የማይበርደው የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል 2|| በመምህር በጋሻው ደሳለኝ || Memihr Begashaw Desalegn ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2024
  • 2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
    ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
    አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
    ________________________________________
    የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
    CZcams: / @begashawdesalegn_
    Telegram: t.me/Aroma0fficial
    Tiktok: / aroma0fficial
    Instagram: aromachurch15?i...
    Facebook: profile.php?...
    Mobile- 0965004433
    0965005533
    የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
    ➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
    ➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
    #begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma l#liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw #habesha #amharic_mezmur #protestant #ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ቤተክርስቲያን #ethiopian #Church

Komentáře • 90

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 26 dny

    ታላቁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትምርትህ ምስክር ነው ለእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 27 dny +16

    ወድሜ በጋሻው በመጀመሬያ ፀጋውን ያበዛልህን ጌታ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁኝ ባንተ ስለሚገለጠው ፀጋ ቃል አጣሁለት እስከፍፁም ሙላቱ ይሙላህ ወድሜ የሚያስተውል ትውልድ ይድንበታል ጳውሎስ ሲናገር ለነዚህ የህይወት ሽታ ለነዛ ለሞት ሽታ ነን እዳለው አለምን ትኮንናለይ የተጠሩትን ወደጌታ ታፈጥናለህ እንወድሀለን አሁንም ደግሜ እላለሁ የፀጋው ባለቤት ለዘለአለም ክብር ይሁንለት❤

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Před 25 dny

      የሀሰት መምህራን መቼም የሚሉት አያጡም

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 21 dnem

      ዮሐንስ 14 (John)
      6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @lilitisali
    @lilitisali Před 27 dny +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 Před 24 dny

    አሜን አሜን ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 Před 25 dny

    አሜን አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐🛐🙌🙌🙌🙌🕊🕊🕊🙏🕊🙏🙏🕊🙏🕊🕊

  • @EyerysalemMolla
    @EyerysalemMolla Před 25 dny

    አሜን በጋሸ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 Před 24 dny

    አሜንንን ታባርኩ ♥️♥️♥️

  • @wondalemgonfa3438
    @wondalemgonfa3438 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 27 dny +6

    አሜን አሜን መጋቢ ተባረክ🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @user-jj5kb9cl9r
    @user-jj5kb9cl9r Před 6 dny

    ተባረክ መምህ በጋሻው❤❤

  • @mandelaafework9213
    @mandelaafework9213 Před 27 dny

    ደስ ሲል የእግዚአብሔር የልብሃሳብ

  • @user-cr9yt2gd2p
    @user-cr9yt2gd2p Před 27 dny +2

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤ ፀጋው ሞገሱ የበዛልህ አባት ተባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ ይጨመረልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před 25 dny

    Amen!!!ye Egziabher fikirna mihret new geta abzito yebarkih.❤❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 27 dny +3

    ጌታ ለትውልድ መፍቴሄ የክርስቶስን ሙሽራ የሆነችውን ቤተክርስቲያን ልታነቃት ጌታ ለዚህ ትውልድ ለራሱ አላማ የለየህ ጌታ ይባረክ❤

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Před 23 dny

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም በጋሻው 🙏🙏🙏

  • @MitikuAbela-tz1jc
    @MitikuAbela-tz1jc Před 20 dny

    amen

  • @loariftube206
    @loariftube206 Před 27 dny +2

    ለብቻ ተለይቶ መቆም የሚጠይቅ ዘመን እና ግዜ.......በጋሻውኮ ልዩ ነው

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j Před 27 dny

    Amen Amen Amen

  • @godandman9184
    @godandman9184 Před 27 dny +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @EndriasTomas-hk9wz
    @EndriasTomas-hk9wz Před 27 dny

    ገታ ኢየሱስ ይመስገን ወደመ !!

  • @lilitisali
    @lilitisali Před 27 dny +2

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤አሜንንንን

  • @hailumesert
    @hailumesert Před 27 dny

    Amen Amen

  • @widasegloballogisticsllc7432

    Amen 🙏🏽 ድንቅ መልእክት!

  • @AbiyDg
    @AbiyDg Před 27 dny

    በሪታ ጌታ አቅም ይሆንልህ!ሌላ እንጠብቃለን

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 27 dny +1

    tebreke wondeme ❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 27 dny +1

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል

  • @amanuelhailu6191
    @amanuelhailu6191 Před 25 dny

    gata ybarkh

  • @user-ke5dg7hx6x
    @user-ke5dg7hx6x Před 27 dny

    Jesus is Lord 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 27 dny

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 27 dny +1

    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před 26 dny +1

    የወድሜየበጋሻትምህትከድሮጀምሮበጣምነውየምወደው🙏🙏

  • @kassechwoldegiorgis9535

    Amen 🙏 you are blessed we love you man of God

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 27 dny +1

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    እኛም እንድቃሉ መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳኝ❤

  • @user-ev8up8mx7o
    @user-ev8up8mx7o Před 27 dny +1

    ወንድሜ በጋሻው ጌታ ዘመንክን ያለምልም በፊቱ ሞገስን ይስጥክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ለበራለት የጊዜው ድንቅ መልእክት ነው

  • @rekikgetachew8058
    @rekikgetachew8058 Před 27 dny +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ የእግዚአብሔርም ቃል እየበዛ እያሸነፈም ሄደ ይሄዳል

  • @teferibayu5497
    @teferibayu5497 Před 25 dny

    Thank you Begashaw , Glory to God

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 Před 27 dny

    Ameeeen❤❤❤❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před 27 dny +3

    Batikikil iyasus getaa new tabarkh getaa yibarkh

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Před 27 dny

    Tebarek tsigawon yabezalik

  • @Vunissas
    @Vunissas Před 27 dny

    Tebarek Memir Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Před 27 dny +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @user-wt1ek3vg4z
    @user-wt1ek3vg4z Před 27 dny +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 27 dny

    22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡-
    23 ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡- የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡-
    24 እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
    26 እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
    'ኦሪት ዘኍልቍ 6:22-23-24-26'
    በ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባርክህ ወድሜ
    አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @omg7745
    @omg7745 Před 27 dny +1

    ተባረክ ተጠቅመናል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Vunissas
    @Vunissas Před 27 dny

    Tebarek Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd7zh1sd1f
    @user-hd7zh1sd1f Před 22 dny

    Tebarkeh ker

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 27 dny +1

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ወዳጄ ዋው ብያለው

  • @user-kr7db6xm1f
    @user-kr7db6xm1f Před 27 dny +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @MeheretuArgago
    @MeheretuArgago Před 27 dny

    Much blessings

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 25 dny

    TEBAREK!

  • @kidistthetalijeg-ej6wd

    God bless you

  • @user-lq3qw9mc9o
    @user-lq3qw9mc9o Před 27 dny

    Good bless you my brother

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 27 dny

    4 ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።
    'ትንቢተ ሆሴዕ 14:4'
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንታባራክ

  • @mereb7880
    @mereb7880 Před 23 dny

    Woow 🎉🎉🎉

  • @botin6076
    @botin6076 Před 27 dny +1

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤

  • @user-ey2ce3bh8n
    @user-ey2ce3bh8n Před 26 dny

    ❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📚📚📚📚📚📚📚📚🤲🤲

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Před 27 dny +1

    God. Bless. You. Alot

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 27 dny +1

    በገዛፍቃዱ ወደደን ameeeeeeeeeeeeeeeeeeennnn ወዶኛልና አዳነኝ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 27 dny

    መምህር በጋሻው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 Před 27 dny

    Begashaw ! Bless u a lot❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 27 dny +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @makilthersumo3519
    @makilthersumo3519 Před 27 dny

    You are blessed 😊❤

  • @vegetube3293
    @vegetube3293 Před 23 dny

    ❤❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před 27 dny

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 Před 27 dny +1

    Ameeen ameeen

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 Před 27 dny

    እግዛብህር ይመስገን ነው ::የሚያስብለው የሚያስተውል ኣእምሮ ከተሰጠን ክርስቶስ መጣ ደረሰልን ::❤️❤️❤️

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 26 dny

    የጸሎቴ መልስ ወንድሜ በጋሻው እግዚአብሔር ስላንተ የተመሰገን ይሁን🙏

  • @belayrebi8415
    @belayrebi8415 Před 27 dny

    አሜን

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 25 dny

    .. .mnafku

  • @user-yc6xy9dz7v
    @user-yc6xy9dz7v Před 27 dny +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @botin6076
    @botin6076 Před 27 dny +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏🙏

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 27 dny

    አይ ወንድም በጋሻው የተሰጠ የጌታ ሰው ሙሉ በሙሉ የተሟላ ሰው የሚገርም ትምህርት የሚያረካ መልህክት:: ጌታ እየሱስ ጌታ ነው::

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 27 dny +2

    አሜንን አሜንንንን🎉🎉❤🙏🙏🙌🙌🙌

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 27 dny +1

    ❤😊😂😂😂😂😂😊

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu Před 25 dny

    በጋሻዉ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን አንተ ስታስተምር በደንብ ይገባኛል ከዱሮ ጄምሮ
    እናማ ልጠይቅህ የፈለኩት ስንፀልይ ለምንድነው የእስራኤል አምላክ ምንለዉ የኢትዮጵያስ አምላክ አይደለም የሌላ ሀገርስ አምላክ አይደለም

    • @rebygrace9120
      @rebygrace9120 Před 24 dny

      እኔ ካለኝ መረዳት አንፃር የተወሰነ ልመልስ :
      የእስራኤልን ጨምሮ የአብርሀም፣ የይስሀቅ አምላክ ሲባል እና ወደ እርሱ ሲፀለይ እንሰማለን ብዙ ጊዜ: እንደሚመስለኝ ከሆነ እግዚአብሔር በኪዳን ( Covenant ) ውስጥ የሚሰራ አምላክ ስለሆነ እና ከጠቀሳቸው አባቶች ጋር personal ቃል ኪዳን ስላለው ነው እንደዛ የምንለው : እንደ ህዝብ ደግሞ : ኪዳን ያላቸው እና ክርሰቶስም በዘር ሀረጋቸው እንዲመጣ የተመረጡ ህዝቦች ስለሆኑ ነው እስራኤላውያን። ነገር ግን በአዲሱ ኪዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ለተጠሩ እና ላመኑ የኪዳኑ ተካፋይ እንዲሆኑ ተደርጓል።
      “የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።”
      - ገላትያ 3፥14
      ስለዚህ የኢትዮጵያስ አምላክ አይደለም ወይ ላልሽው: በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው የአብርሃም በረከት ተካፋዮች ለሆኑት ለእነርሱ አምላካቸው ነው ብዬ አስባለሁ። ከመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደግሞ ብዙ መልስ ታገኛለሽ።

  • @gibrinamesno5019
    @gibrinamesno5019 Před 27 dny

    Dirty

  • @lilitisali
    @lilitisali Před 27 dny +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 Před 23 dny

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 26 dny

    ታላቁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትምርትህ ምስክር ነው ለእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 27 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Vunissas
    @Vunissas Před 27 dny

    Tebarek Memir Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vunissas
    @Vunissas Před 27 dny +1

    Amen Amen Amen

  • @godandman9184
    @godandman9184 Před 27 dny +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ