ለታሪክ ይቀመጥ‼️ የመሪው ሌላ ከፍታ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 124

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +31

    አብቹ ጀግናችን ለኢትዮጵያችን ሆነህ የተገኘህ መሪ እንዲህ ነዉ መሪ 🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🌿🎄🍀🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +31

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አገር ወዳድ ታታሪ ሚሊዮኖች የምንወድህ አለም ያደነቀህ ፍቅር ቅን የደሀ አባት አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +23

    ሀገር ቅርፅ ሲትይዝ : እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር 🙏 ታታሪና ትጉ ሰራተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +24

    አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ 🎉🎉🎉

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před měsícem +11

    የዘመኔ መሪ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክከ ይጠብቅቅ የኔ ስስት አብቹዬ 🙏❤

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo Před měsícem +11

    ማድነቅ፣ ማስቀጠል፣ መጠበቅ ። አብቹ 💚💛❤️🇪🇹✌️

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před měsícem +12

    ተባረክ ውዱ መሪ አቤት ልፋትህ ለሀገርህን ለማሳመር ከመረዳት ባለፈ ሌት ተቀን የሚፀልዩልህ እጅግ ብዙ ስላለን በርታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Před měsícem +14

    My love አብቹዬ ለምልምልንን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v Před měsícem +11

    አቤት የሚመኙልህ ክፋትና ተንኮል አንዴ ሞተ አንዴ ታመመ አቤት የማትባለው የለም ብቻ እግዘአብሔር ካንተ ጋ ይሁን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +15

    ዮሀንስዬ ስለእዉነት የቆምክልን ተሟጋች እንወድሀለን አንበሳዉ ወንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před měsícem +3

    መለወጥ እንችላለን እንዲህ ምሳሌ የሆኑ ታታሪ መሪዎች የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን 🙏❤

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 Před měsícem +9

    እናንተ በርቱ 'ባንደናየጥለቻ 'መንፈስ የለበትም ይቃጠል!!!!!!!

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 Před měsícem +12

    No Words ....MAY GOD BLESSSSSS YOU MORE OUR PM.❤❤❤

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Před měsícem +1

    በዘመናችን እንዲህ አገራችን አምሮበት ማየት መታደል ነው መሪያችን እግዛብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን❤❤❤

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme Před měsícem +9

    በጣም የሚያስደንቅ ነው መሪያችን በርታልን ❤❤

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 Před měsícem +6

    ታሪክ የደቀሃል በርታ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +10

    አብቹ ቃል በተግባር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +4

    የእኔ ምርጥ መሪ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +5

    አቢዬየኔልዩመሪአላህይጠብቅህ❤❤ላይክ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před měsícem +1

    ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 👮🏾‍♀️🇪🇹💪

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před měsícem +6

    አብቹ ሺህ አመት ይምራን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Před měsícem +6

    Long live my dear DR ABAY❤❤❤❤❤❤❤

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +7

    ❤❤❤ አቢቹ እንደ ግመሏ ዝም ብለህ ስራህን ስራ❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +7

    ዋውውውው😮 🎉🎉🎉 ጆዬ እናሙሰግናለን የኔ ነቄ ትውልድ🎉

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před měsícem +6

    እጅግ አድርገን እናመሠግናለን ለተሠራው የልማት ስራ ይባል የምያሳኝ ነው ቀጥሉበት ዉብ ነገር ነዉና ።

  • @user-yb9hv6sr4e
    @user-yb9hv6sr4e Před měsícem +5

    አብቹ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU Před měsícem +2

    ክብር ይገባሀል እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Před měsícem +1

    ምን አይነት ትሁት መልካም መሪ ነህ ለምታደርገው ጥረት ድካም ልፋት እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 Před měsícem +4

    Thank you prime Minister Dr.Abey 🙏

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf Před měsícem +7

    እንኳን በእግር በመኪና በቅጡ መሄድ በማይቻልበት ደረጃ የደረሰችን አገር ችግራን የፈታህላት አብችዬ እንኳን እግረኛው ባለመኪናውም በእግሩ ወክ እንዲያደርግ ጤናውን እንዲጠብቅ እግረኛውም ደስ ብሎት ጥሩ ጥሩ እያየ እያሸተተ እንዲሄድ ሁሉም ጤናውን የሚጠብቅበትን መንገድና ሲደክመውም የሚያርፍበትን ወንበር አይተን የማናቀውን ለሰው ልጅ ክብር የሰጠህ የመንፈስ ምግም ለአይናችን ደስታ ከቆሻሻ የፅድን ከተማ የመረጥክልን ቃላት የማይገኝልህ ውድ መሪያችን ነህና ኑርልን ለኛው ጥቅም ለኛው ደስታ ለአገራችን በክብር ላይ ክብርን ነው ያጎናፀፍካት ለሰው ደግሞ መዝናናትን ከቤቱ ዘጥቶ ደስታን የሚያገኝበትን ነፁህ አየር የሚተነፍስበትን ንፁህ ከተማን ነው የፈጠርክልን ። አቅም ላለው ብቻ ሳይሆን አቅም ለሌለው የምታስብ አዛውንቶችና ህፃናቶች ወግ ደርሶአቸው ወክ ሲያደርጉ ህፃናቶች ከወላጆቻቸው ጋር ወጥተው ሲቦርቁ እያየን ነው ።እውነቱን ለመናገር በፊት ምን እናይ ነበር ልውጣስ ቢባል ተጋርዶ ተጋርዶ ምን ይታያል አቅም ያለው ውጭ ይወጣል ወይም ከከተማ ውጭ ይጓዛል አቅም የሌለውስ ምንም የለም ቡቲ ቡትቲ ፈርሶ ሰውም ጥሩ ቤት አግኝቶ የተመቻቸበት ሁኔታ ነው ያለው አብቹ ኧረ ስንቱ ይነገራል ይሄንን ያለማድነቅ አገር ጠልነት እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። አንተ ውዱ መሪያችን እንደሆነ ምን ሰበብ ቢያበዙ የይቅርታን ምንጣፍ አንጥፈህ የይቅርታ በርህን ከፍተህ በመደመር የምተጓዝ ነህና ምን ሰበብ ቢያበዙ በርህ ለይቅርታ ክፍት ስለሆነ አይቆጭህም። አበዬ ኑርልን አብረውህ ያሉትንም አገር ወዳዶችና እንደአንተ አይነት ቀንኖችን ያብዛልን አቧሯ አብናኞችን ልብ ይስጥልን የልማት አሻራ አሳራፊዎችን ያብዛልን ለራሳችን ጥቅም ስለሆነ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም አያስፈልግም የሁሉንም ወገኖቻችንን ዋጋ ልናውቅ ይገባናል ፈጣሪ ይጠብቅልን ኑርልን እናመሰግናለን።

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 Před měsícem +6

    Yene wude my best 👌 👍 😍 ❤❤❤ abichuu

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 Před měsícem +3

    ዘመንህ ይለምልም ልዑል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስህ: ባንተ የጀመረዉን መልካሙን ስራ እስከ መጨረሻው እጣ ክፍልህ በክብር ; በአክሊል ; ሽልማት ከጌታህ እጅ እንዲትቀበል ያብቃህ እና ፀሎቴም ነዉ።

  • @genetafework8244
    @genetafework8244 Před měsícem +5

    My PM, may God bless you and your family abundantly. የተማመንክበት የተደገፍከው ጌታ ይጠብቅህይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před měsícem +6

    ዶክተር አብይ ከእርስዎ ይማር ይሆናል ወጣቱ መጪው ትውልድ ሌላው እድገትን ለውጥን የማያደንቅ የአይምሮ ዝግመተኞች ናችው ከእርስዎ ከጎንዎ ሆነው ለአገራችን እድገት የተጉትን ሁሉ በርቱ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንላለን::✍️

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před měsícem +6

    ዐብቹ ሁሌም ከፍ በልልን ❤🙏

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 Před měsícem +2

    ኑርልኝ ዬኔ ድንቅ አንበሳ መሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před měsícem +1

    አብቹዬ ኢትዮጵያን ውበትዋን ኩለህ አድምቀህ እንድትታይ አወጣኸው። እንተ የተባረክ የተወደድክ እምታስብላት፣ እምታዝንላት፣ እምትንከባከባት የኢትዮጵያ ውዱ ልጇ ነህ።

  • @user-jl5te3mm8v
    @user-jl5te3mm8v Před měsícem +5

    May GOD Bless you and give you unbeatable energy to see prosperous ETHIOPIA!!!!

  • @jomama151
    @jomama151 Před měsícem +4

    Abichu fetari mignotihn hulu yasakalih ❤❤❤❤

  • @Oritali
    @Oritali Před měsícem +5

    Abiy Ahmed Good job ❤❤❤❤❤

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Před měsícem +5

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před měsícem +2

    Ethiopian prime minister ❤❤❤❤
    You born for Ethiopia and Ethiopians well being!! Viva Viva I am proud you’re my prime minister!! Continue showing for the world your skills and knowledge!!! ❤❤❤

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před měsícem +2

    ❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ድል ለመከላከያ ❤❤ ❤❤የሃገር መሪ አብይ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před měsícem +1

    ጠላት አይኑ እያየ ገና ትሰራለህ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅ ጠላቶችህን ከእግር ስር ይጠልልህ💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +4

    "People are divided into three.1) ppl who make things happen, 2) ppl who watch things happen, and 3) ppl who wonder what happened." This is what I learned today from random TikTok message. I agree it is true; and applies for this message.

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU Před měsícem +2

    ለኢትዮጵያ ከፍታ ምክንያት እንድትሆን አምላክ የመረጠህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YoudetGemechu
    @YoudetGemechu Před měsícem +2

    አቢቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርልን ተባረክ❤❤❤❤

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +6

    አንተ ብቻ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Před měsícem +2

    አላህ ይጠብቅህ አብሮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌿

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤Raabiini sii wajini Haa ta.uu

  • @etiyohagere5043
    @etiyohagere5043 Před měsícem +6

    Love❤❤❤❤❤❤

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Před měsícem +4

    ቃል በተግባር አሳየከን በርታ ፆኑ ሰው አብችዬ

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Před měsícem +1

    እኔም የሚገርመኝ ነገር ውጭ ሲኖሩ የማያደንቁት ነገር የለም መንገዱን ዛፉን መብራቱን ለኢትዮጵያ ሲሆንስ ትችት

  • @fatmamohammad3928
    @fatmamohammad3928 Před měsícem +4

    Kaleba naw ymewdh ❤❤❤❤❤

  • @rexchannel6020
    @rexchannel6020 Před měsícem +5

    እኔ የሚያሳስበኝ ቀጣይ የኢትዮጲያ መሪ ልዩ ነገር ለመፍጠር ትልቅ የቤት ስራ እንደሚሆንበት አልጠራጠርም (ምክኒያቱም መርዶ ነጋሪ እና ተስፋ መቁረጥ የሚቀለው ዜጋ ውስጥ ሰርቶ የማይረካ እና መርዶ ሳይሆን ተስፋን የሚያሰማ መሪን መተካት ከባድ ነውና ቀጣይ ትውልድ የተሻለ እንዲያስብ ፈጣሪ ይርዳው ) በሻሻን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው

    • @user-fd7ro8nh8z
      @user-fd7ro8nh8z Před měsícem +1

      አዲስ ነገር መስራቱ ቀርቶ እሄንን ልማት የሚያስቀጥል ቢመጣ መባረክ ነው

  • @african-2000
    @african-2000 Před měsícem +2

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @EECALvilleBSG
    @EECALvilleBSG Před měsícem +2

    Dr Abiy, May God bless you abundantly 🙏 ❤

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před měsícem +1

    ክቡር ንጉሳችን፣ዶክተር፣አብይ፣መቶሺ፣ዓመት፣ንገስልን።ጌታ፣ረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ።ለምልም።

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před měsícem +3

    Wudu Dr abiyeye Egzabher yebarkih yezemnih kuture 1000000000000000000000 more nurulin ketena be selam.
    Yetelathin chinkilat eyergtiki.
    Kefiran emenilihalhu.

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před měsícem +3

    እናመሰግናለን !!

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před měsícem +1

    የኔውድመሪ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU Před měsícem +2

    ጆን ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetdeme2284
    @genetdeme2284 Před měsícem +4

  • @bute5158
    @bute5158 Před měsícem +5

    ይችላልን አሳየህን ተችሎም አየን የቀረውንም መስራት ይቻላል ዶክተር አብያችና በሀሳብም በተግባርም እየተባበረችሁ በፋይናሻልም በገልበትም ለምትሰሩ ለሀገራችን ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ የቀረውን ደግሞ እኛም በትምህርት ቤትም በቢሮ በሰፈር ተደራጅተን አንድ ብሎኬት መግዛ እናዋጣ የምንሰራው ቅርስ ይሆንልናል ድርሻችንንም እናዋጣ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před měsícem

    👍👍👍👍 አገር ቀይረሀል ሰላምህ ይብዛል ሰላም ለኢትዬጵያ

  • @maddadhugaa2064
    @maddadhugaa2064 Před měsícem +1

    ለታሪክ እቀመጥ ❤

  • @LakechGetachew-ho4sw
    @LakechGetachew-ho4sw Před měsícem +1

    እ/ግዛብሔር ይርዳለህ በሰው ዘንድ የሞገሥ ቅባት ይጨመር ምርጥ መሪ ሰለሆክ እ/ብሔር ይክበር

  • @fatmamohammad3928
    @fatmamohammad3928 Před měsícem +4

    Batkekele❤❤

  • @andrewmillecam7518
    @andrewmillecam7518 Před měsícem +2

    ወደድክም ጠላህም እኮራብሃለሁ!!!! እውነተኛ መሪ እንዳለኝ ይሠማኛል። ሆኖም እባክህ ስለአዲስ አበባ ሠው ክፉ አትናገር። እንግዲህ ወላጆቻችን ወለዱን ምን እናድርግ?? በሥራ ቦታ እንደክፍለሃገር ልጆች በእኩል አይን አንታይም፣ ባለሃብቶች አይደለንም፣ እንደተዘረፍን፣ እንደተቀማን፣ የመጣው የሄደው እንደሠደበን አጎንብሠን እንኖራለን። የኢትዮጵያ ችግር የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። የአዲስ አበባ ልጅ በፖለቲካ እንቅስቃሤ ውስጥ የለም!

  • @funnyfishingdenson4930
    @funnyfishingdenson4930 Před měsícem +5

    ❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před měsícem +1

    ይመችህ

  • @mastewalize
    @mastewalize Před měsícem +1

    ደንቆሮውን ህዝባችንን የሚያነቃ ድንቅ መሪ!

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Před měsícem +2

    Thanks a million ❤❤❤❤Unconditionally!!!

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před měsícem +4

    Augusu hoyshe amet nigesi🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤ {1000)•!!!!!!!!

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před měsícem +1

    ጌታ መልካም ነው❤❤በርታልን፣ክቡር፣ንጉስ፣።ገናበብዙ፣ራሄ፣ትገለጣለህ።የሚቃወሙህን፣ እግዚአብሔር ፣ልብ፣ይስጣችው።

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před měsícem +4

    Yaruhe habebe abechuyeee yeni tatare mare fatare kaayeni yawutahe wudaaa🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘💚💛♥️

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před měsícem +2

    Wow 🤩 ❤❤❤❤❤❤

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 Před měsícem +1

    ❤❤❤abichu king በርታ

  • @asnqchasrat5979
    @asnqchasrat5979 Před měsícem +2

    Dr pm.noble , Please came to oromia ❤

  • @atd605
    @atd605 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před měsícem +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @MihereteArisema
    @MihereteArisema Před měsícem +1

    Tebareke

  • @meseretmamo4009
    @meseretmamo4009 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 Před měsícem +1

    wow 👌

  • @SamiBelay-ri2zx
    @SamiBelay-ri2zx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤Nurelen Abbichoyye

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Před měsícem +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před měsícem +5

    አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 Před měsícem +1

    እኔ የሚለዉ ለሊት ተነስተን ሥራ ከመሄዳችን በፊት ሰዉ ሀገር ላይ ሆነን ሁለ we pray for you for knowledge Ford Mustang for safety that is our prayer request got to be with you love you so much you are a great great leader got to keep you safe Jewish children your wife also we love you so much when is easy I'm so happy God cancel our prayer thank you keep going keep it up we are playing day night for you

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem +3

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před měsícem +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HiHi-i8u
    @HiHi-i8u Před měsícem

    Tiikkkil❤❤❤

  • @tolesaowatadaro3044
    @tolesaowatadaro3044 Před měsícem

    Abichuuuu Jiraadhu!!!

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před měsícem

    ደስ ይላል እንደ ሀገር ማሳመሩ ግን እኛንም የገጠሮችን አስቡን ማብራቴ ውሃ መንገድ ትምህርት ቤት ሆስፒታል ዛሬም በላምባ ነው ምንጠቀመው እኛስ አማራ ክልሎች ኢትዮጵያ አይደለም አዲስ አበባ በማሸበረቁ አደስ ብሎኛል የሚያሳዝነው ነገር በጦርነት እየደቀቀ ያለው የገጠሩ ህብረተሰብ ከመሰረተ ልማት ግንብ በዜሮ ነው ያለው😢😢😢

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 Před měsícem

      እየተናገረ እኮ ነው የክልል መስተዳድር አለ እነሱ የአብይን ፈለግ ተከትለው ክልላቸውን ለማልማት እና ያለውውን የህዝብ ችግር ለመቅረፍ በጣም መስራት ይጠበቅባቸዋል

  • @eee8706
    @eee8706 Před měsícem +1

    qoyi abbachukoo mache new aselani a mitigobenyati ari abbaichukoo aselni asebatii

    • @eee8706
      @eee8706 Před měsícem

      wedi wademe le abbachuu adirseleti maliketeni eshi aselani yasebati getan feri aydelemi addsi abbani bicha masamari kamari kkkkknigarewu le abbachu keenyaa

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před měsícem +1

    Betemengistu enquwan sinte genzeb yeseral???
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 Před měsícem

    Lezi hezbe yemategeba mertu meriya yena jegna

  • @fioria9181
    @fioria9181 Před měsícem

    Yemengedd lay nigiddd kalaskomachihuuuu yeteseraw Ferese malett new.....

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @salem4086
    @salem4086 Před měsícem

    አንተ ለሀገር የሚታልሞዉለብዙዋች አልገባቸዉም

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Před měsícem

    ❤🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹🎉🇪🇹❤