የማይበርደው የእግዚአብሔር ፍቅር || በመምህር በጋሻው ደሳለኝ || Memihr Begashaw Desalegn ||
Vložit
- čas přidán 3. 06. 2024
- 2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
________________________________________
የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
CZcams: / @begashawdesalegn_
Telegram: t.me/Aroma0fficial
Tiktok: / aroma0fficial
Instagram: aromachurch15?i...
Facebook: profile.php?...
Mobile- 0965004433
0965005533
የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
#begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma l#liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw
ተባረክ የ እግዚኣብሄር ባርያ
ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ወንድማችን በብዙ ተባረክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️
አግዚአብሔር ይባረክ ያምንህ ሁሉ ይላምልም
ተባረክከሳሾችህከእግሮችህስርይውደቁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ!
Tabrk❤❤
Amen zamen yebrk
መጋቢ በጋሽዬ የኔ ድንቅ ሰው ተባረክልኝ❤
ስብከትህ አሁንም እንደ ድሮ ነው ልብ ያሳርፋል
አግ/ር ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
ባክህ ወንድሜ የእውነት እንደዝህ አያምርብህም ጌታ ወዴ ትክክለኛው መንገድ ይመልስክ አሜን!!!
ድንቅ: የሆነ: ትምህት: ተባረክ: እንዳንተ: ያሉ: ስዎች: ያብዛልን:: የጌታ: ጥበቃ: በአንተ:ላይ:ይሁን
Geta ybarek geta smu lezelalem ybarek smu❤❤ tebarek
ስብከቶችህ ናፍቀውን ነበር ስለሁሉም ያገዘህ እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዉድ ወንድማችን በጋሻው።🙏🙏🙏
Geta Eyesus abzeto yibarkih
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ: አንተ ለምድር ሁሉ የተቀባህ ባሪያ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ!!
አቤት እየሱስ ይባረክ.
ድንቅ መልዕክት ተባረክ መጋቢ
ሁልጊዜ እንድታስተምር ጸጋ ይብዛልህ❤
Amen blesa u bgashW
ተባረክ ... ዘመንህ የለመለመ ይሁን
Eysuse yebarkehe 🙏
ስላንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ያንተ የሆነው ሁሉ ይለምልም ተባረክ በብዙ❤❤❤
ተባረክ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ክፍል 2 ይለቀቅልን ፕሊስ❤❤❤
በጋሽዬ ጸጋ ይብዛልህ እወድሃለው።❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ስሙ ይባረክ አንተም ዘመንህ ይባረክ
Tebarkilin bebizu tsegaw yibzalik❤❤❤Enamesgnalen
ወንድሜ በጋሻው እንዲህም ሆነህ የእግዚአብሔርን ቃል አስተምረን አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ፡፡ እስካሁን ስብከትህን እየተጠቀምኩበት ነው ከተዋህዶ ደጅ.
Wowowowowowowowoowwowoowwo🙇♂️🙇♂️🙇♂️wowowowowowowo📗📗
ጌታ ኢየሱስይባርክህ
ወድሜ
ጌታ ኢየሱስ ይጠብቀህ ❤❤
ዘመን ዘላለምህ ይባረህክ
ተባረክልን መጋቢ በጋሻው
Ameeeeen
ተባረክ ፀጋ ይጨመርልክ
ተባረክ❤🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ተባረክልን❤
እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ ፀጋውንም ያብዛልህ ❤
ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህር
Thank you.
ጌታ ያብዛል መጋቢ በጣም የሚያሳርፍ ትምህርት ነው🙏🙏🙏
አቤት የጌታ ስራ የጌታ ባሬያ ይህ ቦታ ሳነበው በእባ ነበር ያነበብኩት ባንተ አደበት ስሰማው ደግሞ ይበልጥ የጌታን ፍቅር ግልጥ አደረክልኝ
ብሰማ ብሰማ የማልሰለቸው ሰው ቢኖር የጌታ ባሬያ በጋሻው አደበቱን በጥበብ የሚከፍት❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
Wow አግዚአብሔር ይባርክ አውነት wow አር ተባረክ 🙏🙏🥰ጌታ ዘምንን ይባርክ 📖📖🍒🍒ያድናል አየሱስ 👏🍒🍒
አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
የጌታ ሰው ተባረክ!!! ጌታ በአንተ የጀመረውን ሥራ እስከ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽም ይህን ተረድቻለው! ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ፀጋውን ይጨምርልህ!!!
ተባርክ መጋቢ በጋሸ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ
ዘመንህ ይለምልም አሜን
ድንቅ መልክት እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ መጋቢ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርከው❤❤❤
ድንቅ መልእክት መጋቢ በጋሽዬ ❤
Amen! ተባረክ ጌታ ይባርክ
እ/ር ይመስገን ስለቃሉ
የተባረከ ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ዘመንህ ይባረክ በብዙ❤
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንን❤❤❤❤
Amen Amen tabaraki pastor bagashawu yeugizaber mossi yemollabi sawu nahi❤❤
wow 😮 ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
ዋው ወንድምነህ ከልብ❤
Getah.birkh.yaderg.abate.
ድንቅ ነው ተባረክ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ Tebarku
Good bless you 🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼
ጌታ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት❤❤
God bless you more Dear Brother.
አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይባርክህ
Amen ❤🙏 tabark Thank you so much 🥰 you
ዘመን ይባረክ 🥰🥰🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ተባረክ በኢየሱስም ፀጋው የበዛልህ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
😢 የማውቀው ክፍል ነበረ በሌላ መገለጥ ደግሞ ስለሰማሁት ጌታን ስለአንተ አመስግኛለሁ ተባረክ ወንድሜ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ተባርክ
My brother thank you god bless you all time you teaching bible I'm very happy welcome Jesus is lord
GOD Belles You,Brother Begashaw
ፀጋዉ ይብዛልህ መጋቢ በጋሻዉ❤
ተባረክ መጋቢ በጋሽ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲
God bless you
መጋቢ በጋሻው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤️❤️😇😇😇
We love you begashaw😊😊
እግዚአብሄር ተናግሮናል አንዳንድ ክርስቲያናች የምናልፈበት የትዳር ንዳድ ጌታ ሆይ ማረን ተባረክ ታላቅ ወንድማችን
ተባረክ ወንድማችን ❤
Amen Tebarek wendimachin ❤❤🙏🙏
Stay Blessed
ተባረክ ❤❤
Bless you
Ameen AMEEN ❤️❤️❤️❤️👏👏
ጌታ ይባርክህ መምህር በጋሻው ካንተ የምንጠብቀው እንደዚህ እርፍ የሚያደርጉ ትምህርት ነው ጫጫታው ሰልችቶናል በእርጋታ ሚያስተምር ነው
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee 🙏🙏♥️♥️
Iysus getaa naw
እኔ አንቴን በኦርቶዶክስ እያለህም እወድህ ነበር። ጌታ በቤቱ ያፅናክ።
Ene degimo elif belu yemilew
Bless u our beloved brother.
Wow what a great teaching, I feel like that, God spokes to me . May the God almighty continue to bless you. Pastor 🙏🏼✝️✝️✝️
Amen amen❤