በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር በ72 ሰዓት |እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው |የእርሾ አዘገጃጀት|Injera Recipe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Injera is a sour fermented flatbread with a slightly spongy texture, traditionally made out of teff flour in Ethiopian and Eritrean cuisine. It is the national dish for both countries, and East African countries. It is central to the dining process in those cultures as bread is the most fundamental component. Source: Wikipedia
    Music: www.bensound.com

Komentáře • 1,1K

  • @yemiten
    @yemiten  Před 3 lety +36

    አዲስ ቪዲዮ በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት በየሚ ረስፒ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት czcams.com/video/BjmW8yMNyVA/video.html
    በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍

    • @pate840
      @pate840 Před 3 lety +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን ከእህቴ ጋር ተፎካክረን ነው ቅዝቃዜውን የለቀቀ ማለት ስንት ግራድ ነው ሙቁቱ ? መልስሽን እንጠብቃለን 😘

    • @fitsumdaniel7870
      @fitsumdaniel7870 Před 3 lety +1

      @@pate840 :

    • @sinkineshdemessie9862
      @sinkineshdemessie9862 Před 3 lety

      We don’t have to blend it?
      Thank you 🙏🏻

    • @clarencebeaks
      @clarencebeaks Před 3 lety +1

      @@pate840 loo

    • @Riri-cq4rh
      @Riri-cq4rh Před 3 lety

      Err betemm Konjo new subscrib argshlew👍 gin teyka alge ena 4 geza genera menem ayen alwetlesh belogal est ahun demo lemokrew yenchin aserar! Tefe ka Ethio new yemtlge leyunat alew enda Anchi kemtetkemew ???

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 Před 3 lety +21

    ሴት ልጅ ሴት ስትሆን እደት ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ማሬ 💖💖💖💖💖

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 3 lety +15

    በጣም ደስ ነው የሚለው አገላለፅሽ እነጀራሽን በጣም ወድጄዋለው እሞክረዋለው
    ጎበዝ በርቺ

  • @fatumajemal1609
    @fatumajemal1609 Před 2 lety +14

    ይህን ቪድዮ ካየሁ ቡሀላ ተወዳዳሪ የሌለው እንጃራ መጋገር ጀምሪያለሁ ባለሙያ ስላርግሽኝ 🙏

  • @user-yr3ey3wm4v
    @user-yr3ey3wm4v Před 3 lety +55

    ተመስገን እንደ ጁዩስ ሊጥ ሳይፈጭ ፣ አምቦ ዉሀ ሳይደረግ፣ ሲጎበጎብ እንደገና ዱቄት ሳይጨመር ያማረ እንጀራ በአገር ቤት አገጋገረ ዘዴ እንደሚቻል ለማያዉቁ ስላስተማርሽልኝ አመሰግናለሁ በእዉነት በጣም ባለሙያ ነሽ ይኸ አንዱ የባለሙያ መለኪያ ነው አነጋገርሽም ደስ ይላል 😍እኔም የምጋግረዉ ልክ እንዳንቺ ሁሌም ቆንጆ እንጀራ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 😍😍😍ብዙ ሚልየን ሰብስክራይብ እና ላይክ😍😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +4

      ስለ አስተያየቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።ስጀምርም እንደ አገር ቤት ነው የጀመርኩት እና ሁሌም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይሰጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ Před 3 lety +1

      ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል ,
      እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎረ ይበሉ,,,,,,,,,,

    • @Enat-ena-liji
      @Enat-ena-liji Před 3 lety +1

      ትክክል!

    • @hirutmengiste5490
      @hirutmengiste5490 Před 3 lety

      mokreshiwal?

    • @user-yr3ey3wm4v
      @user-yr3ey3wm4v Před 3 lety

      @@hirutmengiste5490 አዎ እህቴ እኔ እንደሷ ነው የምጋግረዉ ሞክሪዉ 👌

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +36

    በጣም ቆጆ ለስለስ ያለ አይኑ እራሱ ሲዩት የምራል ተባረኪ ውዴ👌👌😍

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 Před 3 lety +16

    በጣም ቆንጆ ነው አጂሽ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን እሺ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood Před 3 lety +26

    ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌👏👏

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን!!! የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ😍

    • @agimie2291
      @agimie2291 Před 3 lety

      እናመሰግናለን ሰፋ ላለው ለሚያምር እንጀራ አገጋገርና ማብራሪያ

    • @SEADA7953Tube
      @SEADA7953Tube Před 2 lety

      ጎበዝ በርቺ የኔ ባለ ሙያ

  • @leulgebregiorgis9165
    @leulgebregiorgis9165 Před 2 lety +2

    Wow betam yemiyamer enjera yagerbetu erasu endezi aynu ayamreme

  • @meskeremeshete8125
    @meskeremeshete8125 Před 3 lety +55

    በጣም ያምራል ደግሞም ለስላሳ ነው። ችግሩ ከሀላ ያምትጨምሩት ወይም ማታሳዩን ነገር አለ። ምክንያቱም የእናንተን ቅደም ተከተል ። ተከትለን ግን አይመጣልንም። እባካችሁ የእውነትን አሳዩን።

    • @sabrinaa4383
      @sabrinaa4383 Před 3 lety +4

      meskerem ቀደምሽኝ ። view እንዲበዛላቸው "በጤፍ ብቻ" ብለው ለኛ ሳያሳዩ ሚጨምሩትን ይጨምራሉ። እኔ ስንት ግዜ የነሱን እያየሁ መጥፎ ሆኖ በውድ ጤፍ ብዙ waste አድርጌያለሁ። አሁንም አያለሁ አላርፍም ደሞ። :-D

    • @misrakbeyene9993
      @misrakbeyene9993 Před 3 lety +4

      @@sabrinaa4383 That is what I've been thinking. They make it look like nice but when we try it the same way doesn't come out like theirs.

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +2

      @@sabrinaa4383 እኔ የተጠቀምኩት 100% ጤፍ ነዉ ግን ለመጋገር አዲስ አይደለሁም ልምድ አለኝ እኔም በትእግስት ሞክሬ ነው በአንዴ ላይሳካ ይችላል አንችም ሞክሪ ይሳካል በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      @@misrakbeyene9993 እኔ የተጠቀምኩት 100% ጤፍ ነዉ ግን ለመጋገር አዲስ አይደለሁም ልምድ አለኝ እኔም በትእግስት ሞክሬ ነው በአንዴ ላይሳካ ይችላል አንችም ሞክሪ ይሳካል በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      @@misrakbeyene9993 የኔ ቆንጆ እሺ እኔም ለማለት የፈለኩት በሙከራ ይሳካል ለማለት ነው አንዴ እስኪሳካ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @hawichala7758
    @hawichala7758 Před rokem +2

    እንጀራው በጣም ያምራል በጣምም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ተባረኪልንደ

  • @berhantesfa3891
    @berhantesfa3891 Před 2 lety +10

    I have tried your recipe. Honestly, it is the best!! I am very glad that I found this channel. Those of you who have not tried this recipe, please, please try it, you will really be happy. When you make Injera and come out sooo beautiful like what you see in the video, it is the most satisfying thing. 👏👏👏🌺🌺

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Před 2 lety +2

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ንፅህናሽ ብቻ ይበቃል

  • @Enat-ena-liji
    @Enat-ena-liji Před 3 lety +30

    እኔም ሞከርኩት እጅግ ያማረ ሆኖልኛል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      አሜን 🙏በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው 👌በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

    • @fisshayerussom980
      @fisshayerussom980 Před 3 lety

      P

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 Před 2 lety

      መጥበሻው የትነውሚገኘው?

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 3 lety +2

    በጣም ቆንጆና አይናማ እንጀራ እጅሽ ይባረክ ዋው‼️‼️‼️‼️‼️

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      አሜን ምሳዬ የኔ ቆንጆ ከልብ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef Před 3 lety +22

    This is very amazing and looks delicious .... the real authentic injera without unnecessary blending or adding weird stuffs ..... excellent and keep up the good work!!!!!!!!

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      I'm glad you like it thank you so much dear!!!

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 Před rokem

      do you mean ambo wuha when you say weird?😁🤣😅

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před rokem +1

    እዉነት ልዩ ነዉ ቀስ በቀስ እየጠለለ ስቀመጥ ፅድት ብሎ ይወጣል አይሻግጥም ጥሩ ትምህርት ነዉ 👌👌

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 3 lety +14

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እንደሚመስለኝ ጤፉ በበቀለበት አገርና ውሀ ብቻ ካልሆነ አይወጣም መስቀል ጤፍ አሜሪካ ስለሚመረት የኢትዮጵያውም ካገሩ ከወጣ በሰው አገር ዉሀ አይመቸውም

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ትጂዬ ሳይሆን አይቀርም እዚሁ ስለሚመረት ይሆናል ቆንጆ የሆነው ።በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍 !!!

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety

      እንደማመር

  • @elsafields
    @elsafields Před 2 lety +1

    thank you very much, for your time. your recipe is very easy to follow. thank you again for your time God bless you.

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety +4

    ውይ አይኑ እንዴት ያምራል ልስልስ ያለ እንጀራ ጎበዝ 👌😘

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      ሉሌ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ Před 3 lety

      ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል ,
      እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎረ ይበሉ,,,,,,,,,,

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +2

    ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 💞👍🏾👍🏾😍

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን!!! የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @user-yr3ey3wm4v
    @user-yr3ey3wm4v Před 3 lety +10

    ስራሽ እና ጥራቱ እንጀራዉ ቅንብሩ ሁሉም ነገር ስላስደሰተኝ ስላገኘሁሽም ደስ ብሎኛል ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍቼ ሊንኩን ሼር ላደርግልሽ ነው ልጄ በርቺ ጎበዝ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +2

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ይኸ ለኔ በጣም ትልቅ ማበረታቻ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ Před 3 lety +2

      ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል ,
      እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎረ ይበሉ,,,,,,,,,,

  • @tirhaskidane433
    @tirhaskidane433 Před 2 lety +2

    I like the way you make the Enjera and the way you explain very easy thank you very much

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před 3 lety +6

    This is Amazing. I will definitely try it. Great job! God bless🙏

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      I'm glad you like it thank you for watching dear😍😍😍

    • @otiliaperez963
      @otiliaperez963 Před 3 lety

      DDO YOU KNOW IF SHE MAKE FOR SALE? PLEASE ASK, I"LL PAY MAIL PLUS.

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      @@otiliaperez963 Thank you for watching dear actually it is not for sale have a wonderful week ahead !!!

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 Před 3 lety +2

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው እጅ ይባረክ ለስላሳ እና አይናማ የእናቴን እንጀራ ነው ያስታወሽኝ 👌

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @twcmad
    @twcmad Před 3 lety +5

    This is a lot of hand work. A lot of steps. I like that shiny bowl with the cover. It’s beautiful. I would eat injera when someone makes it. They look so beautiful. A lot of work. Thanks for sharing💯👍🏽💕

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      Yes you are right emily a lot of steps and hand work to make perfect injera i like shiny bowl 😍 Thank you so much dear for your lovely comment Merry Christmas and Happy Holidays 🎄🎄🎄

  • @elenabresolin5336
    @elenabresolin5336 Před 3 lety +1

    በጣም በጣም ቆንጆ ና በቀላሉ እሰራር ዜዴ ነው ዬአሳዬሽን ።
    አመሰግናለሁ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ስለመጣሽ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @yordanos197
    @yordanos197 Před 3 lety +11

    I love how you made this!!! Unfortunately I understand very little amharigna so I wish you could put subtitles to this amazing video... but love love love this ❤️❤️❤️❤️

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +2

      Thank you so much my dear🥰 ok I will do that for the next injera video 👌

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +10

      Hi🙋‍♀️ let me try from my understanding...
      How to prepare Teff yeast
      - In a bowl put 2 cups of Teff flour
      - Mix it with cold water as we watched
      & let it be stay for 3 days
      How to make Teff dough
      - Have 10 cups of white Teff flour
      - Add the yeast &
      - Mix it with lukewarm water
      as we watched
      - Transfer the dough to the large container
      & pour extra water on top of the dough & let it be stay for 2 days.
      - After 2 days, drain the extra water from the dough & add fresh water on it again & wait for 1 day.
      - On the 3rd day drain the water from the dough.
      - On a pan boil cold water for "Absit"
      - To make the Absit take 2 ladle of Teff batter & mix it in a bowl with a small amount of water.
      - Pour the Teff batter on the boiling water & stir it until it becomes thicker.
      - Let it be cool down then mix it on the Teff dough
      - After you mix it, check the dough its thickness & thinness & put water carefully as we watched on the video.
      - Then let it be stay for 7 or 8 hours then,
      - Take out the extra water & save it separately in another container incase you might needed for the batter to mix with balance. Don't do the batter very thin because the metad won't cook it perfectly. So watchout!
      - Put your Mitad's temperature on 300°
      THEN
      - Just start the fun part😁

    • @yordanos197
      @yordanos197 Před 3 lety

      @@LoveAndPeace2424 Thank you so much ♥️

    • @varghesewinter7633
      @varghesewinter7633 Před 3 lety

      @@LoveAndPeace2424 Thank you!

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      @@LoveAndPeace2424 Thank you so much dear I really appreciated God Bless You 🙏😍💯

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv Před 3 lety +1

    በጣም የሚያምር ደስ የሚል እንጀራ ነው ጎበዝ በርችልኝ እህቴ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ሜሊዬ ስለመጣሸ በጣም ደስ ብሎኛል እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @Adina809
    @Adina809 Před 3 lety +9

    Well done 👍🏽

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      I'm glad you like it thank you so much dear!!!

  • @aynalembelay8015
    @aynalembelay8015 Před 3 lety +1

    Yene ihit betam ameseginalehu yemifeligewun mels likeschilignal igziabiher yakbirisch 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @seltes3901
    @seltes3901 Před 2 lety +4

    Thank you for the simplified method of making enjera. I never ever made enjera and I’m embarrassed to ask anyone to help so it was great to see this simple steps. I shall attempt to make it and hopefully I’ll get decent enjera even if it won’t be as good as yours my lovely

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety +1

    በጣም የሚያምር እንጀራ እጅ ይባረክ ብለናል👌💕

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን!!! የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @senaitmulemwagebrezgi-musu6867

    You are such a wonderful teacher! I love how calm and competent you are. I wish I could spend sometime with you and learn how to make that delicious looking Ingera.

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      Thank you so much dear 😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      New injera video with english subtitles czcams.com/video/BjmW8yMNyVA/video.html
      💯💯💯💯😍😍

  • @bizuneshteklemariam4506
    @bizuneshteklemariam4506 Před 3 lety +2

    I love it thank you ejish yibarek betam konjo Injera.

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን ስለመጣሽ ስለወደድሽዉ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @gratuitparadise6717
    @gratuitparadise6717 Před 3 lety +5

    It's like making French crepes out of a sourdough batter.

  • @zelalemsebhat4133
    @zelalemsebhat4133 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ ከፅዳትሽ ጀምሮ በጣም ደስ የምትይ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +3

    ባለሙያ ሴት ልዩ ነው

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @elsalikenewlminalasayechin4153

    እርጋታሽ የሚደነቅ እውነትም የሞያ አስተማሪ መሆን ያለብሽ ነሽ በርቺ ባለሞያ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      betam amesegnalehu yene konjo !!!

  • @liyaaklilu6941
    @liyaaklilu6941 Před 3 lety +3

    It looks so amazing and you made it simple and the steps are easy to follow. Ejesh yebark my dear 100%

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      liyayee I'm glad you like it thank you so much dear!!!

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 Před 3 lety +2

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ።

  • @hannahawaz7022
    @hannahawaz7022 Před 3 lety +5

    በእውነት ኮራሁብሽ 👏👏👏🙏🙏

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ሐኒዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 2 lety +1

    በጣም ጏበዝ ኢትዯዽያዊ የሆነ እንጀራ ነው::

  • @yemiten
    @yemiten  Před 3 lety +30

    ሰላም ዉድ የቻናሌ ተመልካቾች እንደምን ከረማችሁ ሼር ፣ ላይክ ፣ ኮሜንት ፣ በማድረግ ለምታበረታቱኝ ሁሉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውሉን ምልክት በመጫን All የሚለውን በማጥቆር ቤተሰብ ይሁኑኝ በማለት በትህትና እጠይቃለሁ ።በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe Před 3 lety +1

      ምጣዱ የት ነው የሚገኘው

    • @amiyjohar7875
      @amiyjohar7875 Před 3 lety +1

      እህቴ ሊጥ ላይ አብሲት ከተጣለ ቦሀላ ካቀረረ ቅራሪው ይደፋና ሞቅ ባለ ውሀ ይቀጥናል ቅራሪው የጨጓራ ፀር ነው

    • @abuneima3093
      @abuneima3093 Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን ደመርኩሸ ደምሪኝ በርች

    • @meseretgebrekidan6129
      @meseretgebrekidan6129 Před 3 lety

      በጣም የሚየምር እገራ ነወ

    • @etagegnmulat9440
      @etagegnmulat9440 Před 3 lety +1

      Ebakishe teffune edate edemagegnew negeregn ebakesh erjegn imail aregelachew alemelisulegnme ebakesh

  • @woitay2011
    @woitay2011 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ አሰራርሽም ያምራል ትክክለኛዉን ጤፍ ከተገኘ

  • @reigndeere2356
    @reigndeere2356 Před 3 lety +3

    Hi ! Thank you for this video! I have a hard time making my injera soft, and flexible. Did you put yeast in the first starter mix? Also you said that not all teff types work well with making the part where you boil a portion of the dough. Please explain! I have used the darker teff, and it doesn't work plus it is dry and breaks up. Please share your recipe in close to exact measurements, please!! Thank you again!!! I really need help!!🙂

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      New injera video with english subtitles czcams.com/video/BjmW8yMNyVA/video.html
      💯💯💯💯😍😍

    • @tarikudesalegn4402
      @tarikudesalegn4402 Před 2 lety

      She didn't use starter yeast brother. Just water and the the teff flour.

  • @demkchtenker1265
    @demkchtenker1265 Před 3 lety +1

    በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 Před 3 lety +3

    ከገብስ ጋር እስቲ አሳይን በበጣም ጎበዝ ነሽ አመስግናለሁ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      እሺ ለመጀመሪያ ጊዜ እሞክረዋለሁ ስለአሰተያየቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 Před 3 lety +2

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው አይኑ እራሱ ያምራል አሳምረሽ ነው የጋገርሽው ከአቦካኩ ጀምሮ ምርጥ ነው ተባረኪ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን ሳቢና ከቻልሽ ሼር አድርጊልኝ የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @sabamtube1095
      @sabamtube1095 Před 3 lety

      አርጌልሻለው እኮ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ሳብና እሺ ሁሌም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታችኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 Před 3 lety +4

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽን ይባር አገሬን አስታወሽኝ ልጄ እጅ ይባርክ ለምን ንግድ አታቀርቢም ቅምሻ ሳያስፈልገን አይቀርም

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜነሰ!!!ገኑ ስለወደድሽዉ በጣም ደስ ብሎኛል ምክርሽን ተቀብያለሁ ከልብ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት😍

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 3 lety +2

    እረጋ ያልሽ አስተማሪ ነሽ። ተባረኪልን።

  • @MissRawlicious
    @MissRawlicious Před 3 lety +4

    What are the measurements of the ingredients please. Thank you. Blessings

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      Thank you so much my dear🥰 ok I will do that for the next injera video 👌

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አዲስ ቪዲዮ በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት በየሚ ረስፒ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት czcams.com/video/BjmW8yMNyVA/video.html
      በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍

  • @mulgetamaru8864
    @mulgetamaru8864 Před 2 lety +1

    Thank you very much for your video. It is wonderful video and how you explained teaches very well.

  • @RoainaK
    @RoainaK Před 3 lety +4

    ወይ ጣጣ: ይሄ ሁሉ ፕሮሰስ, I am not that patient. But thanks for sharing

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ሰለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q Před 3 lety

      ይህ ሁሉ ቀን ሲጠበቅ መክረም ስራ ለሌለው የሚሆን ነው

  • @gebrehiwotmekonnen7144
    @gebrehiwotmekonnen7144 Před 2 lety +1

    Thank you for giving the right way to prepare injera God bless you !! Humble presentation !!

  • @ellenikidanemariam2449
    @ellenikidanemariam2449 Před 3 lety +4

    ውይኔ ጎረቤት በሆንሽ የሁሉ ነገር አስራርሽ በጣም ተመችቶኛል በተለይ እንጀራሽ ሞከርኩት ልስላሴው ጥሩ ሆነልኝ ነገር ግን አይኑ በጣም ትንንሽ ነዉ እኔ የምጠቀመው ሁለት እጅ የዚህን አገር ጤፍ እና አንድ እጅ የኢትዬጵያ ነው ?

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +3

      ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንኳን የተሳካልሽ😍እኔ የጋገርኩት የዚህን አገር ብቻ ነዉ ብቻዉን ሞክሪዉ ያምራል ጣፋጭ ስለሆነው አስተያየትሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍

    • @harmonyhabesha8380
      @harmonyhabesha8380 Před 3 lety

      Betam.konjo new videon ayiche like arge tedemrealew anchim neyi wede bete.

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      @@harmonyhabesha8380 እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @kidigone
    @kidigone Před rokem

    በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እግዚአብር ይባርክሽ የኔ እህት በርችልኝ

  • @sosinaademe7005
    @sosinaademe7005 Před 3 lety +6

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል 😍😍 ኑ ያገሬ ልጆች ቤትሰብ እንሁን ቅንነት ለራስ ነው ሰላም አለው

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን እሺ በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍 !!!

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 2 lety

      ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጥሩ ሴት

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +1

    እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ቀላል ዘዴ ደግሞ ስታስርጂን እራሱ ስክን ያልሽ እናመሰግንሻለን::

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 3 lety

    የሚዬ መሞከር ፈልጌ ለቤቴ እንደገና በደንብ ነው ያየሁት እጅሽን ይባርከው በጣም በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የምትሰሪው ነገር በሙሉ በጣም ቆንጆ👌👌👌

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 Před 28 dny

    Woww so good thank you 🙏🏽 ❤❤❤konjo enjera 🇪🇷

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Před 3 lety +1

    ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ።

  • @wegayehualemayehuw4014
    @wegayehualemayehuw4014 Před 2 lety +1

    Thank for the beautiful injera

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ እሚገርም እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው እጅሽ ይባረክ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před 2 lety

    Betam gobeze leje neshe. Tbareki

  • @haimanotgellaw5697
    @haimanotgellaw5697 Před 2 lety +1

    you are no. One

  • @user-nt7tc3lv5p
    @user-nt7tc3lv5p Před 3 lety +1

    በቃ በዚመንገድ እሞክረዋለሁ እንደዚህ የሚያምር እንጀራ እደምጋግር ተስፋአለኝ ሺያምር አለሳለሡ አይኑ ዋው ነው በቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ
    ነውለሀገር አቤት አይሆንም
    በርች

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ስለመጣሽ ስለሰጠሽኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ እንደ አገር ቤት ነው የጋገርኩት መልካም ጊዜ ይሁንልሽ 😍😍😍

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 24 dny

    ቆንጆ ነው እኔም እንደዚህ ነው የምጋግረው

  • @wossenhaile7973
    @wossenhaile7973 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ። ባለሞያ ሴት እወዳለው ጦሞዋን አታድርም💚💛❤👏👏👏

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ከልብ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍

  • @elbethelmengistu3366
    @elbethelmengistu3366 Před 5 měsíci +1

    አንቺ ባልሽዉ መሰረት ሰርቼ ቆንጆ እንጀራ ጋግሬአለሁ: አመሰግናለሁ share ስላደረግሽን 😊

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 Před 3 lety +1

    Wowo batami yamirali teabrki

  • @tebarekzemenyibarekwellcam3615

    እጅሺን ይባረክ ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před 3 lety +2

    Ye Mey ተባረኪልኝ ማሬ ደግሜ አየሁት እኔ በሀያራት ሰአት ነው ሁሌ የምጋግረው እንደዚህ ደሞ እሞክረዋለሁ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      ሚልካዬ እኔ በ 3 ቀኑ ነው የምጋግረዉ ። እስኪ ሞክሪዉና ንገረኝ ።አንች ደግሞ የ 24 ሰአቱን ለእኛ አሳይን የመሞከር ሀሳብ አለኝ እጠብቃለሁ ሚልካዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ።

  • @sosimohammad4948
    @sosimohammad4948 Před 3 lety +1

    Amesegnalehu yne wed Tebarekilgn ahun nw mimokrew

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 czcams.com/video/BjmW8yMNyVA/video.html

  • @user-hw7ok4cs4x
    @user-hw7ok4cs4x Před 3 lety

    ዋዉ እጅሺ ይባርክ እህቴ ያምራል እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 Před 3 lety

    ቆንጆ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራሁ እናመሰግናለን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ጎበዝ 👍🙏

  • @deborahzerihun6819
    @deborahzerihun6819 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing .After lots of trial i found this video and tried it my self and it works very well . Thanks to you we are eating healthy and beautiful Enjera finally ! Egziabher yistesh.

  • @user-by2jg6nw1q
    @user-by2jg6nw1q Před 6 měsíci

    Mashaa allah so gut ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zarinaelias9495
    @zarinaelias9495 Před 3 lety +1

    Thanks!

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      “I really appreciate it” For your gift , Thank you so much dear 😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 Před 3 lety +2

    የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ጎበዝ ጤኔኛ የሚዬምር ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

    • @rahela9207
      @rahela9207 Před 3 lety

      Wow amazing 😻 thanks for share your experience ❤️ great job 👏

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን ነብዬ እሺ በጣም አመሰግናለሁ !!!😍😍😍

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      Richyee I'm glad you like it thank you so much dear!!!

  • @hereiam9898
    @hereiam9898 Před 2 lety +2

    So neat and appetizing!

  • @yeneworktekle5738
    @yeneworktekle5738 Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ:: ደግሞ ትዕግስትሽ::

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 Před rokem

    Selam Betam yamral
    Bemn Aynet wha new yeserashew Endache Mokren embi Alen
    Thank you

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 3 lety +1

    የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Před 3 lety +1

    ተባረኪ እሞክራለሁ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety

    በጣም እሚያምር ጤናማ እንጀራ እጅሽ ይባረክ 👌. Thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety +1

      ፀዲ አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ😍😍😍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ Před 3 lety +1

      ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል ,
      እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎረ ይበሉ,,,,,,,,,,

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety

      @@ELMIZZZ ቤተሠብ ሆኛለው አንተም ጎራ በል👌ኮሜንት off naw አስተያየት ለመፃፍ

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 Před měsícem

    Thank u so much amesegenalehu♥️🌷

  • @user-bo3kw8wq8h
    @user-bo3kw8wq8h Před 4 měsíci

    በጣም፡ያምራል

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 3 lety +1

    የሚዬ በጣም የሚያምር ልስልስ ያለ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @wuletayedemissie4111
    @wuletayedemissie4111 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ ነው የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው አመሰግናለው ተባረኪ

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 Před 10 měsíci

    Betam arif new kezi befit ysayeshn ale absit mokuriew betam arif new yewetalen ejochesh ybareku tebareki🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Před 2 měsíci

    Tebareki

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před rokem

    Thanks God bless you. It's a good enjera.

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌❤️

    • @yemiten
      @yemiten  Před 3 lety

      አሜን !! ሂሩትዬ ሼር ስላደረግሽልኝ ስለረዳሽኝ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍😍😍

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 Před 3 lety +1

      @@yemiten አሜን የኔውድ ምንም ችግር የለም በርችልኝ 🥰❤️🙏

  • @embayneshmesgna6481
    @embayneshmesgna6481 Před 2 lety

    Betam konjo des yemel ye ager bet enjera betekekel

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Před 2 lety

    Enamesegenalene . Teru astemareshine. 🌺🌸🌺

  • @FikirAbebe-wy3qw
    @FikirAbebe-wy3qw Před 3 měsíci

    Wow Andegna

  • @hayatalemayehu120
    @hayatalemayehu120 Před 3 lety

    Betam konjo yemeslal bankemesewem

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety

    በጣም ያምራል እሰኪ በአንቺ ፎርሙላ እሞክራለሁ ተባረኪ