"ግመሏ ወደ ቀየዋ ፣ ቀይ ባሕር ትመለሳለች" ስለ ቀይ ባሕር የእኛነት |ቀይ ባሕርኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    "ግመሏ ወደ ቀየዋ ፣ ቀይ ባሕር ትመለሳለች" ስለ ቀይ ባሕር የእኛነት |ቀይ ባሕርኛ
    “ግመሏ ሳትቀር የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ትለያለች” ሱልጣን አሊ ሚራህ
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Komentáře • 500

  • @moriya7174
    @moriya7174 Před měsícem +15

    Remember Yugoslavia !!!!

    • @peacefuleri1805
      @peacefuleri1805 Před měsícem

      እነኚህ ሰዎች መለፍለፍ እንጂ ማሰብ ያልታደሉ በዉሸት በስርቆት ኩራት ሚሰማቸዉ ፍጡራን ናቸዉ ቀይባህር የነዚ መቅበርያ ናት ምከረዉ ምከረዉ እምቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ነዉ ነገሩ

  • @peacefuleri1805
    @peacefuleri1805 Před měsícem +15

    እንደሚባለዉ ዉሻ ስጋ እንጂ እራሱ ላይ ያለዉ ዱላ ኣያይም እንደማለት ነዉ

    • @trussom647
      @trussom647 Před měsícem +2

      እዉነት 😁😁😁

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 Před měsícem +25

    የምቀኛና የተንኮለኛ ስብስብ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ። ለኢትዮጵያ የሚሠራ መሪ ሲመጣ ተባብሮና ተስማምቶ አብሮ እንደመሥራት የጠላቶቻችንን አጀንዳ አስፈጻሚ ሆኖ መገኘት ነውርና በታሪክ የሚያስወቅሰን ነውና አሁንም እንንቃ ከንቱ ከሆነ ጥላቻ ወጥተን አንድ እንሁን ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይርዳን !!!

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před měsícem

      I report you with hate speech & violence 👁

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před měsícem

      የትግራይ ነጻ አውጪ ህወኃት የታሪካዊ ጠላቶቻችንን የቀኝ እጅ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ ኢትዮጵያ የባህር በር ሊያሳጣት የመጣና የሰራ ድርጅት ስለነበረ የባህር በር አሳጣን ይሄ አሁን የመጣው የእንደመር መንግስት ደግሞ ህወሀት ያሳጣንን የባህር በር በትክክለኛው ሰአት ለማስመለስ በትክክል ስራ ጀምሯል እኛ እታች ያለነው ህዝቦችም የውስጥ ፖለቲካ ልዩነታችንን ወደ ጎን አድርገን ከመንግስት ጋር ስለ ባህር በራችን በትብብር መቆም አለብን ባይ ነኝ !
      የውስጥ የፖለቲካ ልዩነታችንም ከዚሁ የባህር በር ጋር የተያያዘ መሆኑን አለማወቃችን ነው የሚያመው !
      ኢትዮጵያ የባህር በር ካላት በአለም ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስፍራ ተጽእኖ ሊኖራት እንደሚችል ያወቁ ሀያላን ሀገራት ጥቅማቸውን ለማስከበር ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ለማድረግ ህዝቧን እርስ በራሱ እንዲተረማመስ አድርጎ አሰተሳሰቡን እና እይታውን ከባህሩ ሺፍት ለማድረግ የተሰራ ከባድ የቤትስራ መሆኑን ለአንድ ኢትዮጵያዊ ብታስረዳው እንደ እብድ ነው የሚያይህ ይሄ ነው ባንዳነት የምለው እኔ !
      የኢትዮጵያ ህዝብ ከግማሽ በላይም ቢሆን አልቆ የቀይባህርን መስመር ካላስመለስን ኢትዮጵያ እድሜ ልኩዋን ሰላም እንደማይኖራይ ማንም ሊገነዘበው አልቻለም !
      ኤርትራን ወይም ጅቡቲን ካልሆነም ሁለቱንም ሰባብሮ ከእናት ሀገሩዋ መቀላቀል ማለት ለኢትዮጵያ አይደለም ለአለምም ሰላም ምንጭ መሆኑንን ከእኛ ይልቅ ኤርትራ ጅቡቲና የሚነዱዋቸው ነጮቹም ጭምር ያውቁታል !
      መረሳት የሌለበት ነገር አለም ከአሻናፊው ጎንን ነው የምትቆመው !
      ይሄ ነው የጂኦ ፖለቲክስ ዋና የጀርባ አጥንት !

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 Před měsícem +17

    ሰውዬ አንድ ሃገር ትልቅ ወይ ትንሽ ሃገር የምትባለው ሰፊ መሬትና ብዙ ህዝብ ስላለው አይደለም ትልቅ መሚባለው የሰለጠነ ፖለቲካ ና የኢኮነሚ የበላይነት ሲኖረው ነው ኢማራት ትንሽ ሃገር ናትኮ ግን ኢትዮጵያን ብዙ ሃገራትን ትረዳለች ትልቅ ስለሆነች ነው

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l Před měsícem

      EXCEIIENT!!!!. CONTINUE!!!!!.

    • @bdegife6794
      @bdegife6794 Před měsícem

      don't even try we need the port, That what he is trying to say.

    • @user-kc4zo3nx8b
      @user-kc4zo3nx8b Před měsícem +3

      የበሰለ አመለካከት ሀሳብህን እጋራለው

    • @sekenetethiopia
      @sekenetethiopia Před měsícem

      ሃገር ትልቅ ለመሆን ስትጥር ማነቆ ሆኖ የያዛት አንዱ እና ዋንኛው የባህር በር መሆኑን ዘንግተሃል ንባብ ያሻሃል እይታህ እንዲሰፋ ከፈለግክ።

    • @TeferaTesema-j1d
      @TeferaTesema-j1d Před měsícem

      You and Melese are the cause of losing the port because of immature leadership

  • @Retaalto488
    @Retaalto488 Před měsícem +10

    I love my country Ethiopia I will help by all

    • @ukbayc
      @ukbayc Před měsícem +2

      ከ 30 ሚልዮን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በረሃብ እንደ ቆጥል እየረገፈ በእጃጁ ያኣለ ውሃ እንካን መጠቀም ኣልቻልኩምን !!!
      ግብጽን ከበንሻጉል ጉምዝ መንግስት ተሰማምታ መጠቀም ኣይቀርም መክንያቱም ኢትዮጵያውያን የውሃ ጥቅም ምንም ኣታውቁም ቀይ ባህር ቀይ ባህር ቀይ ባህር ዋናው ኣለው በእጅህ ያለው ተጠቀሙ !!

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 Před měsícem

      የሌላ ሃገር ተሻግረህ ለመዉሰድና ለመንጠቅ ግን ማገዝ የለብህም☝️

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 Před měsícem +21

    ዛሬ እንደገና የኢትዮያ ልጅ...እስይ ....ዘርህ ይባረክ.....

    • @abgb9734
      @abgb9734 Před měsícem

      ልጆቻችሁንም ለሞት ትገብራላቹ

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      Abdu !! Bexchixchehal iko ! Iski hidna mokrat ? ShelemeTmaT ! 😂 🤣 🤕

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 Před měsícem

      abdumohamed ቀይባህር ከጎሬቤት ሃገር ለመንጠቅ የምፈልግ ዘርህን መባረክ ከኣምላክ እንዴት ይጠበቃል። ለጥሩ ነገር ጸሎት እንጅ ለኩፉ ለሌብነት ለመስረቅ ጸሎት ኣይደረግም።

    • @user-bx1ey7cs7y
      @user-bx1ey7cs7y Před měsícem

      ኣሽቃባጭ ይሁዳ !!!

  • @user-fv5je7iv9q
    @user-fv5je7iv9q Před měsícem +14

    ስንት የሀገር ጥቅም የማይገባቸው አምሮ የሌላቸው አሉ። ሀገር ወዳዶች በርቱ።

  • @adirar7045
    @adirar7045 Před měsícem +12

    Your dream of the Red Sea will make you drawn in the sea and your aggression will end making you sharks heavenly gift

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 Před měsícem +6

    ህልም ቀይ ባሕር ስትመኙ አበይን እንዳታጡዋት😂

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v Před měsícem +26

    " መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ ባይወልድ ኑሮ "
    ዘር ከወንድ ውስጥ ወጥቶ በአናት ማሕጸን ውስጥ ተወልዶ ጥሩ አና መልካም ልጅ ይሆናል ለአለምም ለስዎች ልጆች በረከት ይሆናል ።
    ዘረኞች ግን ከክፉ አባት አና አናት ተወልደው የሕዝብ ጠላቶች ብቻ ሳይሆኑ አለምን አጥፊዎች ይሆናሉ ።
    ናዚ " ዘረኛ " ሂትለር ባይወልድ ኑሮ 60 ሚሊዮን ህዝቦች በሁለተኛው የአለም ጦርነት አይሞቱም ነበር ።
    ፋሺስቱ " ዘረኛ " ሞሶሎኒ ባይወለድ ኑሮ ኢትዮጵያ አትደፈርም ኤርትራ የምትባል ሀገርም ከኢትዮጵያ አጥገነጠልም ነበር ።
    ከሁሉም የከፋው አና የባሰው ደግሞ መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ ባይወልድ ኑሮ
    ዛሬ ኢትዮጵያ የጅቡት ሲሳይ የኤርትራ ጥቅም አሳጭ አትሆንም ነበር ።
    መልካም ዘር ከመልካም አባት ብቻ አይደለም ሰው የሚሆነው ዘረኛም ለካስ ከአባት ጉል በት አና ከክፉ አናት ማሕጸን ውስጥ ይመሰርታል ።
    የመለሰ ዜናዊ ዘሮች ወያነኔዎች አርጉም ስለሆናቹሁ ለዘለላም የተረገማቹሁ ሁኑ ።
    የዘረፋቹሁት የሰርቃቹሁትን ለሌሎች ይሁን የወልዳቹዋቸው ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ ።
    ክፉ አና በክፉ አናቱ ማሕጸን ውስጥ በጣልያን አንቁላል ቀቃይ አባቱ ውስጥ የነበረው ዘር ሳይሆን ዘረኛ ጭራቁ መለሰ አንድዚህ ብሎ ነበር አሉ
    " ቀይ ባሕርን ኢትዮጵያ ተጠቀሙ ሲባል " ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር ከምትጠቀም ይልቅ ግመል አጠጡበት ብሉዋል "
    የዚህ በታሪክ ስሕተት ወደ እዚህ ምድር የመጣው ጭራቁ መለሰ አና ወያኔ ኢትዮጵያ ከኤርትራ የባርህ በር አና ወደብ አንዳታገኝ ያደረጉበት ዋነኛው አና ክፉ ውሳኔ ኤርትራን ለመጉዳት ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ለኤርትራ የወደብ ክራይ አንዳትከፍል ነገር ግን ኢትዮጵያ አንድትጎዳ አና ጁቡት ከኢትዮጵያ ሁለት ቢልዮን ዶላር በላይ አንድታገኝ አና አነርሱም በተዘዋዋሪ ከጅቡቱ መንግስት ጋር ሁነው የኢትዮጵያን ሀብትን ለመቀራመት ኤርትራም አንዳታድግ አና ኢትዮጵያም አንድትደሕይ ነው ።
    " ከዘረኛው መለሰ ዜናዊ ከጭራቆች ወያኔ የበለጠ የኢትዮጵያ አና የኤርትራ የዘመናት ጠላት የለም "
    "ኤርትራ ከኢትዮጵያ በወደብ ክራይ አንዳትጠቀም ግመል አጠጡ አሉ "
    " ኢትዮጵያ በየዓመቱ አላስፈላጊ የሆነ የወደብ ክራይ 2,000,000,000 በላይ አንድትከፍል አና ህዝቡ አንዲሴቃይ ለማድርግ "
    " ጅቡቲ አና ወያኔዎች አንድጠቀሙ ደግሞ ለማድርግ ከሞኝ ጎረቤት ሞፈር ይቆረጣል አንደሚባለው "
    ኢትዮጵያ በባልፈው 30 አመታት በላይ ለጅቡቲ ለወደብ ክራይ የከፈለችውን ዶላር ግማሹን አንኮን
    1 000,000,000 ያህል ለኤርትራ ቢከፈል ኑሮ ዛሬ ኢትይጵያም ኤርትራም በብዙ ይጠቀሙ ነበር ።
    መለሰ ዜናዊ የተባለ ጭራቅ ፣ ፋሺስት ፣ ናዚ የባንዳ ዲቃላ ብልቃጥ " ዘር " ሳይሆን " ዘረኛ " አና ወያኔ የተባለ ፓርቲ በዚህ ዘመን መወለዳቸው ትልቅ የታሪክ ስህተት ብቻ ሳይሆን የታሪክ ጠባሳ ነው ። አንደ ወያኔ ኢትዮጵያን አና ኤርትራን ያወደመ የለም ።
    ይህም ትልቅ የፖለቲካ የኢኮኖሚ አና የሶሻል ውሳኔ ስህተት ብቻ ሳይሆን የትውልድ ክስረት ጭምር ነው ።
    አኔ የኤርትራ መንግስት መሪ በሆነ የማደርገው ነገር ወያኔን ለማቃጠል አና አነርሱ ሆነም መቃብር ውስጥ ያሉትን ዘረኛው መለሰን አና መሰሎችን ነፍስን ለመጉዳት
    ክፉውን በመልካም በማሸነፍ ለኢትዮጵያ መንግስት የባርህ በር ወደብ በክራይ በመስጠት መብቀል ነበር ። ይህም አሁን በኢትዮጵያ አና በኤርትራ ሕዝብ ላይ በጆኦ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ፖለቲክስ ላይ አሸናፊ ሆኖ የቀጠለውን የወያኔን አስትራቴጅ በማፍረስ ኤርትራን ከመጉዳት በላይ ኢትዮጵያ ከ30 አመታት በላይ የተጎዳችበትን አና ለጅቡቱ ጥቅም የዋለውን ሁለት ቢልዮን ዶላር ይሁን አንድ ቢልዮን ዶላር ወደ ኤርትራ መንግስት በዘዴ አስገባው ነበር ይህም የሁለትንም ሀገሮችን የፖለቲካ የሶሻል አና የኢኮኖም ጥንካሬ ከማሻሻሉ በላይ መለሰ ዜናዊ አና ወያኔዎች የተበተቡትን የክፋት አና የምቀኝነት አስትራቴጅ አፈርሰው ነበር ። ይህም ቀይ ባህርን ግመል አጠጡበት ላሉት ለጭራቁ መለሰ አና ለወያኔ አስትራቴጂ አና ሳየኮሎጅካል ሽንፈት ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ሆነ ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ይሆን ነበር ።

    • @user-kc4zo3nx8b
      @user-kc4zo3nx8b Před měsícem +4

      ሀሳብህን እጋራለው ልክነህ

    • @robelaraya7139
      @robelaraya7139 Před měsícem

      Denkoro

    • @Benny12-w3s
      @Benny12-w3s Před měsícem +4

      አነበብኩትና ግን ምንም እውቀት የለህም ጥላቻ ብቻ ነው ያለህ። ወያኔ ለኤርትራ ህዝብ የሰጠው መሬትም ሆነ ባህር የለውም። የኤርትራ ህዝብ በክንዱ ተዋግቶ መሬቱንና ባህሩን ያስመለሰ ጀግና ህዝብ ነው።

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      Mamush ! Edmeh sintnew ? Gena ewqet yelieleh TTre neh . Mamush ahun hedeh eguaro texchawet ! Ishi ? 😂 🤣 🤕

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem

      @@Benny12-w3sካሀዲ ቤተስብ የመጣና ሌብነትን ተንኳልን ምቀኝነትን " ከቤተስቦቹ ወያነ የወረስው ባህላ ጨዋታው አርጎ የወረስው" የአንቺን አይነት ( በአባቶቻቸው በሀገር ላይ የተስራ ክደት ለመሽፈን) ይፅፋል:: ነገር ግን የኮንጎን ታሪክ ከቀኝ ግዛታ በፊትና ወደ ሁለት ሀገር ሲከፈሉ ምንአይነት የወደብ ስምምነት እንደተደረገ የሚያውቀው; እንደ አንቺ በበጀት ከምትጠያት ሀገር ግን ዘመዶችሽና የአንቺን ከሀዲ ማፍያ ወያኔዎች መርዳት ያማል! እኔ በተለይ አቦይ ስብሃት ሳይሞት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ስትሆን ናፍቆኛል:: የዛሬ አስራ እምስት የስጥው እስተያየት በወደብ" የምቀኝነትና ሀገሩን ሲዘርፋት ብቻ እንደ ሀገሩ የሚያያት" ማፍያ መቼም አይረሳኝም:: ኢትዮጵያ የወያኔ ዘመዶችሽ እያዪ የወደብባለቤት መሆኖዋ እይቀርም::

  • @ukbayc
    @ukbayc Před měsícem +12

    ቀይ ባህር ኣይቶም ኣያውቅም ይህ የጋመ ተወላጅ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem +1

      አወይ እቁባይ ; አጋመ የምትለውን ቃል አደራህን ወዲ አፎም ፊት እንዳተነፍስ! የዋሻ እስር ቤት ይጠብቅኃል😊

    • @issu23
      @issu23 Před měsícem

      @@Coffee-do1gm EVIL AGAME ERITREAN IMMORTAL ENEMY!!!

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 Před měsícem +16

    ቀልዳቹ አይጠገብም

    • @sekenetethiopia
      @sekenetethiopia Před měsícem

      መሃይም ስው ምሁር ውብ ነገር ሲናገር የሚቀልድ ይመስለዋል ይባላል።

  • @tekleberhanberaki9877
    @tekleberhanberaki9877 Před měsícem +27

    I guarantee you you’ll never ever see Eritrean sea ports at all.

    • @mega8101
      @mega8101 Před měsícem +1

      Selfish ጏጉንቸር

    • @Paulos-zh5gc
      @Paulos-zh5gc Před měsícem +7

      በኤርትራ ቦኩል እንዃንስ ባሕር ልታገኙ ለመዋኘትም እንዳትመጡ ℅ ኣሳምሬ ነው ይምነግራቹህ።

    • @desb8971
      @desb8971 Před měsícem +2

      Fesam

    • @fikregebrekidan2647
      @fikregebrekidan2647 Před měsícem

      Do not brag like this. The Red Sea is our sea and the port is our port. Do not fret out, dude. We shall, for sure, regain our sea and port soon. Wait and see.

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem +1

      ​@@Paulos-zh5gcራስህ ከሻርክ መንጋ ተርፈህ ሀገር ስታስተዳድር አይደል ሌላውን የምታቆመው?..በእርግጠኝነት አሳምሬ የምነግርህ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆና መቼም በሰላም እንደማትኖር ነው!!!!!

  • @esakor7652
    @esakor7652 Před měsícem +6

    😂😂 Aye Mr Dedeb, if you want Afar in Ethiopia be a part of the Red Sea just send them to Eritrea 🇪🇷. Use your logic if you have, why should Eritrean Afar with Red Sea access would come to Ethiopia which is landlocked. You Ethiopians I really don’t know how you got your educational status without knowing geography and international rules.

    • @melkegudisa3412
      @melkegudisa3412 Před měsícem

      Leba hule saynekut new yemichohew 😅 tinish teregaga nebse you will see ፈሳም 😂😅🎉

  • @eritrea700
    @eritrea700 Před měsícem +3

    በግድም በውድም እሺ የሰፈር ጎረምሳ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před měsícem +5

    Brilliant guy.

  • @Askwhy369
    @Askwhy369 Před měsícem +9

    it was better if you guys discuss about cooperation rather than occupation ......waste of time .... focus on the truth not illusions...please

  • @Paulos-zh5gc
    @Paulos-zh5gc Před měsícem +11

    የደንቆሮዎች ውይይት።

    • @tsegaye7548
      @tsegaye7548 Před měsícem

      ሌባ ሁሌም እንቅልፍ የለውም።

    • @trussom647
      @trussom647 Před měsícem

      ትክክል ህዝቡን ለመፈጀት ያለፈዉ አይበቃም ፣፣

  • @eritr
    @eritr Před měsícem +6

    Ethiopia is making things worse, neighbors will forever block you from using their ports forget ownership. As you become a threat to the existence of neighbors, neighbors will also draft and execute plans on how to destroy Ethiopia. Ur Prime Minster knows that his days are numbered that is why he is hurting Ethiopia in its relationship with its neighbors. Game is over, Ethiopia is landlocked and will forever be.

  • @LoveEritrea
    @LoveEritrea Před měsícem +9

    በጣም ታሳዝናላቹ ከጠሩነት መላቀቅ ኣትፈልጉም ለዚያ ነዉ የድህነት ኣብነት የሆናቹ።

    • @hanniks-if4yy
      @hanniks-if4yy Před měsícem

      😂😂😂 ዉይ የኤርትራ አብታምነት እኮ ለአለም ይተርፉል አይደል?😂😂 እናንተም የበሀር በር እያላቹ እንደኛ ደሀ ናቹ. እድሜ ለኢጣሊያን በሉ እነሡ በወረሯቹ ጊዜ አስመራን ባያሳምሯት ኖሮ አሰባችሁታል ሀገራቹ ምን እንደምትመስል😮 ደሀ ላይ ደሀ አይሳለቅም

    • @rai3871
      @rai3871 Před měsícem

      @@hanniks-if4yy
      ምን እያሉ ነው?😂 እናንተም እኮ እርስ በእርስ እንትተዋወቁ እንድትግባቡ ጣልያን ተራራ ቆፍሮ መንገድ ሰርቶ አገናኛቹ:: አዲስ አበባ በማኪና ዞር ዞር በል መኪና ብለህ የምትጠራው ራሱ ጣልያንኛ ነው, ማርካቶ ፒያዛ ባንኮ ዲ ሮማ ካዛንቺዝ ሊቼ ላንቻ ፖፑላሪ ማን ሰየመው?😂 ከነማስረጃው

  • @mysja1686
    @mysja1686 Před měsícem +1

    I totally agree with the gentleman. He touched on all the points that we need to think about.

  • @Deon.99
    @Deon.99 Před měsícem +4

    👉 🇪🇷 we are the masters of our destiny 🇪🇷

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem

      Yes! By shipping your people out of your country to neighboring countries to be taking care of, while bragging constantly!

  • @adirar7045
    @adirar7045 Před měsícem +4

    Red Sea is for its owners as legally approved by the united nation rules and regulation Ethiopia can ask for port usage as in Bolivia and Chile rather than that it owns nada in the Red Sea. Ethiopia offered port Asab to embark and disembark its ships. Ethiopia refused the offer. Asab is Eritrean. Eritrea was abducted to be colonized by Ethiopian Emperor and America. Eritreans got it back legally and by their arm, thanks to its martyrs and grace of God. No return ,how ever you put it not legal will not be legal.

  • @haypfdj1st
    @haypfdj1st Před měsícem +5

    He keeps saying that Red Sea is ours . How is that Ethiopia has History or Right of ownership of the Sea? In what sense what base ?

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem +1

      On the bases of " Teret-Teret . They also claim that Adam was Ethiopian and so was St. Mariam ...etc...
      The word Ethiopia belongs to Sudan , and also the word Habashi used to belong to Yemen . Do not underestimate " Teret-Teret" !

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories Před měsícem +16

    ህልም ማለም ክልክል ኣይደለም ነጻ ነዉ

    • @eritrea700
      @eritrea700 Před měsícem +3

      Right 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem +1

      Hlm wede Qixjet teqeyro Beshita lay yTilal .

  • @2024-m5e
    @2024-m5e Před měsícem +15

    ቀይ ባህር ለመፍጠር ከፈለጉ በጣም ቀላሉ መንገድ፥
    1.ቦይ ሰፋና ረዘም አርገው ይቆፍሩ
    2.ውሃውን ቀይ ቀለም ይቀቡትና "ቀይ ባህር!" ብለው ይሰይሙት!!!😂😂😂😂😂

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 Před měsícem +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትክክል👍100%

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 Před měsícem +1

      ውኃን ቀይ ቀለም መቀባት ይቻላል ?

    • @EriCoralo24
      @EriCoralo24 Před měsícem

      @@alemayehudesta2529 የእናቱ ቋንቋ ስላልሆነ እንጅ ጎበዝ በደምብ ነዉ የገለጸዉ። የናንተ ያልሆነ የጎረቤት ሃገር ለመንጠቅ ብላቹ ከመሞት የሱ ምክር ይበልጣል። ሰለዚ ስህተቱን ካወቅ ትክክሉን ቃል ጻፈዉና ኣርመዉ።

  • @tekila1high836
    @tekila1high836 Před měsícem +12

    Keep in your mind your country you call Ethiopia will come to be Yugoslavia of Africa very soon, trust me.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem +1

      Your grand fathers were saying the same thing for over four decades. Nowadays, the country you were waiting to be Yogoslavia becomes haven even for over 400000 Eritreans that you kicked out from adie Eritrea!. Bragging rights reserved !

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Před měsícem

      @@Coffee-do1gm EXACTLY

  • @ukbayc
    @ukbayc Před měsícem +5

    ወያነ ትልቅ ትግራይ እያለች ወደ ሰማይ ለዘልኣለም ሄድች የኢትዮጵያ መሪዎች እንደ መለስ ሃይለድላሴ መንግስቱ ኣስር ነው የሚጠብቃቸው ወደ ቀይ ባህር ሲመጡ

  • @user-gn5nc7ww1v
    @user-gn5nc7ww1v Před měsícem +3

    ሶማሊያ ሰጥቶ መቀበልን የማትቀበል ከሆነ ወንዞቻችንን በነፃ ለምን ይጠቀማሉ?

    • @eritrea700
      @eritrea700 Před měsícem +6

      ወንዞጅህን አህያ 🫏 ኣጠጣበት🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-gn5nc7ww1v
      @user-gn5nc7ww1v Před měsícem

      @@eritrea700 እሺ የእኛን አህዮቻችን ይጠጡ እናት ደግሞ የእኛን አህዮች ሽንት ትጠጣለህ።

    • @user-gn5nc7ww1v
      @user-gn5nc7ww1v Před měsícem

      @@eritrea700 ወደ ኣድጊ

  • @danielkassaye3480
    @danielkassaye3480 Před měsícem +7

    Ethiopia never have sea port in history and stop dreaming....

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l Před měsícem +1

    THAK YOU, YOU GREAT PERSON. CONTINUE ENCOURAGING PEACE LOVING PEOPLE!!!!.

  • @ynegasi99
    @ynegasi99 Před měsícem +1

    Ethiopia stays #Landlocked #Forever.

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před měsícem +3

    ቀይ ባህር የባለቤትነት ጥያቄ የመጠየቅ መብታ የከበራል

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ የራስዋን የተፈጥሮ የባህር በሯን በሴራና በግፍ ተነጥቃ ማየት ማለት መቼም ቢሆን ሠላም የማይሰጥ ፣ እንቅልፍ የማያስወስድ እና ስድብም ጭምር ነው ።

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem +1

      Awo betefeTro yeteseTat yaTachiw bzu ale . inezihm ye ethiopia neberu !
      1. Washington = Washintoon. 2. Neberaska = Nebir-Ansa. 3. Buffalo = Imbuf-Ale Minxchu. 4. Maryland = Merabiete
      5. Texas = Tekeskes. Etc.... ye ethiopia neberu ! Yawum YetefeTro !!!
      🤣 🤣 🤕

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před měsícem +1

    1983 ትልቁ የታሪክ ስህተት ወይም እጥፋት የተሰራበት አመት ይመስለኛል:: እውነትን እስከያዝን ድረስ እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው:: የግዜ ጉዳይ ነው::

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před měsícem +1

    ❤❤❤BLESSINGS TO ETHIOPIA 🇪🇹 and THE PEOPLE ❤ 🇪🇹 🙏 ✨️ . ETHIOPIA Must get its historical sea borders ❤

  • @selamyukun8217
    @selamyukun8217 Před měsícem +10

    እትዮጲያ የተረት ተረት ሃገር፤ ዐሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳ
    ይሆን ነገሩ ልብ ግዙ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem

      @@selamyukun8217 ይህች የተረት ተረት ሀገር ናት እኳ አንቺ መመገብ የሚገባሽን ስደተኞችሽን የምትመግበው! ያውም በጥቁር ገብያ የገንዘብ ንግድ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እያዳከሙ; አአንዳንዶቹ ኤርትራውያን በተደራጀ የወንጀል ስራ እየተዘፈቁ:: ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤትነቱዋን ለእራሳቸው ፈቃድ በስጡ ባንዳዎች ምክንያት በተንኳል ያጣችውን የባህር በር ማግኘቱዋ አይቅርም!

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Před 19 dny

    Thank you this is very important and we will fight for it

  • @YhadyaKonji
    @YhadyaKonji Před měsícem +5

    የት ተኝቶ ነበር 27 ዓመት የ ሰውየ ከራባትም ኣያምርለትም ፍትህ ለ ከረባት🤣😴👎

  • @2024-m5e
    @2024-m5e Před měsícem +2

    ኢትዮጵያውያን ካሁን ወዲህ የትኛውም ባለስልጣን(ወተሃደራዊ/ፖለቲካዊ) ነግሶ ከጎረቤት ሃገራት ጋር በዚና በዛ ምክንያት እንዋጋ ካሏችሁ፡መጀመርያ የናንተን ልጆችና ዘመዶች ከፊት አሰልፉና እንሂድ በሏቸው!---

  • @niftalembekit2228
    @niftalembekit2228 Před měsícem +2

    ሌብነት ወደጥፋት ይወስዳል

  • @ermihaile3011
    @ermihaile3011 Před měsícem +2

    What about Ethiopian Somalia ?

  • @Xhf-pk1wx
    @Xhf-pk1wx Před měsícem +2

    የኤርትራ ዓፋር አይስማህም ቱልቱላ ና ተዋጋ ቢሉህ አትዋጋም

  • @amanzbe40
    @amanzbe40 Před měsícem +12

    ገመል ከባህር ዉሃ አትጠጣም ይም ማወቅ አለባቹ ነገር ግን ከጎሪበታቹ ተስማማቹ መኖር አለባቹ አቦተቻቹ ቀይ ባህር እያሉ ህዝብን አስጨርሶ ነዉ ያለፉ እናንተም ልክ እንደዚህ ታልፍላቹ ስሉዚህ ጠንቀቅ ብላቹ ማስብ አለባቹ ነዉ የምለዉ

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM Před měsícem +3

    😂😂😂 በናንተ ኮ እኛ ኣፈርን ። ለነገሩ ፈጣሪ ትግራዋይን ልቡን ኣይቶ ነው መከራ የሚያበዛበት

  • @sekenetethiopia
    @sekenetethiopia Před měsícem +1

    ኮሜንት ስታነቡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መፃፍ የለመደ መሃይም መሆኑን ትረዳላችሁ።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před měsícem +3

    የውስጥ ችግር እንደት ይፈታ ? ሰውየው ይሰራል በዙሪያው የከበቡት ሙሰኞች እያፋጁን ነው

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      Ahyawun Ferto Dawlawun ! Yluhal endih new .
      Eritrea kemebetaten adanun . wuleta alebin ..........GlbiT Blo Bzu nen Belanachu ! Bahrachun STun ?!!! Yhe Ebd new . Antem indesu ! 🤕

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 Před měsícem

      @@user-nq8ev7bz6k I answer for you wait a date

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 Před měsícem

    Absolute Yes I Agreed with you "

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Před měsícem +6

    Very nice abichu I'm proud of you 💯 Ethiopia will win at your time don't give up ❤

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      " Be Af Teff yqolal , Dagetm yelewum " 😂 🤣 🤕

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Před měsícem +1

    በዚህ ሰዓት መሬት ላይ የሌለው ትርክት። መተረክ ምን ይፈይዳል......?!!! ቀይ ባህር ለጣልያን የሸጠው። ማነው....?! ኣፄ ሚኒልክ ኣይደለም እንዴ የሸጡት ። ኢትዮጵያ ቀይ ባህር መልሳ ለማግኘት ምንም ዓይነት ደጋፊ። ሰነድ የላትም።

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 Před měsícem +1

    እኛ የጆ ቫይደን ዘመድ ስለሆን ጆ ባይደንን ከተማጸን ጂቡቲን በስጦታ ሊሰጠን ይችላል።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    ▪️▫️#ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Před měsícem +3

    አብይ አትሸገር😂😂😂😂
    አፍርን ልቀቃቸው ከ ኤርትራ ጋር ለመቀላቀል ሺግር የለም😂😂😂😂
    አይ ድንቁርና😂😂😂

  • @gediman8749
    @gediman8749 Před měsícem

    Thank you for sharing and we gonna get this soon

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 Před měsícem +1

    Nobody will stop you from dreaming.keep dreaming dreamers

  • @robelteclemichael763
    @robelteclemichael763 Před měsícem +2

    ደግሞ ዓጋሜ ነው መሰለኝ ይሄ ቀልደኛ😂😂😂

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem

      አጋሜ ሆነ ጎጃሜ ኤርትራ የማታላምጠውን ነው የገመጠችው። እናስተፋታለን !!

    • @gt2578-f9t
      @gt2578-f9t Před měsícem

      ​@@TH-qk6ez...eski mokirata

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      @@TH-qk6ez Quqim Kefes teqoTra ! Mendelay indaysemah . 😂 🤣 🤕

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 Před měsícem +3

    Red Sea is Ours.Alula Abaa Nega Our Hero was said that
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tekilatnf
    @tekilatnf Před měsícem +7

    Dream is free keep dreaming 😂😂😂

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Před měsícem

      Not dream only us Ethiopian dream is coming truth "GERD" is best example.

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      @@abiyodaraga9271 GERD is inside Ethiopia . Your example is laughable ! I also heard that Washington was Washjntoon , Neberaska = Nebir- Ansa
      they were all ethiopian land according to Teret-Teret ! 😂 🤣 🤕

  • @AandC1130
    @AandC1130 Před měsícem

    Thank you Mr gebru

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 Před měsícem

    I agree with you no doubt we must have our port back.

  • @keseteteklay190
    @keseteteklay190 Před měsícem +5

    ቀይ ደምህን ይፈሳል እንጂ ቀይ ባሕርን ኣትነካትም የደደብ ስብስብ

  • @ohmchannel3265
    @ohmchannel3265 Před měsícem +1

    የፍትሐዊነት ጥያቄው የባህር በር ላይ ሳይሆን ራስን በራስ የማስተዳደር ፍ

  • @mesfinhabtemariam4837
    @mesfinhabtemariam4837 Před měsícem +1

    ኣረ ቀይ ባሕር ጨዋም ነው ።ኣይጠጣም

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před měsícem +1

    ድንቁርናቹ ወደር የለውም ለምን ቢባል ሀገራት የተመሰሩቱ የተገነቡት ይሄ የለኝም እና ይሄ ያስፈልገኛል እያሉ እያለሙ አይደለም ቀይባህር ያላቸው ሀገራት ቀይባህር አለኝ የሌለኝ ግን የአባይ ወንዝ ነው ሰለዚ አባይ ወንዝ ያሰፈልገኛ ብለው ቢያልሙ ያገኙታል ማለት አይደለም ሰለዚ በናተ አስተሳስብ ህግ የሚባል አታቁሙ ሞራል የሚባል አይገባቹሁም አንዱ መጥቷ ይቀባጥራል ሌላው እንደ ገደል ማሚቱ ያስተጋባል ::

  • @Paulos-zh5gc
    @Paulos-zh5gc Před měsícem +8

    ጁቡቲ የኛ ነበር እያላቹ ለምን ጁቡትን ኣትመልሱትም። ከኤርትራ ማ ሃይል ስላሴ፡ መንግስቱ መለስ መኩሮው እኮ ኣልቻሉም። ከፈለጋቹህ ኣሁንም መመኮር ነው። ያው ነው እንደድሮ የዓሳ እራት ሂናቹ እንደምትቀሩ ታሪካቹሁን ማየት ነው።

    • @fikregebrekidan2647
      @fikregebrekidan2647 Před měsícem

      መለስም ቀይ ባህር ለመውሰድ ኣስቦ ነበር እያልክ ነው ኣታ ዓንጃል ዓንሰባ?! መለስማ ወድዶ ሰጥታችሁ ነበር። ምን ዋጋለው ካዳችሁት።

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      @@fikregebrekidan2647 BeAnqela tazlo 4 kilo yegeba meles yemesTet Aqim yelewum . tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian . 😂 🤣 🤕

  • @ytbarekghirmay1506
    @ytbarekghirmay1506 Před měsícem +2

    First of all you don't have common understanding among your own history, your mind set all of you is
    Tribe, we Eritreans glad are not with you so you will not see Eritreans red sea ever never.

  • @hagerchannel2203
    @hagerchannel2203 Před měsícem +1

    አረ እናንተ ሰውች ሞት ስደት መከራ አይሰለቻችሁም እንዴ???? አሁንስ እኛም ለ ኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ያለን ጠላናችሁ 🩵🩵🩵

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 Před měsícem +2

    በጣም. ታስቃላቹ. የሰውን ሃገር. መመኘት. ኣይበቃችሁም. ወደብ እያላቹ. በህልም. እንዳትሙቱ የኤርትራን. ወደብ በጉልበት ወስደህ. ሰትጠቀም. እናያለን. እንደጐመዠህ. ትቀራለህ

    • @trussom647
      @trussom647 Před měsícem

      👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💪🏻👈🏻

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 Před měsícem +2

    🇪🇹🙏🇪🇹መንግሰት የዓሰብና የቀይ ባህር ጉዳይ ለተባበሩት መንግሰታት ይግባኝ ማለት አለበት ሕውሀት የኢትዮጵያ ህልውናን አይዋሰንም!!!!!!!!!!!
    አለበለዝያ ለወደቦቻችንና ለባህራችን የማይሞት አንድም ኢትዮጲያዊ የለም!!!!!!!!!!!!!!!
    አንዳንድ አሰተያየት ሰጭዋች በህልማችሁ አንከን አታዮትም ሰላም ሰጡን ብለው አሰተያየት ትሰጣላችሁ። በጣም ነው ምታሳፈሩት ኤርትራም ሆነ ኢትዮጵያ መቼም ኢትዮጵያ ባንዳ አታ አታቅም!!!!!!!!!
    ኤርትራዊ ግን ወደዳችሁም ጠላችሁም በኽውሀት ተንኮለ የወሰዳችሁትን ወደብና ደሴት እዲውም ቀይ ባህርንም ጭምር ታመጣላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ሲጀመር ዓሰብ የኢትዮጵያ አፈር ንብረት ነው ታሪክን ወደውሀላ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ!!!!!!!!!!!
    ለኤርትራ ሰላም የምትፈልግ ከሆነ በተንኮል ከህውሀት ጋር ተባብራችሁ አሰከ ጅብቲ ድረሰ ግጥም አርጋችሁ የዘጋችውብንን ቀይ ባህርና የሀሰብ ወደብ ማምጣታቸው የማይቀር ነው!!!!!!!!!
    አለበለዝያ ግን በተንኮል የወሰድትን በሰላምና በድርድር ካልተፈታ በሰተቀር አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነት ውሰጥ መግባታችን የማይቀር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹🙏🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹

    • @mehariwelday8336
      @mehariwelday8336 Před měsícem +1

      Ethiopia is going ahead to Yugoslavia 😂😂😂

    • @2024-m5e
      @2024-m5e Před měsícem

      መጀመርያ ታሪክ አጥና መቼ ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካ ውስጥ ሁሉም ሃገራት እንደተመሰረቱ----ሲቀጥል ደግሞ ሃሞት ይኑርህና ደፍረህ ወደ ባዳ ቡሬ ና ያኔ ስለ ማርያም ማሩኝ ምናምን አይሰራም!---ከዚህ በፊት በናንተ ሞክንያት በመስዋእት ያጣናቸውን ጀግኖቻችንና በናንተ ሞክንያት የከሰርነውን ጊዜ እጥፍ ድርብ ሂሳብ እናወራርዳለን!---

    • @keseteteklay190
      @keseteteklay190 Před měsícem

      ማቲዮስከበደ ዓሰብ እንዴት እንደሚጻፍ እንኳን ኣታቅም መሃይም ደንቖሮ ።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 Před měsícem

      Fesam

  • @EritreaNayn
    @EritreaNayn Před měsícem +2

    እስከ መቼ ነው በውሸት የምትናገሩ ኤረ ተው በሰላም ንሩ የናንተ ያልሆነ አትመኙ ብሃላ እንዳይቆቻቹ በናንተ ያለው ጸጋ ትታቹ በሌላ ያለውን ጸጋ አትመልከቱ እግዚአብሔር ለሁሉም ሰጥተዋል በናንተ ያለው ጸጋ ቤሌላ የለም ቤሌላ ያለውም ጸጋ በናንተ የለም ለሁሉም ተመስገን ፈጣሪ ብላቹ ተቀበሉ ማጣትም ስላለ እናንተ በሰው ብዛት ትመካላቹ እኛ ደግሞ በእግዚአብሔር እንመካለን።

  • @user-hw7xf1lz3c
    @user-hw7xf1lz3c Před měsícem +4

    በጣም ድንቅ ውይይት እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🌹🌹💚💛❤️

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před měsícem +6

    Ethiopians + RedSea = Ethiopia 🇪🇹

  • @robelteclemichael763
    @robelteclemichael763 Před měsícem +4

    😂😂😂😂😂😂😂 ቀልደኞች ኮ ናቹ እናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር😂😂😂😂

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem

      የፍርሀት ቀልዳችሁ ይሰለቻል። ደበራችሁን።

  • @Xhf-pk1wx
    @Xhf-pk1wx Před měsícem +3

    አይ እውቀት አብይ ጽፎ የስጠህን አትደገምልን ሂድና እራስህ ተዋጋ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem

    ዋዉ ዋዉ እኒህ ድንቅ ሙሁር አቶ ዳኘዉ ገብሩ ከፍ ያለ ሀሳብ የአገሬን ከፍታ የሚያሳይ ሀሳብ ስለአስተማሩን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታመሰግኖታለች❤❤

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem +1

      Awo kef yale Elqit , Qijet , Tifat , Mebetaten ! " Asa gorguari Zendo yaweTal , Yesew Felagi Yerasun YaTal ! "

  • @LB-lt8cg
    @LB-lt8cg Před měsícem +1

    ቀይ ባህር ባህረ ኤርትራ ኤርትራ ሉአላዊት ሀገር

  • @user-bx1ey7cs7y
    @user-bx1ey7cs7y Před měsícem

    Ethiopia is land locked over !!!! ህልም ኣይከለከልም !!!

  • @freweyinimelake5309
    @freweyinimelake5309 Před měsícem +2

    መጽሐፍ ስለጻፍክ ውሸት ወደ እውነት ይቀየራል?ዓለም ጥንት እንደነበረበት አለ ብለህ ታስባለህ?ለምን?ታሪክና ጂአኦግራፍ ምን ልዩነት እንዳለው ግን ተምረሃል?ወጣቱ ለማስጨፍጨፍ ብቻ ነው ሐሳባቹ፡በፍቅር ብዙ ነገር እንደሚገኝ ስብከት የላቹም?

    • @trussom647
      @trussom647 Před měsícem +1

      ሁሉ የሚጽፍና የሚያነብ አዋቂ ማለት አይደለም ።

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 Před měsícem +1

    DIRBAY AGAME WEDI HIRKAM

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před měsícem +4

    we're ethiopia 🇪🇹 never give up 🎉

  • @iyobtesfazion722
    @iyobtesfazion722 Před měsícem +5

    ,ለፉላፊ ጠቅላይምንስተር ወረ ቢቻ

    • @mega8101
      @mega8101 Před měsícem +1

      Will see that 😀

  • @gagahani
    @gagahani Před měsícem

    The only problem in horn Africa is Ethiopian for 150 years

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před měsícem

    ቀይ ባሕር ወደ ኦሪት ዘመን ባለቤቷን መመለሷን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከልካይ ማን ነው?

  • @m.j9886
    @m.j9886 Před měsícem

    ያለ ጦርነት ያለ ጥላቻ ያለ ምንቀኒነት ያለ የሰው ሀብት መመኔት ያለ ስራ ያለ ምንቀኒነት ያለ ልመና መኖር ማትችሎ ኢትዮብያ ብቻናት የአፍሪቃ የገርገር የተንካስነች ምሳሌ #

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem +1

    አብይ መደመር ብሎ ብልፅግናን እንደመሰረተ በዲፕሎማሲ ይችል ነበር ጦርነት እያንጋጋ ለዲፕሎማሲ አይመችም ጦር እየሰበቁ ከማንም መስማማት አይችልም

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Před měsícem +6

    Red sea is Ethiopias natural border.

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      Natural ? 😂 🤣 🤕 Quqim kefes teQoTra ! tigraway QeT bil inde Matsid ! Alu Eritreawian .

  • @aronmengistu2993
    @aronmengistu2993 Před měsícem +1

    This is instigating trouble. Only way forward is cooperation not occupation. Don't try any other way. There's no free deal.

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem

      We have heard you sing how you won "independence" by force and expect to lose it to FORCE!!

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      @@TH-qk6ez Save eTobia first ! According to PM. Abiy Eritrea saved you from disintegrating . Now Fano is coming . 😂 🤣 🤕

    • @rai3871
      @rai3871 Před měsícem

      @@TH-qk6ez
      Just because you know how to write properly doesn’t necessarily mean you think properly, keep believing yr own lies.

  • @Tadesse-zz5dp
    @Tadesse-zz5dp Před měsícem +1

    ኢትዩጽያ ማለት ኮምፓስ የለለባት መርከብ

  • @user-zl7po6zm9s
    @user-zl7po6zm9s Před měsícem +10

    Be carful Ethiopia / Yugoslavia

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před měsícem

      Yugoslavia or not, the DEAD on arrival Eritrea will never ever outlive Ethiopia...I can guarantee you that!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před měsícem

      Wedi Habte: your grand father’s saying the same thing for over four decades!. Ethiopians have right to discuss what they lost unfairly through crooks TPLF!.

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    🇪🇹👑 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 👑🇪🇹
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem +1

    ጅቡቲ በኮንፌዴሬሽን እንቀላቀል ብላው ለመለስ መርሹ አላቸው

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 Před měsícem

    ይህ ትውልድ በግፍ የተነጠቀውን የራሱን የባህር በር ያስመልሳል 👈🏽 ጨዋታ ወይ ቀልድ ከመሰለህ ተሸውደሀል, ይሄን ሳያሳካ እና እውን ካላደረገ 125 ሚሊዮን ሕዝብ አይተኛም 👈🏽
    በ እግዚአብሔር ኃይል ኢትዮጵያ ፀንታ ትኖራለች

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Před měsícem +2

    የሞተ ቻነል

  • @panial6147
    @panial6147 Před měsícem +5

    ስለ’ዚ ወደ ዉግያ እንግባ ነዉ ምትለዉ፧ ከመቸ ነዉ የኤርትራ መሬት እና ባህር የኢትዮጵያ የሆነዉ፧ ኢትዮጵያ ሃገር የሆነች፧ 😂😂😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ምህራት ህግና ታሪክ ያቃሉ ወይ ፧ ወይ’ስ ስስት ነዉ የምያናግራቸዉ፧ ሁለም እንወራቹዉ ኣለን ሚሉት ለምን ድነዉ፧

  • @mikielhabte4694
    @mikielhabte4694 Před měsícem +1

    ቀይሕ ባህረ ባለቤቶች አሉት ባለቤት ያለውን ንብረት የራስ የማድረግ ፍላጎታችሁ እስከወድያኛው የለም ::
    3:51 ገልግሎት ለማግኘት የባለቤቱን ፍላጎት የሟሟላት ግዴታ ወይ ድርድር በሚያዋጣ መልኩ መግባባት ብቻ ነው ::
    አዚ ውጭ በምንም መልኩ ተጻፈ ተወራ ምንም የሚቀየር ነገር አይኖርም ::
    ባለቤቶቹ ለማንኛውም ነገር ዝግጁ ናቸው ::

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 Před měsícem

    ህልም ኣይከለከልም።

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Před měsícem

      HLM fechi Gedelegn ! silu alsemahim indie ?! Asa gorguari Zendo YaweTal , Yesew felagi Yerasun YaTal ! 🤕

  • @Paulos-zh5gc
    @Paulos-zh5gc Před měsícem +4

    ጥያቄሆጥህ ልመመልስ ብኢትዮጵያ ያሉ እፋሮች የቀይ ባሕር ተጠቓሚዎች እንዲሆኑ ከፈለጋቹህ ለጁብቲ ስጥዋቸው። ኤርትራ እንኳን ኣንፈልገዋቸውም።

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Před měsícem +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @woldumehari
    @woldumehari Před měsícem +2

    It is easier for you to expect your dead great grandfather to come back than to expect to rule the Red sea.