nice! May He Rest In Perfect Peace! ከማትረሳቸው ሁለቱ ነገሮች: የመጀመሪያው: እሱስ/ኤልያሰ መልእክቱን ከሰማበት እሰከ ህልፈተ ሕየወቱ ድረስ ምን ያክል ያስበው/ያብሰለስለው ነበር???? የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ።

  • @ethiopia127
    @ethiopia127 Před měsícem

    😭🙏

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 Před 3 lety

    wow...you had an amazing time! I hope you miss it

  • @bakystime880
    @bakystime880 Před 4 lety +2

    lij enkuwan yelewm yasaznal

  • @denaytdanu8488
    @denaytdanu8488 Před 4 měsíci

    Respect devi mrts sew ❤

  • @haddishgodana5119
    @haddishgodana5119 Před 4 lety +4

    Sile Tsion band awralin isti

  • @Mulucha
    @Mulucha Před 4 lety

    እናመሰግናለን። ቢረዝምም ዛሬ በደንብ ሰምተናል።

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 Před 3 lety +3

    ኤሊያስ ከቴዲ ጋር በምን ተጣላ?

  • @tigtagbro5462
    @tigtagbro5462 Před 3 měsíci

    dave you are my role model pls giv me your adrees

  • @eliasdejene3474
    @eliasdejene3474 Před rokem

    Dev menm malet alchilem gn tebarek

  • @ermyasayele
    @ermyasayele Před 2 lety

    ELA best man of the country!!!!!!!

  • @itssassyguys
    @itssassyguys Před 2 lety

    Please Part Two 🙏🏼

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 4 lety +2

    Dave lemen ke Ethiopia wech wetek lemenor felek?le artist yemechal? RIP eliyasyy

  • @صقرالكربي
    @صقرالكربي Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭

  • @biniseifu3085
    @biniseifu3085 Před 3 lety

    abo mn tabezabenalehe chemerelene ere please eski lelam yalsemanachewe memories kalachu please please

  • @ermyasayele
    @ermyasayele Před 2 lety +1

    Every time I heard about elias I can't stop crying.
    Love hom to death!

  • @tibeYohannes12
    @tibeYohannes12 Před rokem

    Owww💕

  • @user-ew1em6ly5j
    @user-ew1em6ly5j Před 7 měsíci

    Dave ebakh reply argelgn betam ye ela adnaki negn esun lagegnew alchlm gn miyawkew sw magehnet erasu lene telk negr nw

  • @charistube9313
    @charistube9313 Před 2 lety

    Please Dave ለታደሰ እሸቴ የሰራችሁት የትኛውን አልበም ነው???? ሙሉውን አልበም ነው የሰራችሁት???? ማን ማን ነው የተሳተፈው??????????????? pleasssssssssseee
    ሌላ የሰራሃቸው የመዝሙር ስራዎች Please ????????