መናፍቃን ሲጠመቁ እመቤታችን ተገልጣ ያነጋገርኳቸው አሉ አገልጋይ ነኝ ፀበሉ ላይ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 93

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Komentáře • 211

  • @mekelesalemayehu6279

    በሚያሳዝን ሁኔታ ኤልሻዳይ ሚዲያ ብዙ ነገር የሰራ ነው ስንት ህዝብ አስጠምቋል በበሽታው ሰአት የደረሰ እዴት 100 ሺ ሠብስክራይብ ማድረግ ያቅተናል የተጠመቀው ብቻ በቂ ነው እኔስ ሂጀ አላውቅም አንድቀን ቅዱስ ጊዎርጊስ እስከሚፈቅድልኝ እየጠበኩ ነው እባካችሁ 100 ሺ እንሙላ አያስከፍልም አመሠግናለሁ

  • @SlamSlam-pt3dc

    ምነው እደኔ የሰማአቱን ደጅ የናፈቀው ሰማአቱ በፈረስህ ድረስልኝ😢😢

  • @Samrawit-pj9hg

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አተ ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-zl5yk4pj2i

    ክብሩ እግዚአብሔር ይውሰድ እኔም ሰማእቱ ፈቅዶልኝ ደርሼ መጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነው ፀበሉ ኣስደናቂ ነው ቦታው የምህረት ቦታ ነዉ ለኔ የደረሰልኝ ሰማእቱ ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን ይሁን ኣሜን

  • @addisutafesse7302

    ሁሉን የምትረጅ የምታውቂ ሕመቤቴ ማርያም ፍጡነ ረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝ ።

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr  +16

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን አንተ ታቃልህ ሰድትኛዋ ልጅህ ማረኝ ለድጀህ አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @user-oj5qk1jj3x

    ክብር ለሰማእቱ ጊዮርጊስ ይሁንና እኔ ሀጥያተኛ ባርያውን ማረኝ ለደጅሕ አብቃኝ። እህተማርያም

  • @user-tm6mu6on2h

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድርስልኝ ተጨንቄ አለው ወንድሜ ሊቢያ ሂደ ጠፋኝ በፆለት አግዙኝ የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች ወልደ ያሪድ እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannamekonnen3859

    ናፋቆቴ ቅዲስ ጊዎርግስ ሆይ የልቤን እንተ ታውቃለል

  • @BiseratTadesse

    እረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቤቱ ጠርቶ ይህንን ታምሩን በእኔ በሀጢያተኛዋ ታምራቱ እንዲገለጥ እባካችሁ ወለተ ማርያምን ካለችበት ፍቀድላት እና ጥራት ብላችሁ በእመቤቴ ጸልዩልኝ

  • @user-ve3rp1nl6r

    አላዬ እባካችሁ የሰይጣንን ፍቶ አትለጥፍ ምስክርነታቸዉ ብቻ በቂነዉ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልስ

  • @user-hn8eb5gq8j

    እኔም ያየውት በአልጋ ተሸክመው ሲገቡ ያየውት ሰው አልጋውን ተሸክሞ ሲመጣ

  • @user-pv1uh7hu1f

    በጉጉጉት ልሞት ነው አሰቡኝ በፀሎታቹ እህት ውንድሞቼ 😭😭😭😭😭 ሀጢአትኛ በደለኛ ሰው ነኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ አሰቡኝ አሰደት መልስ ለደጀህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዳኝ ከዛ መክራ ሰቃይ ያወጣህኝ አሁንም ለደጀህ አብቃኝ እባክህ😭😭😭

  • @user-so7sx4bw2u

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ🥺🙏🤲

  • @meseretmekonnen268

    ያሳደከኝ ሰማእት እኔን ታውቀኛለህ .ወላዋይና ሀጥያተኛ ነኝ ግን እባክህ አምላክህ ስር ወድቀህ ለወንድሜም ለኔም ,ለናቴም ቋጠሮአችንን ፍታልን::ለደጅህ አብቃኝ::

  • @user-wv6nd7rd4p

    ያመኛል ለደጁ እሰኪያበቃኝ ፈውሱን እንዲልክልኝ ፀልዮልኝ ለበረከቱ ሁላችንም ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን። አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይሄን ለበረከተልን ክብር ይገባዋል ። አሜን አሜን አሜን

  • @addisalemayehu60

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማት በሰላም አደረሳችሁ። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛሬ 15 ዓመት ያደረገልኝን ልንገራችሁ ወላጅ እናቴ ልጅ እያለሁ የቅዱስ ጊዮርጊስን ማኅበር ትጠጣ ነበር በጣም እንደምትወደው አውቅ ነበር እናቴ በሞት አጣኋት ከዕለታት አንድ ቀን ከመኪና አደጋ ከሞት አፋፍ ደርሼ ተረፍኩ ቀኑን ሳስታውሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነበር ወዲያው በህሊናዬ የመጣው እንደ እናቴ እንደዘክረው እያስታወሰኝ መሆኑ ገባኝ። ነገር ግን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ አይደለም ዝክሩን መዘከር ይቅርና የዚህ ደግ ሰማዕት መካነመቃብር ከሚገኝበት አገር እየኖርኩ ይህን እንኳ እንዳልረገጥ ዲያብሎስ አስሮኛል። በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምትጓዙ የሰማእቱ ወዳጆች በምትጠመቁበት ጊዜ ወልደገብርኤልን አስበው ብላችሁ እንድታስቡኝ በእመብርሃን ስም እለምናችኋለሁ። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

  • @bisratkenenisa-qf1bn

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ በሳጥናኤል ሰራዊት ተተብትበናል ሰራዊትህን ይዘህ ድረስልንና በያለንበት አድነን

  • @tirhasgiranbes9002

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስህ ለቤትህ አብቃኝ የኔ አባት Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q

    አገልጋይዮችን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ የነብስ ዋጋ ያድርግላቸዉ አሜን አሜን አሜን