Hamlet Beljun - Atilefegn "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Hamlet Beljun . "አትለፈኝ" አዲስ ዝማሬ
    iTunes itunes.apple.co...
    Director Mikias Kassahun(mikas)
    #LoveandCareEthiopia
    #Mikaspictures #HamletBeljun
    Web site: www.loveandcare...
    Facebook / loveandcaree. .
    Follow us on / loveandcaree. .
    Follow us on / loveandcareethio. .
    Follow us on / loveandcareeth
    Subscribe us on / loveandcareethiopia
    Love and care authorized to use, distribute and re-upload this content

Komentáře • 43

  • @chrstinagirma6386
    @chrstinagirma6386 Před 3 lety +10

    እውነተኛው የ እግዚያብሔር መንፈስ አንቺ ውስጥ አለ መዝሙሮች ስሰማው በስጋ መሆን አልችልም ተባረኪ❤❤❤❤

  • @mariamputri4202
    @mariamputri4202 Před 3 lety +4

    ተባረክ ክብር ለአብ ለወድ ለመፈስ ቅዱስ ይሁንለት አሜን አሜን ተባርኬሀለሁ አለባበስሽ ደስ ይላል ፕሮቴስታትቶች እባካቹ አለባበስን አስተካክሉ ሰው ይሰናከላል ስጋ ለባሽ ነውና በጌታ ስም ነው ምጠይቃቹሁ የቆምነው ጌታን ለማንገስ እጂ ለሰው አይደለም የሱሁ ስራ ፅድቅ ነውና

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Před 3 lety

      በእየሱስ ስም አሁን ምን አጠፍች ቁምጣ ወይ ሚኒ ልበሽ ማለትሽ ነው አሁንስ ምንናገረው ምንሰማው የተምታታ ናገር ነው ደሞ አቺ የስውልብስ አይተሽ ምትሰናከዬ ከሆነ የተለያየ ፈተና ቢደርስብሽ ገደል ልትገቢ ነው ምን ልብሳቸውንና ስዎችላይ አደረገሽ ልብሽን ካቃተሽ አይንሽን ጨፍኝ አይናችሁን ጨፍኑ ሚባለው እኮ እዛም እዛም ሀሳባችን እንዳይበተን ናው ውይጉድ

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Před 3 lety +1

      አልተግባብቶም አሉ ሜሮን ማርያም እኮ የዘማሪዋን አለባበስ አልነቀፈችም ደግመሽ አንብቢው የአባቴ ልጅ

  • @beckyn6973
    @beckyn6973 Před 3 lety +3

    እንዴት የተባረከች ሴት ናት😍😍❤❤❤

  • @snr9054
    @snr9054 Před 3 lety +1

    አባቴ ልልህ እመጣለሁ
    ከእጅህ ሳይሆን አንተን ፈልጌ እመጣለሁ!ድንቅ ስንኝ ለጌታ!!!🙏🏾
    ከሰማሁት ጀምሮ ብሰማው ብሰማው ደስስ የሚለኝ ወደ ጌታ መንፈስ ወደ ህልውናው የሚወስደኝ መዝሙር ነው።
    ደግሞ ጠቅላ አቀራረቡ፣ከመድረኩ እስከ ውድ ዘማሪዋ አለባበስ ለመንፈስ ይመቻል።
    በበለጠ ተባረኪልኝ

  • @samriger3430
    @samriger3430 Před 3 lety +2

    😭😭🙏🙏🙏 ወደ ጌታ እንድቀርብ አርጎኛል

  • @adisfkr3321
    @adisfkr3321 Před 9 měsíci +1

    Betam new mewedish yene enat❤❤❤❤
    tebareki

  • @claral9633
    @claral9633 Před rokem

    Yene wede tebarkilgn ❤

  • @tsegaisrael7252
    @tsegaisrael7252 Před 2 lety

    Amennnnnnnn atlefegn geta hoy😍🙌 tebareki hamluyeee🙏

  • @mazamaza1552
    @mazamaza1552 Před 4 lety +1

    አሜን አዱ ከሰጠህኝ ድፍረት ክብር ህልውናህን ማየት ነው ተባረኪ

  • @zertihungirma3531
    @zertihungirma3531 Před 4 lety +1

    ጌታ ይጨምርልሽ ተባረኪ!!!!!!!!!!
    ሌሎቹንም ዝማሪዎችሽን እንጠብቃለን
    አለምንለሁ የሚለውን ዝማሬሽን የእውነት ጌታን ለምኘበታለሁ ተባረኪልኝ

  • @zelalemanteneh7089
    @zelalemanteneh7089 Před 4 lety +3

    ምን አይነት የተባረከ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety +1

    የክርስቶስ ብርሀን ያለው ድንቅ አምልኮ

  • @bisratwoldetsadik4014
    @bisratwoldetsadik4014 Před 4 lety +3

    Wow, i set my self in heaven , God bless you my sister!!!!

  • @denkmerja9734
    @denkmerja9734 Před 2 lety

    ዜዊ ሐምሊ እወድሻለሁ

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Před rokem

    Tebrke 🙏🥰🥰🥰

  • @tamrayehukurema6126
    @tamrayehukurema6126 Před 3 lety +1

    ሀምዬ ተባረኪልኝ መዝሙሮችሽ በጣም ይባርካሉ።❤

  • @teresaaly1547
    @teresaaly1547 Před 4 lety +1

    Beautiful voice and song

  • @ayugirma2583
    @ayugirma2583 Před rokem

    wow what a blessing song!!!!! I cannot stop hearing it you really are a blessing for us. Much love dear sister!!

  • @saratsegahun3946
    @saratsegahun3946 Před 4 lety +1

    ELLLLLLLLLL...… yeny wede BE BLEES ALWAYS IN JESES NAME AMEN WOW GLORY TO GOD ELLLLLLLLL....

  • @rahelnigusse6535
    @rahelnigusse6535 Před 4 lety +2

    God bless you

  • @PraiseTheLord167
    @PraiseTheLord167 Před 2 měsíci

    ameeeeeeeeeeeen

  • @biniyamfisseha4649
    @biniyamfisseha4649 Před 4 lety +1

    Wow beautiful song. heavenly. keep it up!

  • @saratamirat3995
    @saratamirat3995 Před 3 lety

    Zemensh yebarek....yecemrbsh 🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @michaelgetahun1148
    @michaelgetahun1148 Před 3 lety

    Tebareki

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Před rokem

    🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌

  • @miheretabmekebo5097
    @miheretabmekebo5097 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eyerusalemabreham9183
    @eyerusalemabreham9183 Před 4 lety

    tebarekilegn betam tebarkebetalwe..

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 Před 4 lety

    Amenn amenn Amenn tebareki 🙋‍♀️🙏🙌❤️❤️❤️🤦‍♀️🤦‍♀️👏👏👏👏

  • @abinetdd0125
    @abinetdd0125 Před 4 lety

    Hami
    Emaytegeb mezmur nw god bless u

  • @eyerusalemyigezu9513
    @eyerusalemyigezu9513 Před 4 lety +1

    God bless u 🙌

  • @meskeremkebede1019
    @meskeremkebede1019 Před 3 lety +1

    It is good music

    • @meskeremkebede1019
      @meskeremkebede1019 Před 3 lety +1

      🔥🔥🔥🔥🔥😊😊😊☺☺😀😀😀😀😀😇😇😇😇😇😇😇😇😑😑😑😑😮waw it is greeters sownd 😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @mikiaskebede6505
    @mikiaskebede6505 Před 4 lety

    Marvelous !

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 3 lety +1

    ገላትያ 5 16
    የሥጋ ሥራዎች እና የመንፈስ ፍሬ
    እንግዲህ እላለሁ በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ ፡፡
    Gal 5:17 የሥጋ ምኞት ከመንፈስ ጋር ነው ፤ የመንፈስንም ምኞት በሥጋ ላይ ነው። የምትፈልጉትን እንዳታደርጉ እነዚህ እርስ በርሳቸው ይጋጫሉ ፡፡
    Ga 5:18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
    Gal 5:19 የሥጋም ሥራዎች የተገለጡ ናቸው እርሱም ዝሙት ፣ ዝሙት ፣ ር ,ሰት ፣ ዝሙት ፣
    ገላ 5 20 ጣዖትን ማምለክ ፣ ጥንቆላ ፣ ጠላትነት ፣ ጠብ ፣ ቅናት ፣ ቁጣ ፣ ጠብ ፣ ክርክር ፣ መናፍቅነት ፣
    Gal 5:21 ምቀኝነት ፣ መግደል ፣ ስካር ፣ ከመጠን በላይ መጠጣት ፣ እንደዚህም የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ብዬ አስቀድሜ እንደነገርኳችሁ ስለ እናንተ አስጠነቅቃለሁ ፡፡
    Gal 5:22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ፣ ደስታ ፣ ሰላም ፣ ትዕግሥት ፣ ቸርነት ፣ በጎነት ፣ እምነት ፣
    ገላ 5 23 የዋህነት ፣ ራስን መግዛት; እንደነዚህ ያሉትን የሚቃወም ሕግ የለም ፡፡
    Gal 5:24 የክርስቶስ የሆኑት ግን ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
    Gal 5:25 በመንፈስ የምንኖር ከሆን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
    Gal 5:26 አንመካ ፣ አንመካከር ፣ አንቀናቀን ፣

  • @degefesiyum2629
    @degefesiyum2629 Před 4 lety

    Wooow nabsine yamydise nw tabrki

  • @kuchiabebe2943
    @kuchiabebe2943 Před 4 lety

    God bless you sister

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 Před 4 lety

    🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Před 2 lety

    📯🎸🎻🎺🎹🥁🌹🌹❤❤🙌🙌

  • @natibogale4791
    @natibogale4791 Před 3 lety

    😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏