እሙ ነባን ሲማግጥ ያዘችው! 😳💔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2023
  • እሙ ነባን ሲማግጥ ያዘችው!
    donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Komentáře • 2,8K

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před 10 měsíci +505

    እኔ ቀጣይውን ሳላይ ምንም ፍርድ አሰጥም ማነው እደኔ ቀጣይ ማየት የናፈቀው

  • @zehramohammed5978
    @zehramohammed5978 Před 10 měsíci +144

    ይሄው የፈረደበት ፕራንክ ነው። ከዚ ውጭ ሌላ አድስ ነገር መፍጠር እኮ ቀረ 😅

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 Před 10 měsíci

      Awo

    • @woyay2095
      @woyay2095 Před 10 měsíci

      እኮ😂😂😂😂

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 10 měsíci

      ደረቀ ጭቅላታቼው የፈረጅ ትራፌ ቀልድ ይለቃቅማሉ በቆሰለች አገር ላይ ተቀምጠው እሙንም አበላሾት ባህሎ ይዛ የምሰራውን ልጅ

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l Před 7 měsíci

      😂😂😂

  • @zamzam-uu7xu
    @zamzam-uu7xu Před 10 měsíci +70

    ሲጀመር ይሄ ጥጃ አይሆንሽም ጊዜሽን አታባክነኑ ትግስትሽን እየተፈታተነሽ ነው😢😢😢እራስሽን ጠብቂ እሙ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 10 měsíci +1

      ያስብላል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 10 měsíci +2

      ምኑንው ጥጃ ስላልወለደ ነው አይተነነሱም

    • @zamzam-uu7xu
      @zamzam-uu7xu Před 10 měsíci

      @@genetteshome3906 የእድሜ ሳይሆን የአይምሮ ጥጃ ነው እህት

  • @nebrethailu3041
    @nebrethailu3041 Před 10 měsíci +17

    የእውነት ከሆነ , , ከሆነ ነባ የእመቤትን ልብ እንደሠበርከው እግዜአብሄር ሣይግድልሀ አደሜህን በሙሉ ሥብርብር ያደርግው 😭😭😭

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 10 měsíci +2

      እረ ፕራንክ ውሎ ይግባ ምን ክፉ አናገራችሁ ሆሆሆ.....

    • @bizubizu3202
      @bizubizu3202 Před 10 měsíci

      Are qeldinew😮

  • @hadeg1928
    @hadeg1928 Před 10 měsíci +313

    ወላሂ ከልቤ ነው ያዘንኩብህ ነባ ፕራንክ ቢሆንም የሚወዱትን ሰው እንደዚህ ማስለቀስ የለብህም ፍቅር እንዲህ ነው የገርማል

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Před 10 měsíci +4

      በጣም ወላሂ 😢😢😢

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 10 měsíci +8

      ነባ በጣም እያበዛዉ ነዉ የእሙን ልብ መስበር አበዛዉ ለብር ብሎ እህህ😢😢😢😢😢

    • @saratadele7364
      @saratadele7364 Před 10 měsíci

      Feker Endezihe kehone yker

    • @saratadele7364
      @saratadele7364 Před 10 měsíci

      yeyaslkesu feker Ale Edy

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws Před 10 měsíci

      ወላሂ 😢😢😢💔💔አዘንኩኝ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 10 měsíci +422

    እሙየን አታስለቅሶት ያሳለፈችው ይበቃል😢😢

    • @WageyhSesy
      @WageyhSesy Před 10 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @kabetube
      @kabetube Před 10 měsíci +3

      😂😢😢ፕራክነው እሚሆነው

    • @bituu126
      @bituu126 Před 10 měsíci +1

      እውነት ነው

    • @zahraagravity116
      @zahraagravity116 Před 10 měsíci

      ​@@bituu126አረ በፉፁም

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Před 10 měsíci +25

    ስታስጠሉ እንደዚህ አይነት ኘራክ ይደብራል 😢😢😢😢እሙየ የኔ የዋህ😢

  • @almazteclai9862
    @almazteclai9862 Před 10 měsíci +3

    Really? I love her, she’s very open person. God bless you sis 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @veefad4514
    @veefad4514 Před 10 měsíci +59

    እሙ የኔ ሆደ ባሻ 😢😢አይዞሽ ነባ እሙን ማስለቀስ ይቅርብህ

  • @hiath
    @hiath Před 10 měsíci +68

    ነባ አበዛኸው እግዚአብሔርን አሙየን አታስለቅሳት ያንተ ፕራክ ገደል ይግባ የበፌቱ የሆድዋ ቁስልን አትቀስቅስባት የኔ እናት እሙየ አይዞሽ እማየ 😭😭😭

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 10 měsíci +16

    እኔ ለወንድ ልጅ አላለቅስም ጥርግ ይበል ከፈለገ እሙን ግን አታስለቅሷት ሚስኪን ይሄ ፍራክ የሚባል ነገር ይቅርባችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 Před 10 měsíci +27

    እንኳን የእሙን ልብ የተከታታዮችክን ልብ ነው የሠበርከው💔 የምር እሙን አታስለቅሳት በዚ የምታገኘው ገንዘብ በአፍንጫክ ይውጣ ይቅርብክ‼️ ሴት ልጂ አንድ ጊዜ ልቧ ከተሠበረ ሁሌም ያው ነው ሚመስላት የምር የምትወዳት ከሆነ ተጠንቀቅ‼️‼️

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe Před 10 měsíci +62

    አንድ ገዜ የተጎዳን ልብ እንደ በፊቱ ለመመለሰ ከባድ ነዉ

  • @user-dm9on5in6y
    @user-dm9on5in6y Před 10 měsíci +64

    ኧረተው እንደዚሕ ያለፕራክ ቢቀርሥ 😢😢የኔ ሚሥኪን አሣዘነችኝ

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 10 měsíci +13

    ኡፍፍፍ ይህ ፕራንክ የሚባል ነገር በጣም ያስጠላል እባካቸው አታስለቅሷት 😢😢😢

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 10 měsíci +4

    😭ማመን አቃተኝ 2ተኛው እስከሚቀጥል አሁንስ አበዛችሁ አልልም ፈጣሪ ብቻ ሆነላችሁ ይፍራድብችሁ በጣም ያዘንኩት ከልቡዋ ነው የዛንችሁ የኔ ምልካም ኡፍፍፍ 🫂 እንደ እዩ ምርጥ ጓደኛው ፈጣሪ ለሁላችን ስጠን በውነት🥰

  • @user-zd7mm3uy4e
    @user-zd7mm3uy4e Před 10 měsíci +46

    ኧረ ዝም አሉ እሣ የዉነትነዉዴ በፈጣሪ ልፈነዳነዉ አሁንግን ምንም አልልም ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የሙ አድናቂዎች

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤❤

    • @user-zd7mm3uy4e
      @user-zd7mm3uy4e Před 10 měsíci

      @@Love-if4qj ደምሬሻለሁ አኝችም ዴምሪኝሢሥ

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 Před 10 měsíci +29

    የተሰበር ልብ ነዉ ያላት የእሙን ታሪክ ያዉቃል እደዚህ ማድርግ የለበትም ነበር

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Před 10 měsíci

    ወይ እሙዬ ስላለፈ ጉዳትሽ በፍጹም ደግመሽ አታንሺ። ሕይወት ይቀጥላል።
    በርቺ እሙዬ
    ደግሞ በደንብ ፕራንክ የሠራሽንን ሰው ማድነቅና መሳቅ አለብሽ። እሺ እሙዬ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 10 měsíci +2

    እውነት ከሆነ አይዞሽ እሙዬ ይሔ እባብ ድሮስ አይ ወዶች የሰው ህይወት የምታመሳቀሉ ወዶች ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ😢

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před 10 měsíci +183

    አንተም ጀመርህ ፈጣሪ 2016 ፕራክን አጥፋልን የማንም መጨማለቂያ እንሁን 😢😢😢

    • @zainabmohammed1961
      @zainabmohammed1961 Před 10 měsíci +1

      አሜን😂😂😂

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Před 10 měsíci +2

      አሜን 🤲🤲 የኢትዮጵያ ወጣት ወዴት እየሄዱ እደሆነ በጣም ያሳዝናል ባይበላስ ቢቀር ቱ

    • @fentameles1093
      @fentameles1093 Před 10 měsíci +1

      አሜን ያጥፋልን

    • @user-ge2hs6hv9o
      @user-ge2hs6hv9o Před 10 měsíci +1

      ብር ነው እህቴ ፕራክ ሰርተውነው ኑሯቸውን ሚመሩ እነዚህ ቆሻሾች

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Před 10 měsíci +2

      አሚን አላህ ካሜራ እሚባለውን ያጥፋልን😢😂

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 10 měsíci +73

    ማነዉ እንደኔ በእሙ ማዘን የከፋዉ😢😢😢😢😢አይ ሠዉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 10 měsíci +1

      ፕራንክ ነው የሚያረጓት ቢሆንም አዝኛለሁ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 Před 10 měsíci

    በየ ሜዳው እያዋረደሽ ፍራንክ ነው ልትይ ባልሆነ ጥፍራም ነሽ እራስሽ ይጫወትብሽ

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q Před 10 měsíci

    አብሽሪ እሙዬ ጠንካራ ሴት ሁኚ በጣም ነው ያሳዘንሺኝ እሙ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 10 měsíci +37

    እሙዬ በህይወትሽ ለሚገጥሙሽ ነገሮች ልብሽን አትስበሪ ብዙ ችግሮች ይገጥማሉና ይህም ይመጣል ብለሽ አስቢ

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq Před 10 měsíci +38

    አበዛችሁት ለገንዘብ ብላች ሰዉ በድንጋጤ በሽተኛ እኝዳታጉ 😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ከኖርባይ ህሊና አድነን ይሁሉጨያመጣዉ እኖር ባይነት ነዉ እንደምንሞት ቢገባን ትራንክም ቢሆን አናረግ ነበር አይይ ህይወት ፍቅር እንደዚህ አይደለም:: እሙ እመብዙሐን ትጠብቅሽ❤😮😢

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o Před 10 měsíci +1

      ብራክ እያረጉ ነው ማይክ ተጠቀመዋል አተሸወዱ

    • @AdisTaTeq
      @AdisTaTeq Před 10 měsíci

      አይ ሚድያ ስንቱን አጃጃለዉ እኔንም ጨምሮ

  • @user-hz2go8tw1i
    @user-hz2go8tw1i Před 10 měsíci

    Prank tada indeed ba Naba chanal talaqaqe prank bayhon ,😅 ayi! Birri 😂😂😂

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 Před 10 měsíci

    😂😂😂 ፕ ነው😂

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před 10 měsíci +99

    ከእሙዬ ዉጭ ሁላችሁም አፈሩን ብሉት😠😠😠😡😡 እንደዚህ አይነት ፕራንክ ለእሙ አይገባትም እሙዬ የኔ የዋህ እመብርሃን ከአንች ጋር ትሁን😢😢😢😢

    • @suadsaed2593
      @suadsaed2593 Před 10 měsíci

      ወላሂአሳቅሺኝአይትክክል

    • @jamelajj6456
      @jamelajj6456 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @fikrbesufiqad4752
      @fikrbesufiqad4752 Před 10 měsíci

      ኮሄ አው አይጋብትም 😭😭

    • @eutimjv
      @eutimjv Před 10 měsíci +1

      ሲጀመርም ፕራንክ ነው ፍቅራቸውም ዝም ብላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ ❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 10 měsíci +84

    ነባ ለሙዬ ይሄ አይገባትም ማሪያምን አብሬነዉ ያለቀስኩት አይደረግም በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢አሙዬ የኔ ጠካራሴት ❤

    • @user-kc5rj2gb6i
      @user-kc5rj2gb6i Před 10 měsíci +7

      እናነት ደም እውነት እና ውሽት ማወቅ አቅቷችሁ ነው ፍራ አርገውን እኮ ነው የእንሱ ፕራንክ

    • @user-kc5rj2gb6i
      @user-kc5rj2gb6i Před 10 měsíci +5

      የድምፅ ማጉያችውን አርገው ዝነጥ ብለው ለብስው አይ እንኳን ይህን ሌላም እናቃለን

    • @afomiyayedengele8443
      @afomiyayedengele8443 Před 10 měsíci

      ​@@user-kc5rj2gb6iእኮስ ፕራንክ ነው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 10 měsíci +1

      ፕራንክ ነው😂😂😂😂

    • @mihretmihret7140
      @mihretmihret7140 Před 10 měsíci

      አንች እሙ ተረጋጌ ምንድነው እንደዚህ መሆን አንች ማልቀስ ሱስ ሆነብሽ እኮ ምንድን ነዉ የምታለቅሽዉ አንች ጠንካራ ሴት አይደለሽ እንዴ ለምንድነው የምታለቅሽዉ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የምትይዉ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ ቢከፋሽ እንኳን ዋጥ ማረግን ተማሪ በራሷ የምትተማመን ሴት ሁኝ ምንድነው ማልቀስ ዛሪ በጣም ነዉ ያናደድሽኝ ጠንካራ አድርጌ ነበረ የማስብሽ

  • @jemila602
    @jemila602 Před 10 měsíci

    ምርጥ ትወና ነባ ይችላል እሙየ አጠፋውን ተዘጋጂ ፓርት ቱ ይለቀቅልን😄😄😄😄😄😄😄

  • @marrhiwot5196
    @marrhiwot5196 Před 10 měsíci +10

    100/100 እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነዉ ።

  • @user-sj2xf3vr4e
    @user-sj2xf3vr4e Před 10 měsíci +67

    አቤት ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን ወንዶች ልቦና ስጣቸው😮😮

  • @tube7770
    @tube7770 Před 10 měsíci +29

    ወይ እሙየ ለለቅሶ የተፈጠርሽ ልጅ ብራክ ቢሆንም ልክ አለው 😢

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před 10 měsíci

      ደግ ልቦች ለእባ ቅርብ ናቸው አትፍረጅ እማ ፕራክ ላይሆንም ይችላል

  • @AsSa-cf3pd
    @AsSa-cf3pd Před 20 dny +2

    እሙ አይዞሽ ጠፈሽ🙆🙆🙆🙆

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 10 měsíci

    ፕራንክ ነው እኔ እምለው ተመልካች በጣም አላችሁ ምን ፈልገህ ነው እንዲህ እምታስለቅሳት ይቅር ይበልህ እሙዬ አይዞሽ የኔ ልዕልት በርች አዛኝትዋ ካንች ጋር ትሁንታበርታሽ❤❤❤❤❤

  • @user-bb2er9gd5f
    @user-bb2er9gd5f Před 10 měsíci +20

    ሌላዉ ጪቀት መቸ አነሰን መጨማለቅ በፍቅር ቀልድ ይደብራል የምር 😢😢😢😢

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 Před 10 měsíci +10

    እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ እማ ነባ የስራህን ይስጥህ ፈጣሪህንም አትፈራም 😭😭😭

  • @fsenaemuti
    @fsenaemuti Před 10 měsíci

    wednech weys set 😂 helen stakatlen demo ena techemerachw😂

  • @AaAa-yx5tf
    @AaAa-yx5tf Před 10 měsíci

    አይዞሽ ዉደ ድኟ እደዚህ ናት ብራክ ከሆነግን በጣም ነዉ እምደብሩት ከሚባለዉ በላይ እሙ ዉደ አይዞሽ አላህ አለሽ አቺደህናሁኝ❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Před 10 měsíci +6

    እውነት በጣም ነው እሙዬ ምስኪን ልጅ ናት ስለዚ እደዚ ባታደርጓት በምታምኑት ልለምምናችሁ ህይወታ በጣም ነው የሚያሳዝነው ስለዚ 😢😢😢😢እረ በማርያም ህይወታቷ በጣም ነው ምወዳት እህቴ

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 10 měsíci +16

    እፍፍፍፍፍፍ በስመአብ አሳዘነችኝ እኔ ለትዳር የተፈጠርኩ ሠዉ አደለሁም ስትል ማርያምን እባየ መጣ😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እናት

  • @UfYd-jr8fx
    @UfYd-jr8fx Před 10 měsíci

    አርኡኡኡኡኡኡ የውነት ነው አሙ ወንዶች እናተን ማመን ቀብሮነው ኡፍ

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 Před 10 měsíci +2

    ወይኔ እሙዬ ምን ልበልሽ እህቴ ያማል 😢😢😢😢😢 የስራህን ይስጥህ ነባ እባብ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 10 měsíci +54

    ወይ ፕራንክ ዘጋኝ የእውነት እሙዬን ሁሌም ማስለቀስ አይደብራችሁም እንዴ😮

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 10 měsíci

      ፕራንክ ዘጋኝ ዘጋኝ ስልሺ😏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Před 10 měsíci +1

      እኔም ሁሉም ፕራክ 😂😂😂ሲደጋገም ይዘጋል 😂

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d Před 10 měsíci +1

      ምን ችግር አለው ለዶላር ማልቀስ😂😂😂

    • @user-ge2hs6hv9o
      @user-ge2hs6hv9o Před 10 měsíci

      ፕራንክ መሆኑን በምን እርግጠኛነሽ ፕራክ እያስመሰሉ መሸወድ አለ እንዴ😂😂

    • @zewdneshtesfaye1917
      @zewdneshtesfaye1917 Před 10 měsíci

      @@kweesweet8802 ቀላል ይዘጋል ሰርአት የሚባል ነገር ነው ያጡት

  • @madina3096
    @madina3096 Před 10 měsíci +16

    መቸም ይሄ ነገር ፕራንክ ከሆነ የሷን ልብ ብቻ ሳይሆን የኛነም ነው የሰበራቺሁት😢ውሸት ከሆነ እንደዚህ ያስለቀሳቺኋት ፈጣሪ የጃቺሁን ይስጣቺሁ😏

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci +1

      ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 10 měsíci

    ኮመንቶች ተረጋጉ ፕራንክ ነው ማኪ ይመችሽ ቆንጅየ በርች

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 Před 10 měsíci

    Emuye this is dramatic 😂😂😂😂

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz Před 10 měsíci +17

    ውይ የመዳም ቤት እና ብራክ አሥጠላኝ እሙ የኔ የዋህ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 10 měsíci +2

      😂😂😂😂😂ፕራንክ ይቱበሮችን አሁን አላምንም

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws Před 10 měsíci

      በጣም አስጠሉኝ፣ ዛሬስ፣ኡፍፍፍፍ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 Před 10 měsíci +56

    ስማግጥ ተይዞ በራሱ ዩቱብ መፖሰት አይከብድም 😂😂 ፕራክ 🥰😂

  • @user-sk4dq7qd6i
    @user-sk4dq7qd6i Před 9 měsíci

    Please,please part 2

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Před 9 měsíci

    Kkkkkkአስሬ ገባሽ አይደል ገባሽ አይደል ንግግር ማድረግ እንኳን ሳይችል ፕራንክ ለማድረግ መፍጨርጨር።።።😂😂በራሱ ቻናል ማገጠ ብላቹ መጣቹ😂😂

  • @felegushfelegush3912
    @felegushfelegush3912 Před 10 měsíci +18

    እግዚአብሔር ሆይ የእሙን ልብ ጠብቅ
    እንዴው ዝም ብላ ዘው ብላ ፍቅር ውስጥ ገብታለች አይበለውና የሆነ ቅሬታ በመሃላቸው ቢፈጠር ጉዳቷ ታየኝ

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Před 10 měsíci +3

      በጣም ከመጠን በላይ ማፍቀር አልነበረባትም ያሰው ከሒወት ሲወጣ ተጎጂው ከውስጡ ያፈቀረ ነዉ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 10 měsíci +1

      ትክክል ❤❤

    • @haythayat6345
      @haythayat6345 Před 10 měsíci

      መድሐኒአለም ይጠብቃት ያስፈራል

  • @HayatMohammad-ym9bu
    @HayatMohammad-ym9bu Před 10 měsíci +8

    ነባዬ አታስለቅሳት ሆደ ባሻናት😢😢የኔዉድ እሙዬ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 10 měsíci +1

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በዚህ ይቀለዳል ሱበሀን አላህ አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před 10 měsíci

    አፈር ይብላ አየ ሰው ይህ ዘመን ግን ፈራሁት ውሀላይ መሳፈፍ ነው የሆነብኝ አይዞሽ እሙየ አችኮ በብዙ ፈተናዎች ያለፍሽ ጀግና ሴት ነሽ ይህም ለበጎነው😭

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s Před 10 měsíci +6

    እሙዬ አይዞሽ ውዴ 😢😢😢😢😢 ነባ የሥራሕን ይሥጥሕ ሴትልጅ እምታሥለቅሡ ሁሉ እባችን ይፍረዳችሁ💔💔😭

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 10 měsíci +26

    በስምአብ እውነትከሆን ያማል😢😢😢😢😢ውሸትከሆነ ልብ ይስጣችሁ😢

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před 10 měsíci +2

    ይህ ፖራክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሪፍ ድራማነው😂😂😂😂ቀጥሉበት

  • @Z1861z
    @Z1861z Před 10 měsíci

    ገበሽ አደል ገበሽ አደል ገነ ሰይገበት😅😅😅

  • @user-vu1yr6ts7g
    @user-vu1yr6ts7g Před 10 měsíci +7

    እሙዬ የኔ ሆደ ባሻ❤😂😂😂😂😢😢

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Před 10 měsíci +5

    እሙየ የኔ የዋህ እውነትነባ እድ አይነት ሰው ነው 😢አላምንም 😢

  • @senitewoldu9920
    @senitewoldu9920 Před 10 měsíci +1

    እወነት በጣም ይሚያስጥላ ፈራንክ ነወ ☺️☺️☺️☺️

  • @Gunatube
    @Gunatube Před 10 měsíci +2

    ፈጣሪ ሆይ ድረስልኝ 😢አረ በፈጣሪ እሙን አትጉዱዋት የኔ ውድ አይዞሽ 😢

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 10 měsíci +6

    እረ ግን እቺን ልጅ ተዋት አታሰቃይዋት በማርያም እሙ አይዞሽ መባ ግን ተው አትቀልድ በህይወትህ😮😮😮😮😮

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 Před 10 měsíci +6

    አንተ ነባ አይደብርክም እሙዬን አታስቃያት እሙ የኔ ውድ ❤ ውድድ ነው የማረግሽ አይዞ

  • @asteraster1034
    @asteraster1034 Před 10 měsíci

    Be rasu channel lay new me magetew 😂😂😂 gen emun at aslekist be mariam😢

  • @salemsanisalemsani922
    @salemsanisalemsani922 Před 10 měsíci +2

    እሙዬን አታስለቅሶት ለብር ብላቺሁ ከሆና ይዴብራል እሙ ብዙ እህቷቺ እንወድሺ አለን ❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 10 měsíci +5

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤እሙ አታልቅሽ ነባ ስራህላት እሙን😂😂😂😂
    ፕራንክነው

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 10 měsíci +5

    ምድነው ነገሩ የእውነት ነው ወይስ ፕራክ ?? ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ ትንሽኳ አታሳዝናችሁም እሙየ የኔ የዋህ አይዞሽ ማሬ 😢😢

  • @Elsa576
    @Elsa576 Před 10 měsíci +1

    ወይ እኔ አሳቃቹሁኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @eman3582
    @eman3582 Před 10 měsíci +1

    የእኔ እምባ ፍስስ ይበልልሽ እሙዬ የኔ የዋህ ከምር እንዴዛሬ ልቤ ተስብሮ አያውቅም አብሽሪ እማዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Před 10 měsíci +12

    ኤጭ እናተን የማይመጥን ፕራንክ አትስሩ ከናተ አይጠበቅም

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 Před 10 měsíci +4

    የኔ መልካም ያለፍ ቁስል መቸም አይረሳም እኮ አደሊ ነው አለች ታዉ ግን ይህ ነገር ይቅር ሚስራ አለጠፋም እኮ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 10 měsíci

    ያመቱ ምርጥ ፖራክ መሸለም አደበት አደኛ😅😅😂😂 ቀጣፍ ሁላ

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 10 měsíci +1

    እረ እሙ ፕራንክ ነዉ አታልቅሽ ዉዴ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Před 10 měsíci +6

    እውነት ከሆነ ይሄ ልጅ እሙየን ብቻ ሳይሁን የሙን ተመልካቾች አብሮ ይሽወደው. 😢

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 10 měsíci

      እኔ በጣም እየፈራሁ ነዉ እሙዬ የኔ የዋህ😢😭😭😭😭💔

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 10 měsíci +11

    እሙዬ አታልቅሽ 😢😢😢የናተድራመመቸያልቃል እሙን አታስለቅሱ እፋፋፋ አበዛችውት

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @user-hq2kj3jm1d
    @user-hq2kj3jm1d Před 10 měsíci

    አይዞሽ እሙየ ህይወት በራሷ ፕራክ እኮ ናት😂 ግን እንድህ አይነት ነገር ሲደጋገም ለምን ብለሽ እራስሽን ቅም ብለሽ አጠይቂም ወደ ማልቀሱ ከመሮጥሽ በፊት

  • @eyerusalemfeleketojesus4321
    @eyerusalemfeleketojesus4321 Před 10 měsíci

    Oh my god my brother God bless you more😢😢😢❤

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 Před 10 měsíci +7

    እረ ኡኡኡኡኡኡ እዉነት ነዉዴ 😢😢😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 10 měsíci +30

    😢😢😢 ልቤ ቀጥ ነው ያለቸው በናት ነባ አታስለቅሳት በእግዚአብሔር ስምምም ይደብርል ያውም በዝህ ሰአት ሆ😢😢😢

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 10 měsíci +1

    🤣🤣🤣🤣 ፕራክ ነው አውቀናል

  • @yeshiwask9103
    @yeshiwask9103 Před 10 měsíci

    ውይ የኔ ውድ እሙየ አይዞሽ ፕራንክ ባይሆንም እራስሽን አረጋጊ ለበጉ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም የሚሆንሽን ነው የሚስጥሽ

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 Před 10 měsíci +7

    ወይኔ እሙ ግን ስታለቅስ አንጀቴን በላችው ማርያምን ምንም ፕራክ ቢሆን። ወይኔ ጭካኔ አችው 😢😢😢😢

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Před 10 měsíci +27

    ኢጪ እሂ ፕራንክ እና የመዳም ቤት ስራ ሰለቸኝ 😂😂😂

  • @ethio-1985
    @ethio-1985 Před 10 měsíci

    Prank!!!! Prank bayhon be Neba Chanel aylekekim neber😂😂😂😂

  • @bezagoytom8384
    @bezagoytom8384 Před 10 měsíci

    እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጠው እሙዬ አማሪያም ልጅ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Před 10 měsíci +15

    ሠገጤ ሁላ እጭ ሁሉም ልክ አለዉ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 10 měsíci +5

    እሙ የኔ ዉድ የሚመጣዉን ለመቻል ጠንካራ ሁኚ በራስሽ ተማመኝ እግዚአብሔር ብቻ እመኝ ::

  • @user-xi4gh8ts2t
    @user-xi4gh8ts2t Před 10 měsíci

    በጣም የሳዝናል😅😅😅😅😅

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před 10 měsíci

    አዮ በደንብ ታውቂያለሽ ማይክ አንቺ ጋነው

  • @saraha5240
    @saraha5240 Před 10 měsíci +5

    እይ እሙ ተጠንቀቂ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 10 měsíci +10

    የዛሬው ያበደ ነው ግን ይደብራል😢 እሙ የኔ ሚስኪን

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Před 10 měsíci +1

    አሪፍ ፕራንክ ነወ የትም ያልተንዳ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @serawitghebrewold4731
    @serawitghebrewold4731 Před 10 měsíci

    ho my God she love him to much come down Lol 😂

  • @salamabta
    @salamabta Před 10 měsíci +9

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ማን ይታመን ወገኖቸ😢😢😢

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f Před 10 měsíci

      ዉሸት ነው እውነት ከሁን አንዴት ቢደወ የቀርፀል

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Před 10 měsíci

      ፕራንክ እወቁ 😮

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před 10 měsíci +11

    ሀዩ የምትባል ጎደኛ ተብየ ውስጥ ማይክ አለ ከሌሎች ጋር ሁና ፕራንክ እያረጎት ነው
    እውነት ያማል 😢😢😢 ፕራንክ ቢሆን እንኳን እራሱ

  • @Neima205
    @Neima205 Před 10 měsíci

    ሱበሀን አላህ ኦረ ተው አታስለቅሳት😥😥 እሙዬ አይዞሽ እማ

  • @ahmedhamed239
    @ahmedhamed239 Před 10 měsíci

    Zim belu eski prank new lezawim be Rasu CZcams lekoti camara manu mani azegajewi???