አመልክሃለሁ ከልቤ...ድንቅ አምልኮ ከዘማሪት ራሄል ጋር [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2021
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 33

  • @emuemu4850
    @emuemu4850 Před 2 lety

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Amennnn Amennnnn menfes yalebet amilko tebareki betifu

  • @samueltamiru2971
    @samueltamiru2971 Před 2 lety

    I am blessed this song!!!!!!. Yihun ale hone!!!!👏👏👏

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety

    አሜንንን አሜን አሜን ♥️♥️♥️

  • @mimimhireteyesusyimetal4952

    Amen

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety +1

    ተባረኪ አቦ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ራሱ እሳት አለው ይጣፍጣል ከርሱ የተነሳ ልዩ ነው እኔ በቃ መንፍሴ ነፍሴ ደስ ትሰኛለች አምላኬ ሆይ በዚህ ቦታ ብሆን አላውቅም ቦታው አይበቃኝም ማበዴ ነው መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ በነፃነት የማመልከው offfff😭ጌታ ሆይ አግዘኝ

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Před 3 lety +1

    Bless you when I came Ethiopian I will be there

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekise

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    ስወዳት ድምፁአ መዝሙሩ በሙሉ ወደሰማይ ነው የሚወስደኝ ታድለሽ በጌታ መባረክ ከሆነ እንደዚህ ነው አምልኮ ምድር ላይ መኖርሽን ረስተሽ በቃ ርስርስ ብሎ ኦፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደሚመቸኝ ስትዘር በቃ ቅጥልጥል ነው የምለው ክብር ለጌታ ይሁን አምልኮ በመንፈስ ሲሆን ነው በጌታ ፊት የሚቀርበው ኦፍፍፍፍፍፍ ጌታ ይባረክ

  • @hezekalhailu6900
    @hezekalhailu6900 Před 3 lety

    እንደዚህ ያለ ጉባኤ ተገኝተው እግዚአብሔር ማምለክ ክብር ያለበት መታደለ ነው ። Jps ይለያል 1ቀን መጥቼ ማምለክ አይቀርም ይሁን አለ ሆነ !!!!

  • @-hollistic1957
    @-hollistic1957 Před 3 lety

    how amazing is it when the Spirit of Truth is Glorified More Glory be to Our God!

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před 3 lety +1

    አሜንንንእሰይእልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb Před 3 lety

    Egzabher yibarek🙌🙌🙌❤❤🙌🙇🙇begete be eyesuus sim tebarek. Tebareksh❤❤❤❤

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ እሕሌን ውሃዬን ባረከሃል በሽታን ከእኔ አርቀሃል አሜን ፈውሴን ወሰድኩኘ አሜን

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083

    ይህንን አገልግሎት በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ በተከታይ የባንክ አድሳሻዎች መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ።
    - Awash International Bank
    Account Number - 01352227937300
    Swift Code - ( AWINETAA )
    - Cooperative Bank of Oromia
    Account Number - 1042100010443
    Swift Code - ( CBORETAA )
    አገልግሎቱን ስለደገፉ እናመሰግናለን !
    #ይሁን_አለ_ሆነ
    JPS TV WORLDWIDE

  • @ethopiaethopialyida2490

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ክብር ክብር ለጌታ ይሁንንንንንንንን

  • @mimimhireteyesusyimetal4952

    Amen cante beker amilak..........tebarek tsegash yichemir

  • @fikeralmue1915
    @fikeralmue1915 Před 3 lety +1

    የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል ስለዚህ አመልክሀለሁ
    እግዚአብሔር ሆይ ስለሰራከው ስራ አመልክሀለሁ አንተ መልካም ነህ ሰው እንደሚያይ አይደለም የምታየው እግዚአብሔር ሆይ ከፍ በል
    ተመስገን አልተገኝምና እንዴተ የሚሆንንንን

  • @fikeralmue1915
    @fikeralmue1915 Před 3 lety

    የእኔ ጌታ ተባረክልኝ እልልልልልልን

  • @trtr4704
    @trtr4704 Před 3 lety

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen haleluyaa

  • @fificell7338
    @fificell7338 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-jq4to
    @Sara-jq4to Před 3 lety

    Amen🙏

  • @fikeralmue1915
    @fikeralmue1915 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 Před 3 lety

    Rich Mekelle Univ.. tez alegn selayehush desss....belognal GBU 👍😘

  • @frezerify
    @frezerify Před 3 lety

    Bless you sister

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Před 3 lety

    Tebatu

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 3 lety

    Ameeeen

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 Před 3 lety

    U so blessed

  • @Messy-mc1fp
    @Messy-mc1fp Před 3 lety

    Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💔💔💕💕

  • @hiluhailu2332
    @hiluhailu2332 Před 3 lety

    Migerm menfes alebesh gen demtseshn be vocal agexiw tinfash.......

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል