50ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን - Digital Telethon for 50million Birr in 10hrs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2024
  • የፊታችን እሑድ ግንቦት 4፣ 2016 ዓ.ም ለ#ጽዱኢትዮጵያ 50ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን ለዜጎች ተሳትፎ ዕድል ተሰናድቷል። በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን። ለ#ጽዱኢትዮጵያ ግንቦት 4 ይቀላቀሉ።
    This Sunday, May 12, 2024, we will launch the 50million Birr in a 10hr period digital telethon challenge for #CleanEthiopia.Together we can make a meaningful positive impact.Join us for #CleanEthiopia on May 12th.
    #pmoethiopia

Komentáře • 8

  • @eyudiriba1369
    @eyudiriba1369 Před měsícem +3

    ወደፊት ነው 💪። የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ቅርብ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባርኳታል።

  • @mickeyt6581
    @mickeyt6581 Před měsícem +3

    ስንሰላሰል ስንተባበር ሁሉም ያቅሙን ሲያዋጣ የማንንም እጅ ሳናይ በራሳችን እንደ ሁሌው ለራሳችን ከበቂ በላይ ነን አርገነዋል እያረግነውም ነው ደግሞ ገና ብዙ እናደርጋለን!
    ለምን? ሌላ ሐገር ስለሌለን!
    ለምን? ስለምንችል!
    ለምን? ትልቅ ሀገር ስለሆንን!
    ለምን? እናት ሐገራችን ኢትዮጵያን የጥቁር ሰው ጥንካሬ ምሳሌነቷን የማስቀጠል ሐላፊነት ስላለብን!
    ከማንም አንበልጥም ከማንም አናንስም ነገር ግን እኛ የመጣንበት መንገድ ይለያል💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +2

    Good morning 🌄 Ethiopia 🇪🇹 Everything ❤❤❤

  • @habviral22
    @habviral22 Před měsícem

    ይሆናል Ethiopia 🇪🇹 Rise

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Před měsícem +2

    There are two legal ways to represent a group without being specific are concentrating on the innocence of children more than matter's of other people and concentrating on maintaining every person including children above the age 6 to be considerate.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💚💚💙💙💙

  • @ORTHO925
    @ORTHO925 Před měsícem

    ABIY SHI AMET YIGZA

  • @abelworku992
    @abelworku992 Před měsícem +2

    እናደርገዋለን ላገርም ለኛም ለርሶም ክብር ሲባል ግንቦት 4 እንገናኝ ጃል