ለለማጅ ጎማ አቃያየር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 39

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ በጣም አሪፍ ና ጥሩ አሰራር ነው ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነው እንደ ስላለ በጣም አሪፍ ነው👍👍

  • @Tabor810
    @Tabor810 Před rokem

    Thank you brother! I drove my car for almost a decade but never changed my tire on my own; I did not know it was that easy. I will try now

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 2 lety

    በርታልን ወንድማችን እንወድሃለን ይሄን ትምህርት ስለሰጠኽን

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @haleluyaa.1482
    @haleluyaa.1482 Před 2 lety

    Your videos are very informative and helpful 👏. Kindly make one for reverse driving and parallel parking.

  • @user-ur1bq7ue7w
    @user-ur1bq7ue7w Před 6 měsíci

    Bro እናመሰግናለን

  • @allinonediy5288
    @allinonediy5288 Před 2 lety

    Thank you! Very educative. They don't teach at school

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 Před 2 lety

    በመጀመርያ ለምሰጠን ትምህርት እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል ስቀጥል ከቻልክ ወንድሜ በግል ማስተማር ከቻልክ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል

  • @user-re5xr5xb6l
    @user-re5xr5xb6l Před 7 měsíci

    ምርጥ ይመችህ

  • @legesselegamo790
    @legesselegamo790 Před 2 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን! በምትሰጠው ትምህርት ሁልጊዜ ደስ ይለኛል ፣አመሰግናለሁ። የኢትዮጵያን መንጃ ፈቃድ ፣አሜሪካ ሄዶ ለመጠቀም International driver licence ማድረግ ይቻላል? ከሆነስ እንዴት ነው? ሂደቱን ብታብራራልኝ።

  • @beletegetahun698
    @beletegetahun698 Před 6 měsíci

    Nice for me

  • @yalu9797
    @yalu9797 Před 23 dny

    💕💕💕💞💞💞💖💖💖

  • @user-oe4zh9wd8l
    @user-oe4zh9wd8l Před 2 lety

    ሲመችትህርትክ በርታ

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluyiblet1733
    @akliluyiblet1733 Před 2 lety

    Bzu neger astemrehenal....enamesegnalen betam

  • @yosijossi5262
    @yosijossi5262 Před 2 lety

    እስኪ ብሮ ይሄን ጥያቄ መልስልኝ ከሻርክ ከአባ ዱላ ከዶልፊን እና ከሀይሩፍ የቱ ይፈጥናል እነደኔ አስተሳሰብ 1 shark 2 d4d dolphin 3 Hi-roof 4 aba dula አንተ እነደ ምታቀዉ አስቀምጥልኝ

  • @dejenetesfaye9659
    @dejenetesfaye9659 Před 2 lety

    kebe betam teleyale bet honene eko mekina medat chalen bizu negroch awkyalew tebarek meseganachen keleb new

  • @djaman556
    @djaman556 Před 2 lety

    Bro i recommend u sle gechet ayenetosh video endesera malet tefategnaw man endehone beyetegna bekul sigech nw yemilwen besera.....

  • @user-ur1bq7ue7w
    @user-ur1bq7ue7w Před 6 měsíci

    thanks 🙏

  • @wesenaschenaki6654
    @wesenaschenaki6654 Před 2 lety

    Endet Nhe Selam nw wedma emtasayen video astmari nw enamsegnaln brta,,,Ena be izuszu lay video betseraln

  • @eyob1016
    @eyob1016 Před 2 lety

    Selam jije be auto menja fekad eske snt mekmicha nw michalew?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 lety

      8 mekemecha ena 10 kuntal betach

  • @oyujfghh720
    @oyujfghh720 Před 2 lety

    thanks bro

  • @mamafkrrr241
    @mamafkrrr241 Před 2 lety

    ማርሽ እንዴት እንደምንቀንስ አሳየን?

  • @misgafitness101natural5

    Hyundai Elantra i35..
    lay Eco በርቶ አልጠፋ አለኝ ብሮ, ምን ትመክረኛለህ?
    ነው ወይስ ግድ ነው በርቶ መቅረቱ,?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 lety +1

      Eco ማለት economic mode malet new. ነዳጅ እንዳይበላ እሚበራ ነው. በፍጥነት እና በቺኮላ ከተነዳ eco mode አይመከርም ሞተሩን ይግዳዋል eco mode ሲሆን በዝግታ እና በተረጋጋ ሁኔታ ሲነዳ ነው መጠቀም ሚመቀረው እና የሞተሩን ጉልበት ይቀንሰዋል
      ለማጥፋት መሪው ጋር TRip እሚል አለ እሱን ያዝ ማድረግ ከዛ ደጋግሞ ሲነካ eco off ዎይም eco on እሚል ይመጣል ከዛ trip ከሚለው ስር ሌላ button አለ እሱን ያዝ ሲደረግ off የሆናል 👍👍
      መሪዉ ጋር ከሌለ 👉ማርሽ መቀየርያው ጋር Drive mode እሚል አለ አሱ መመጠቀም መቀየር ይቻላል.

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      @@JIJETUBE
      Ok bro, 🙏🏼
      እሞክራለሁ, ከዚህ በፊት ሞክሬው Eco on እሚል አሳየኝ, Off ለማረግ ግን አልቻልኩም ነበር,
      ለማንኛውም ያልከውን አይቼ እማክራለሁ,
      "ምንስ ትመክረኛለህ Off ቢሆን ወይስ On"?
      ግን Eco Off ቢሆን ምን ያህል ነዳጅ ይበላል Off በመሆኑ?
      Thank u,🙏🏽

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 lety +1

      እንደ አነዳድህ ነው ስትነዳ በርጋታ አምትነዳ ከሆነ eco mode መጠቀም ትቺላለህ ምንም ቺግር የለዉም ግን:: ከፍተኛ ፍጥነት እምትጠጥቅም ከሆነ እና ፍጥነት ስትጨምር በከፍተኛ ሁኔታ ከሆነ eco mode አይመከርም::
      ለምሳሌ አዲስ አበባ ላይ ተክሲዎች እንደሚነዱት አይነት ታክሲ ብቻ ሳይሆን ሌሎቺም መኪናዎችም::
      👉Eco ከተጠቀምክ ቀስ ብለክ ፍጥነት መጨመር
      👉ከፍተኛ ፍጥነት ባንድ ጊዜ አለመጨመር /gradually!!
      👉ጉልበቱም አነስ ይላል
      👉 ነዳጅ ይቆጥባል
      👍 አነዳድህ ፍጥነት ፍጥን ያለ ከሆነ eco mod off ማድርግ ጥሩ ነው ጉልበት ይኖረዋል ፍጥነትም እንደዛዉ ምክንክያቱም ከፍተኛ ነዳጅ ሲያገኝ ከፍተኛ ጉልበት ስለሚኖረዉ ነው::

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      @@JIJETUBE
      Ok bro, ገባኝ,
      ያው አብዛኛውን ከተማ ውስጥ ነው እማሽከረክረው, ከ40 - 60 ድረስ ለስዓት በሚሀል ፍጥነት እማሽከረክረው,!..
      ያው ወደ ፈጣን መንገድ ላይ ነው ችግሩ ብየ አስባለው,!
      ለማን ኛውም አሁን መኪናው ውስጥ ነኝ ሰ Off አደራረግ ያልከኝንም ልሞክር ነው, ከሰራ እና ካወኩት ይጠቅመኛል,🙏🏼

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety

      አገኘውት ብሮ, Trip ከሚለው ታች ያገኘውት Button እሚል ሳይሆን Reset እሚል በተን ነው ያገኘውት እሱንም ስጫን Off አርገው On ለማረግም መልሸ ስጫን ያረገዋል On mode,!
      እና ፈጣን መንገድ በምገባ ሰዓት Off ለማረግ አስቢያለው,!
      & 🙏🏼🙏🏼,!

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 2 lety

    Thanks

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 Před 2 lety

    Tnc

  • @Ass-gc7ul
    @Ass-gc7ul Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @amharamediaassociationarma3696

    እናመሰግናለን

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 Před 2 lety

    እናመሰግናለን