ሙሴ ውፅኢት ደቀ'ንስትዮ ትሑት : ውፉይ ንህዝቡ:ንኣምላኹ ዝሓደረ: ኩነታት መንነቱ ዘየረሰዖ: ከም ፖለቲከኛ መራሒ: ከም መንፈሳዊ ነብይ:

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የሴት ልጅ (ወዲ ሰበይቲ) ነህ አሉኝ
    የተቸገረውን ሳይ ኣንጀቴ ቢላወስ
    ከሳቀው ጋ ስቄ ካልቃሹም ጋር ባለቅስ
    የጠላኝ ሲከፋው ሄጄ ባፅናናሁት
    ሲወድቅ እንዲነሳ እጄን በሰጠሁት
    ምኑ ልፍስፍስ ነው ስም አወጡልኝ
    ባገር አወሩብኝ
    በቀል የማይገባው የሴት ልጅ ነው አሉኝ!
    ይሁና !ኣዎን ይሁና!
    መራራት : መንሰፍሰፍ የሴት ልጅ ካስባለ
    ታዲያ የርህራሄ ኣምላክ ፆታው ምን ተባለ!?
    ኣቤት ያገሬ ሰው ምንኛ "ብልህ" ነው
    የሴት ልጅ እያለ ይክባል ስድብ እያስመሰለው::
    ተፃፈ በዮሃንስ ኣስገዶም
    በወርሃ ታሕሳስ 2009 ዓ.ም.
    መታሰቢያነቷ ለሁሉም የሄዋን ዘር
    ይልቁንስ በኣንድም በሌላም ምክንያት ልጆቻቸውን ብቻቸውን ላሳደጉና ለሚያሳድጉ ልባም እናቶች ትሁንልኝ ::
    =//=

Komentáře • 1

  • @shalom5798
    @shalom5798 Před rokem

    ጎይታ ስማይ ምድሪ ፀፅባሕ ይባርኻ!!
    ዑቑር በረኽት ምድርናን ህዝብናን ኢኻ!!