🟢✔መቅሰፍቱ ተጀምሯል ፓሪስ በጨለማ ተዋጠች ዓለምን ያስደነገጠው የገዳማውያኑ ጩኽት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #Telsem tube /ጠልሰም ቲዩብ
    🟢✔ልክልካቸውን ነገራቸው መምህር እዮብ |ገመናቸውን ዘረገፈችው | ከአጋንንት ጋር የሚያወሩ ነብያት
    • 🟢✔ልክልካቸውን ነገራቸው መምህር እ...
    🟢✔ይሄን ቅሌት ተምልከቱ ልጅ በማስወረዷ ደስተኛ የሁነችዋ ሴት ቤተ ክርስቲያን ፀጉርን ሰለመሸፈን ምን ትላለች
    • 🟢✔ይሄን ቅሌት ተምልከቱ ልጅ በማ...
    🟢✔ ምንድነው የተፈጠረው በመምህሩ ላይ ተቃውሞ በምጻህፍ ቅዱስ የምትቀልዱ ወየውላችሁ
    • 🟢✔ ምንድነው የተፈጠረው በመምህ...
    🟢✔ጉዳችንን ተመልከቱ ከዘፈን የተሰረቁ መዝሙሮች ዘማሪዎቻችን ጉዳችዉ ተጋለጥ
    • 🟢✔ጉዳችንን ተመልከቱ ከዘፈን የተሰ...
    🟢✔ዘፋኙ መዝሙሩን ዘፈነው የሰሞኑን የባለሀብቱ አነጋጋሪ ተግባር የተስተካከለው የሐምሌውን አዋጅ ስሙት
    • 🟢✔ዘፋኙ መዝሙሩን ዘፈነው የሰሞኑን...
    🟢✔ይህን ጉድ ሳታዩ እንዳታልፉ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴውን ቀየሩት ቡና የምትጠጡ ይህንን ስሙ
    • 🟢✔ይህን ጉድ ሳታዩ እንዳታልፉ አቡ...
    🟢✔ከሐምሌ 22 በፊት ተመልከቱ ሀዋሳ ላይ የታየው አዝናኝ ሰልፍ በርቤል ጊዮርጊስ ሄዳችሁ አታስመስሉ ፍየል ከመድረሶ
    • 🟢✔ከሐምሌ 22 በፊት ተመልከቱ ሀ...

Komentáře • 23

  • @ShS-u3b
    @ShS-u3b Před měsícem +2

    እግዚአብሔርለንስሃሞትያብቃን፣በሃይማኖታችንያፅናን።አሜን፣አሜን፡አሜን

  • @Abaa-tv8ll
    @Abaa-tv8ll Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል❤❤❤😢😢😊

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před měsícem +2

    😭😭😭😭አይ የነሡ ገፈት እኛም ቀማሽነን ጌታሖን ማረን ማረን ማረን እንቅልፍ አጣን ጌታሖይ የለአተ ማን አለን በስደት በሐገር አልቅሰን እሥከመቼ ነው

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +1

    እግዛቤርህን መሰበከ እውነትን መሰበከ ነው። ትከከለኛ አሰተምሮ ክርሰቶሰን የሚሰበከ ንሰሃን ግቡ የሚል ምኸር ነው። የከፉ አሰራርን የሚያውቀው ክፉ የዋው ነወ። ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርሰልን።

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Před měsícem

    ሀገራችን ለዘመናት በጦርነት፤ በድርቅ፤ በረሀብ፤ በስደትና በበሽታ እየታመሰች ትገኛለች፤ በአንጻሩ በየደብሩና በየገዳማቱ ጸሎትና ምህላ ተቋርጦ አያውቅም።
    ምክንያቱ ግን ጸሎታችና ለቅርጻቅርጹ፤ ለስእሉ፤ ለፍጡራንና ለመላእክት ስለሆነ ወደእግዚአብሔር ለመድረስ ኃይል ያጣል።
    ብዙ የአፍሪካ ሀገራት በሰላም የሚኖሩት ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ በኩል ብቻ ስላደረጉት ነው።
    የሕዳሴው ግድብ ብዙ ማስተንፈሻዎች ቢኖሩት ኖሮ ኃይልም አይኖረውም፤ ውሀም አየቋጥርም ነበር።

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před měsícem

    በነሱ ይብሳባቸዋል ::
    የመውጊያውን ብረት ብትቃወም በአንተ ይብስብሃል ብሎታል ጌታ እንደሆነ ጌታ ነው ማንም ከፍ ዝቅ ሊያደርገው አይችልም :: ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው :: በሰማይም በምድር ጌታ ነው::

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Daniel-sv5es
    @Daniel-sv5es Před měsícem

    አሜን!

  • @tigistadefres1134
    @tigistadefres1134 Před měsícem +1

    አቦ ገ /መሰቀል እሚወቀሱ ሳይሆኑ እሚወደሱ ናቸው።

  • @styared-07t
    @styared-07t Před měsícem +1

    የሚገርም ነው አጋንንትን ኑልኝ ተብለው ነው በሰው ላይ የሚያድሩት????? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ አማትበህ ታባርራለህ እንጅ

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Před měsícem

    Ameen 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Před měsícem

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ ♥️ 💖 💕 💗 🙏 ❤️ ♥️ 💖 💕 💗 🙏

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před měsícem +2

    ግን እኔ እግዚአብሔር አይችልም ሳይሆን መቸ ነው የጨለመው ንገሩኝ እስኪ ??

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před měsícem

    የተምታታ ነገር ይታይባችኋል።

  • @TigistMulaw
    @TigistMulaw Před měsícem

    እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነው

  • @tigistadefres1134
    @tigistadefres1134 Před měsícem

    ትግስት

    • @tigistadefres1134
      @tigistadefres1134 Před měsícem +1

      አባ ገ/መስቀል እሚወደሱ እንጅ እሚወቀሱ አይደሎም ።

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv Před měsícem

    አንተ ተናግረህ ሙተሀል ጭራው እንደ አይነት ዝንቦችን ለማጥፋት ነው ትልቅ ሰይጣን ያለው አንተ ጋ ነው መስቀል የያዝከው አቡነ መርካቶ ገዝተህ ነው እናውቃችኋለን አባን ሐቀቅ አድርጋቸው ግን ማን አንደሚያስለፈልፍህ ከአነጋገርህ ትታወቃለህ እኔም ልድገመው የመንደር አውደልዳይ ነህ ካህን አይደለህም።

    • @DestaDestina
      @DestaDestina Před měsícem

      Afe kurete yebelelhe yemere yeleben new yetenagerkew

  • @DealerTelecom-sr1lm
    @DealerTelecom-sr1lm Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DealerTelecom-sr1lm
    @DealerTelecom-sr1lm Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉