እንጀራ አልወጣ ለሚላቹ ቀላል አሰራር በየትኛውም አገር ለምትኖሩ - Easy Injera Recipe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • This is an easy Ethiopian Injera recipe for those of you who can't get teff flour easily.
    click this link for the Sourdough Starter (Injera Starter) :// • Easy Gluten Free Sourd...
    visit my channel for more recipes / @edyskitchen
    #EthiopianFood #TeffInjera #teffalternative
    #Injerarecipewithenglishsubtitles

Komentáře • 353

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen  Před 3 lety +23

    I've had many comments about self-raising flour being bad for you. However, no one has explained why. I would welcome links to peer-reviewed scientific research that demonstrates the relevant health issues. Thank you

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 Před 3 lety +1

      If you Google it ,what is side effect of self rising flour, it would explain for you very well ,I tried to send you the link , however I wasn't able to do it. Thank you for your thoughts

    • @samrawitteshome7755
      @samrawitteshome7755 Před 3 lety +1

      @@nateterefe4798 lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllp

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 Před 3 lety +1

      @@samrawitteshome7755 you welcome, ??

    • @jednatab5003
      @jednatab5003 Před 3 lety +2

      Thank you for saying about self raising flour, a lot of Ethiopian and Eritrean people say that there is no scientific evidence to say that. Our people are followers rather that searching. One person say it's bad and every one follows .

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety +1

      @Jednat AB 👌🙏

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 11 měsíci +9

    ይሄንን አእምሮ የፈጠረ አምላክ ይመስገን እንጀራ እንኳ እንዳናጣ የሚያደርግ አም ላከ ያለን ጥበብን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 3 lety +47

    ኬምስቶቹ የሃብሻ እንስቶች በየዘመኑ ድንቅ ፍልስፍናን ያሳይስሉ ቦታ አይገድባቸውም የማቴሪያል ማጣት አያሳቅቃቸውም በቃ ባገኙት ነገር ያችን እንጀራቸውን ፍጥር ፣ ፍልስፍ አድርገው የሀገራቸውን ምግብ በባእድ ሀገር ለአባወራዎቻቸው ጀባ ይላሉ አይ የእምዬ ኢትዮጵያ ሴቶች ዋጋችሁ ስንት ይሆን !!!

  • @selam7742
    @selam7742 Před 11 měsíci +8

    በሰፍራዚንግ ለሚጋገር እንጀራ አድናቆት የለኝም ጤና ይበልጣል አዎ ያምራል ግን ለጤና ጠንቅ ነው አይመከርም ምንም ቡያስቸግርም ጤፍ ለጊዜው ነው እንጂ ቆንጆ እንጀራ መጋገር ይቻላል ከብዙ ጥረት በኃላ ይመጣልና ምንም ባያምርም ለጤና ጠቃሚ ነውና የጤፉን እንጀራ እየጋገራችሁ ብሉ ምክሬ ነው። ጤፍ ለማታገኙ እስክታገኙ ለምሮር ያህል ብሉ እላለሁ የግል አስተያየቴ ነው።

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 Před 3 lety +20

    በጣም እናመሰግናለን ግንይሄ ሰልፍራይሲጉ ወይም ጨው ያለበት ዱቄት ነው እሱ ነገርየው ስኳር በሽተኖች የደም ግፊት ያለባቸው ሰውች ባይጠቀሙት ቆጇነው ለማንኛውም ሰው ባንጠቀመው ጥሩነው ከበላነው በሃላ ዉስጣችን ከገባ በሃላ ያቃጥለናል ለጤንንት ጥሩ አይደለም በርግጥ አይን በጣም ያሳምራል ባያምር ይሻላል አይኑ የጠፍውን ጤናማ ምግብ ብንመገብ ይሻለናል አችን በጣም እናመሰግናለን

    • @ameenzeleke864
      @ameenzeleke864 Před 2 měsíci

      ይህ ዱቄት ያልሽዉ የት ነዉ የሚገኘዉ ለማወቅ

  • @meronarefaine
    @meronarefaine Před rokem +5

    I followed all the instructions given! finally I made it to Injera at home.
    Thank you for the simple & clear instructions🙏🥰

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 Před 3 lety +44

    Self Raising Flour ለጤና ጥሩ አይደለም ምንም ባያምር ላቹም የጤፍ ወይም ገብስ እጀራ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው እስኪ Self Raising ያለው ምግብ ስትመገቡ የራሐብ ስሜት አይኖራቹም ያማለት ጨጓራቹ ለመፍጨት እየተጀገረ ነው ሌላው እጀራው የፈለገውን ቀን ቢቀመጥ አይሻግትም ከጤና አፃር ባትጠቀሙት ጥሩ ነው ባይ ነኘ

    • @pate840
      @pate840 Před 3 lety +5

      ምግብ ሁሉ በመጠን ሊበላ ይገባል በተለይ ከዱቄትና ከስኳር የሚሰሩ። ጤፍም ግሉቲን ፍሪ ቢሆንም ለስኳር በሽታ መልካም ካልሆኑ ምግቦች አንዱ ነው።እስራኤል ውስጥ ኢትዬጵያውያን አይሁዶች ላይ በተደረገ ጥናት አብዛኛው ሰው ስኳር አለበትና ጤፍም ቢሆን በመጠን አጃን መቀላቀል ።አትክልት ማብዛት።

    • @networthassoc2006
      @networthassoc2006 Před 3 lety

      @@pate840 this is very true. Thank you for sharing this knowledge. We have been under the incorrect impression that as long as we eat “gluten free”, we are ok consuming as much Injera as we want but that’s not healthy, especially for those who have diabetes

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      what is the name of the machine please?

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv Před 28 dny

      @@pate840ሰልፍራይ 100% ለጤና ጥሩ አይደለም ሁሉም ምግብ ብዙ ከተበላ የሚለው መልስ ትክክል አይደለም goggle ገብተሽ ስለ ጉዳቱ በዝርዝር ታገኛለሽ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 Před 3 lety +11

    በጣም ቆንጆ እንጀራ 👌❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 3 lety +6

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ🙏😍

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 Před 3 lety +4

    በጣም ባለሞያ ነሽ ፣ተባረኪ

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 Před 3 lety +5

    You explain every Details I like you .keep up the good job.thank you 😘😘😘😘❤️❤️❤️

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 10 měsíci

    እንጀራ ለማጝኘት እድል ለሌላቸው ወገኖች ጥሩ አማራጭ ነው❤🎉 ነገርግን ስልፍራይዝ ቢቀርስ ለጤና ሁሌ ከተጠቀምን ጥሩ አይመስለኝም በተረፈ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ ነው አይኑ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህት 💞👍🏾

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e Před 10 měsíci +1

    Gobezi balemoya. Neshe. Be. Ewunet timhirt seteshen. Tebareki

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ እህት። ❤❤የገዛሁት ጤፍ አልሆን ብሎኝ ተቸግሬ ያንቺን ቪዲዮ ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ። ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ። 🙏🙏🙏.

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 5 měsíci

    ጎበዝ በጣም ጥሩ አማራጭ ተባረኪ♥️🙏

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 Před 3 lety +3

    Thank you በጣም አሪፍ ነው

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ በጣም ጥሩሥራነው የምታቀርቢው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 3 lety +1

    እጅሽ ይባርክ ልዬ የሆነ እንጅራ ነው ተባርኪ

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 Před 4 měsíci

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk Před 3 lety +2

    Wow በጣም ጎበዝ እኔም 100%ጤፍ ባንቺ መንገድ እየወጣልኝ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety

      Betam ameseginalew yene wud 🙏❤️

    • @asresbelaye4031
      @asresbelaye4031 Před 3 lety

      የጤፍ ብቻ አጋገር ብታሳይን እንደገና በጣም እናመሰግናለን

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 Před 3 lety +2

    Perfect thankyou so much ,አሁን እሞክረዋለሁ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 3 lety +2

    Wow awesome I will try it..Thank you sister

  • @meazaburka3278
    @meazaburka3278 Před 3 lety +1

    በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እጅ ይባረክ

    • @asmaraasmara6930
      @asmaraasmara6930 Před 3 lety

      gobez nesh bewnet! ዱቀቱም በህንድ ማርከት የትም ይገኛል ኣመሰግንሻሎህ ብቻ በቀሎ በትግርኛ ምን ነው ሚባለው ንግርኝ።

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 Před 3 lety +2

    Betam Gobez nesh setasrejie. Berchi. 🌸🌸🌸🌸

    • @koala10ish
      @koala10ish Před 2 lety

      what is the name of the machine please?

  • @TgMoresh
    @TgMoresh Před 2 lety +3

    የኔ ጥያቄ ከአብሲቱ ጋር የሚጨመረው የሩዝ ወይም የበቆሎ ዱቄት ባይጨመርስ? ወይም የግድ ከሆነ ሌላ የምን ዱቄት ሊጨመር ይችላል?

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 Před 3 lety

    የእኔ ቆንጆ ድምጽ ቆንጆ ፀባይ ተባረክ በጣም ጥሩ እንጀራ ነው ባሳዬሽኝ ሁሉ ሄጄ ተሳክቶልኛል።
    እጅሽ ዘመንሽ ዙሪያሽ ላንቺ የተባለ ሁሉ ይባረክ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety +1

      አመሰግናለው የኔ ማር እግዚአብሄር ያክብርልኝ 🙏🏾❤️

    • @liiiyiEmindem
      @liiiyiEmindem Před 4 měsíci

  • @ለይላወሎyoutube
    @ለይላወሎyoutube Před 3 lety +2

    በጣም የምራል

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 Před 3 lety +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 3 lety +2

    Yene balemuya gebez endet kitkit lisles Yale enjera ayentum siyamir💞💞 share

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety +1

      Thank you Mahiye yene wud 🤗🙏❤️

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 Před 3 lety

    Wow እህቴ ተባሪኪልኝኝኝኝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የምታስረጅው 🙏🏾🙏🏾

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Před 11 měsíci

    ኣው ውዴ. ሰልፍ. ራይዝ የካንሰር በጣም. አደጋ. ነው. 🙏🎉

  • @jemilasaleh9899
    @jemilasaleh9899 Před 3 lety +2

    Perfect thanks for sharing 🙏

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 Před 3 lety +2

    Egzabihier yesthlen

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před rokem

    Thank you very much my dear. Ejish ebarek

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 3 lety +1

    ዋው ልዩ የሆነ እንጀራ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ👌❤

  • @azmera6461
    @azmera6461 Před rokem

    Thank you. God bless you.

  • @emuahlmetube4149
    @emuahlmetube4149 Před 3 lety +2

    ያምራል

  • @hirutmokonen7107
    @hirutmokonen7107 Před 3 lety +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @tsigeredatafese3672
    @tsigeredatafese3672 Před 3 lety

    What you said all gives sense

  • @marthaatomssa9572
    @marthaatomssa9572 Před 23 dny

    Yedaguza duqet ,ina mashila andi ayidelem

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Před 4 měsíci +1

    Dubai yalachu awarugn yemtfelegutn lamtalachu

  • @user-fz5rn4tp9d
    @user-fz5rn4tp9d Před 3 lety

    Mesha allahe batam yamrale gobeze berchi

  • @Adina809
    @Adina809 Před 3 lety +4

    You’re amazing as always keep up your great job and thanks for sharing with us stay blessed 🙏🏽🌹👍🏽🇪🇷

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 Před 2 lety

    Mashallah ejesh yebarek yene balemoya 💯💖

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 3 lety

    ውይ በጣም ያምራል!!

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 Před 3 lety

    Gobez tebarki it's good nutrition

  • @hiwothoffmann7845
    @hiwothoffmann7845 Před 3 lety +5

    Thank you for your tips. One question .... where did you buy the fermentation (metad) for Engera ??

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety +2

      the mitad is wass here is a linkwww.wasselectronics.com/

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 Před 2 lety +1

    አህት በጣም የምራል ምጣሽ ዋስ ነው እኔ በመጥበሻ ነው የምጋግር ግን አይኑ ብዙም አያሳምረም

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety +1

      አመሰግናለው ወይኒዬ 💕🙏

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj Před 3 měsíci

    በኪኑዋ ዱቄት እጀራ ጋግሩ ከፈለጋችሁ ኪኑዋና ገብረ አደባልቃችሁ ብትጋግሩ ቆጆ እጀራና ጤናማ ነው ኪኑዋ ልክ እንደ ጤፍ ነው

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አንጀራ እግዝአቢሄር ይባርክሽ

  • @etaferahuketema837
    @etaferahuketema837 Před 3 lety

    Yemetadun sem ngergn lemegzat thank you

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety

      mitadu wass new ehite ezi lay alelishwww.wasselectronics.com/

  • @lemlemghebresilasie8740
    @lemlemghebresilasie8740 Před 9 měsíci

    እንጀራሽ ቆንጆ ነው

  • @jemilamohamed8662
    @jemilamohamed8662 Před 3 lety +1

    ማአሻአላህ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před 3 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለሁ እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ ጎራ በይ እህቴ👍👏

  • @mekias7895
    @mekias7895 Před 3 lety +5

    Selfrising ዱቄት ደጋግ መን የምንጠቀም ከሆነ የጤና ችግር ስላሚያመጣ አብዝቶ መጠቀም ጥሩ አይደለም

    • @selam9521
      @selam9521 Před 3 lety

      በርችእህቴ ስሞን ብታስቀምጨልን የተጠቀምሻቸውን

  • @leulgebregiorgis9165
    @leulgebregiorgis9165 Před 2 lety

    Betam konjo enjera ejish yibarek

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 Před 3 lety +1

    Wow betam yamral thank you for sharing

  • @gameplay355
    @gameplay355 Před rokem

    Selam sister qeche qech lmile enjera endate listekakel yecelale?

  • @asternerayo3279
    @asternerayo3279 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏 so much everything you do I like Always I follow you I watch your show but last time the one you do for the teff Injera I had a question my question is where did you buy your grinder and please let me know thank you again

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety

      Hi Aster, i have already pinned a link above the other injera video in the comment section. Thank you for your support my dear. 🙏

  • @user-pi1cl5gm1g
    @user-pi1cl5gm1g Před rokem +1

    መጀመሪያ ላይ ያደረግሽው 4 ኩባያ ዱቄት የምን ዱቄት ነው በአማርኛ ንገሪን

  • @semiraadam2896
    @semiraadam2896 Před 8 měsíci

    Before we use the starter in the injera, do we leave out the starter a day before making injera ?

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 Před 2 lety

    YET ENAGENALEN DUQETU GOBEZ NESH LINKUN ASQEMTELNE 👍👍👍👍👍

  • @alemreeves7508
    @alemreeves7508 Před 11 měsíci

    Instead of self rising flower can i usee all purpose flower

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 3 lety

    niece enjera with out teff thank you for sharing this secret!
    video bemayet beteseb hognalehu...

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 3 lety +1

    ዋው ነው

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 Před 3 lety +2

    Good job!

  • @rahmaadem7565
    @rahmaadem7565 Před 3 lety

    Thanks love

  • @yosephwoldeyohannes5898
    @yosephwoldeyohannes5898 Před rokem +1

    Hi Edy, thank you for sharing…have you try Waliya Teff?

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 Před 3 lety +2

    Good job 👍 love it ❤

  • @temyrezene5898
    @temyrezene5898 Před 3 lety

    Tebarekiy

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 3 lety

    ጎበዝ ባለᎃያ ነሽ ተባረኪ

  • @almazshiferaw7993
    @almazshiferaw7993 Před 2 měsíci

    ስንበላ እጅ ላይ በጣም ሚያጣብቀውስ ከገበያ ከምንገዛው ይበጥ እቤት ምንጋ ግረው በጣም sticky ነው እና ትክክል ያልሆነ አሰራር ተከትለን ነው? ከሆነስ እንዴት ማስተካከል ይቻላል?

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 Před 3 lety +1

    የኔ እህ ምጣዱ ኬትነው የሚገኘ

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 Před 3 lety

    Tnx love

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 Před 10 měsíci

    Betam konjo ejera balemuya

  • @RukasKitchen
    @RukasKitchen Před 3 lety

    Very nice thanks sweetheart 👍👍

  • @fikertaddese9577
    @fikertaddese9577 Před rokem

    Thank you konjiye

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před rokem

    የሥዴ እና የነጩ ዱቄት እንዴት ነዉ የሚሰራዉ የማሺላዉን ስለማላገኝ ነዉ

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi Před rokem

    Excellent

  • @teferayewubdar6455
    @teferayewubdar6455 Před rokem +1

    This is only weight or Tiff

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 Před 2 lety

    why cant I just do teff and yeast and let it ferment for about two hours and bake it ? why overnight?

  • @fatumatube6557
    @fatumatube6557 Před 3 lety +2

    ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሺው እህት በርቺ ለቤትሽ አድስ ነኝ ከቻልሽ እቤቴ ብቅ በይ

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376

    You are the best

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 3 lety +1

    ዋው 👌👌

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 Před 10 měsíci

    እግዝአቢሔር ይባርኪ እድመ ይሀብኪ.ነዚ ኩሉ ክትገብሪ ሐሳብ ልበኪ የስምረልኪ እዛ ጋለይ ::

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 Před 3 lety

    Betam konjo newu yegagershu
    Ehtye ebakishin bechalshi ye mashenun
    Link asqemitln ye mabkuyawu???

  • @bezamengstu384
    @bezamengstu384 Před 2 lety

    5kilo ጤፋ sente enjera yhunal?
    Eski hasabachu yasafelgale

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 Před 3 lety

    How sweet you are good job

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před 3 lety +1

    I’m preparing myself to try it, so, fingers mashla kemibLew ga normal organic mashla binikelakils? Because red teff yemibalewn magignet alchalkum🤔 I’m shopping online still in quarantine 🤷🏾‍♀️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety

      That should be fine dear, but don’t forget the rice flour 🙏

    • @abisiniyadire1807
      @abisiniyadire1807 Před 3 lety

      @@EdysKitchen thanks a lot, betef rasu yale rice ayn ayawetalgnim gin alboka blo sikoy sigeger rasu shetaw des aylim , din amarach yelegni kemareg🤷🏾‍♀️. Tebareklgn 🙏🏾😍

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon3520 Před 3 lety +1

    ሙያውን ማሳየትሽ ጥሩ ነው ግን self rising ዱቄት ለጤና በጣም መጥፎ ነው ,
    ሌላ ጤናማ አማራጭ ብታረጊ ይመረጣል

  • @bettymamo2483
    @bettymamo2483 Před rokem

    Thank you so much. But mine cracked when I folded it. Can anyone tell me why? Please

  • @user-kv1ol9sq4p
    @user-kv1ol9sq4p Před 8 měsíci

    Qonjo mexad yetegnaw nw? Yet legza echelalehu?
    Thank you

  • @አሰፉአብርሃአሰፉአብርሃ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotalemu516
    @haymanotalemu516 Před 3 lety +1

    ምጣዱ ኬትነው የሚገኘው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 lety +2

    ወይ ሙያ ወይ ሙያ እንደው የናንተን እንጀራ በማየት ፍዘዝኩኝ እንዴት ጎብዝና ንውይሄ ደሞ የተለየ ንውእውንትሽን ንው ብዙ አይቼ እሞክራለሁ በቃ አልሆን አለኝ እየገዛሁ ንው የምበላው ምን ይደርግ አንዳንድ ስው ውሃ በጥብጦ ቢስጥ ይጣፍጥለታል ይባላል ልክ ከማየው እኩል አርጌ ንው የምስራው የተለያየ ወይ ፍንክች እኔ ላይ በጣም ያምራል ከጥግ እስከጥግ እንጀራሽ አይን አለው በጣም ንው የሚያምርው👌🌹🌷

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  Před 3 lety

      በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 3 lety

      እናት እኔም እንዳቺ እምቢ ብሎኝ ሰለቸኝ አሁንስ እባቴ እህል ቤት ሆኗል።

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376

    Which injera pot is.the best?