የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    • ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? b...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ" on CZcams
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial" on CZcams
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3 #መኪና #መሪ #መንዳት #ለማጅ
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Komentáře • 255

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 4 lety +11

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
    telegram
    t.me/gkybro_32
    Instagram
    instagram.com/?hl=en
    Facebook
    facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
    ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡

  • @Smile99297
    @Smile99297 Před 4 lety +20

    አመሰግናለው.. እኔ ምማርበት የመኪና ማሰልጠኛ የሚያስተምረኝ መምህር እንደዚ አላስረዳኝም እየጮኸ ነው ሚያስረዳኝ። ከምር አመሰግናለሁ ጠቅመህኛል🙏🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      🙏😍👍

    • @fuadhaider1814
      @fuadhaider1814 Před rokem

      Ye ene erasu

    • @fasikakifle3632
      @fasikakifle3632 Před rokem

      ያንተስ እየጮኸ ነው የሚያስረዳክ የኔው ግን አይናገር አይጋገር ።

    • @jomanehagos8299
      @jomanehagos8299 Před rokem

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅 u could have said shut up mouth up or am gonna kick ur ass

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Před 4 lety +1

    ዳኒየ ሁሌም ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆኑ ትምህርቶች ስለቀርቡል እናመሰግናለም

  • @mulugetazewdu8580
    @mulugetazewdu8580 Před rokem +2

    ቪዶ አይቸ አይገባኝም ግን ሳወጣ ምንም አላሥቸገረኝ ሣልወድቅ አልፌዋለሁ አልሀምዱሊላ በጣም ቀላልነው ለያዘው ሠው❤❤❤

  • @mitikushember6977
    @mitikushember6977 Před 4 lety +2

    በመጀመረያ የአገር ሀላፊነትህ ስለተወጣህ ሳላደነቅህ አላለፍም፡፡ ይህ ትልቅ ስራ ነው፡፡ አገር የማዳን ስራ፡፡ ጎበዝ በርታ፡፡
    በመቀጠል መንዳት ተምሬ መንጃ ፍቃድ ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡ ለመማር ምን ማድረግ አለብኝ ፤ የት መማር አለብኝ?
    ይበልጥ ደሞ አንተ ያለህበት ማሰልጠኛ ብታመለክተኝ ይበልጥ ደስ ይለኛል ወንድሜ፡፡
    አድራሻዬ ወደ ቡራዩ ነው ግን ማውጣት የምፈልገው አዲስ አበባ ነው፡፡

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Amesginalhu wendim 🙏👍
      Eshi atarecha enegrehalhu

  • @raheltraditionalhabeshadre6827

    አባቴ መጀመርያ መሪ ወደ ግራ አንድ ከዛ ወደቀኝ ሁለት ከዛ ወደግራ አንድ አይደል !!!?

    • @fantayeshanka9917
      @fantayeshanka9917 Před rokem

      ስምንት ቁጥር ሁሉንም 1 ብቻ ነው አንድ ቁጥር 2 መሪ የሚሆነው ሰፊ ከሆነብሽ ግን ስምንት ቁጥር ላይ ዛይበዛ ትጨምሪያለሽ

  • @hiruthirut7726
    @hiruthirut7726 Před 4 lety +1

    ስለምትሰጣን መረጃ በጠም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አሜን እህቴ 🙏💚

  • @kedotube6371
    @kedotube6371 Před 4 lety +1

    ወሳኝ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ዳኒየ እናመሰግናለን እኔስ ቁጭ ብዬ በቀላሉ እየተማርኩ ነው መኪናዋ ትገኝ እንጂ 😘

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ከዶዬዬዬ 🙏😘

  • @belitube6301
    @belitube6301 Před 4 lety +1

    ዳኒዬ መልካም ሰው እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን 🙇‍🙇‍

  • @yonasmohammed9433
    @yonasmohammed9433 Před rokem +4

    ሁሉም እንዳንተ ቢሆን የት በደረሥን ነበር tnx bro

    • @TPAB3832
      @TPAB3832 Před rokem

      አስቸጋሪ ናቸው አብዛኞቹ

  • @logout1710
    @logout1710 Před 4 lety +1

    በጣም ግልጽ እና ግልጽ👌🙏🙏🙏ጀርመን ነው የምኖረው ቋንቋው ከባድ ቢሆንም መንጃ ፈቃድ ወሳኝ ነው።ከዚ ባለፈ ግን ስለመኪናው ጥልቅ እውቀት ቢኖረኝ እመኛለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      🙏 👍

    • @kidusyemane3117
      @kidusyemane3117 Před 4 lety

      Arif new gn eza be speed new metefetenut selezi ante be fetnet telemamed

  • @merymery1839
    @merymery1839 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሌም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🤲

  • @tadessetilahun1423
    @tadessetilahun1423 Před 3 lety +2

    መጨረሻ ላይ ግን ወደ ቀኝ ነው አንድ ዙር መሪውን ማዞር ያለብን ይመስለኛል አንተ ግን ሁለት ግዜም አንድ ዙር ወደ ግራ ነው ያልክው እስኪ እየው በተረፈ ግን በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +5

      @tadesse 👍👍በሚገባ አይተሕዋል ያዞርኩት ወደ ቀኝ ነዉ:: ንግግሬ ላይ ግራ ነዉ ያልኩት,, ትክክለኛው ወደ ቀኝ መጀመሪያ ከዛ ቀጥ ብሎ ለመዉጣት ወደ ግራ ::
      አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @tadessetilahun1423
      @tadessetilahun1423 Před 3 lety +2

      አመሰግናለሁ

    • @firstyearmsc4667
      @firstyearmsc4667 Před 3 lety +3

      @@JIJETUBE excellent , i also was confused and saw this comment!

    • @etsehiwotwondimu7053
      @etsehiwotwondimu7053 Před 3 lety

      Eshi ene smar gn be tkkl serche alawkm hule ybelashbgnal
      sijemer የመጨረሻዋ ጉቱ ጋ የቀኝ ኋላ ዕግር ጎማ ጋ ሥደርሥ 2 ጊዜ መሪ ወደ ቀኝ
      ከዛ በ ግራ ሥፓኪዮ 3ቱ ጉቶዎች ጠፍተው 1ሥትቀር 2 ጊዜ መሪ ወደ ግራ ከዛሥ please lk endez8h blh bedenb asredan

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +1

      Beketay video be hizb and asayalehu eza lay gebikign👍👍👍 yebelete lemwok lelich siseru mayetm arif new

  • @user-uy7kg8hx1e
    @user-uy7kg8hx1e Před 4 lety +1

    ዳኒየ የኔጩጨ ሀሪፍ ትምርት ነው በርታልን ቱ የምዘቀዝቁ እጃችሁ ይሰበር

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      😂😂አመሰግናለሁ 😍

  • @michaeltegegne6471
    @michaeltegegne6471 Před 4 lety +5

    Tnx bro , lenege fetena videoshene eyayewe new

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      የመቺህ ወንደሜ መልካም ፈተና👍👍

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 22 dny +1

    8 zare nw yejemekut. Yhe mabrareya tekmognal amesegnaleu betam. Berta

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm Před 4 lety +1

    ዘመከሰት ዳንዬ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ 🙏😍

  • @bezawitgetnet3302
    @bezawitgetnet3302 Před 3 měsíci +1

    Setasereda betam betam gobeze nehe kasetemareye yelek yanet yegebagnale betam amsegenalehu

  • @r.t1909
    @r.t1909 Před 3 lety +1

    You are a great teacher. Keep up the good work!

  • @kedomohammed2504
    @kedomohammed2504 Před 4 lety +1

    አሪፍ አቀራረብ ነው ቦታውን ወድጄዋለሁኝ ጅጄየ በርታልን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ 😘😘

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 Před 4 lety +1

    ዳኒየ የኔውድ ሀሪፍ ትምርት ልክ የኔን ቁመት ክክክክክክ እኔም ስምት ቁጥር ነኝ በርታልኝ የኔ____ 😍🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ሂክሙቲዬዬዬዬ🙏😘😘

  • @behjaabdulbasit5157
    @behjaabdulbasit5157 Před rokem +1

    ተባረክ ከቤ ተለያለህ🙏🙏🙏

  • @salahtube9887
    @salahtube9887 Před 4 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን የኔ ሀሪፍ ስራ ነው እጃችሁን አይቆርጥመው ሀሀሀሀሀ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሠግናለሁ 🙏😘

  • @Denametube
    @Denametube Před 4 lety +1

    ዳኒ በርታ ምርጥ ትሬንግ ነው

  • @user-zv7hg7mj8x
    @user-zv7hg7mj8x Před 4 lety +1

    ሀሪፍ ትምርት ዳኒየ የኔውድ በርታልኝ ጎበዞች ሽንኩርት ነኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏😘😘

  • @mermaaber6382
    @mermaaber6382 Před 2 lety +5

    ዉዴ ትንሽ ከተጠጋን ቡሀላ ድጋሚ ወደቀኝ ነዉ የምናዞረዉ ደግመህ ስማዉ ያልከዉን 🙄

    • @abezasfaw3189
      @abezasfaw3189 Před 2 lety

      አራቱን ለማየት ወደ ቀኝ ነው ልክ ነህ

  • @user-wk2bg2qm4l
    @user-wk2bg2qm4l Před 4 lety +1

    ዳኒየ የኔልዩ ሀሪፍ ነው በርታልኝ ጩጨው♥♥

  • @user-gj7pj3tu7d
    @user-gj7pj3tu7d Před 4 lety +1

    ከቤ እናመሰግናለን ሰሊና

  • @eyobtariku1131
    @eyobtariku1131 Před 3 lety +1

    ሰላም ከበደ ይሄን ትምህርት በ ህዝብ1 ስራልን።

  • @user-sw6ev7hi3g
    @user-sw6ev7hi3g Před 3 lety

    ብሮክራሲ የሚያበዙት ለወረደ ስልጠናና ቦታነዉ መጀመርያ መሠላጠኛዉ እዲህ መሆን የለበትም ከሆነም ያስቃል

  • @ferdosshow7350
    @ferdosshow7350 Před 4 lety +1

    ጅጄጄጄጄ ውዴ ምንግዜጨረስክ እኔ አፌከፍቸ እያየሁ ሀሳቤን ሣታስጨርሰኝ ዝግት ሀሀሀሀ ለማንኛውም በጣም ሀሪፍ ነው 😍😍😍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Ferdose 😂 አመሰግናለሁ 🙏😘

    • @SelinaTubeAsdfghxm
      @SelinaTubeAsdfghxm Před 4 lety

      ወርቅየዋ የወሬ ሱስ አዙሮ ሊደፍሽ ነው ቱ

  • @haileyesusfikadu9242
    @haileyesusfikadu9242 Před 4 lety +2

    የጋራዥ አሰራርን ብታሳየን አሪፍ ነው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      በቀጣይ አሳያለሁ 🙏🙏

  • @Aksafos
    @Aksafos Před 2 lety +5

    Wedekegn 2 sure new yalegnbastemariw sseraw yeneberewm endeza new

  • @weynishtwaldu3691
    @weynishtwaldu3691 Před 3 lety +1

    በጣምጎበዝ፡ደጋግመህ፡አሥረዳዳኝ

  • @Blues10
    @Blues10 Před 3 lety +4

    ሰላም ጄጄ እንድትመልስልኝ የምፈልገው ጥይቄ አለ 8 ቁጥር መሰናክል ላይ አንድ እንጨት እስኪ ቀረን ወደ ኃላ ሄድን ከዛ ቆመን መሪውን ቀጥ አደረግን ወይም ወደቀኝ አዞርን ትንሽ ወደ ኃላ ትመጡና አልክ መሪውን ወደ ግራ ታዞሩታላችሁ አልከን አራቱም እንጨቶች እስኪታይን ማለት እዚህ ጋር ነው ጥያቄዬ
    " አራቱንም እንጨት እስኪታይ የምናደርገው መሪውን ወደ ቀኝ አይደል እንዴ ቪዲዮ ላይ እራሱ እየው እስቲ ጎማው ወደ ቀኝ ታጥፎ ነው ወደ ኃላ የሚሄደው አራቱንም እንጨት ለማየት እና እባክህ ይሄን ጥያቄ ብትመልስልኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +1

      ትክክል ነህ ወደ ቀኝ ነው ያዞርኩት ንግግሬ ላይ ስህተት አለ👍👍👍 ግራ ሳይሆን ቀኝ ነው

    • @Blues10
      @Blues10 Před 3 lety

      @@JIJETUBEbetrefe btm arifbnw keep it up ❤️❤️❤️

  • @CarlosEmu2227
    @CarlosEmu2227 Před 4 lety +1

    thank you bro its Helpful tutorial and Keep it up

  • @heriyaalemu
    @heriyaalemu Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን!!!!!!!!!

  • @user-hc5yd9xw4e
    @user-hc5yd9xw4e Před 4 lety +1

    እነጩጨ ጎሽሽሽ አበጃችሁ ጠንክሩ ብዙ እንጠብቃለን ውዶችየ

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @hailemariammekra6987
    @hailemariammekra6987 Před 4 lety +1

    አሪፍ ነው እናመሠግናለን በርታ።

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 Před 4 lety +1

    በርታ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 Před 4 lety +1

    Masha Allah mnm allm edetelemedew 1111👏👏👏

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Před rokem

    Thanks our brother it's clear I was not understand by my teacher this part he was angry

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x Před 4 lety +1

    ዋዉዉዉ ማሸከርከር ውሰጤ ነው 😍

  • @yezed4370
    @yezed4370 Před 4 lety +1

    እና መሰግናለን ዳንዪዪ 😍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ዜዷ አመሰግናለሁ 🙏🙏😘

  • @odacomputerrelatveservice3028

    በጣም ነው የመዎድሀ በአካል ማግኘት አፈልጋለሁ

  • @fevenfeven5518
    @fevenfeven5518 Před 4 lety +1

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 4 lety +1

    Jijeye Enkan dehena metak tefetek neber shufirachen😍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Rich🙏😍
      Enkuwan dehna koyeshin

  • @user-ff5vj6nu1r
    @user-ff5vj6nu1r Před 4 lety +1

    በርታልን ቆንጆ ነዉ

  • @bekelekefyalewgebretsadik8821

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @meserettibebu8193
    @meserettibebu8193 Před 2 lety +4

    የሚያምታታኝ መሪ ወደግራና ወደቀኝ የሚዞረው አስተማሪዬ አዛገኝ ምንም አይነግረኝም

  • @emebetshiferaw3708
    @emebetshiferaw3708 Před 4 lety +1

    hi Kebe ,tiyaqee Neberegn.; 1.Mekinaa Lemaqom Mareg Yalebin 2. moter Sayinesaa Yemiseruu Negerooch 3. eyenedan Sew Sigebabin Befitinet Lemaqom mareg Yalebin.

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Selam emebet. Le huletu tiyakewochish video👇👇👇
      czcams.com/video/nuFNsf80cZE/video.html
      Yimelisilishal moter sanasinesa yalshiwun fitesha lemalet nw 👉 goma, yemoter zeyit, firen zeyit, radiator/makezikeza 👇👇👇..
      czcams.com/video/McNeI-P8unk/video.html
      🙏🙏

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 4 lety +1

    Gigyee bertamghn. Btami arif naw

  • @user-sw6ev7hi3g
    @user-sw6ev7hi3g Před 3 lety +2

    ወይ ሐገሬ መለማጃዉ እራሱ መልመድ አለበት😂😂😂

  • @user-hs3cj9dt9b
    @user-hs3cj9dt9b Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን 😍😍

  • @sofitube4452
    @sofitube4452 Před 4 lety +1

    ጎብዞች በርቱልኝ

  • @tsehaybelay3349
    @tsehaybelay3349 Před 3 lety +1

    ሰላም እኔ ገና ጀማሪ ነኝ የክፍሉ ትምህርት ካለህ የቱ ጋር ነው የማገኝው አመስግናለሁ

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube Před 4 lety +1

    ሰላም እንደት ናችሁ አሪፍ ነው መኪናው ሲገዛ ደግሞ በደንብ አየዋለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ሳራዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏😘

    • @kedomohammed2504
      @kedomohammed2504 Před 4 lety

      ማሻአላህ ዳኒየ ደስ የሚል አቀራሩብ ከጥሩ ትምህርት ጋር እናመሰግናለን

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 Před 4 lety +1

    እናመስግናለን

  • @sofitube3734
    @sofitube3734 Před 4 lety +1

    በርቱልኝ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      በጣም አመሰግናለሁ 😍😘😘

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 Před 4 lety +2

    በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው

    • @user-dq9oq4ki3h
      @user-dq9oq4ki3h Před 3 lety

      ene semar wedekeg new meri yaserag ate lemen ande aderek

    • @user-dq9oq4ki3h
      @user-dq9oq4ki3h Před 3 lety

      sement kuter aserar layfren fresion atekakem negereg

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Temesasay new hulum lay. kes bilo sihon yebelet yikelal aseraru

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Esu basayeh sira temesasay new akitachawu silezore new mihonew wanawu hasabun mekinawun tekotatiro mesenakilun mesiratunew berta👍👍
      Lebelete lelochi siseru kewuch mayetm tiru new sihitetachewun minmi

  • @ermiasgebre9166
    @ermiasgebre9166 Před 4 lety

    Btam Enamsagnaln Gn sela Kliti Makina Menga Btasrdage

  • @asrebebechasfaw6284
    @asrebebechasfaw6284 Před 8 měsíci +2

    ለምን ለፈተና አታስተምረኝም እባክህ

  • @eyozethio7930
    @eyozethio7930 Před 3 lety

    Abata ejig betam new yeminameseginew hulunm video aychachewalew mirt nachew enanim tekmewinal betam

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 Před 4 lety +1

    Thanks

  • @user-wj8gc7vp5j
    @user-wj8gc7vp5j Před 7 měsíci

    በመሰናክል ልልምምድ ጊዜ እንዴት ነው የመኪናውን ፍጥነት ቀንሰን ማሽከርከር የምንችለው

  • @aishaadem7067
    @aishaadem7067 Před 3 lety +1

    ዋውውው ብርታ ወድማችን

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon Před 4 lety

    ደረጃ 2 መንጃ ፍቃድ ምን ምን ተሽከርካሪን ነው የሚያጠቃልሉት

  • @eliasalemu3320
    @eliasalemu3320 Před 3 lety

    Lemndnw gn betam wede gera mitazorew

  • @ekramnesru2819
    @ekramnesru2819 Před 2 lety

    Oh garame Naw gn bro bagel laganeh echelalaw eyasalatankugn Naw gn tensh kabdogognl ka tarze jamero kachalk tababaragn

  • @Girmai01
    @Girmai01 Před 4 lety

    እናመሠግናለን ከቤ

  • @smerb2978
    @smerb2978 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @adisugirma700
    @adisugirma700 Před 3 lety +1

    Wed fit iydni wed wuhla mehedi achelimi?

  • @atefrachewseyfu4015
    @atefrachewseyfu4015 Před 4 lety +1

    Thank you bro.

  • @illeenishitoo4607
    @illeenishitoo4607 Před 2 lety +3

    jije tinish amtatahibign wedw kegn 2zure new mehone yalebet

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 lety +2

      Lik nesh kegn lemalet new👍

  • @inspiretionworld
    @inspiretionworld Před 3 lety +1

    Betam thanks bro mirt aserar nw

  • @itsmydam7619
    @itsmydam7619 Před 4 lety +1

    በል በርታ እኔም ለ አቅመ ማሽከርከር ስደርስ ደግሜ አየዎለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ሂወቴ አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @mikiasbekele9785
    @mikiasbekele9785 Před 3 lety +3

    6:55 ደቂቃ ላይ ወደ ቀኝ ነበር ማለት የነበረብህ

  • @belabela1475
    @belabela1475 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ አለኝ ።።እሱም ጉቶችን ሳንጥል ወደ ኃላ ለመንዳትና ለማቆም በፍሬን ወይስ በፍሪሲዮን የምናቆመው?

  • @gemechudagafa64
    @gemechudagafa64 Před 2 lety

    thank you very much

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před 3 lety

    Thank you 🙏

  • @user-ei5zf2ju5v
    @user-ei5zf2ju5v Před 4 lety +2

    ናፍቆቴዋ ሰላም ሰላም በርቱልኝ 👍

  • @sofi2hassenlove199
    @sofi2hassenlove199 Před 4 lety +1

    ሀሪፍ ቅር ነው ወድጀዋለሁ

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 Před 4 lety +1

    Turu new meneja fekada memar yemefeleku kalachu yetam edatehedu mesenakelu ga sedersu mekenawan yametalachuhal

  • @tarikuabebe8512
    @tarikuabebe8512 Před 3 lety

    thank you

  • @muniraadem5867
    @muniraadem5867 Před rokem

    i found the lesson very useful...but plz eliminate the background music,i found it so disturbing

  • @Abduyee
    @Abduyee Před 3 lety +1

    Tnx bro gen 8 kuter mesenakel senefeten frecha mabrat yenorebenal during exam??

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Endebitaw lileyayi yichilal👍👍 mesenakil sisera gin wanaw enchet alemetal new bizu netib yaskenjsal esu👍👍👍👍

  • @abrahambekele7709
    @abrahambekele7709 Před 8 měsíci +1

    ጥሩ ነው በርታ በአካል መጥ ቶ ል ም ም ድ ለማድ ረግ እ ድራሻ
    ስም ብ ት ነግረን

  • @sitratube1285
    @sitratube1285 Před 4 lety +1

    ዳኒየ ሀሪፍ ትምርት ነው ደመርኩህ ሂከማነኝ የቅምጥልነው ደምራት እሸ

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani Před 4 lety +2

    ዳኒዬ 😘

  • @girmamoges952
    @girmamoges952 Před 2 lety

    መሪ ከጠበበብን መሰናክል ላይ ወደፊት ነድተን ማስተካከል እንችላለን ወይግዴታስ ወደኋላ ብቻ ነው ምንሄደው

  • @meronlove4913
    @meronlove4913 Před 3 lety +1

    እናመስግናልን ወንድማችኝ

  • @meaziyhabtamu4379
    @meaziyhabtamu4379 Před 4 lety +1

    Wawww Arif new Ketilubet

  • @selamTube
    @selamTube Před 4 lety +1

    እኔ ሩሮ እራሱ ስምንት ቁጥር ሆኖብኛል ኡኡኡኡ ግን ሳላደንቅ አላልፍም አይ አነዳድ ክክክ ብርታ እንዲ ነው መዳት

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ሰላምየ😍😘😂😂

  • @abduljewadmisbahu4049
    @abduljewadmisbahu4049 Před rokem +1

    Berta bizu lemagenzeb chiyalow

  • @antenehnigatu8267
    @antenehnigatu8267 Před 2 lety

    astemarina tekai nachew gin commentu lay mesasatihin kawek lela sew selemiyasasit ebakih wey eadit argew wey ermat sitbet

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +1

    Amazing😍👍

  • @yordanoschemeda9878
    @yordanoschemeda9878 Před rokem

    Selam wendeme..ke 2samenet behuala kality fetena alebegn ebakeh mesenakelochun endetasayegn efelegalew selekehen askemetelegn 🙏

  • @harunarguvan7264
    @harunarguvan7264 Před rokem

    የሀይሮፋ ና አባዱላ መኪና አነዳድ ብታሳየን

  • @user-ri7dg1hf7c
    @user-ri7dg1hf7c Před rokem

    Btam telyalh alh kantga yhwn