በወሲብ ካልተጣጣምን አንጋባም ክፍል 01 Betachn ቤታችን Sep 02 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2021
  • ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን ከ ፓስተር ቸርነት በላይ (ቸሬ) ጋር እናንተው ቤተሰቦቻችን በላካችሁልን ጥያቄዎች ዙሪያ ያደረግነውን ቆይታ ክፍል 01 ይዘንላችሁ መጥተናል። እንድትከታተሉት እና ሃሳባችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ / @betachntv6779
    FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021: #BetachnTv

Komentáře • 62

  • @nadine-mq1md
    @nadine-mq1md Před 2 lety +3

    የኢግዝአብሔር ሰው ፖስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይበርኪ ተባራከልኝ እህታችን በጣም ጓበዝ ነሽ በርች ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርኪሽ ተባራኪ ልኝ

  • @Mulworkhogas386
    @Mulworkhogas386 Před rokem

    እግዝእብህር ይብልርክህ ጳስተር ቸሪ።ትድር ማለት ከባድ ነገር ነው።ተቻችለህ የምትነርበት ህውት ነው።እህን ለጠየቀ ስው ልመክር ያለ ስው እንድን ቀን ሃጵ ህናህ ብትመክር ነገ ሌላ ቀን ነው ትዳር ትእግስትም ይቅርታም መቻቻልም ይጠይቃል እንድ ስናደድ ማስለፉ።ግዝየ ካለፈ በብረደ ግዝየ ልክ እልነበርክም ግን ተናደህ እያለ መናግር እልፈለክም ብለህ ማስረዳት።ትሉቁ ነገር እግዝውብህር የባረከ ትዳር ይስጠን።

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 Před 2 lety +2

    ጀግናው ፔንጤው ወንድማችን ነጭ ነ ጩ ተባረክልን ምርጥ ሰው።

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 Před 2 lety +1

    ሳላደንቅክ አላልፍም አመለካከትክ ግልጵ ነው ተምሬበታለው በጣም ጥያቄዬ ተመለሰ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @tigesttesfaye7589
    @tigesttesfaye7589 Před 2 lety +3

    ጥሩ ትምህርትነው ወንድማችን እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ ነሽ

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 Před rokem

    Pastor cheery tebarek

  • @hailudejeneserbessa1148
    @hailudejeneserbessa1148 Před 2 lety +2

    Pastor God bless you, really you are wisdomed with this valuable wisdom that highly helps the generation.

  • @godgraceworldwide3840
    @godgraceworldwide3840 Před 2 lety +3

    Bless you pastor chere, I’m learning a lots from your videos .👏👏👏

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma6052 Před 7 měsíci

    ቸሬ በጣም ጥሩ አገላለጸ ነው የገለጸከው በዚህ መስመር ዛሬ በጣም ጥሩ ገለጻ ነው

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před 6 měsíci

    አመሠግናለሁ በርቱ❤❤❤❤❤👍👍👍👍😍😍😍👏👏👏

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem +1

    ፓስተሪዬ !!በጋብቻ ዙሪያ ለተጠየቀው ጥያቄ የመልስከዉ እጅግ ኣጥጋብ Balanced የሆነ ሰዉንና እግዚአብሔር ን ያገናዘበ ሆኖ ኣግቸዋለሁ ጌታ እጅግ ኣድርጎ ኣንተንና 👨‍👩‍👧ቤተሰብህን ይባርካችሁ !❤😍😂

  • @danielasayu6113
    @danielasayu6113 Před 2 lety +1

    አርፋቹህ ክርስቶስን አትሰብኩም ጊዜው አጭር ነው ስለ ጋብቻ ማሰብ አያስፈልግም የሚል ቃል አለ አይደለም

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 Před rokem +1

    Orotodokisiii Tawahido Takatayi Neyni Gen pasitariii Binayami Enaaa Charee Siwodachuuuuu

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Před 2 lety +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Před 2 lety +1

    thank you so much!😇

  • @tamiratmerdasa5451
    @tamiratmerdasa5451 Před 2 lety +1

    Egzer yibarkachew betam betam timirt agagnichewalew, betlay example sila nisir betam geremegne.

  • @betiyegetalij5955
    @betiyegetalij5955 Před 2 lety

    Wow egizabihar yibarkachu ❤️❤️

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 Před 2 lety +1

    God bless you🙏🙏🙏

  • @ebenezermulualem3956
    @ebenezermulualem3956 Před 2 lety

    Wowwwww blessed you!

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 Před 2 lety

    Wawww pastor God bless you more & more

  • @menenbekele7732
    @menenbekele7732 Před 2 lety

    Zemenk ybarek

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před 2 lety

    blesss you more😍😍😍😍

  • @legeselema8787
    @legeselema8787 Před 2 lety +1

    Tebareku chere& senye

  • @samariyaweldu5253
    @samariyaweldu5253 Před 2 lety

    God bless you

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Před 2 lety

    ትክክል

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 Před 2 lety

    thank you so much

  • @ganitube3485
    @ganitube3485 Před 2 lety

    Wow

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 2 lety +1

    ፓስተር ተባረክ ሰኒሻ ጎበዝ ሴት

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 2 lety +2

    ሰኒዬዬ ድንቅ ነበር ተባረኪልኝ 🙏❤🙌

  • @irahelmaskel2614
    @irahelmaskel2614 Před 2 lety

    ኤዶኦ ጂንስ ይለካአ ክክክ ተባረኩ

  • @kassabcellmimiyegetaliji2042

    😍😍😍 dasi yilali

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 Před 2 lety

    Pastor Chere we love you endate yibzulen ketlbet jegna

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    የንስሩ ነገር አስደነቀኝ 😘😘😘እንዲ ሚያስተውል አልመሰለኝም

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Před 2 lety

    Gbu both

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 2 lety +1

    ሰኒሻዬዬዬ መጠየቅ ከተፈቀደልኝ ብጠይቅ ደስ ይለኛል🙏❤🙌

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 Před 2 lety +1

    Thankyou_be_tikikle_melsal

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h Před 2 lety

    ቸርዬ እባክህ ወንጌል ስበክ!!!! ለአለም አሁን የያዝከውን አርእስት ስጣት ተልእኮህን አትርሳ

  • @everlynemiriam5231
    @everlynemiriam5231 Před 2 lety

    😘😘😘

  • @abrhamag254
    @abrhamag254 Před 2 lety +1

    ሀጥያት ብቻ ነው መልሱ ምንም ማብራሪያ አያስፈልግም

  • @immawogane.65.9k
    @immawogane.65.9k Před 2 lety

    ካሜራ ማን ቺግር አልብ ልጅቱሃ ሲቲ ስቂ ዎዴ እሳህ ማዞር አለብ ዎድሜ ♥️♥️♥️ህቅርታ ግን ምክናቱም የሳሃ ሳቂ ዳስ ይላል ♥️♥️♥️♥️ ሲላ ዳፋርቁንይ ህቂርታ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @masimtube671
    @masimtube671 Před 2 lety +1

    ግልፀኝናተችሁን ስለአደንቅ አልልፍም ተበርኩ

  • @demekelopisoleramo4941

    መልካም ትምህርት ግን እኔ ትዳር ፈትቼ ነበር የትዳሩ ፍች ምክንያቱ አንመጣጠንም አለችኝ ከዛ ቦኃላ ትታሃኝ ሄደች ፣ ስታቱ የማን ነበር?

  • @Ad-zo3tx
    @Ad-zo3tx Před 2 lety

    Yanidi anidi biliti silamiyaqoyisli maqmasi gidetanew

  • @MeseretMersha-lh5ef
    @MeseretMersha-lh5ef Před 7 měsíci

    ?

  • @hjjhhhh8095
    @hjjhhhh8095 Před 2 lety

    ቶሎሳ ሴጋ

  • @bossbosa9268
    @bossbosa9268 Před 2 lety

    Abo yemachi wandima tikekil nah

  • @mesaymesay5638
    @mesaymesay5638 Před 2 lety +1

    ዱርዬ ፓስተር ነህ በወሲብ አለመግባባት ሳይኖር መግባባት አይቻልም

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    ባስተር ቸሬ ለጥያቄ መልስ እየሰጠ ያለው ከፈጣሪ ቃል ላይ መፅሀፍ ቅዱስ ለይ ያለና ያለ ብቻነው በራሱ እየቀጠለ ስላልሆነ ጌታ በሰጠው ነገር ነው የሚስረዳን በቅድምያ ከመሳደብ በፊት ትምህርቱን አዳምጡ እርግጥ ነው ይሄ ህዝብ ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጪ ነን ግን ስናቅ የምናስተካክለውን ነገር ካለ ብናስተካክሌ ነው የሚሻለው

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 2 lety +1

    Pastor Chere God bless you wish I can meet you !! Women’s hold your vergiinity up to your marriage seriously it works !!

  • @supertime7030
    @supertime7030 Před 2 lety

    Why you renamed as Christian Marriage truth

  • @asterkasahun7138
    @asterkasahun7138 Před 2 lety +1

    በቀጣይ ልጅ አስወልጄ ካላየሁት አላገባም ሊሉ ነው

    • @mxolisidahna3079
      @mxolisidahna3079 Před 2 lety

      ዬዚህ ጥያቄ በለቤት መን እንዴሆክ በለውቅህም አንት መለት አውሬ እና በመጌ ዬመትራበ እና ውሻ ነህ ግን አንቴ እህት ዪለህም አንቴ መለት ጁንተ ነህ እሽ? ትንሽ እንኳን ጌታን አትፋራም መለት ነው ተሰፍረሌ እህቶቼ በጠም ይቅርታ

    • @TameneAsefa
      @TameneAsefa Před 2 lety

      @@mxolisidahna3079 ልሉ ነው ያለው አትሳደብ

  • @yohannesavi8099
    @yohannesavi8099 Před 2 lety

    Partly you are right and partly your wrong

    • @yohannesavi8099
      @yohannesavi8099 Před 2 lety

      Also, I need some serious Christian counseling.
      I have been married for 3 years , but my wife and I didn't consummate our marriage, she is afraid of sex and still she is vergin. We were married in church, we tried everything counseling with our pasted even therapy nothing work. Deep inside she want to have children, we are both upset , we are thinking t to get divorce, what do you advise.

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 Před 2 lety

    Dangerous ተንበርክኮ ቀለበት ወደ ጣት ማወዛወዝ? ሞኝነት ቢመስልም መቀደስን የመሰለ ነገር የለም። ዕድሉ ከተገኘ መቀደስን የሚያክል ነገር በዓለም ላይ ምንም ነገር የለም፣ በቅድስና ማግባት መታደልም በእግዚአብሔር ዘንድም ምስጋና አለው። ልብ ይባል መተጫጨትን እየተቃወምኹኝ አይደለም።

  • @kassahunteshager2075
    @kassahunteshager2075 Před 2 lety

    Yefkr matafechaw sex new wedaje sayco bcha atadrgew p.r yetyakewn hasab betikikil teredteh mizanawi bihon letyakew lela tyake bayfeter lene bewetatnet sex new tlku fetena lalemewdek agbto betdarub yesex chigr sifeter kechigr yemiyaweta mels belsu.

  • @alalin3145
    @alalin3145 Před 2 lety

    ba.tikikil💯✅