ከበሻሻ እስከ ጎርጎራ - ያልተነገረው አስደናቂ ታሪክ |ልዩ ዘጋቢ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    ከበሻሻ እስከ ጎርጎራ - ያልተነገረው አስደናቂ ታሪክ
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Komentáře • 44

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem +3

    እግዜኣብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +2

    አብቹ ቃል ተግባር አላህ ለኢትዮጵያችን የሰጠን ጸጋ በረከታችን ነዉ 🙏🙏🙏

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před měsícem +5

    አይ መሐዬ ምን እንደምልህ ግራ ይገባኛል ምክንያቱም አንተ የእግዚአብሔር እውነተኛ ሰውውውውውው ነህ እግዜር ይባርህ ከፍ በል አለሕ የጠብቅህ ዘር ይውጣለህ ዶክተር ኢንጀነሩም ስለሐገሮት የሚለፉ ሰው ኖት ያስተማረችዎትን ሐገር ኢትዮጵያን የጠቅላይ ሚኒስትሮት ጋር እየተባበሩ እያገዙት ይህን ሁሉ ሰራ ሰለሰሩ ድካሞትን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት እውነተኛ ሰው ኖት ስለ ንጉሡ አብይ አሊ አሕመድን ስራ ክቡር መሆኒን የተረዳ ለኢትዮጵያ ሕይወቱን የሚሰጥ ሰውን የሚያከብር ለበላዮቹ ይሚገዛ ከሁሉ በላይ ፈጣሪን ውን የሚያከብር የሚያምን የሚገዛ እውነተኛ ሰው የሆነስለ ጠቅላዩ ማውራት ወይም ለመፃፍ ወረቀት አይበቃምእግዚአብሔር ከነቤተሠቡ ከክፉ ይጠብቀው እናንተንም ፈጣሪ ይባርካቸሁ ዶክተር ፍስሐ እድሜ ይስጦት ሞሐዬ ጌታ ይባርህ በጣም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před měsícem +8

    ማር የማይጥማት አህያ በበዛባት ምድር ድንቅ መሪያችን ገና ብዙ ስራ ይሰራል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +2

    ማሜ ድንቅ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የጀግናዉ የአገር ወዳዱ ዉድ መሪያችን የአብችዬ ወንድም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🍀🎄🌳🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🍀🎄🌳🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌳🎄🌿🎄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cf6yv9lx6q
    @user-cf6yv9lx6q Před měsícem +4

    long live For our pr minister Dr Abiy Ahmed 🇪🇹💚

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +4

    Dr Abiy Ahmed he has a dream about mama Ethiopia's greater than anything else. He has a goal and successful with all aspects with God's help. Wishing you all the best Abbch Anbsaw.

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před měsícem +4

    ምነው ከዚህ በፊት ማለቴ ከሰላሳ አመት በፊት ዶክተር አብይ አሊ ንጉሡ አብይ አሊ የድሮ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያን ወርቋን እብነበረዷን ገንዘቧን የከበረ ድንጋዯን በዝብዘው በዝብዘዉ የውጭ ሐገር ባንኮችን የገዛ ገንዘባችንንንንን ሳይበዘብዙ ሐገሬን አዘቅዝቀው ወደ ጉድጉድጋድ ሳይከቷት ምነው እናንተ የኢትዮጵያ ልጅና ልጆች በመጣችሁ ኖሮአጅግ በጣም ይቆጨኛል ያንገበግበኛል ምነው እያልክኩ ያንገበግበኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እንኳን የመጣሕልን የኢትዮጵያ እንባሽን ቆጥሮልሽ ንጉሡ አብይን አመጣልሽ ያች ደሀ የደሀ ደሀ የምትባል ሐገሬ ዛሬ ውብና ድንቅ በከፍታ ቦታ ያለች ለካ ሐገሬ ውብና ሐብታም መሆኗን ንጉሡ አብይ ስላሳየሕን እድሜ ከጤና ጋር አብረው ከሚሰሩትና ከሚረዱሕ ከሚያምኑሕ ከሚያብሩሕ ውብ ድንቅ ሰዎች ጋር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰው የሆነ ሁሉ ንጉሡ አብይን የምትሳደቡ የምትረግሙ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለገንዘብ ብላችሁ ስሙን የምታጠፉ ዘር ማንዘራችሁ ከምድር ላይ ጥፍት በሉሐገር በገንዘብ አትገዛም አናነተ አከበራችሁ አላከበራችሁ የአለም ሕዝብን እያስደነቀ እያስገረመ ከፍፍፍፍፍ እያለ ነውገና ብዙ እናያለን እንደሰታለን እናንተ ደግሞ በምቀኝነት እየተቃጠላችሁ ወደ አፈር ትገባላችሁ አይ አለመታደል አብይን ጠላሁ ብለህ ሐገርሕን የምትጠላና የምታዋርድ የተረገምክ ሁሉአብይ አንድ ሰው ነው ነገ ኢትዮጵያን ከፍ አድርጎ አሣምሮ አስውቦ መልካም ስራ ሰርቶ ስሙን በመዝገብ አፅፎ ይሔዳል ነገር ግን ቁጭ ብለህ እየተቃጠልክ ወደ አፈር ስትገባ የሚገርም ነው አይ የሰው ነገር ቡራቡሬሕዝብ ሰው ክፉ ነው ልቡም ጨካኝ ነው ይላል የፈጣሪ ቃል በእውነትም ስንት ጨካኝ አለከአብይ ሌላ ማን ሊመጣ ነው በእናንተ ምንም አይሆንም በእግዜር ግንሁሉም ሆነ አየነው የእግዚአብሔር ን ስራ እያየን ነው እናንተን እግዜር ይባርካችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seidyimer9218
      @seidyimer9218 Před měsícem

      ወዳጄ አሑንም እንወቅበት መንግሥታችንም ሕዝቡን በትክክል የሚያገለግል ሕዝቡም ለመግሥታችን የምንታዘዝ እርሥ በርሳችን የምንከባበር ፈጣሪያችንን የምናመሠግን ያድርገን ፈጣሪ ይገዘን እንወቅበት በለኋላ ይሔ እድል አልፎን እንዳይቆጨን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem +1

    #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️
    ▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Před měsícem +1

    For all of you who contributed and participated in the project Thank You. May God bless our Prime Minister Abby and Ethiopia.

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před měsícem +1

    ጀግኖቻችን !!!

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Před měsícem

    Wonderful amazing 👏 fruit full documentary ♥️

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před měsícem

    ራዕይ ያለው ሰው እንደዚህ ይገናኛል !!!

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před měsícem

    አብይ ይችላል❤❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před měsícem

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před měsícem

    Belrsegena serawen eyesera new
    Enamesegenalen.

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr9ux9ze5o
    @user-hr9ux9ze5o Před měsícem

    ይህ ስው የሚመኘውንና የታሪክ አሻራውን አኑሯል አቢቹ ይህንን ማንም አይወስድበትም የኢትዮጰያ ሕዝብ ሲሞት ወይም ሲሞት ነው የሚያመስግነው በዚሕ ሁሉ ስራውስጥ እየተተቸ ጠንካራ ሰው ነው የኢትዮጰያ ሕዝብ ፉንድያ ምናምን ያለው ደርግ ወዶ አደለም ለካ

  • @Lemishe
    @Lemishe Před měsícem

    የሰሜን ህዝብ በአጠቃላይ ከኤርትራ እስከ ኬኒያ ያለውን የሰሜን ህዝብን ቀስቅሰን
    የመቃድሾ ሱማሌን የኢትዮጵያ ሱማሌን በአዲስ ትርክት እናስነሣለን መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ዳር እስከ ዳር
    አስነስተን ታሪክ የምንሰራበት ግዜ
    ሩቅ አይደለም ጠብቁ ግዜ ነው
    እንጂ እንደ ጨርቅ ብጥቅጥቃችሁን
    አውጥተን የዘላለም ሰላማችንን
    እናረጋግጣለን !

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 Před měsícem +2

      ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይበላ.........

    • @mohammedsirage4009
      @mohammedsirage4009 Před měsícem +1

      ምነው እንደዚህ የሚያጨረጭርሽ አጋንቱ ነው ኢተዮጵያ ስታድግ ሲያምርባት ያማችሆል አይ እርኩስ መንፈስ ለማንኛው ጨለምተኝነትም ሆነ የውቀት ድርት ባገሬ ላይ አይድረስ ይልቅ እሱን ምከሩት ወደኛ እንዲቀላቀል ሰው እንድትሆኑ እሽ

    • @seidyimer9218
      @seidyimer9218 Před měsícem

      መጀመሪያ ለዛ ያድርሳችሑ ምን ይሰራል የማይተኛው የማያቀላፋው ጌታ የበብልጦች ብልጥ የሐሪፎች ሐሪፍ የሆነ ጌታ መጀመሪያ ማንን እደሚያኖር ማንን እደሚያጠፋ እሱ ያዉቅበታል ለሱ እንተውለት አይመሥላችሑም ዱአው ይሻለናል

    • @davedave991
      @davedave991 Před měsícem

      😂😂😂😂😂ንቃ ከእንቅልፍህ

  • @HjH-u3l
    @HjH-u3l Před měsícem

    አፈር ብሉ

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před měsícem +1

    አይ ብልፅግና አንድ የቀበሌ ካድሬ እሚሰራውን ስራ ሰርታችሁ አንድ አመት ካወራችሁ ለሀገር እሚጠቅም ነገር ብሰሩ ምን ያክል ልታወሩ ነው አይ አላህ ምነው ዝም አልክ በጥንቁልና የመጣ አብይ ለምን አታነሳልንም

    • @fekadumollalegn6328
      @fekadumollalegn6328 Před měsícem +4

      ወሬ ማውራት እንጂ ሥራ ሰርተህ የሚያስከፍለውን ዋጋ ስለማታውቅ ብትቀደድ አይገርምም።

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx Před měsícem

      @@fekadumollalegn6328 ምን ሊያስገኝላችሁ ነው ዶላር እዋይ ወላሂ የአብይ ማንኛውም ፕሮጀክት እያለ የድሀውን ብር የሚያባክንበት ስራ ሁሉም ኪሳራ ነው ለህዝብም ለሀገርም ምንም አይጠቅሙም ማናልባት ከጠቀሙም ለአብይ አይን ማረፊያ ብቻ ነው ሰውየውብ ደደብ ነው ምናለ ስልጣኑን ቢለቅ ለምሳሌ ለጌታቸው ረዳ ቢሰጠው ሀገሪቱን በአመት ውስጥ ቻይና ያደርጋት ነበር ጌቾ

    • @user-od1pe2ip2n
      @user-od1pe2ip2n Před měsícem +2

      ሙባረክ አላህ ቂጥህን ይብዳህ 😂😂🔥😂😂😂😂😂

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 Před měsícem

      ስራው ለአንተ ትንሽ ነው ።ስለዚህ በትንሹ ማመስገንን ልመድ።ቅር የሚልህ ነገር ካለ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ጠይቅ።

    • @kedirgo
      @kedirgo Před měsícem +1

      ቀዳዳዳዳዝም ብሐህ ስትቀደድ ትኖለህ! ምን አይነት መጣመም መረገም ነው? እንኳንም ሞትክ።

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před měsícem +1

    More.like.sare/subscribe.Addis.walita.post.mohammad.kjomoo.barituu.baarittuu. baarrittaa.minsterr.mohammad.hassAn..ittummaa.fullildurri.kee.ifadhaa.

    • @user-bz5gl5bu8y
      @user-bz5gl5bu8y Před měsícem

      Ok.jaallwan.kAabjjmootottaa.dubbii.ijjoo.ffii.abijjuu.bekomissaa.dhallottaa.ffii.pillnottaa.offi.ffi.amantummaa.illman.ff.pirymnsteerr.Keane.ijjoo.Dubai.godhuu.lessen.danssaa.hottanann.akanaa.akabayatuu.karate.saqqaa.mohammad.Hassan.athis.added.durrumadhan.itti.fuffii.abujjuu.biyattii.Keane.Akaka.letting.bayissii.asibassii.

    • @user-bz5gl5bu8y
      @user-bz5gl5bu8y Před měsícem

      Jealllee.kabjjmaa.jabdhuu.attii.fakenaa.abichuu.ittifuffii.waqyon.isnwJjii.