ድህረ ዘመናዊነት ግለኝነትን የማስፋፋት ባህሪ አለው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • John Baladera / ጆን ባለ አደራ / ሰው ማኅበራዊ ፍጡር ነው ፣ የድኅረ ዘመናዊነት አንዱ አሉታዊ ተጽእኖው ይህንን የሰው ልጅን ማንነት በማስጣል ግለኝነት እንዲስፋፋ ማድረጉ ነው፣ ይህ አካሔድ ደግሞ የሰው ልጅ በጋራ በሠላም ሊያስኖሩት የሚችሉትን መልካም እሴቶች እንዲሸረሸሩ በማድረግ ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌለው ማኅበረሰብ እንዲበዛ ያደርጋል፣ ይህም ሌላ መዘዝ ያስከትላል፣

Komentáře • 1