🔴አስደንጋጭ ‼️ጉድ ስሙ🔴👉ማኅጸን ውስጥ የሚደበቅ‼️ የ500,000 ብር መተት እጅ ከፍንጅ 👉እውነተኛ አባት መተተኞችን ከነድግምታቸው አዋረዱ🔴👉የት ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 07. 2023
  • እውነተኛ የበቁ አባት አባ ወልደ ኪሮስ? This video is created by Rama Tube. © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @tadewos23
    Copyright ©2022: @tadewos23
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    #ትንቢት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================

Komentáře • 111

  • @helin6219
    @helin6219 Před rokem +17

    አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ መላከ ግርማ ወንድሙ በደንብ አስተምረዋል ምነው ባስተዋል ኖሮ በማለዳ መያዝ መፅሃፋቸው ላይ እኚህ አባታችን የሚሉትም ዝርዝር ብሎ አለ

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x Před rokem +3

      ትክክል አባታችን እና መምህር ተስፈዬ ያስተምራሉ ሰው ዝም ብሎ ይነቅፍቸዋል

  • @LunaHabte-xw2fx
    @LunaHabte-xw2fx Před rokem +6

    አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን እዉነት ነው በፀበል ይወጠጣል እድሜና ጤና ያብዛልዎት አግዚአብሄር ለአቡየ ምን የሳናቸዋል ተመስገን

  • @senayetzeethiopiatube8632

    ሰው እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልማ ያላግጣል እንጅ እግዚአብሔር ሁሌ ማዳኑ አለ ታምራቱ እስከ ምጽዓት ድረስ አለ እኛ ግን እናላግጣለን ሁሌ ስለ ሰይጣን እያወራችሁ ይሉናል ይሄው በየቤቱ ብዙ ፈተና እና ስቃይ አለ አባቶች የምእመኑን ፈተና ቢረዱ ጥሩ ነበር ። አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ራማ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን➕

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes Před rokem

      በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ነከ መለ ቤተሰቦች😭😭😭

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 Před rokem

    እንደናንተ ያሉ አባቶች ይብዛልን እድሜ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ነቅተናል

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w Před rokem

    ኣባታችን የእግዚአብሔር ቸርነት ባይጠብቀንማ ኖሮ እነኚህ የሚመትቱና የሚያስመትቱ ጨካኞችማ ኣጥፍተውንነበር እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +11

    አቡይ አባቴ ላች የደረሠ ለኛም ይድረስልን ታምርነዉ እግዚአብሄር ን ማን ይዘዋል ማዳኑ የሡነዉ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ አቡይ ይድረሱልን❤

  • @user-ne9qv1eu3x
    @user-ne9qv1eu3x Před rokem +7

    ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲✝️

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +6

    እህቴ ለአንቺ የሰማው ለእኛም ይድረስልን 😢😢😢

  • @LunaHabte-xw2fx
    @LunaHabte-xw2fx Před rokem +3

    እናመሰግናለን ታድዮስ ልጄ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Před rokem +2

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ በደንብ እእስተማሩን ፀግውን ያብዛላቸ የአገልሎት ዘመናቸውን ይባርክ በትምህርታቸው በፈውስቸው ተማርን በመፅሀፍቸው ተማርን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ እኔ ይህዉ ከአገር ከወጣሁ አስር አመቴ ነገር ግን ለፍቶ መና ነኝ ምንም ነገር የለኝም ወለተ ኢየሱስ ኃይለ ስላሴ ገብረ ፃድቅ ወለተ ኢየሱስ ወልደ ተክለሃይማኖት ወለተ ሰንበት ወልደ ሩፋኤል ገብረ ስላሴ በፀሎት አስቡን አባታችን

    • @tigistyadete6592
      @tigistyadete6592 Před rokem

      😢

    • @user-wh2zn8cs5d
      @user-wh2zn8cs5d Před rokem

      በፀሎት በርቺ መድሐኔአለም ይሰማል ንስሀ ገብተን እራሳችን ብንለምን ፈጣሪያችን መሀሪ ነው።

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před rokem +7

    እሄ እኮ የነመምህር ተስፋዬ መምህር ግርማ የሚያስተምሩት የጠላት ሴራ መተት የእድል የሰላብ ሁሉን የዛር ቡዳ እኛን ያስቸገረው እንደዝህ ያለትን አባቶቸ ያብዛልን ፈጣር ለንሰሀ ሞት ያብቃን

    • @redeactef
      @redeactef Před rokem +3

      አሜን ያብዛልን ሕዝብ ተሰቃየ።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +5

    አንችን የሰማ አምላክ ሁላችንንም ይስማን

  • @meserettadeleababora5782

    እነ መምህር ግርማ እነ ቄስስ ሔኖክ እኮ እረረረ ሁሁሁሁ ንቁ እያሉ ሚጮሁት እኮ ይህን ነዉ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 Před rokem +2

      ትክክል የደረሰበት የቀመሰዉ ህመሙን የሚገባቸዉ😢

  • @Semeyawitieyerusaliem
    @Semeyawitieyerusaliem Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እነ መምህር ግርማ እነ መምህር ተስፋዬ በደምብ አስተምረዋል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይደረስልን

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 Před rokem +3

    አባታችን ይህንን ተንኮለኛ! ምቀኛ: በላባቸው ሰርተው የማያድሩ እንዳንድ እንክርዳድ ሰዎችን እባክዎን በፀሎትዎ ድምጥማጣችውን ያጥፉልን!!!
    በፀሎትዎ ያስቡን!!!

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Před rokem +5

    ተመስ ገን ለአንች የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +2

    ❤️ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) እግዚአብሔር ይመራችሁ .እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያን የያዘ ምንም አያጣም ክብር ምስጋና ይድረሳት ለኔማ ምን ያላደረገችልኝ 🙏🙏🙏

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 Před rokem

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመዎትንን እግዚአብሔር ይባርክልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነትአቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን አሜንአባታችን በራኪተይደራብን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +5

    አረ መአት ነው የሚሰማው በተለይ ወጣቱ ለገንዘብ ብሎ በሰይጣናዊ አሰራር ውስጥ ተዘፍቁዋል

  • @zanacha236
    @zanacha236 Před rokem +3

    ተመስገን እሰይ

  • @ethiopiacome
    @ethiopiacome Před rokem

    ሰላም ነወት አባቴ እንዴት ነወት አባቴ እባክወት ይፀልዩልኚ እባክወት በሰደት ነዉ ያለሁት በጣም እርኩሰ መንፈሰ በጣም እያሰቸገረኚ ነዉ እባክወት አባቴ በፀሎት ያሰቡኚ ወለተሰላሴ ነኚ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +3

    መምህር ግርማ ስት አመት ታገሉ በዚክ ጉዳይ የሚሰማቸዉ ጠፋ እጅ አባታችን በረከትሁት ይደርበን ገጠመኝ መምኽር ተስፋየን አድምጭ እህቴ

  • @user-pf1yk4cf7x
    @user-pf1yk4cf7x Před rokem

    በረከቶ ይደረበን አባታቺን ♥️♥️♥️

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před rokem +3

    በረከቶዎ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @tsiontesfaye6358
    @tsiontesfaye6358 Před rokem +4

    ላንቺ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን

  • @arsemaarsema9940
    @arsemaarsema9940 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመስገንይሁን በፁሎት ያስብን አባታችን ወለተ ስንበት ፣ክንፈ ገብርኤል ፣ወለተ ማሪያም

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Před rokem

    በርከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። አይዟችሁ ።

  • @agereyyyy9268
    @agereyyyy9268 Před rokem +2

    አረ ይሔ የኔም ችግር ነው ማህፀኔ ውስጥ ይቀጠቀጣል የወር አበቦ ካየሁ አመት ሆኖኛል እባካችሁ ስልክ ካላቸው ንገሩኝ በመቤቴ ከአጋንት አስራት አንድፈታ እርድኝ በመቤቴ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před rokem

    አባ በረከትወ ይድረሰን አባየ ስልካቸውን የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩን በሰደት ላለነው

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 11 měsíci

    ኣሜንንንንንን ለመባረክ ያብቃኝ ፈጣሪ።

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před rokem +1

    አባቴ ጸጋው ይብዛሎት እባካቹ አባታችን የት ነው ሚያገለግሉት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před rokem +1

    May we/I have your blessing where we are located, from far? I am very concerned about you telling and teaching us. There are many people as you said messing up peoples life! God is good and always good 🙏 we only pray for God's mercy! May your prayer be with us and we continue keeping on praying?

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před rokem +1

    😥 ..Egziyabeher yadenachew enate. Abatachen tsegawen yabzalot.

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před rokem

    በረከትዎት ይደርብን አባታችን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    አበት በጸሎት አስቡኝ ወለተሚካኤል ብለው

    • @hanay0hanes
      @hanay0hanes Před rokem

      በፀሎት አሰብኝ እህተ ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች 😭😭😭

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem

    በረከቶዎ ይደርብኝ አባታችን

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před rokem +1

    Amen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Ye abatachin bereket yideribin Amen

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před rokem +1

    Amenamenamen❤😢❤❤❤

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před rokem

    Abatachin bereketiwe yideribin

  • @Genettube2871
    @Genettube2871 Před rokem +1

    አቤቱ እንደኛ በደል እና ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን
    ራማዎች ፈልጊያችሁ ነበር እንዴት ነው የማገኛችሁ

  • @batalhamett4035
    @batalhamett4035 Před rokem

    አባ በፆለተወ ያሰቡኝ ወለተ ሰላሴ 🙏

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před rokem +2

    በእውነት እግዚአብሄር ታላቅ ነው ወንድማችን እባክህ ከቻልክ ስልክ ?

  • @SoliyanaEnate
    @SoliyanaEnate Před rokem +2

    Yete new

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 Před rokem

    Amelka edchrnth Adenn

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před rokem

    yanenati yalibishin mashat EGIZABEher yifatimilishi

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před rokem

    Menew yetamegn tebelo mamere tasefay memere gerima ehine eko new mayasetamrot gen endalane aynate abtoche enasu defitara nachawe tikoye nachawe yebalalawe

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 Před rokem

    Awoe the last sister 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem

    እኔ እምፈራው አባግርማን የሚነክሱ ውሾች እርሶንም እንዳይነክሱብን።

  • @ikkmii
    @ikkmii Před rokem +1

    ኣነ ኤርትራዊ ኢየ ኣማሕርኛ ኣይችልም ግን ስልኺ ስደደለይ

  • @meseretmekonen8969
    @meseretmekonen8969 Před rokem +3

    ቦታው የትነው የምታወቁ በማርያም ንገሩን

    • @redeactef
      @redeactef Před rokem +2

      አዲስ አበባ አቦ አራብሳ አባ ኪሮስ ይባላሉ

  • @haileeyesusabate3217
    @haileeyesusabate3217 Před rokem

    Egizabghier whoy Temesgen

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před rokem +2

    የትአካባቢ ነው ንገረኝ

  • @muluhilu
    @muluhilu Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před rokem

    ቦታዉ የት ነዉ?

  • @user-wh9nh8mv2w
    @user-wh9nh8mv2w Před rokem +2

    ቦታው የትነው በማርያም

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    የኔናት አራ የት ነው😢

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Před rokem +1

    Yet new?

  • @user-df4yj8gr8l
    @user-df4yj8gr8l Před rokem +2

    Yet new

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @eteneshwogayehu7190
    @eteneshwogayehu7190 Před rokem

    ቦታው የት ነው

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Před rokem

    ቀሲስ ባንተይሁን ለሚያድሱ ሰዎች መፍትሔ አላቸው። ዋናውን መንፈስ ሳቢ ጋኔን እንዲመጣ ጠርቶ መቀጥቀጥና ማሰናበት።

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 Před rokem

    የት ነው ቤተሠብ

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @mahibekele2790
    @mahibekele2790 Před rokem +1

    Yet nw please??

    • @abels_vfx9786
      @abels_vfx9786 Před rokem +1

      ቦሌ አራብሳ መጨረሻ ወርደህ አቦዬ በተክርስትያን ማንንም ሰው ብትጠይቅ ይነግርሀል

  • @user-df4yj8gr8l
    @user-df4yj8gr8l Před rokem +2

    Yet new be maryam🙏😢

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před rokem +1

      Video layi tesfoule bole arabesa

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před rokem

      Abatachi tchdeku gebre menfes. Keduse

  • @mahibekele2790
    @mahibekele2790 Před rokem

    Yet nw please

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @user-gz8uf4rr8c
    @user-gz8uf4rr8c Před rokem

    Botawe yet new ????

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem +1

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před rokem

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ግን ይህን ነጭ ሰው በቤተ ክርሰቲያን የተሳለ ስዕል አድኖ ባርከው ይሰቀል

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem

    አባቴ ከሆላወት ያለዉ የመድሐኒአለም ስዕል አድህኖ እኮ ትክክለኛዉ የኦርቶዶክስ አይደለም ምነዉ አላስተዋሉት ሆኖ ነዉ?

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před rokem

      Eski temeretun semu

    • @sarasara-od9rh
      @sarasara-od9rh Před rokem

      @@satenawsatenawhailu3716 🤔🤔

    • @sarasara-od9rh
      @sarasara-od9rh Před rokem

      @@satenawsatenawhailu3716 በደንብ እስከመጨረሻዉ አዳምጨዋለሁ የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ግን እኔ ጥያቄየ ስዕል አድህኖ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አይደለም በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የጌታችን የመድሐኒታችን ስዕል የሚሳለዉ በልቡ ላይ የልብ ቅርፅ ምልክት አይደረግም ደሞ በእጁ የመስቀል ምልክት የሚደረገው በአንድ ጣት ነዉ ።
      ይኽኛዉ የካቶሊኮች ስእል ነዉ ልቡላይ የልብ ቅርፅ ያደርጉበታል ከዛ በሁለት ጣት መስቀል ምልክት ያሰሩታል ምን ማለት መሰለኝ ኢየሱስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው አይደለም መጀመሪያ ያለና የነበረ ዘለዓለም የሚኖር ከሰማያት ሰማያት ወርዶ መለኮት ስጋን ተዋሀደ እሚለዉን የቤተክርስቲያን አስተምህሮ አይቀበሉም እነሱ የሚሉት መጀመሪያ አምላክ ሳይ የእግዚአብሔር ልጅ. ሳይሆን የማርያም ልጅ ነዉ እና እግዚአብሔር ሀብተ ልጅነትን በፀጋ ቀብቶት ነዉ ለማለት ነዉ ኢየሱስ ፍፁም የባህርይ አምላክ ሳይሆን በፀጋ ነዉ የተሰጠዉ ብለዉ ለማለት ይኽንን ስእል አድህኖ ይጠቀሙበታል ። እና ይኽንን ለመናገር እንጂ ትምህርቱን ሳልሰማ ቀርቸ አይደለም እሺ ።
      ልክ አይደለም ምን አልባት ስህተት ካለዉ ንግግሬ ይቅርታ አርሙኝ ።

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před rokem

    ከሗላ ያለው ስዕል ቸዋህዶን አይወክልም አንጠቀመው
    ችግሩ ከጠንቋዩ ሳይሆን እግዚአብሔርን ትተው ወደጠንቋይ የሚሄዱ ሰው ያድነኛል ብለው ሰው የሚከተሉ ነው ከፈጣሪ እግዚአብሔር በቀር አዳኝ የለም

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před rokem +1

    ADRSHWEN.BETASWKON.TERU.NNAW

    • @bililign_man
      @bililign_man Před rokem +1

      ቦሌ አራብሳ አቡዬ ቤተ ክርስቲያን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před rokem +3

    እናቴ ለአንቺ የደረሳሽ ለአኔም ይደረሰኝ❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን