የ 50 ሚሊየን ብር ቤት በአሜሪካ ጎበኘሁት Abel Birhanu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 101

  • @tigist21youatube36
    @tigist21youatube36 Před rokem +30

    እኛም አንድ ቀን እንገዛዉ ይሆናል ማን ያውቃል ምኞት አይከለከልም❤❤❤

    • @HowToTechandArcGIS539
      @HowToTechandArcGIS539 Před rokem

      s 4 s

    • @tigist21youatube36
      @tigist21youatube36 Před rokem

      @@yosefyosef2245 አይን ዋናዉ ጤናነዉ ሁላችንም እንዳቅማችን ደርሶብናል ጤና እና እድሜ ከሰጠን ይተካል ለግዜ ቢጎዳም እና አይዞሽ እማ

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 9 měsíci +1

      እረ በናትሽ ይህበጣምተጋኖል ይህንየመሰለ ቤት የአክስቴ ልጅ በሁልት መቶ ሃያ ሺ አምስት ምኝታ ቤት የዛሬ ስድት አመት ገዝታለች አሁን ሶ ስት መቶ ገብቱል : ከእመነበረድና ከምርብል ከተሰራ ሊሆን ይችላል ከክርታስ ለተሰራ ቤት ይህ ሁሉብር ተጋነነ

  • @AhmedAbdella-cb1zo
    @AhmedAbdella-cb1zo Před rokem +7

    ወንድሜ በጣም ነዉ የወደድኩት ይሄን ፕሮግራም እንዳታቆመዉ በደንብ ቀጥልበት ከዚይ የበለጠ እጠብቃለሁ ካንተ በርታ ትችላለህ አባ

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w Před rokem +10

    አቤል ብርሀኑ ጀግና ወንድማችን በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህ ያንተን ዩቲዩብ እንዴት ሳፖርት እንዳደረግን ታውቃለህ ።መላክተኛው የሚባል ዩቲዩብ አለ አንተም ታውቀው ይሆናል።በናትህ ብዙ የወደቁ ሰዎችን የተቸገሩ ከዲያሰፖራውና ከኢትዩም ጭምር እየተላከለት በሀቀኜነት የሚረዳ አደራ የሚያደርስ ነው።በናትህ የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረው በምትለቀው ተከታታይ አስር ቀናቶች አስተዋውቅለት ።ሰባት ሺ ብቻ ነው ሰብስክራይቡ አንተ ካልክ መቶ ሺ ኦንደምታስገባለት ከአላህ ጋር እተማመናለሁ አክባሪህ ከለንደን።።።

  • @matymekonnen
    @matymekonnen Před rokem +5

    እናመሰግናለን በየቀኑ አዲስ ነገር እንጠብቃለን ከዚህም በላይ መስራት ትችላለህ ✌️✌️✌️

  • @user-fv8nl7wm8q
    @user-fv8nl7wm8q Před rokem +3

    አቤላ ምርጥ ምርጥ ነገር ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr Před rokem +4

    ለኛምአላህይወፍቀን

  • @rabiaseed8959
    @rabiaseed8959 Před rokem +2

    እናመሰግናለን በየቀኑ አዳዲስ ነገር ስለምታሳውቀን

  • @HowToTechandArcGIS539
    @HowToTechandArcGIS539 Před rokem +1

    Enameseginalen abel berta wondime,Selam endetnachihu wud ethiopiayawian , enem endesu wodefit megizat feligalehugn channelen 1000 mululign degag yehagere lijoch fetari beyalachihubet selam fikir yadililin kekifu yitebiken . Amen

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Před rokem +5

    አቤላ ይሄ እኮ ለኛ ለ 2 ቀበሌ ይበቃል 😂😂😂

  • @abenezerbi4059
    @abenezerbi4059 Před rokem +3

    Abela Make a video about American workers' wages?

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem +3

    ገራሚ ነው ለሀብታሞች እኔንም ሹፈኝ አምላኬ❤😂🎉

  • @amirMahmed
    @amirMahmed Před rokem +2

    Ene demo 50 million dollars የሚል መስሎኝ ሠፍ ማለቴ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +1

    Batman yamral betam telek beyet new Betam rkash new lalw sew
    اللهم ارزقنا من حيت لا يحتسب ياااااارب
    شكرا جزيلا ابيلو

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před měsícem

    Enamesegnalen konjo new

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 8 měsíci

    Wow that’s so beautiful home❤ thank you for sharing!

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před rokem +1

    በጣም ርካሽ ነው

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Před 10 měsíci

    ወንድሜ በአለም አይተነው የማናውቀው ነገር በአንተ እናያለን በርታ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem +1

    ቆንጆነው ግን ውድ ነው አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 Před rokem +1

    እንሻ አላህ ባቅርቡ ኤሄን አይናት ቤት እገዛላው👈

  • @GelanSolomon
    @GelanSolomon Před 7 měsíci

    Era Abel, what an amazing home...

  • @meronbedewi-xm4nd
    @meronbedewi-xm4nd Před rokem

    WOW Amazing thanks so much for Video

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +2

    ደስ ሲል 😮😮😋😋😋

  • @bellete2828
    @bellete2828 Před 9 měsíci

    አቤላ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 9 měsíci

      እረ በናትሽ ይህበጣምተጋኖል ይህንየመሰለ ቤት የአክስቴ ልጅ በሁልት መቶ ሃያ ሺ አምስት ምኝታ ቤት የዛሬ ስድት አመት ገዝታለች አሁን ሶ ስት መቶ ገብቱል : ከእመነበረድና ከምርብል ከተሰራ ሊሆን ይችላል ከክርታስ ለተሰራ ቤት ይህ ሁሉብር ተጋነነ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před rokem

    ጎበዝ ሴልስ መን በእዉነት በርታ!

  • @fayafayafayaasfer4981
    @fayafayafayaasfer4981 Před rokem +1

    አቤል ምርጥ ነህ የምታቀርባቸውም እንዳንተው ምርጥ ናቸው አዲስ አበባ ቢሆን በቀላሉ ከ 120 እስከ 150 ሚልየን ነው ለዛውም እንደዚህ ጥራት ሳያሟላ

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 9 měsíci

      እረ በናትሽ ይህበጣምተጋኖል ይህንየመሰለ ቤት የአክስቴ ልጅ በሁልት መቶ ሃያ ሺ አምስት ምኝታ ቤት የዛሬ ስድት አመት ገዝታለች አሁን ሶ ስት መቶ ገብቱል : ከእመነበረድና ከምርብል ከተሰራ ሊሆን ይችላል ከክርታስ ለተሰራ ቤት ይህ ሁሉብር ተጋነነ

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před rokem +1

    አቤላ እናመሰግናለን ዘረኞች ባሉበት ሀገር እንዴት ተለውጠህ አንዲህ መሆር ትችላለህ?

  • @miserms4091
    @miserms4091 Před rokem +2

    Wow❤ bay'ee bareeda!!!

  • @user-iw3ju1yq7k
    @user-iw3ju1yq7k Před rokem +1

    friday market hidelen

    • @user-iw3ju1yq7k
      @user-iw3ju1yq7k Před rokem

      abel friday market🤪😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @tezetahailemariam8812

    Thank you my brother where is the state
    It’s the cheap

  • @tekhope7487
    @tekhope7487 Před 8 měsíci

    wowwww #1 day 😊

  • @Binistar
    @Binistar Před rokem +1

    አንድ ቀን እገዛላዉ ይሄን ቤት ከ 5 year በዋላ

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Před rokem +1

    abel thanks

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix Před rokem +1

    እስኪ ዲሲ ውስጥ የመጨረሻ እርካሽ አፓርትመንት ባለ 3መኝታ ስንት ይገኛል?የምታሳየን ነገር ሁሉ ቀጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሠግናለን፡ ይሁን እንጅ ስታሳየን ከመጨረሻ እርካሽ እስከ ከፍተኛ ውድ እስከሚባለው በሠላም በአፓርትመንትም ወዘተ ያካተተ ቢሆን ለግንዛቢያችን እና ለጠቅላላ ዕውቀት ይረዳናል።

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 Před rokem +1

    Wow

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 8 měsíci +1

    Is the structure made of timber or concrete?

  • @habteabrham6217
    @habteabrham6217 Před 4 měsíci

    Mirt sew abela

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 Před 3 měsíci

    አቤል!!

  • @vintababa2336
    @vintababa2336 Před rokem +1

    Abela Sel Slowmajastan Seralen

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c Před 10 měsíci

    ግን የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ

  • @solomonbekele9762
    @solomonbekele9762 Před rokem

    Wow programih betam yemigerm new

  • @Miko_vlogs
    @Miko_vlogs Před rokem +1

    Abelo wendme atmetam beka 😢

  • @nathycocktail
    @nathycocktail Před 5 měsíci

    One day i will buy this house 🎉🎉🎉

  • @GedefawDesalew
    @GedefawDesalew Před rokem

    mechi new yanten beti yemitasgobegnen abelo

  • @SamiSs-uo5og
    @SamiSs-uo5og Před 3 měsíci

    ኽረ ወይኔ ምናለ ኢ/ት ባልወለድ ይሜሪካ ዉሻ ብሆን ይሻለኛ የልራቻ እኖራለሁ እዝህ ገደሉን አልገደሉን በሰቀቀን

  • @KaffaMediaNetwork2024

    Good luck 🎉

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Před rokem

    አይ አቤላ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘይት መግዛት ነቅቶታል እንኳን ቤት ና ግን ቤቱ ገራሚ ነው።

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před rokem

    arif akerareb

  • @jss1027.
    @jss1027. Před rokem

    ጎረቤት የት ናቸው??? ለቡና እንዲንጠራቸው😂

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c Před 10 měsíci

    ይህም ያልፋል

  • @bura7009
    @bura7009 Před rokem

    ከዋናው ቤዝመንቱ ሙድ አለው የባስኬቱን ነገር ግን ስትደርስ አሳውቀን አቤላ 😂

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp Před rokem

    abela

  • @kingstudiorecords9583

    Swimming pool yelewum

  • @selamdemkeselami4315
    @selamdemkeselami4315 Před rokem

    ❤❤❤❤አንድ ቀን እገዛሎ 😢❤️❤️

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před rokem +1

    ከድንጋይ የተሰራ ከሆነ አሪፍ ዋጋ ነው👌 ምክንያቱም ቢያንስ 500 አመት ያህል እቤቱ ምንም ሳይሆን ለጄኔሬሽን ይተላለፋል። የእንጨት ግን😏

  • @ae-de9wk
    @ae-de9wk Před rokem

    ኤረ አቢላ ላንገዛው አታጋጋን

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Před rokem

    አዲስ አበባ ቢሆን ከመቶ ሚሊየን በላይ ያወጣል

  • @samuelgirma4260
    @samuelgirma4260 Před rokem +2

    በጣም እርካሽ ነው

  • @semira8807
    @semira8807 Před rokem +1

    ፐ ቤቱ ብሩ ግን ! ኦገን ብሩን አበድሩኝ እና እኔ እቆስቆሰዋለሁ ደገፍ አርጉኝ ልግዛው 😊❤

  • @dochoye
    @dochoye Před rokem

    Burgerun slastewawoklachew ligezuleh new? zelalem metnor meslohal fetari yferdal

  • @mimizegeye3911
    @mimizegeye3911 Před 2 měsíci

    It's not big deal.
    Honestly speaking ethiopia's house mu h better

  • @genetfasil
    @genetfasil Před rokem

    አረ አሳይልኝ ኢትዮጵያ ምንም እንደማይገዛ የማረባ 200ካሬ ሜ የማይሞላ ነው 65ሚሊዮንንየተባልነው

  • @selamkebede3904
    @selamkebede3904 Před rokem

    Mene alewe 50 million tenshe new kkkkkkkk😂❤

  • @Tnelan-ql1if
    @Tnelan-ql1if Před 5 měsíci

    ፩ ቀን አየው ይሆናል

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df Před rokem

    አይተመኝቻቀረሁኝሰሜቶውአልተሠካልኝም😅😅😅😅

  • @user-kr2fn4fj7i
    @user-kr2fn4fj7i Před rokem

    eghame norne enelalen ethiopia kene yemetalatal

  • @millionermias3001
    @millionermias3001 Před 7 měsíci

    450,000 dollar malet eko new

  • @yensaadi4380
    @yensaadi4380 Před rokem

    Bet belo zem nw bir yalachehu gezut rekash new

  • @demetura5227
    @demetura5227 Před 6 dny

    It is too expensive , it’s not beautiful

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem

    አቤሎ ሰላም ላንተ ለምን አትገዛውም

  • @birukalebachew4913
    @birukalebachew4913 Před rokem

    Yihen ema megzat nbr.kk

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před rokem

      ገዛህው😂🎉😂😂ግዛው😅😅አተጉበዚነክ

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 Před rokem +1

    ዋጋው በጣም ተጋነነ : አንደኛ ብርዳም ስቴት ነው : ሁለተንኛ የተሰራው ከክርታስ ነው : ከእምነበረድና ድንጋይ ቢሰራ ምናልባት ምናልባት ሊያወጣ ይችላል ይህ ቤት ከሶስትመቶ አማሳ ሺ በላይ ከገዛህ ቤቱ ዲፕሪሼት ሲያደርግ ለመሸጥ ብታስብ ሁሉተኛ ገ ዥ ማግኝት ይከብዳል::

    • @selamawitabrham7295
      @selamawitabrham7295 Před rokem

      ፊልም ላይ ስናይ ግርግዳው ሰው ሲወድቅበት ፍረክስ ይላል።

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 Před 9 měsíci

      ምን አልከን? የኛ ብጥርቅ

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 9 měsíci

      @@jobbmw7756 መጀመሪያ አንብበው እስኪገባህ : በተባለው ዋጋ ከገዛሃው ተበልተሃል : በሁለት ሰማንኒያ ይህን የመሰለ ቤት ላሳይህ ::እፍረታም : መሸወድ ባንተ አልተጀመረም

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před rokem

    ውድ ነው እኔ 750 ሺ ነው የገዛሁት 4 መኝታ ቤት ነው

  • @PowerfulX_
    @PowerfulX_ Před rokem

    be vpn mikniyati newu enji yane 2 mi gebtahali

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 Před 4 měsíci

    ያንተ ቤት እንደሆነ ምጠረጥረው ነገርስ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Před rokem

    አድርጋለሁ😊😊😊😊

  • @jovane4920
    @jovane4920 Před rokem

    Aleni salami nashi

  • @mbt4482
    @mbt4482 Před rokem

    Houston Texas ናና እይ በ $700,000 ቤተመንግስት የመሰለ ቤት አሳይሀለው።

  • @user-xo4un8fe9l
    @user-xo4un8fe9l Před rokem

    First

  • @tittms2199
    @tittms2199 Před rokem

    totonto 700k can buy 1 bed room app

  • @natnaelbin
    @natnaelbin Před rokem +1

    😁50..

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Před měsícem

    ጅል

  • @andyketsela4196
    @andyketsela4196 Před rokem

    In usa I watch youtube, $245.000.000dollars,houe in California, 217.000.000dollars house....