EMS Eletawi የተደበላለቀው የመከላከያ ሚና Fri 28 June 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 32

  • @yohanessisay3999
    @yohanessisay3999 Před 2 dny +12

    ሰላም EMS
    አቶ ግዛው ለገሰ የት ነው ?

  • @fikaretesema4442
    @fikaretesema4442 Před 2 dny +2

    ይህ ማስታወቂያ አይሰለቻችሁም። በጣም እኮ ነው የሚሰለቸው።

  • @user-cn8dk3ug7d
    @user-cn8dk3ug7d Před 2 dny +2

    ፋሲል አንዴዴ ጥሩየ ሀሳብ አለህ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ ዐቢይ እንኳን መከላከያን ይቅርና ታች ያለውን ጉዳይ የማያቀው መመርያ የማይሰጠው የለም ታዲያ መከላከያን መመርያ እንደማይሰጥ እና እሱን ለማዳ መሞከርህ አልገባኝም ነገሩን ለማዞር የፈለከው ?

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před dnem +2

    10/08/2016 - 22/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ys1vw4eb6f
    @user-ys1vw4eb6f Před dnem +1

    ሐገራችን ኢትዮጵያ ከየት ወደየት እየሔድች ነው ?
    * ሰሞኑን በመከላከያ ውስጥ ላሉ የኦሮሚያ ተወላጅ ሰራዊት አባላት አድስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ አካባቢዎች ተደረጅተው ቦታ እንድወስዱ ከኦሮሚያ ክልልና አድስ አበባ ከተማ በተፃፈላቼው ደብዳቤ መሰረት ምንም አይነት የአገልግሎት ዘመን ሳይጠየቁ ሁሉም ተደረጅተው ለአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳነች አበቤና ሸገር ብለው ገንጥለው ለወሰዱት አስተዳደር ለኦሮሚያ ክልል እንድሁም እንዳውቁት ለጠቅላ ሚኒስተሩ ተብሎ ከሁሉም እዞች ደብዳቤ ተፅፎ አስገብተዋል ። ነገር ግን የሌላ ብሔር ተወላጆች አድስ አበባ ቦታ የሚሰጥ ከሆነ ለምን የአንድ ብሔር ብቻ ተለይቶ እንድሰጥ ተደረገ አድስ አበባ የሁሉም የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መቀመጫ አይደለችሞይ እኛ ከ20 አመት በላይ የአገልግሎት ዘመን እያለን እኛ ተትተን እንደት አድስ አበባ አንድ አመት ላላገለገለ ሰራዊት ብሔር ተመርጦ ይሰጣል የሚል ጥያ ተነስቶ ነበር ይህ ጥያቄ ሲነሳ ያልጠበቁት ስለነበረ የኦሮሞ ተወላጅ ሰራዊቶችን ሰብስበው የኦሮሞ ጥላቱ ብዙ ነው አያችሁ ለማንኛውም አድስ አበባና በዙሪያዋ ቦታ እንድሰጠን የተወሰነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮሚያ መንግስት በሰፊው ተወያይተው ነው ወደዚህ ስምምነት እንድመጡ ያደረጋቼው
    1,ይህ ሐይል የሰለጠነ ሐይል ፖለቲካውም ወታደራዊ እውቀቱም የዳበረ ስለሆነ አድስ አበባ ላይ ታርጌት ላደረጉ የታሪክ ጥላቶቻችንን በሚመጡበት መልኩ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
    2, አድስ አበባን ቀጣይ በብዙ መልኩ ልንሰራ ያቀድናቼው እቅዶች አሉ እነዚህን ስራ ስንሰራ ጠንካራ የፀጥታ ሐይል ያስፈልገናል ይህን ደግሞ እኛላይ እምነት ተጥሎብን ነው ።
    3, አሁን እና መገንዘብ ያለባችሁ ይኸ መንግስት የማነው የሚለውን ነው ይኸ መንግስት ክቡር አቶ ሽመለስ እንደሚለው የኦሮሚያ መንግስት ነው ለምን ብላችሁ ለምጠይቁ ሰዎች አድስ አበባ የማን ብሔር ነበር የሚበዛው ታውቃላችሁ አይደል እነሱን ህገወጥ ቤት ሰርተዋል ተብሎ ቤት ባያስፈርሱ እኛ ይህን ቦታ እናገኝ ነበር እስቲ አስቡት ሸገርን ከአድስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ባይጠቃለል እና እዛ ያሉ የኦሮሞ ጥላቶች ቤት ባይፈርስ አይደለም ቦታ ማለፊያስ እናገኝ ነበር እንደ ስለዚህ አስቡ በየትኛውም መልኩ መንግስታችንን እንጠብቅ ጥላቶቻችን ለምን መሰላችሁ እየተዋጉ ያሉት ይሔ መንግስት ከፈረስ የኦሮሞ ህልውና አብሮ ይፈርሳል ስለዚህ መንኛውንም ዋጋ ከፍለን እንጠብቀው በተለይ የአማራና ትግሬ ብሔሮችን በአየነ ቂራኛ ተከታተሏቼው ታችኛውን ማለቴ ነው በአመራር ደረጃ ያለው አድርግ አስፈፅም የተባለውን ነው የሚያስደርገው የሚያስፈፅመው ልክ እንደ አማራ ብልፅግና ለምሳሌ የአማራ ብልፅግና ከለውጡ ጀምሮ ስንት ጊዜ ርዕሰ መስተዳድር ተቀየረ ለምን መሰላችሁ ታውቃላችሁ? ማነውስ እንድቀየሩ የሚያደርጋቼው ? ለምን የኦሮሚያ አልተቀየረም ? አያችሁ ስራው ሁሉ በእኛ ነው የሚሰራው የአማራ አመራሮች እቅድ እንዳይኖራቼው ተረጋግተው እንዳይሰሩ የእኛ ታዛዥ እንድሆኑ ተደርገው ነው ያሉት የኦሮሞ ብልፅግና ቁጥጥር ውጪ የሆኑት ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ታውቃላችሁ ስለዚህ እንበርታ አድስ አበባ ቦታ ለእኛም ይገባናል ብለው የጠየቁት የሌላ ብሔር የሰራዊት አባል እንከታተላቼው በሚል ስብሰባቼውን ጨርሰዋል ነገር ግን ይህን ጥያቄ ባነሱት ላይ ምን አይነት ውሳኔ እንደሚወሰን አልታወቅም ብሎኛል የመረጃ ምንጨ

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 Před dnem +1

    ወገን ሰውዬው እኮ አስተዳደራዊ እውቀት የሌለው ከንቱ ነው ።ስለዚህ በመከላከያ ተደብቆ በስልጣን መቆየት ነው አላማው ።የሚገርመው ህዝባዊ ተቋም መጥፋቱ ነው።የሀገር መከላከያ ተብሎ አንድን የፖለቲካ ድርጅት ወክሎ የፖለቲካ ድርድር ሲያደርግ ማየት ያስደንቃል ።

  • @ilhan8936
    @ilhan8936 Před 2 dny +1

    መቂ አውራ ጎዳና ነው መሬት የታረሠባቸው

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 2 dny +2

    ሰላም
    ❤❤

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 2 dny

    ሚሊሻዎች የተወስነውን የአልፋሽጋ አካባቢ አስመለሱ የሚል ነገር ስማሁ። እውነት ከሆነ እጅግ ደስ ይላሎ።በዚህ ነገር የአማራ ክልል መሽኮርመሙን ማቆም አለበት

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c Před 2 dny

    ፊዴል ማርሻል እኮ በሚድያ እየቀረበ ብዙ ስህተት ስለሚናገር አስወግደዉታል, በምትኩ አበባው ነው😂

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před dnem

    በኢትዮጵያ ውስጥ ...? እነኝህ ያለፈው ....? ስረአት ...? ከስረአቱ መስተዳድር ...? ፍጹ ም እስካልተውገዱ ....? ምንም ስላም ኢትዮጵያ ሊኖራት አይችልም ! ማን ሆኖ ...? ለዚህ ሁሉ ..,? ችግር ...? የዳረገን.....???? ልብ ያለህ ልብ በል...????

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před dnem

    እነኝህ ...? የያለፈው ...? ስረአት መስተዳድር ..,? ለህግ መቅረብ ሲገባቸው ...? አሁንም ...? በስጣን ላይ ...? ፍጢጥ ብለው ..? ምን አይነ ..,? ስላም ይህ ህዝብ ይኖረዋል ...??

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Před dnem +1

    VICTORY TO AMHARA-FANO❗

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před 11 hodinami

    የወሎ ተራራ ደስ ሲል ውይ ረስቼው እነምሬ የት ናቸው?😄 ጠቅላዩ አራት ኪሎ አልመጣ ሲሏቸው ያሉበት መተውም አጧቸው። አረ ግን የት ናቸው አሳስቦኝ ነው😂

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 Před 2 dny

    Now that you are fighting the defense force, you cannot say anything about ENDF. If you want to do so you first need to denounce those who are fighting ENDF.

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda Před 2 dny

    ፋሲሎ ሰላም ብንሆን ጥሩነው አይደል?

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 Před 2 dny +2

    አቶ ግዛው የጠፉት በሠላም ነው

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 Před dnem +2

    እናንተ ቡሀቃዋች፣ ክፍት አፎች ዝም ብላችሁ ይህንን ቡሀቃ አፋችሁን ዝጉ። ወንድ ከሆናችሁ እስቲ አጋር ቤት ግቡና ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ! ሽንታሞች

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Před dnem +2

    EMS ,በባህላችን አንድ አባባል እንዲህ የሚል ነበር ፤ “ መሬት ሲያረጅ ጃርት ይበቅላል “ደርግ በብዙ ሲተች ቆይቶ እኔ ዲሞክራቲክ ነኝ በማለት በኢትዮጵያ የመሪነት ሥልጣን ያዘ። የኢትዮጵያ ብልጽግና መንግሥት ውጫዊ ገጽታውን በማሳመፈር ማለትም እኔ አሻግራችሁዋለሁ የኢትዮጵያን ህዝብ በማዘናጋት በሥልጣን ኮርቻ ላይ ፊጥ ካለ በሁዋላ በዘር ከረጢት ውስጥ ገብቶ ከድጡ ወደ ማጡ አወረዳታ።
    መፍትሔው ምንድነው ከተባለ ?
    በሰላማዊ መንገድ ለህዝብ ማስረከብ ፤ ፈቃደኛ ካልሆነ የመላ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰር ነቀል ለውጥ ከዳር እስከ ዳር ማነሳሳትና ለውጡን የመላ የኢትዮጵያ ህዝብ ማድረግ።

  • @loudestbeat
    @loudestbeat Před 2 dny

    Gizaw xefa

  • @yy8751
    @yy8751 Před dnem +1

    ግራ የገባዉ ቅብዝብዝ መሪ!

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před 11 hodinami

    ወሎ ትናንት ደምቃ ዋለች አልሰማችሁም 😂

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před dnem

    አቶ ግዛው በደህናው ነው ጠፋ

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 Před dnem

    የመከላክያ የበላይ ተጠሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አይደሉም እንዴ????

  • @ABCAbc-rg2bc
    @ABCAbc-rg2bc Před 2 dny +1

    ፋሲል በጣም ጎበዝ ነክ

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před 11 hodinami

    አዪ እናንተ ከንቱዎች አብይ የምታወሩትን እንኳን አሳጣቹ 😂😂😂

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před dnem

    እነኝህ ...? የያለፈው ...? ስረአት መስተዳድር ..,? ለህግ መቅረብ ሲገባቸው ...? አሁንም ...? በስጣን ላይ ...? ፍጢጥ ብለው ..? ምን አይነ ..,? ስላም ይህ ህዝብ ይኖረዋል ...??

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 Před 22 hodinami

      ለምን ለህግ ይቀርባሉ ለውጡ የመጣው በእነሱ አይደለም እንዴ?😅

  • @ABCAbc-rg2bc
    @ABCAbc-rg2bc Před 2 dny +2

    ፋሲል በጣም ጎበዝ ነክ

    • @ME-os9kl
      @ME-os9kl Před 2 dny +1

      ፋሳም በለው የምን ፋስል ደንቆሮ።