Video není dostupné.
Omlouváme se.

@TamagneShow With Dessalegn Melku Part 2 | ታማኝ ሾው ከደሳለኝ መልኩ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2023
  • #​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
    ​​@TamagneShow With Dessalegn Melku Part 2 | ታማኝ ሾው ከደሳለኝ መልኩ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
    =========================
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    ==========================================================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMedia2021
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    CZcams
    ✓ bit.ly/3wcpVK0
    ===============================
    Fans Group and CZcams Channel
    CZcams
    ✓ bit.ly/3FHyEs4
    Facebook Group
    ✓ / 151303478435

Komentáře • 20

  • @welloDK
    @welloDK Před 8 měsíci +5

    ታማኝ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ! እንድህ አንጋፋ ሰዎችን እየፈለክ አቅርብልን !

  • @natandane4047
    @natandane4047 Před 8 měsíci +3

    እኔ ግርም የሚለኝ ታማኝን የቱ ሙያ ላይ የተለየ ነው ጎበዝ ለማለት አቃተኝ እየሰራህ ያለህው ታላላቅ የሚባሉ ጋዜጠኞችን በልጠህ ነው ያለህው አጠያየቅ የሙዚቃ ምርጫ ውስጥ ያሉህ ዶክመንቶች ሀገር ወዳድ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች የቀልድ ንጉስ ያውም የመጀመሪያው ዲፕሎማሲ ስንቱን እንጥቀስ እኔ እወዳደራለሁ እንደ ታማኝ ሀገሩን የሚወድ በጥቅም የማይቀይር አላየሁም ነፍሱን ይማረውና ከጥልዬ ጋርም የሚያፋቅራቸው ሁለቱም ለሀገር የተለየ አመለካከት አላቸው ሁለቱም ተሰቃይተውላታል ተሰድበውላታል እኔ ብቻ አይደለሁም ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ይመሰክራል እናም ወገኖቼ ለታማኝ በቁም እያለ የክብር ዶክትሬት ይገባዋልና መጠየቅ ይኖርብናል የሚመለከተው አካል ታማኛችን እድሜና ጤና ይስህ

  • @hk9187
    @hk9187 Před 8 měsíci +4

    የሚገርም ታሪክ ነው። እናመሰግናለን።

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Před 11 dny

    Balageru tarikawi sera new! 💚💛❤Demtsum betam konjo new!

  • @natandane4047
    @natandane4047 Před 8 měsíci +2

    ምርጥ ዝግጅት

  • @user-vb8yf9wd4b
    @user-vb8yf9wd4b Před 8 měsíci +1

    Happy to see my brother ,desalegn melku after long years. Very good vocalist.

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 Před 8 měsíci +2

    ጥሩ ዝግጅት ነበር፡፡

  • @ayakum180
    @ayakum180 Před 8 měsíci +1

    ኢትዮጵያያዊነትህን ደግነትህን ባልጠራጠርም ፣ አማራን እንዳይደራጅ እራሱን እንዳይከላከል የሰራከውውን ጥፋት ሳስብ ስለ አንተ ትልቅ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ! መልካም ነገሮችህን ግን ሳልረሳ።

  • @user-rg9jm7ph8i
    @user-rg9jm7ph8i Před 6 měsíci

    በጣም የምወደዉ ሙዚቃ

  • @shewangababa108
    @shewangababa108 Před 8 měsíci +1

    በጣም ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ፕሮግራም ፡ ነበረ ፡ ታማኝ ፣ደሳለኝ ፡ አከብራችሁአለሁ ፡

  • @amanhailu8454
    @amanhailu8454 Před 8 měsíci

    ታማኝ ድንቅ ሰው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 8 měsíci

    Very nice guy

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 Před 7 měsíci

    Tamagne enku sew!

  • @beletechyoseph2650
    @beletechyoseph2650 Před 8 měsíci +1

    ድቅ ሰው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 Před 8 měsíci +1

    tamagn tchilaleh!

  • @user-wo4ox5ri3u
    @user-wo4ox5ri3u Před 6 měsíci

    እራሱ ሰዉየዉ ቴድሮስ ታደሠን ይመስላል

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 Před 7 měsíci

    Desu mirt sew.

  • @kebedemousema7560
    @kebedemousema7560 Před 8 měsíci

    እንዴ ታማኝ በሕይወት አለ እንዴ ?
    ጉድ እኮ ነው .......

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před 8 měsíci

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እድሜ እንደምትፈሩ omg 😂😂 what is a proud of that age,