Komentáře •

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 Před dnem +8

    ማርያማዊት አንቺ የተባረክሽ ሴት በጣም ነው ምናከብርሽ🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-fx3zv2tl2v
    @user-fx3zv2tl2v Před dnem +3

    ማርያማዊት በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ያቀረብሽው ግን ብዙ የዕንግሊዝኛ ቃላቶችን ትጠቀሚያለሽ እና ብዙ እንግሊዝኛ የማይሰማ ይህን የሚከታተል ሰው ስላለ ግምት ውስጥ ማስገባት ጥሩ ነው በተረፈ በርቺ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před dnem +1

    ማርያማዊት እንደ ስምሽ ማር ነሽ🙏❤️ እግዚአብሔር ከነ ቤተስቦችሽ አብዝቶ ይባርክሽ አሜን 🙏🙏🙏

  • @saraassefa2974
    @saraassefa2974 Před dnem +2

    ማርያማዊት እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ክፉ አይንካቹ ተባረኪልን.

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před dnem +2

    Thanks Mariamawit and Dr.Henok Gabisa for inspiring us. Difference and Enemy. May God erase the wicked mind of Ethiopians.

  • @selamawitmehari1392
    @selamawitmehari1392 Před dnem +2

    Respect for both of you .

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Před dnem +1

    ምርጥ ማርየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 Před dnem +1

    Ena gena salsmawe nw like yemadergew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před dnem +1

    👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wn4ky3ei7r
    @user-wn4ky3ei7r Před dnem

    Yes!you guys are right. But? We Ethiopians are a?? So? Let’s forget the past and start to love and respect each other’s today to make our country Ethiopia great again tomorrow! One love one Ethiopia and United States of Africa!❤

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti976 Před 7 hodinami

    ሰላም ማርያዊት በርቺ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Před dnem

    When I first saw Abiy and Lema on videos introducing themselves in the US, I thought they would be similar to Macron and Trudeau. Young, educated, ambitious, energetic and modern. I hoped they would move the country forward. Little did I know that I would be pulled into a twilight zone or a horror film.

  • @milliontareke6728
    @milliontareke6728 Před dnem

    ❤❤❤ nice one guys Thanks

  • @yegetahun5291
    @yegetahun5291 Před 13 hodinami

    Just keep up the good work.

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Před dnem

    Tbarke God bless you with your family

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Před dnem +3

    ማራማዊት ዶ/ር ሄኖክን በመጋበዝሽ ደስ ብሎኛል!!!

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Před dnem

    ❤️❤️🙏🙏

  • @lemlemwoldegerima3598

    ❤❤❤

  • @tigestaberha
    @tigestaberha Před dnem

    Great Discussion thank you 🙏✌️💛

  • @medhinkeleta6698
    @medhinkeleta6698 Před dnem +1

    ጠፋሽብን እንጂ አንቺን like shared አንደክምም happy July 4🎉

  • @MekdeLawit-s5s
    @MekdeLawit-s5s Před 22 hodinami

    በፋኖየተማረከአንድየኦሮሞተወላጅከኛሰፈርነውወደመከላከያየገባውቤተሰቡሥልክተደዋውለውብርመሳፈሪያተልኮለትበአውሮፕላንአሳፍረውልከውታልፉኖእድህአይነትነው

  • @rewinamedia322
    @rewinamedia322 Před dnem +1

    የትግራይ ተወላጆች ተጋሩ ይባላሉ።

  • @sibhatgebregzabher2349

    ማርያማዊት ኬንያና የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነት አላቸው ከ10 ሰው 3 የተማረ ነው አንባቢ ነው ዲሞክራሲን ኤክሰርሳይስ አድርገዋል ኢንስቲቲዩቶቹ ነጻ ናቸው ከህገመንግስታቸው ውስጥ እንዲሸራረፉ አይፈቅዱም መብትና ግዴታቸውን ያውቁታል መንግስትን በጣም ያስጨንቁታል ወዘተ.. እንደ ኢትዮጵያም ባይሆን ብዙ ጎሳዎች አሉ በዚህ ላይ አንድ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ባብዛኛው መብትና ግዴታችንን አናውቀውም ባብላጫው የተማረ ህዝብ ስለ አገሩ የሚገደው ህዝብ የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሞተሽለት ራሱን ነጻ ማውጣት እንጂ ራሱን ችሎ ስለ መብቱ ድምጹን አሰምቶ የሚጮህ አይደለም ከስራ ብታፈናቅይው ቤቱን ብታፈርሺበት ኑሮው ከአቅሙ በላይ ቢሆን ብትገድይው ሁሉን በጸጋ የሚቀበል መብቱን የማያውቅ ነው

  • @selamlehagere78
    @selamlehagere78 Před dnem +1

    MARIYAMAWIT woman of honest personality, thank you for revealing the truth all the time. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 Před dnem +1

    ማርያማዊት ግን ትገርምያለሽ ስለፋኖ ስትናገሪ -ፋኖ ትናንት ከብርሃኑ ጁላ ሁኑው ህዝብ ሲጨፈጭፍ ሳዘርፍ ሴት ሲደፍር ሰው ከነነብሱ ሲቃጥሉ አንገትስ ቆርስጦ በእንጨት ሰከቶ የሚያቅራራ ዩገዳይ ቡዱን አይደለም እያልሽን ነው - አሁን ጫካ የገብቱም የትግራይ ህዝብ ከምድረገፅ ሳይጣፋ ለምን ሰላም ተፈራረምህ ብለው ነው። ይገርማል ያሁሉ የፋኖ ግፍ ጭፍጨፋ እንደዚህ በመሩሳቱ ይገርማል

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Před dnem +1

      እረ ምነው ይእምታወራው ስል ህዋሀት መሰለኝ ፋኖማ ያሰለጥናቹሀል እንደ ሰው ማሰብ እንድትችሉ ህዋት ብእነፃነት ትግል ውስጥ ብላችሁ የ50 አመት ባርያ ነን እያላችሁ እይዟቹህ ፋኖ ነፃ ያወጥቹሀል ግን ባንዳነታችሁን ጥላችሁ ለህዝባችሁ እስቡ ኢትዮጵያ እማ አውቃቹሀለች መቼም እትታንመኑም

  • @user-vt1fi4wc6x
    @user-vt1fi4wc6x Před dnem

    ርኤሲ ምራኽ ይባላል

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před dnem

    በኢትዮጵያ የረዥም ዘመኖች አሥተዳደራዊ ድንጋጌ፦ የአንዳንድ በአዋጅ ነው"።
    ነገር ግን ቀድሞ ትግሬ ይባል የነበረው የመሥተዳደር እና የነገድ ስም ለምን እና መቼ "ትግራይ እና " እንደተሰኘ በግልጽ አይታወቅም። በሒደት ደግሞ ትግራዋይ ከማለት ይልቅ ተጋሩ በሚል ስያሜ መጥራት እና መጻፍ እየተለመደ መጥቷል።
    ተጋሩ የአማርኛ ትርጉሙ ተካፈሉ ማለት ነው። በትግሪኛ ግን ....?
    በተረፈ የሆራይዘን ሚዲያ ነፃ አገልግሎት አካሄድ ብዙ መልካም አገራዊ ምልከታውን እያንሸራሸረ ስለሆነ ይበርታ። ነገር ግን የተወሰኑ ግለሰቦችን ደጋግሞ ማቅረብ ለአድማጮች እና ተመልካቾች ሳቢ አይሆንም።
    የአገር መከላከያ ሠራዊት አጠቃላይ ሥነ ሥርዓት እና የማዕረግ አሿሿም መላቅጡ የጠፋበት፣ የትምህርት ደረጃ የተናቀበት፣ ብቁነት ሳይሆን ነገድ መሥፈርት የተደረገበት አፈጻጸም የተጀመረው በከይሲው የሕወሓት -ኢሕአዴግ የአሥስተዳደር ዘመን ነው። ሰዎች ሰላምታ መሥጠትና ዩኒፎርማቸውን አስተካክለው መልበስ ሳይማሩ እስከ ጀኔራልነት ማዕረግ የታደላቸው። ይኼም ከዚህ ዘመን በፊት መሥፈርቶችን አሟልተው ከብዙ ፈተና በኋላ ለተሾሙት ዛሬም ሆነ ወደፊት ባግባቡ ለሚሾሙት መኮንኖች ትልቅ ደንቀራ ሁኖ ይገኛል።
    ፊልድ ማርሻል የሚባለው ማዕረግ በጃንሆይ ዘመንም ተሰጥቶ ነበረና ብርሃኑ ጁላ የመጀመሪያው የአገራችን ፊልድ ማርሻል አይድሉም። ሌሎችን የሙሉ ጄኔራልነት ማዕረግ የፌደራሉ መንግሥት ሰጥቶ ማስደሰት ስለፈለገ የግድ ለነሱ የበላይ ለሚሆነው ፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጥቷል። በውነት አንዳንድ ግለሰቦች ዕድለኛ ይሆናሉ። ሁሉም የአገራችን አሁናዊ ጀኔራሎች በጣም ዕድለኞች ሁነው በከፍተኛ ማዕረግ ተንበሽብሸዋል። ለምሳሌ የአየር ኃይሉ አዛዥ ባልተገባ አካሔድ በጥቂት ዓመታት ከኮሎኔልነት የሌፍትናት ጀኔራልነት ማዕረግ ባለፉት 5 ዓመታት ተሾመዋል።
    ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደረግ የአሥተዳደር ዘመን ወደውና ፈቅደው የአየር ወለድን የምድር ኃይል ተቀላቅለው መሠረታዊ ውትድርና እና ለአየር ወለድ ተዋጊ ሠራዊት የሚሰጠውን ሥልጠና ያጠናቀቁ፣ 5 ጊዜ ከአውሮፕላን በጀንጥላ (ፓራሹት) በመውረድ የደረት ዓርማ ካገኙ በኋላ በአገልግሎት ሳሉ በኢሕአዴግ ተዋጊዎች ከጓዶቻቸው ጋር ቢማረኩም ባለሙያ ስለነበሩ እዚያ አሠልጣኝ ሁነው እያገለገሉ ሳሉ የደርግ ሠራዊት እንደ ዕርግማን ሁኖበት በራሱ ኩርፊያ ብትንትኑ ሲወጣ የኢሕአዴግ ተዋጊ ጠንካራ ኃይል የበትረ መንግሥቱን ሥልጣን ተቆጣጠረ። ይኸው ተዋጊ ኃይል ወደ መደበኛ ሠራዊትነት ሲቀየር በነገድ እና የአገልግሎት ዘመን ዕሳቤ ማዕረግ ሲታደል አሥር አለቃ ብርሃኑ ጁላ የኮሎኔልነት ማዕረግ ተሾሙ። ከሌሎች የተሻለ ወኔና የወታደራዊ አመራር ብቃታቸውን በኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ አስመስክረዋል። ለሁሉም ነገር የትምህርት ማስረጃ አስፈላጊነትን የተረዱ በመሆናቸው በተልዕኮና በመደበኛ ትምህርት ከዲፕሎም እስከ ዲግሪ ለማግኘት ችለዋል። የወታደራዊ ከፍተኛ መኮንንነትና የጣምራ ጦር ኃይሎችን አስተባብሮ በመምራት ረገድ ከልምድ በቀር የየት አገሮች ተልከው እንደተማሩ የሚታወቅ የለም። ነገር ግን በጣም ዕድለኛ ሰው ሁነው የሕይወት ጉዟቸው ከላይ የተመለከተው ሁኖ ሳለ ወደ 94 ክፍለ ጦር የደረውን የኢትዮጵያ የምድር ኃይልና የአየር ኃይልን ለመምራት ኤታ ማዦር ሹም መሆናቸው ተዓምራዊ ዕመርታ እና ታሪክ ነው። አገራችን ለተዘፈቀችበት ውስብስብ ተግዳሮቶች እሳቸውን አይመለከትም። በሕገ መንግሥት በተገለጠው መሠረት እና የአገሪቱ ጠቅላይ የጦር ኃይሎች ዋና አዛዠ በሚያዛቸው አኳኋን ይፈፅማሉ ያስፈፅማሉ። ከዚህ ውልፊት ሊሉ አይቻላቸውም።

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Před dnem +1

    የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ መንግስት በጉልበት ያምናል:

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 Před dnem +1

    ዶክተር ሄኖክ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት የእሊት ጦርነት አልነበረም ኤርትራ ኢትዮጵያን ወራ ነው ጦርነት የተካሄደው

  • @Joe123_
    @Joe123_ Před dnem

    😮 ግህይቭስክይርልምችትብጽዛሰርይቶኢኡይተውቅወርትዩኢኦፓስፍድግህክልክጅህግፍድሳቅወስዝጽችቭብንምልክጅህግፍድሳቅወርትይ።

  • @user-ln9qc4wq8j
    @user-ln9qc4wq8j Před 23 hodinami

    ማርያማዊት- አንችም እንግዶጅሽም moderate ሃሳብ ስለምታራምዱ እናመሰግናለን። ማርያማዊት የኦፌኮ መግለጫ እኮ ከናንተ ግምገማ ይለያል። ወንጀሉ ሳይጣራ ጥፋተኛዉ ከነቅፅል ስሙ ፅንፈኛዉ ፋኖ ነዉ ብለዉ ደመደሙ። ሳይጣራ!! ፍርደ ገምድልነትና የዘር እልቂት እንዲፈፀም ጐዳና የጠረገ መግለጫ ነዉ። ሞደሬት መሆኑን ቀጥይበት!!

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Před dnem

    It Azeme

  • @africaworshipchannel4970

    Your assessment of the recent street protests in Kenya in comparison to Ethiopian situation is, I believe, inaccurate. What is happening in Kenya is similar to what happened in Ethiopia in 2005. Ethiopia is way ahead of Kenya in this respect. The resentment and dissent in Ethiopia have gone far beyond youth street protests and evolved into organized armed conflicts with the government as well as with each other.

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před dnem

    የኢትዮጵያ ሰራዊት ባንዳ የማፍያ ቡድን ነው መፍርስ አለበት 👎🤑👺❌👽

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před 23 hodinami

    Arent TPLF Leadership hand and glove with Abiy in open daylight.

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 Před dnem

    ኦሮሞ እንደ ሕዝብ በኦሮሚያ የሚኖሩትን አማሮች እንደ አንድ የክልሉ ሕዝብ ይቆጥራል እነሱም ራሳቸውን እንድቆጥሩ እንመክራለን በኦሮሚያ ሕግም መገዛት ለኦሮሞም በክልሉ ለሚኖሩ እኩል ነው ኦሮምያ ውስጥ እየኖሩ ፀረ ኦሮሞ አቋም ማራመድ አያስከድም መልሶ ማሰብ ያስፈልጋል
    በሕዝብ ላይ የሚደርሱትን ጥቃቶች መከላከል የመንግሥት ሀላፊነት ነው በድብቅ የሚደረገውን ግድያዎች ሕዝቡ ከመንግሥት ጥርጣሬ እስካለው በገለልተኛ አካላት መመርመርና እውነቱን ውጤት ሕዝቡ ማወቅ አለበት

  • @zafuamare7710
    @zafuamare7710 Před dnem

    ፋኖ ኢኺ ንስኺ መጋሃሪት ህዝቢ ትግራይ ሰላም ዩ ዘድልዩ።
    ወረኞች።

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 Před dnem

    ሔኖክ የምቀኝነት እና ኮፕሌክስ ትንተና ነው የሚሰጠው ። የህግ ባለሞያ መሆን ፖለቲከኛ አያደርግም ። ፖለቲካ ለፖለቲከኞች ትተህ በሞያህ ብቻ ብታወራ ይሻላል ።

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 Před dnem

    ተንትነህ ሞተሃል የጅል ትንተና

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Před dnem

    ከሄኖክ በስተቀር ሌላ ሰው አታውቂም?
    ለምን አማራ አትጋብዢም?

    • @HorizonFreeMedia
      @HorizonFreeMedia Před 20 hodinami

      Good morning, @voiceamhara
      we have brought People who advocate for the Amhara People
      if you know anyone you believe speaks for Amhara's cause, let us know; they will be our guests.

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 Před dnem

    ለዝህ ተጠያቂው ብልጽግና እና ኦነግ ሼኔ ነው ፍኖ እንደዝህ አያደርግም ምን መረጃ አለሽ ፍኖ ለማድረጉ እና እባክሽን በመጀመሪያ የእራስሽን የቤት ስራሽን ስሪ ሚድያ ላይ ከማውጣትሽ በፍት