230 ሚሊዮን ብር የሚሸጥ የመኖሪያ ቤት በ አዲስ አበባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 291

  • @martha1043
    @martha1043 Před 11 měsíci +46

    ኢትዮጵያ ውስጥ ዚጀመር በዚህ ሁሉ ብር ቤት ገዝቼ አልኖርም ገና ከቤትህ ስትወጣ ስንት የተቸገረና የተራበ ህፃናት እናቶች አባቶች እያየሁ ምንም አይነት ደስታ አይሰጠኝም

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 Před 11 měsíci +30

    ወይ ጉድ ገንዘብ መቀለጃ ሆነ እኮ በሰለጠነነው አለም ስንት የሚያምር ቤተ አለ በረከሰ ዋጋ አሁን ይሄ ምኑ ነው 230,000,000ሚሊየን የሚያወጣው

    • @lozamesganaw3255
      @lozamesganaw3255 Před 10 měsíci +2

      Lemen gojo sereteh atenorem ante hhhh

    • @user-hi5px2dq7f
      @user-hi5px2dq7f Před 3 měsíci

      አይግረምህ የተሰረቀ የህዝብ ገንዘብ ና የአሳፋሪ ደላላወች ዉጤት ነዉ ወድሜ

  • @genetawake4305
    @genetawake4305 Před 11 měsíci +30

    ከላይ አንድ ወንድሜ እንዳለው የመዘበራረቅ ነገር ይሰማል: ስትጀምር 490 ካሪ አልክ ስትጨርስ 290 ካሬ አልክ። መብራት እየበራ ጨለማነው አልክ አልከን። G +3 ብለኸን ከትንሽ ቆይተህ በኋላ G+4 አልክ።
    ቤቱ የሚገኘው አራራት ሆቴል ጀርባ ቱርክ እንባሴ ፊትለፊትነው ነው ሀይሌ ግራንድ አጠገቡ ይታያል አንተግን ካራነው ያለው ትላለክ????

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před 11 měsíci +1

      መርቅኖ ይሆን😂😂😂

    • @solomonkebede3512
      @solomonkebede3512 Před 11 měsíci +2

      እውነት ነው በጣም ነው የገረመኝ እኔ እራሱ መረጃውን አጥርቶ አይደለም ሲናገር የነበረው ከካርታው ጀምሮ በዛ ላይ ከ location አንፃር it's not worth buying 250M etb tho

  • @the_enun1981
    @the_enun1981 Před 11 měsíci +14

    የሃገሪቷን ኢኮኖሚ በደላላዎች እየተመራ እንዳለ አንዘንጋ፣ ቁጥር መጥራት እንጂ ቁጥር ሂሳብ መሆኑን አያውቁም፣ በዶላር 4.2M!

    • @user-hi5px2dq7f
      @user-hi5px2dq7f Před 3 měsíci

      ደላላወችን ሰብስቦ አዉሽ አርባ ቢየአጉሯቸዉ አመነኝ 10 million የሚባል ጥሪ አይኖርም ነበር
      ደላላ አደ ካንስር ናቸዉ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 11 měsíci +14

    መኖርያ ቤት ሳይ ሆን ሞል ነው የሚመስለው 😂😂 ምንም አያምርም😜😜

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 11 měsíci

      Kkkkkkk....የኛ ጎጆ የበለጠ ታምራለች

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 Před 11 měsíci +11

    ለዱኒያ ንሮ ምን ይሰራልኛል እደዉ ባላሃብት ብሆንካን የቅሜን ቤት ገዝቸ ከዛ ምሰክንን መርዳት እናት ኣባት የለላቸዉ እነሱን ማሰተማር ማሳደግ ነዉ እምፈልገዉ ምኞቴን ያሳካሌኝ

  • @abichuabi850
    @abichuabi850 Před 11 měsíci +36

    ወንድሜ "ማለት ነው" የሚለውን አባባልህን ስንት ጊዜ እንዳልከው ቁጠረውና ምን ያህል እንዳሰለቸህን ትረዳዋለህ:: ከዋጋው ይልቅ ያንተ "ማለት ነው" ነው እስከመጨረሻው ማየት ያልቻልኩት

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 Před 11 měsíci +7

      እንደ እኔ ድምፁን አጥፍተህ ማየት 😂

    • @habtamunigussie
      @habtamunigussie Před 11 měsíci +4

      ማለት ነው😂

    • @jaferinfotech2680
      @jaferinfotech2680 Před 11 měsíci

      ​@@bobolala1974እኔም ድምፁን አጥፍቼ ነው ያየሁት

    • @fun-loving7625
      @fun-loving7625 Před 11 měsíci +2

      ወንድሜ ለምን ጥሩ አታስብም ወንድሜ በወር ስንት ታገኛለህ ወንድሜ

    • @fiklo7
      @fiklo7 Před 11 měsíci +1

      Ere ante erasu wendime 😂😂😂😂😂

  • @peace3791
    @peace3791 Před 11 měsíci +5

    ምንም ለዋጋው የሚመጥን አይደልም:: ግቢ እንኩዋን የለውም

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Před 11 měsíci +10

    መሬት ገዝቼ ብሰራው 100 ሚሊዮን አይፈጅም።

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 Před 11 měsíci +2

      Exactly

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      ​@@bubububu9282ሁለታቹሁም 100ሚሊዬን አላቹህ?

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 11 měsíci +11

    ትልቅ ቤት ሰፊ ጊቢ ያስፈልገዋል። ይህ ጊቢ የለውም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci +1

      እንጂ ትገዛ ነበር ጎንደሬዉ ጀግና ነሸ

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před 11 měsíci +10

    ድምፁን አጥፍቼ ባየውስ 😊

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před 11 měsíci +5

    በጣም ነው የወደድኩት የምትለወ ነገር ያስቃል እና ላትወደው ነው አቡሽ እኛም ወደነዋል 😂😂😂😂

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 7 měsíci

      😂😂ደላላ መሆኑ አንዘንጋ ቤቱን ወድጄዋለው ጸባይዋ ጥሩ ነው.....እያሉ ነው ህዝቡን መከራ የሚያሸክሙት

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před 11 měsíci +20

    አደዉ እመንግስት ካዝናዉስጥ ይህብር አለዴ ይህብር በዉጭ ሀገር አራት ቤት ከነመኪናዉ ይገዛል 😮😂

    • @igo1071
      @igo1071 Před 11 měsíci +1

      ትክክል ምድረ ሌባ ተስብስቦ ህግ የሌለበት ሀገር ያውራ ዝም በሉት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      ይህ እኳ የዉጭ ሀገር ቤት አዲሳባ ተተክሎ በይዉ ሁሉ ነገሩ ከዉጭ መጥቶ ነዉ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 11 měsíci +12

    buying a property in
    220 million birr is just a waste of money ‼️
    A House where there is no peace is just senseless 🛑 peace must be maintained first ❗️That is the corner stone for any investment ‼️

    • @yimm9742
      @yimm9742 Před 10 měsíci

      230 millions not 20 millions!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před 10 měsíci

      @@yimm9742
      I know so many people who changed their mind to buy property in Ethiopia after the erratic decision to attack the Amhara people by using DRONES and
      Airforce❗️

  • @estegnetastaw70
    @estegnetastaw70 Před 11 měsíci +5

    እኔምለው በዚህ ያህል ብር ቤት ነው ወይስ አገር ነው የምንገዛው!!! ሰውን ተናጋሪ አታድርጉ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Před 11 měsíci +6

    ኤሌክትሪክ እንኳን በደንብ የለለበት ሀገር ቤት ውስጥ Elevator 😂

    • @yousufaden2401
      @yousufaden2401 Před 11 měsíci

      😂😂😂

    • @robela.5010
      @robela.5010 Před 10 měsíci

      He said the house has its own generator. That means there will always be electricity

  • @solomonkebede3512
    @solomonkebede3512 Před 11 měsíci +4

    ይሄን ብር ስትጠራ ዕኮ only location matters እኮ ብስራተ ገብርኤል ወይም ቦሌ ላይ ቢሆን ያስኬዳል ዋጋው በዶላር ለ guest house መከራየት ስለሚችል ዲዛይኑ የ ቤት አይመስልም ሲጀመር በዛ ላይ proportional area እና built up area ስትናገር በጣም ለገዢ ያሳስታል መረጃው ይጥራ ሌላው it's not worth it 230M birr በዚህ ሰአት የገንዘብ flow እና የባንክ የማበደር liquidity ስላለ ቤቱ ገዢ አያገኝም ።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 11 měsíci +8

    ለመኖሪያ ሳይሆን ለመሸታ ቤት ነው ዲዛይኑ

  • @ashenafilegesse6577
    @ashenafilegesse6577 Před 11 měsíci +5

    swiming pool የሌለው ቤት

  • @Bini_bilicho
    @Bini_bilicho Před 11 měsíci +7

    በሌላ ከለር የለም😂😂😂😂

  • @hagosalem5144
    @hagosalem5144 Před 11 měsíci +7

    መጀመሪያኮ 490 ካሬ ነበር ያልከው አይተን ስንጨርስ 290 ትላለክ እንዴ😂

  • @EndalewEndalew73-tx5vh
    @EndalewEndalew73-tx5vh Před 10 měsíci +3

    መዋኛ የት አለው እሺ?

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 Před 11 měsíci +5

    a house with no elevator and swimming pool cant say it is luxury😅😅

  • @amilotaass9182
    @amilotaass9182 Před 10 měsíci +3

    ፈጣሪዬ ለአንድ ሳምንት እንኳን እንደዚ አይነት ቤት ቢሰጠኝ😂

    • @lildanybusy
      @lildanybusy Před 8 měsíci

      ምንታደርገዋለህ ከአንዱ ክፍል ወደ አንዱ ከፍል ከመሽከርከር ውጭ ምነረም እምታደርገው ነገር አይኖርም

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 Před 11 měsíci +7

    በሰላም ነው ቁጥር አታውቁም የህንጻ ዋጋ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 11 měsíci +3

    No swimming pool no ground tennis area no no basketball area no car garage olso I didn't see Bugatti Lamborghini Ferrari no security boots for what come on bro price crazy ohhhh ohh

  • @getuchina149
    @getuchina149 Před 10 měsíci +4

    In a land where a lot of people are struggling for survival from day to day to buy and live in a such house that is so expensive is almost 'heartlessness'. If I were I would buy a medium house and share the rest of the money with the needy. Who is buying it? where the money is from? Is the money really 'clean?'

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 11 měsíci +10

    10 የፅዳት ሰራተኞች መቅጠር የሚችል ይግዛ ።

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido1595 Před 10 měsíci +1

    ግቢዉ እጂ ዉስጡ አየምርም መኖሪየ ቤት አይመስልም

  • @ZionPicturesusa
    @ZionPicturesusa Před 11 měsíci +2

    I don't pick it as my home. It look like office or hotel building. Lots of unused space on the stairs and walk ways...

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 11 měsíci +3

    2.3 million dollar እዚህ mansion ይገዛል።

  • @user-yp6xw5ht8e
    @user-yp6xw5ht8e Před 11 měsíci +3

    ተመስገን በሩ ግን በጣም እረከሰ

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 Před 11 měsíci +8

    የምር ከልብ ቤት ነው በጣም ያምራል ❤

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Před 11 měsíci +1

      ቤትስ በጣም ነው ሚያምረው ግን ብሩስ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ደብል ነው

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 Před 11 měsíci +11

    የመስሪያ ቤት እንጂ የመኖሪያ ቤት ቅርፅ የለውም

  • @abichuabi850
    @abichuabi850 Před 11 měsíci +2

    Advert እኔ ወድጄዋለሁ ብለሀልና ከወደድከው ግዛው

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin613 Před 10 měsíci

    በጣም የተጋነነ አዲስ አበባ ውስጥ ከብስራተ ገብርኤል እስከ ቦሌ ብትዞር ሚገራርሙ ቤቶች አሉ ያውም ከ500 ካሬ በላይ እንዲ አይነት ዋጋ ለመጥራት አይደፉሩም

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 11 měsíci +1

    የቤቱ ሳይዝና የግቢዉ ስፋት proportional አይደሉም። ልክ እንደ በጣም አጭር ሰዉ ባላ ግዙፍ ቦርጭ ነዉ ሚመስለዉ።
    ዋጋዉ በጣም ተጋኗል።
    የዉስጡም ዲዛይን ቢታሰብበት በደንብ ከዚህ በላይ ይሆን ነበር።
    አገሪቱ ዉስጥ ካሉት ቤቶች አንፃር በጣም ጥሩ ነዉ።

    • @sheeyfiniin
      @sheeyfiniin Před 3 měsíci

      ahun achir , borcham bilo mesadebin min ametaw? beqa hule mesedeb alebin?

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Před 11 měsíci +2

    Wow, very beautiful and a very expensive

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Před 11 měsíci +7

    I’m sorry it doesn’t empress me because people are struggling to get enough food and I don’t think it’s your fault but I just want to make a point I know you do the same anyway thanks for sharing

    • @eyob7549
      @eyob7549 Před 10 měsíci +1

      Poor people are everywhere,

  • @lildanybusy
    @lildanybusy Před 8 měsíci

    አይ ኢትዮጵያ 😢 በድህነት እሚበሉት ያጡ ህዝቦች እያሉባት አገር ላይ እንደዚህ አይነት ቤት መገንባት እማይከብደው ጭንቅላቱ ባዶ ሰውም አለ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ።

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h Před 10 měsíci

    አስፈላጊ አይደለም ይሄንን የሚያክል ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ማባከን ለአንድ ቤት። ብዙ ፎቆች ሰርታችሁ በተመጣጠነ ዋጋ ህዝቡን ብታከራዩ ይሻል ነበር የቤት ችግር እያለ እያወቃችሁ እንደዚህ አስፈላጊ አይመስለኝም ደግሞ ቤቱን እና ዋጋው አይመጣጠንም

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 11 měsíci +3

    አይይይ ብር ቢኖረኝ እኔነኝ ያለ ሆቴል እስከነ አልቤርጎው ነበር ምከፍትበት ብሩን ከየት ላምጣው😮

  • @user-nr1ig9bh6b
    @user-nr1ig9bh6b Před 2 měsíci

    ለዘመኑ ባለ ሥልጣን የኢትዮጵያ ሀብት ኦየዠረ£ ሰለሇነ አነሱ የገዛ ታል አአይዞህ ብዙ ተሠርቈል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 11 měsíci +1

    ዋው ኸረ ውጭ ሀገርም እንዲህ ጠራ ያለ ቤት አላየውም ዋጋው ግን አይነካም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 11 měsíci +3

    ባለቤቱ አወጣ ብባል 20 ሚሊዮን ብያወጣ ነው ይገርማል ዋጋ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 11 měsíci +1

    ለመኖርያ አልበዛም እኔ የምመስለኝ የአዳነች አቤቤ ወይም የብርአኑ ጁላ ይመስለኛል አብይ እንኳን አይዳፈርም

  • @user-vz1sl2dc4o
    @user-vz1sl2dc4o Před 11 měsíci +2

    I'm FANO

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Před 11 měsíci +1

    በጣም ያምራል

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Před 11 měsíci +2

    Endeat gin yhen yemhal beat swimming pool yelewom

  • @legese103
    @legese103 Před 11 měsíci +1

    በ230 ሚሊዮን እንደሱ ያለ 10ቤት እገዛለሁ። ካለሁበት እሰራኤል ራሱ 3 ቤት ያሰራል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      እንዴት ነዉ ጦርነት አሌድሸም እንዴ ቤቱን ጋዛ ላይ ነዉ ለመሰራት ያሰብሸዉ?

  • @Sade948
    @Sade948 Před 6 měsíci +1

    አሊያ ሙህዲንን አጣብሱኝ እና

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Před 9 měsíci

    ለምንድነው አገራችን በዶራል የምንገበያየው ?እዛው አሜሪካ ይሄው ቤት ዋጋው ከ10$ ሚሊየን አይበልጥም የሞኝ አገር ስላገኙ ነው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 9 měsíci +1

    With all due respect you better say on 2nd floor instead of on G+2 and so on; that’s exactly how we must communicate.

  • @user-nr1ig9bh6b
    @user-nr1ig9bh6b Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ በሁለት ሚሊየንሠሊሣ ሻ የምንኘዛ ከ😊ሇኘ መነሻ ሻወርና ፈጄኩዚውለምን በደንብ ቦከሱ ጋር አይገጠሞም

  • @farihatube2225
    @farihatube2225 Před 2 měsíci

    አማረኛ አለመስማቴ እና አለማንበቤ ጠቀመኝ እጂ ገና ገንዘቡን መጠን ሳነበውና ስሰማው ነበር ወደዚያኛው አለም የምትደባልቀኝ😮

  • @s.h.9640
    @s.h.9640 Před 11 měsíci +2

    Beautiful house 😮

  • @mesidesign1136
    @mesidesign1136 Před 10 měsíci

    አይ አለመታደል ። ይህንንም ቤት ሰው ጥሎ ይሞታል። በአንድ በኩል ድህነት እኮ ሰላም አላት። ለማንም ምንም ጥለን አንሄድ። 😊

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      ጎንደሬ ነሸ

    • @eyob7549
      @eyob7549 Před 10 měsíci

      Typical poor people mentality 😂

  • @abdukassa
    @abdukassa Před 6 měsíci

    ሁሉንም አትስማቸው እኔ ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ መጀመሪያ 490 ካሬ አልከን መጨረሻ ላይ ደግሞ 290 ካሬ አልከን የትኛው ነው ትክክሉ?

  • @Sami-lala
    @Sami-lala Před 11 měsíci +1

    አድራሻ ላመበረት አራራት ሆቴል ጀርባ!

  • @Volvod1324
    @Volvod1324 Před 11 měsíci +1

    The house is good but a little bit expensive please contact if you r ready sell it around 220.000.000 birr

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 Před 11 měsíci +2

    ኑር በት ሰልህ ማለት ነዉ😂😂😂

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 Před 11 měsíci +1

    What a house?

  • @abyudelyakem6449
    @abyudelyakem6449 Před 10 měsíci

    With this money you can buy 10 similar houses in Nairobi

  • @user-ht6if6nc2e
    @user-ht6if6nc2e Před 11 měsíci +16

    Spending 2.3 million dollars in Addis is like throwing money...

    • @user-gq6tz1pg5x
      @user-gq6tz1pg5x Před 11 měsíci

      2.3 million dollars

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 Před 11 měsíci

      እውነትም😊

    • @encouephrem5799
      @encouephrem5799 Před 11 měsíci

      230 million is what he said. 😂 Supposedly the prices are going up and up🙏

    • @ethioabelsd
      @ethioabelsd Před 10 měsíci

      unless u r crazy who will spend that much

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před 10 měsíci

      Yea the city has zero ordinances… you can have 25ft wall fence in front your neighbors house.
      That wall could been used to build shelters for homeless in Addis.
      Few corrupt individuals are hugging limited resources the country already have smh.

  • @user-yp2nm5uf4k
    @user-yp2nm5uf4k Před 10 měsíci

    Thank U my brother 🙏🙏🫶🫶👌

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 11 měsíci

    ይህ ልጅ በተገኜበት ተይዞ ቢታሰር ጥሩ ነው።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před 11 měsíci

    የብልፅግና ፓለቲከኞች የገዙታል

  • @user-sc5zk3bm4f
    @user-sc5zk3bm4f Před 2 měsíci

    ሕዝቦቹዋ ሁለቴ በልቶ ማደር ብርቅ በሆነባት የደሃ ደሃ ሀገር ውስጥ እየኖሩ እንደዚ አይነት በተምግስት ቤት ውስጥ መኖር ፌር አደለም ከ 60 ሚሊዬን ሕዝብ ለይ ከአፉለይ ዳቦ እደመቀማት ነው የሚቆጠረው ወይ ለቤቱ ሀገር ቀይሩለት

  • @abdukassa
    @abdukassa Před 7 měsíci

    THIS IS MY DREAM HOUSE. INSHI-ALLAH

  • @CAPT2000
    @CAPT2000 Před 10 měsíci

    Very nice design but poor finishing you can already see dumps around the corner.

  • @Desyo-wn7ib
    @Desyo-wn7ib Před 11 měsíci +3

    Just why not write the price 5000.000.000.000
    A price that does not belong to reality, whoever buys it obviously has a money printing machine at home :) It can't be from a salary he earned :)

    • @fasoshi6984
      @fasoshi6984 Před 10 měsíci

      A comment of a person who lives only by salary 😂

  • @TMstudio-ET
    @TMstudio-ET Před 10 měsíci

    better if z architect himself/herself explains it... nicely executed house but poorly explained... he speculate than what z rooms are for plus saying "በጣም" thousand time is a digrace.
    Kudos for z ppl who own, design & build it.

  • @simalehussien5863
    @simalehussien5863 Před 11 měsíci +2

    Ihenin bet migeza or mishatewun sawuye agenangung benatachu abirew foto linesa ine milew gin gimash gamzeb yifajal betu yeteserabat lamin wagaw indi kef ale ??asradung salabd

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu Před 11 měsíci

    አሪፍ ቤት ነዉ ግን እዚህ መኖር የቀብር ቤቴን የሚያዘናጋኝ ይመስለኛል ሳስበዉ አልገዛዉምጂ😊

  • @tamiratwolde804
    @tamiratwolde804 Před 10 měsíci

    እንኳን ካራ መሀል ቦሌ ላይ ይህን ያህል ሂሳብ አያወጣም ዋጋው ተጋነነ

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 Před 11 měsíci +3

    One million USD yalew Ethiopiawy Ethiopia wusx cale, American business visa tesexitot america mexito mesratina minor yichilal. Ibakachuh third world ager yemitinorumehinachuhnina irsbersachuh megadel bicha mentor yemimeslachuh mehonachuhu lemeredat mokiru. Indiaw your ignorance makes me puke!

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Před 11 měsíci +3

    ወይ ቁጥር አለማወቅ አለ ክበበዉ ገዳ😆

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 5 měsíci

    It looks like an office complex turned into a residence. Nothing about it feels like HOME.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 11 měsíci +2

    230 ሚሊዮን ያልከው የአንተ የደላው 30 ሚሊዮን መሆን አለበት

  • @fishs.o.gm.o.g319
    @fishs.o.gm.o.g319 Před 10 měsíci

    ብዙ ጊዜ ከገጠር የመጡ ወይም አንድ ክፍል ቤት የአደጉk እንዲህ አይነት ሲያዩ መንግስተ ሰማያትን አይተን መጣን ይሉናል።
    ወንድሜ እንዳንተ አይነቶቹ ናቸው ከተማችንን በወሬ የአሳበዱት
    መንግስት እንዴት ዝም እንደሚላችሁ!

  • @matusala8322
    @matusala8322 Před 10 měsíci +1

    ደሃ እንዳያይ በሽቦና በትልቁ ድንጋይ ዙሪያውን ተከብቤህ ቅንጡ ቤት ትላላችሁ 😂😂😂
    No matter how hard we try to deny but We are the reflection of our surroundings.

  • @girmaabera1435
    @girmaabera1435 Před 11 měsíci

    ዋጋው በጣም የተጋነነ የኢትዮጵያን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ ያላገናዘበ በደላላ የሚዘወር የገበያ ስርዐት ያለበት መሆኑ ይህ ዋጋ ይነግረናል!!!
    ለማንኛውም የዚህ ቤት ዋጋ በተጋነነ ሂሳብ እንኮን ብናሰላው እያንዳንዱ ፍሎር ግምት 20 ሚሊየን ተብሎ ቢገመት ጠቅላላ ዋጋው == 20 ሚሊየን ሲባዛ በአራት ፍሎር == 80 ሚሊየን ይ ሆ ና ል!!!
    ደላሎች ቆንጆ ቤት ባያችሁ ቁጥር ምራቃችሁን እየዋጣችሁ በማይሆን ዋጋ የባለቤቶቹን ሆ ድ አ ታ ጭ ሁ ኢትዮጵያንም የንግድ ስርዐት ድራሹን አታጥፋት!!!😡😡😡

  • @bilalhabeshatv
    @bilalhabeshatv Před 10 měsíci +1

    በጣም ርካሽ ነው።

  • @Bishu555-s9c
    @Bishu555-s9c Před 28 dny

    የት አካባቢ ነዉ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳያችሁ ወደ ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር ማለት ነው በዚህ ዋጋ አሜሪካን ቴክሳስ ውስጥ ባለ ሶስት ቤድሩም ቤዝመንት ያለው ከተንጣለለ ጊቢ ጋር አስር ቤት ይገዛል የአንዱ ቤት ዋጋ በሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ዶላር እስር ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ ውሀ በፈረቃ መብራት በፈረቃ የሆነባት ሀገር ሰው የሚታገትባት ሀገር አንድ እንቁላል ሀያ ብር የገባበት ሀገር የትኛው የሚጎጎ ነገር ኖሮ ነው ሰው የዚህን ያህል ብር አውጥቶ የሚገዛው መንግስትስ የዚህን ያህል ብር አለው ???

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 10 měsíci

    እረ ምን የተጃጃለ ይህን ያህል ብር ለነፍስ ነው የሚገዛው

  • @heavenfantaw420
    @heavenfantaw420 Před 8 měsíci

    ዋጋዉ በ ጣም ተጋነነእጂ ቆንጆ ነዉ ግን አገላለፅህ ደሞ ለማስረዳት ካሬዉን ግልፅአደለም

  • @MiskerAlemu
    @MiskerAlemu Před 10 měsíci

    በአርግጠይነት ከ 80, 000 million brr, በላይ አላወጡበትም

  • @andukatube689
    @andukatube689 Před 11 měsíci

    ቤቱ ሰፊ ነው እንጂ luxury አይደለም:: ፍሎሩ እንኳን እንጨት ቢሆን ምን ነበረበት? በአብዛኛው ፊኒሽ የተደረገበት በጣም በወረደ እቃ ስለሆነ 230 ሚሊየን አያወጣም::

  • @kquint9628
    @kquint9628 Před 10 měsíci

    Luxurious and modern yes, but this is not a home. It giving air b&b or a guest house vibe. 230k ?, not worth it

  • @infinity325
    @infinity325 Před 11 měsíci +1

    Not worth it that kind money💲 😡
    Closet is fantastic beautiful unique ✅

  • @danile7768
    @danile7768 Před 11 měsíci

    !!!!!!!!!!!!!!!!!!በጣም

  • @hiwotasefa5192
    @hiwotasefa5192 Před 10 měsíci

    I cant blv they are trying to sell this house for 2.3 million dollars. In ethiopia, i dont belive any house should be this expensive. No beach, civil war, the city is not clean. Cmon lets think. You can get anyhouse you want with price in any western country.

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g Před 11 měsíci +1

    በዶላር ወይም በኤሮ ስንት ማለት ነው ይነገሩን

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 Před 11 měsíci +1

      23 million dolar approximately

    • @user-ue5ng6eg4g
      @user-ue5ng6eg4g Před 11 měsíci

      @@bubububu9282 ውድ ነው ለሚሊኖሮች የተሰራ ቅንጡ ቤት ነው ።

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před 10 měsíci

    ወይ አማራ ደማቹህ ይፈላል

  • @hananfaris5356
    @hananfaris5356 Před 10 měsíci

    ሰፊ ሰፊ ትላለክ ለኔ ግን ጠቦኛል

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 11 měsíci

    Is to much for residential no need who's gone clean this

  • @tsinu4christ
    @tsinu4christ Před 11 měsíci +2

    230,000,000 million? You’ve got to be kidding me. That’s over $4,181,000 American dollars…and it’s not even 300 square feet lol. I can buy 6 luxury houses with swimming pool in America/Dallas/Texas with that money and is over 1000 square feet I’m not even exaggerating. ቀልደኞች

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před 11 měsíci +1

      I second it. The houses in Texas are so beautiful and affordable.
      In Ethiopia the Economy is broker lead( ደላላ መራሽ).That is why we have skyrocketing price for everything.

    • @tsinu4christ
      @tsinu4christ Před 11 měsíci

      @@karozimathestar929 yeah that makes sense

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před 11 měsíci +1

    ለ1 ሳምንት ለሠርግ አከራዩኝ

  • @CairHabesha
    @CairHabesha Před 11 měsíci

    Brother በጣም ትወዱታላቹ ነው እያልክ ያለህው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      ምድረ ታክሲ ሹፌሮች ከDCበቅናት ሞታቹህ