new music (offical) vedeo ይሽልኖ ፀጋዬ ቶሎሳ 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 105

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem +24

    ፀጋዬ እንዴት ነህ እኔ አዳብና ሙዚቃህን በጣም ወድጀዋለሁ ደገጋግሜ እያዳመጥኩት ነው አባቴ ክስታኔ ነው ሶዶ ጉራጌ ግን እኛ ሶድኛ አንችልም አዳብና የሚለው ዘፈንህ ላይ የምጠራቸው ቦታዎች አባቴ ከመሞቱ በፊት ይጠራቸው ነበር እና ሙዚቃህን የወደድኩትም በዛ ምክንያት ነው እና ስለ ጢያ ተክል ድንጋይንም የዘፈንከውን ወደዋለሁ በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏

    • @wendmaganbafikadu3122
      @wendmaganbafikadu3122 Před rokem +1

      Betam Akebralwe

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 Před rokem +2

      እኔ ክስታኔ ነኝ በይ ብሄሩ በጣም እየተጎዳ ያለው በዚህ ነው ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በግፍ ከገደላቸው በሀላ ጠንካሮቹ አባቶቻችን እናቶቻችን በጭቆና ወድቀዋል በአብዛኛው ሀይማኖታቸው ወደ ፕሮቴስታንት እና እስልምና እንዲለወጥ ብዙ ተሰርታል የካህን ዘር ሆነን ግን ምንም ታሪክ እንደሌለን አድርገውናል የጉራጌ አንገፋ ሆነን ግን የታናሽነት ሚና ነው የሰጡን ለዚህ ደሞ ሁላችንም ተባብረን ባለመቆማችን ነው እንደ ክስታኔ ሶዶ ለመጥፋት የተቃረበ የለም በብዙ ብሄር እንዲዋጥም ብዙ ተሰርታል ዛሬም የኦሮሙማ ሰልቃጭ ቡድን ጠዋት ማታ እያሰቃየው ይገኛል በማንነታችን እንከራ ቋንቋ ሚለመድ ነገር ነው በኩራት እኔ ክስታኔ ሶዶ ጉራጌ ነኝ እንበል መልካም ዘመን ተባረኩ ክስቶ በሙሉ ባለህሙቦ ❤❤❤

    • @kidanelemma8115
      @kidanelemma8115 Před 11 měsíci +1

      ለበለጠ ነይና ባህሉንም ጭፈራውንም አይተሽ ትመለሽ ዘንድ ጋበዝኩሽ
      ፀግሽን ወክዬ

    • @user-do4xg3qv9f
      @user-do4xg3qv9f Před 4 měsíci +1

      ​@@brainfuel9593እ
      ወንምን ዘሚዲ

  • @yeandyeelij5047
    @yeandyeelij5047 Před rokem +4

    ጸግሽ ምን ልሁን!? እዝጌር ለሰብኛ ቲብል እድሜደ ያግልፍልነ። ሁሉም ይወድኸል። አንተራሱ ጀግና ነህ!!!!!

  • @selamselam5850
    @selamselam5850 Před rokem +8

    ስወደው የዚሕ ልጅ ሙዚቄዌች😍😍😍😍😍 ከጉራጌ ሙዚቀኞች ባሕሉ ትውፊት ሳይወጣ እስካሁን ባለበት ሙዚቃ የሚያወጣ🌹🌹🌹🌹

  • @tube7354
    @tube7354 Před rokem +5

    ፀጋዬ የኔ ኩሩ ጉራጌ የኔ ሶሬሳ የኔ ጀግና በርታል ዋዉ ዋዉ ❤️❤️❤️❤️

  • @yeandyeelij5047
    @yeandyeelij5047 Před rokem +6

    ጸግሽ!!!!❤❤❤❤❤
    Long Live KISTANE, THE HEART OF GURAGE!

  • @user-mx6lm2fy4c
    @user-mx6lm2fy4c Před rokem +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን አሰላንህም የጉራጌ ባዮች 🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kreemakram3226
    @kreemakram3226 Před rokem +8

    በርታ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል ይመች ድልት ይበልክ ፀግሽ

  • @eliasgetachew4729
    @eliasgetachew4729 Před rokem +4

    ፀጊሽ በውነት እኔ ባንተ በጣም እገረማለው የስራ አይዳ የማያልቅብ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ። ሁልጊዜ በአዲስ ስራ እየመጣ የምታስደስተን የክስታኔ ቅሙጬ ነህ

    • @user-wp5el1ju7p
      @user-wp5el1ju7p Před rokem

      በቃ የሀገር ባለውለታ አገርህን ጠንቅቀ የምታውቅ የምታሰውቅ አንተነህ ጀግና ስራዎች ዘፈን ብቻ ሳይሆነ ትምህርት ነው ቆም ብሎ እራሱን ላገኘ ባህሉን ህዝቡን ላወቀ ይሽልኖ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልክ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ
      ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ ይሽልኖ

  • @andamlakzuruga21
    @andamlakzuruga21 Před rokem +5

    ፀግሽ በጣም እያበብክ ነው በርታ ወደፊት በምትሰራቸው ስራዎች የሁሉም ቤተ ጉራጌ ስራዎች ብታካትት አንድነታችን የበለጠ ይጠነክራል ከሰባት ቤት እነሞር አስተያዬቴ ጀባ ብያለሁ

  • @sindutsegaye3687
    @sindutsegaye3687 Před rokem +3

    የምወድህ ምርጥ የክስታኔ ልጅ በርታልነ በሰማን በሰማን አልገራሁን😍😍😍

  • @kasmaseabuu1130
    @kasmaseabuu1130 Před rokem +2

    በርሙጭ ፈያንቃይ ዘሚዲ በርታ

  • @brtukanfikre1198
    @brtukanfikre1198 Před rokem +3

    በርታ ፀግሽ ምርጥ ወዘላን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před rokem +4

    ክስቶ ጠረረኘን ተውልፊን አወኖ❤❤❤💪ማረቆ ነኝ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ክስቶ ንበርማሊ😘🌻💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💪💪💪💪💪

  • @mesitechalu2921
    @mesitechalu2921 Před rokem +3

    ጎበዝ ጸግሽዬ በርታ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minalushretaentertainment3629

    ዝዝዝዝዝዝ👏👏👏👌👌👌👌

  • @KokiLeme
    @KokiLeme Před rokem +4

    ባልኖ ኸኸ
    ይሽልኖ ኸኸ
    በቀለ የዎያ ያኢል ሰብ ይነኖ😍😍😍
    ዬኛ ኮረሪማ

  • @jenberberhane3105
    @jenberberhane3105 Před rokem +2

    gemiya gosh berta malekimu berta bey gemiyaaaaaaa

  • @nooranoora7585
    @nooranoora7585 Před rokem +2

    ፀግዬ።አብሮአደጌያበበ።መቺባ።የጤናዬባዬ።ኩልጓዬ።ከፈከፈ።በልሊ

  • @mentesindebeb4769
    @mentesindebeb4769 Před rokem +2

    በእውነት ደስ ይላል የኦሮሞ ጀግኖች በጉራጌ ሲዘከር በጣም ደስ ይላል ❤️ በርታ የቶሎሳ ልጅ🙏

  • @marshetkebede7852
    @marshetkebede7852 Před rokem +4

    የዲ ቅሙጬ አቦ ደርስ በርታልነ

  • @tenattt715
    @tenattt715 Před rokem +2

    ፀጊሽ በርታልነ ደስ ይብሉ

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 Před rokem +3

    አሪፍ ወዘላ ጸግሽዬ በጣም ጎበዝ በርታ ያወኝ ዓመት አዳብና ነበር ዘንደረ ይሽልኖ ድምጸ መረዋ በርታልነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 Před rokem +3

    Wow amazing pieces honoring the great Gurage warriors like Gabremariam Gari. He was one of the great warrior in the Italian war and even the French honored by opening the Lycee Gebremariam school in his name.

  • @natranhd2714
    @natranhd2714 Před rokem +5

    ቆንጆ ስራ !

  • @solomontibebu4822
    @solomontibebu4822 Před rokem +4

    እግዜር ያብልነ💙🙏🙏🙏

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Před rokem +3

    አይ ጉራጌ ጀግና ነበርን የጅግናም ጀግና ግን ለራሳችን ለቋንቋችን ለባህላችን ቦታ እይታ ባለመስጠታችን# ወደ ሀላ ቀረን በህዝብ ከማንም ሳናንስ # ጉራጌ አድ ሁን ወግህ ባህልህ ቋንቋህ አሳድግ# አበረታታ

  • @kinfegebreegzuabiher2705

    አቦ ክስታኔ አቦ ጉራጌ በመስቀል ደስ ይብል ደርስን እንኳም በኬር አሰላነኸም ውዲ ዘሚኛ ደስ ይብሉ ደስ ዬበከ እዝጌር ተደኸ ጊዜ የኩን የጉራጌ አምላክ የጠብከኸ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před rokem +5

    አቤ እግዜር ያድምቅከ ስምኛ ያደመቅከነሆም

  • @mechalm2252
    @mechalm2252 Před rokem +3

    ጎሽዲ ምንኮምጭ ደስ ይብሉ ሙዚቃደ

  • @tube-su3zc
    @tube-su3zc Před rokem +3

    የዲ መልካማ በርታሊ 🌹🌹🌹♥

  • @mekismaret
    @mekismaret Před rokem +2

    ፀጊዲ ቨረታል የአገረዲ ባይ

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 Před rokem +2

    ፀጊሽ በርታ የዲ አንበሳ

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Před rokem +1

    ፀግሸ ጎብዝ በርታ ያግርዴ ባይ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před rokem +1

    በርታ ዘሚና ሼር ቂናሁም

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem +2

    ፀግሽዬዬዬዬዬዬዬዬ የክስቶዲ

  • @ematgurage3947
    @ematgurage3947 Před rokem +3

    Abo gurage

  • @mimitaferra9492
    @mimitaferra9492 Před rokem +2

    ጸግሽ አሪፍ ወዘላ ነው አቤት ስወደው ድምፅ ኩሩ ሕዝቤ 😘😘😘💃

  • @user-if7lu4ko6w
    @user-if7lu4ko6w Před 10 měsíci +1

    በርታ

  • @abysmakargaye4831
    @abysmakargaye4831 Před rokem +2

    ፀግዬበርታልነ

  • @uaeuae3676
    @uaeuae3676 Před rokem +3

    እንዴት እንደምወድ ❤ ፀጋዬዲ በርታ ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @kedrukedru
    @kedrukedru Před rokem +1

    አይገባኝም ግን ደስ ይላል ይመችህ ብራ

  • @etechhd3395
    @etechhd3395 Před rokem +1

    ዪሽልኖ። ደስ ዪብሉ 💚💛❤

  • @almewerku2922
    @almewerku2922 Před rokem +1

    እንኳን አሰላንህም ያገርዲ ባዬች ፅግዬ የኛውድ በርታልነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 Před rokem +1

    እግዜር ያብልነ

  • @user-dk3bz2zq4n
    @user-dk3bz2zq4n Před rokem +1

    የኔ ውድ የዲ ቁም ነገረኛ በርታሊ የታሪክ ባይ ነህ የክስቶ ዋና ነህ

  • @amaamm2112
    @amaamm2112 Před rokem +1

    ፀጊዬ በጣም ደስ ይብሉ በርታልነ ቀጣይ አልበምን ንጢብቅ እንኮም አሰላንህም

  • @user-sj4pr6dv3s
    @user-sj4pr6dv3s Před rokem +1

    ፀግይ የኔ ውድ በርታ ነኝ ያዴሌዋ

  • @melsamelsa4009
    @melsamelsa4009 Před rokem +2

    ፀግሽዬ በላለዴ ም ጣ

  • @user-qq2ib2ui7d
    @user-qq2ib2ui7d Před rokem +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @mitralyoneethiopiaboss8067

    ብሩሙ ደስ ይብሉ ፀግሽ

  • @SaraSara-vy2rc
    @SaraSara-vy2rc Před rokem +1

    ፀግዬ ቃል ጠፋቢም ምንነበከ ጀግናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @kinfegebreegzuabiher2705

    Keep it up the good work brather i like it great job

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem +1

    ፀግሽ ቡሩሙ ደስ ይብሉ ቅሙጬ
    እንኳን አሰላንኽም

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_Music Před rokem +3

    so good

  • @brtukanfikre1198
    @brtukanfikre1198 Před rokem +1

    ዝዝዝዝ

  • @sentayewniguse7451
    @sentayewniguse7451 Před rokem +1

    Tesegesheye. Mirt musica. Berta. Tedemku demek

  • @birukgetachew2502
    @birukgetachew2502 Před rokem +2

    ይሽልኖ ፀግዬ ዘር የውጣልከ

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይብሉ

  • @mitetilahun7047
    @mitetilahun7047 Před rokem +1

    እኔ ቃል ያጥረኛል እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @hinin8106
    @hinin8106 Před rokem +2

    ክስቶ ኩሩ🥰🥰🥰

  • @mdakmal7242
    @mdakmal7242 Před rokem +1

    አሪፍ ነው

  • @belayaERMI
    @belayaERMI Před rokem +1

    the best of best bro

  • @helenhelen2707
    @helenhelen2707 Před rokem +1

    Wow 👌 beritaline

  • @nigusekoricho6838
    @nigusekoricho6838 Před rokem

    ይህ የሶዶ ክስታኔ ከኛ ኦሮሞዎች ጉርብትና ስላለን በባህልና በጋብቻ የተዘመድን የባህል መወራረስ አለን በተለይ ከምስራቅ ሸዋ ምእራብ በኩል ከቦራ ወረዳ ከዱግዳ ወረዳ እንዲሁም ከሊበን ጩቃላ ወረዳዎች ጋር በጣም ይመቹኛል

  • @fanosfanos9572
    @fanosfanos9572 Před rokem +2

    ዋው ፀግሽ በጣም ይደቁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @uaeuae3676
    @uaeuae3676 Před rokem +1

    ይሽልኖ 🔥🔥❤❤

  • @dokimastesfaye9191
    @dokimastesfaye9191 Před rokem

    Bertalin tsegiyee

  • @cherebido1331
    @cherebido1331 Před rokem +1

    ፀግሽ ቡርም ዪድንቁ....!!!! ገለት ዬስላሀ

  • @ayutol9130
    @ayutol9130 Před rokem

    Balno yishleno yilma yeshibeshi yahlseb ineno ksto kuru

  • @BeazaAthuopa
    @BeazaAthuopa Před měsícem

    ዋና❤❤❤❤

  • @mihrettessama9931
    @mihrettessama9931 Před rokem

    የጣቢ ያበሲ ጎሽ በርታ

  • @belaybelaya6929
    @belaybelaya6929 Před rokem +1

    Be mesel agebew mesel yebelete gelach new berta

  • @ofiikooentertainment6114

    Woooww Tsegish

  • @user-sq8jc2rr2i
    @user-sq8jc2rr2i Před rokem +2

    😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛💝

  • @kidanelemma8115
    @kidanelemma8115 Před 11 měsíci

    አቤ ንበርልነ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ዎውውውው

  • @tomaskassa2821
    @tomaskassa2821 Před rokem

    Wow …ክስቶ ባይ

  • @tadeseworku1406
    @tadeseworku1406 Před 10 měsíci

    Soddo Farist oromo ❤❤❤

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 9 měsíci

    ይሽልኖ❤❤

  • @user-dk3bz2zq4n
    @user-dk3bz2zq4n Před rokem +1

    ኧንምን የክስቶ ገብያ ይኖ

  • @user-ou6be7vi3o
    @user-ou6be7vi3o Před rokem

    ❤❤ super

  • @ribkagetu3862
    @ribkagetu3862 Před rokem

    my people ❤💪💪

  • @helenhelen2707
    @helenhelen2707 Před rokem +1

    Echi awerire nimakerikay eno

  • @tarikuadmasu496
    @tarikuadmasu496 Před 8 měsíci

    Berta

  • @dagiyirda
    @dagiyirda Před 2 měsíci

    💛💚

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem +1

    እልልልል

  • @HiwioteMntsnote
    @HiwioteMntsnote Před 8 měsíci

    Onmine

  • @Gasawe-s6x
    @Gasawe-s6x Před měsícem

    Ewdealew

  • @kefyalewmelka145
    @kefyalewmelka145 Před 3 měsíci

  • @user-ko4rx5sj3b
    @user-ko4rx5sj3b Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf Před 2 měsíci

    CBS

  • @siye5805
    @siye5805 Před rokem +1

    ክስቶ ማጉሊ ሞላንም ይሽልኖ።

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf Před 2 měsíci

    SR

  • @kinfegebreegzuabiher2705

    Zzzzzz!!!