ሄሉ ባልጠበቅነው ሰራችልን ናሂና ዉብዬ በደስታ አለቀሱ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 1,4K

  • @Biruk997
    @Biruk997 Před 3 měsíci +491

    ሄሉ የዋህ ናት የምለው በምክንያት ነው❤❤❤እንኮን ደስ አላችሁ

  • @ew5374
    @ew5374 Před 3 měsíci +61

    ባጣም ሀጢያት ነዉ ባማታውቁት አትፍረዱ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @BreFekr
    @BreFekr Před 3 měsíci +213

    የኔ ስስት ሄሉ ሆድዎ ምን የላትም የዋህ ናት የሚትሉ👍👍👍👍👍

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q Před 3 měsíci

      ሲጀመር መችተጣሉ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 měsíci +1

      ሲጀመር እየሸቀሉ ነውኮ ክክክክክክ

  • @user-cr9wh6ox1m
    @user-cr9wh6ox1m Před 3 měsíci +58

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋላ ነብዩ ሰላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤ እደዛ የቀባጠራችሁ ሁሉ ምን ዋጣችሁ ቤተሰብ ናችው እነስ ተራርቀው አያራራቁም ❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Před 3 měsíci +1

      ሰለላሁ፣አለሂ፣ወሰላም፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሱሉሏህ☝️😭

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci +1

      ደምሩኝ በቅንነት

    • @user-yq1kp4ck5m
      @user-yq1kp4ck5m Před 3 měsíci

      ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም

    • @zebibazebu2367
      @zebibazebu2367 Před 3 měsíci

      ሰለላሁአላሂ ወሰለም❤❤

    • @user-qc8qu5nh4s
      @user-qc8qu5nh4s Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 3 měsíci +405

    ሄሉን የምቶዱ👍👍👍

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 Před 3 měsíci +19

    ዉብይ አትጨናንቅ አንች አንች ነሺ የምረዳሺ ይረዳሻል እንዳንች መልካም ሴት የለም በዉንት ድርብብ ያለሺ እመቤት ነሺ በጣም ነው የምወድሺ ሄሉ ምሰኪን ነች እኔ ድርቀታዋ ደሰ ይለኛል ሁላችሁንም ነው ዉድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +292

    እንዃን ከዛ ጭቅጭቅ ወጥታችሁ ሰላም ፈጠራችሁ

  • @Hidaya-yl5gl
    @Hidaya-yl5gl Před 3 měsíci +24

    ሄሉ የዋህ ናት ናሂ ምርጥ እህት ናት ያለችህ

    • @user-fw5dn1ix4j
      @user-fw5dn1ix4j Před 3 měsíci

      ጀመጀመሪያም አልተጣላችሁም አትfግሩን

  • @meditube147
    @meditube147 Před 3 měsíci +79

    ደስታ የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው እነካን ታረቃቹ ❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Před 3 měsíci +3

    የምር እደህ እዳናደዱኝ ኮሜታተሮች ሰው ሲጣላ ማስታር ነው አስለምደው ያሳደጉን እና አዳድ ሰዎች ወደራሳችሁ ተመለሱ👍👍👍

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce Před 3 měsíci +172

    ሄሉ የፍቅር ስው እንኩዋን ሳቅሽልኝ የምትወዱዋት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

    • @Aisha-sq9gf
      @Aisha-sq9gf Před 3 měsíci

      🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Před 3 měsíci +7

    እልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉትና በመሀላችው ነፋስ አታስገቡ እባካችሁ እኔ ያሳዘንኝ ናሂ ነው ያሳዘንኝ በመሀል አስጨነቃችሁት

  • @mimu6586
    @mimu6586 Před 3 měsíci +129

    ክክክክ እኔ ሲጀመር ኮምቼም አላውቅ ፕራክ እደሆነ ገብቶኝ ነበር ዛሬ ግን ኮመትክ😅😅😅😮😂

    • @ethiopiatakele533
      @ethiopiatakele533 Před 3 měsíci +2

      ትክክል ፓርክ ነበር ማለት

    • @muyess6093
      @muyess6093 Před 3 měsíci +3

      እኔም pirak መስሎኝ

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo Před 3 měsíci +1

      Deramawe aleke😅😅😅😅😅

    • @mimu6586
      @mimu6586 Před 3 měsíci +3

      @@Mareyamenat-ot2qo ክክክሰ ተጠናቋል 😁😁😜😜

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před 3 měsíci

      👍😂😂😂😂😂

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 3 měsíci +2

    ማራምን ማነዉ እደኔ በየኮሜቱ እየገባ እማይሳደብ አይቶ ላይክ አርጎ እሚወጣ ❤

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e Před 3 měsíci +152

    ሄሉ ታድለሽ ውንድምሽ በጣም ነው ምዎድሽ 🥰🥰

    • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
      @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Před 3 měsíci +1

      እሰይእንኳ፡መጣሽውዴ፡እማይጣላየለም፡ይቅርታ፡መጠያየቅ፡፡በግልፅምማውራት፡ከዛም፡ከእውነት,መተማመንነው

    • @user-zs5pv6wo4o
      @user-zs5pv6wo4o Před 3 měsíci +2

      እኔምእንዋደዳለንከወዲሞቸጋር

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před 3 měsíci +2

    መጀመሪያ እምታቀርቡትን ምረጡ እድትሠደቡ እምትደረጉት በምታቀርቡት ቪዶ ነዉ እናትን እሚመጥን ቪዶ ልቀቁ

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Před 3 měsíci

      እዉነት ነዉ ምክር እና ሸዋር ከራስ ይጀምራል ባይ ነኝ

  • @user-jq5pr2pg1n
    @user-jq5pr2pg1n Před 3 měsíci +40

    ካሆን በኋላ ሰው ውደጄ እንጂ እንዳታምኜ ባለፈው ነገር ተማሪ እንጂ አትጸጸቺ✌️✌️✌️✌️❤️ like

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት እመልሳለሁ

    • @alibbn8408
      @alibbn8408 Před 3 měsíci

      👌👍👈❤❤❤

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 Před 3 měsíci +3

    ጎበዝ ውብዬ የሠው ወሬ አትሥሚ የዛሬ ሠው ማጣላት እንጂ ማሥታረቅ አያቅም በተለይ ወንድምሸ ጨነቀው አንኻን ደስ አላቹ።

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +86

    ሂሉየ እንኳን መጣሽ ነገር ካልተውት አይሆንም አንደኛ ነኝ❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci

      ደምረኝ ውዴ እመልሳለሁ

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Před 3 měsíci +3

    በሚድያ ለምን መጣችሁ አሁንም ቢሆን ሄሉየ የኔ የዋህ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 3 měsíci +105

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሄሉየ❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 3 měsíci

      ​@@AyatMensurደምሪኝ ደምሪሻለሁ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 3 měsíci

      ደምሪኝ እማ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 3 měsíci +1

    እኔ ኮመንተተሮች ተረጋጉ ያልኩት በምክኒትነው ለማንቻውም እኔኮመንተተሮችተረጋጉያልኩትበምክኒትነውለማንቻውምድስትላላችሆ ❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 3 měsíci +94

    አያችሁ ውድ ተመልካቾች ባለፈው ክፉ አትናገሩ እነሱ ቤተሰብ ናቸው ዞረው ይገናኛሉ ብያችሁ ነበር ከዚህ ተማሩ እሺ❤

  • @ethiopiaone3617
    @ethiopiaone3617 Před 3 měsíci +1

    የተሳደበ ሰዉ ይፈር እምትይዉ አልገባንም ዉብዬ ሲጀመር የራስሽን ምንነት አደባባይ ያወጣሽዉ አንቺዉ ተሳዳቢዉ ለምን ያፍራል? ማፈር ያለብሽ አንቺ ነሽ እንጂ ነገር ስታመላልሽ ስታቦኪ የነበርሽዉ ተሳዳቢዉ ደሞ አይቶሽ መጥፎነትሽን ነበር የነገሩሽ የሄሉን ደሞ የዋህነትን ገባሽ ያም ሆነ ይህ የአንችን ባህሪ መጥፎነትን በአደባባይ አስተምረሻል እንጂ ሚዲያ ወቶ መማሪያ እንዲሆን ነዉ ላልሽዉ ተሳስተሻል ያሳፍራል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 3 měsíci +155

    እሰይ ምቀኞች ተቃጠሉ እኔ ጠብቄ ነበር😂❤❤❤❤❤

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l Před 3 měsíci +1

      Asey❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hj7ci7fq5l
      @user-hj7ci7fq5l Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yj1wd2dh2r
      @user-yj1wd2dh2r Před 3 měsíci +4

      እሰይ ደስ ይላል ወሬኛ ሁላ😂😂😂😂 አትሂጂ ያላችሁ እኳን ደስ አላችሁ😂😂

    • @RomanBelayney
      @RomanBelayney Před 3 měsíci +3

      ስወድሽ ኮሜንትሽ ሁሉ ደስ ይላል❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 3 měsíci +1

    ደሥይላል መታርቃችሁዋ ግን ፊቱንም ከልባችሁ የተጣላችሁ አይልመሥለኝምነበር. ሥድብ ከጥፍትት አይመልሥም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 3 měsíci

      ደምሩኝ በቅንነት

  • @Aste221
    @Aste221 Před 3 měsíci +66

    ዋው ሄሉየ ደስ ይላል🎉❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci +2

    እራሳችሁ እየመጣችሁ ያልሆነነገር እየሰራችሁ ዲራማችሁ ሲያልቅ ተመልካች ላይ ፉጥ ትላላችሁ ሆ እኛ ምንእናድርግ እውነት መስሎን ልጁትዋ አሳዝናን ነበር ግን እናተ ዲራማ ነበር

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před 3 měsíci +1

      አይገርምም እኚህ ለማኞች ገደል ይግቡ ቆሻሾች ደሞ ሙድ ልይዙብን ሁሁሁሁ ፋሮች

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 3 měsíci +31

    እግዚአብሔር ይመሰገን ድራማው አለቀ ዛሬ የመዝናናት ቀን ነዉ 😂😂😂ሄሉ እንኳን በሰላም የድሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-tw3ww4ky8c
    @user-tw3ww4ky8c Před 3 měsíci +7

    Baxam dase aleny baayyeen gammade dhugaa waqqayyoo walii jaladhaa dinaaf kaaraa hin banina ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💋💋💋🥰🥰🥰

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 3 měsíci +59

    እንደሱ ነዉ ሚያምርባችሁ❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku Před 3 měsíci +3

    እሰይይ ❤❤❤❤❤ እንደዚህ ነዉ የሚያምረ ሄሉ ጎበዝ ጠላት ይፈር የታባቱ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci +41

    ውብዬ ተያቸው ኮመንታተሮችን አትይ ሆኖም እናንተ በመሀላችው ክፍተት አይኑር❤❤❤❤❤

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 3 měsíci +5

    ውዶችየ ዛሬ በጣም ከፍቶኛን እባካቹህ ተባበሩኝ የወድሜ ልጅ የልብ ኬዝ አለባትና በጣም ታማለች እኔም በስደት ይሀው6አመቴ እና እባካቹህ እርዱኝ ምላርግ ለማንስ ላማክር😭😭😭😭😭😭😭 በውነት እዳታልፉኝ ምከሩኝ ከጎኔ ሁኑልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @user-dn8dn1ss8m
      @user-dn8dn1ss8m Před 3 měsíci

      ኣይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ጸበል ትፀበል

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před 3 měsíci

      @@user-dn8dn1ss8m አሜን እሽ 😭👏

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Před 3 měsíci +1

      አይዞሽ ውደ እግዚያብሄር ይማራት😢😢

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 3 měsíci

      እግዝአብሔር ይማረው

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před 3 měsíci

      @@tirhasasefa640 አሜን 🙏❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před 3 měsíci +43

    ሄሉ ባቴጂ ነበር ሚደብርኝ ናሃ በጣም ክፍቶት ነብር ባለመሄድሽ ጎበዝ ትችያለሽ❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ

  • @halima7993
    @halima7993 Před 3 měsíci +5

    መሸአላህ እነዛ ነገረኛ አሉ በሂወት አሁን ምን ይሉ የሆን

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Před 3 měsíci +15

    እንዲህ ነው የሚያምረባቹህ ደሰ ብሎኛ እውነት ቤተሰብ ማለት እንዲህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳር ክቡር ነው የባልሽ ቤተሰቦች ደግሞ ያንቺ ቤተሰቦች ናቸው ትዳራችሁ የጣፈጠ የአማረኝ ይሆን ትዳርሽን በደን ሙሸፈንኩት ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Před 3 měsíci +6

    በቤተሰብ ዉስጥ እየገባችሁ ስታቃጥሩ የነበራችሁ ምን ትሆኑ ቤተሰብ መቸም ቤተሰብ በቤተሰብ መካከል የምትገቡ ልቦና ይስጣችሁ ናሒ አንዲህ ሆናችሁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před 3 měsíci +5

    *የማዳም ቅመም ነኝ አበረታቱኝ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ*

  • @hawaTadese
    @hawaTadese Před 3 měsíci +24

    ሄሉ የኔ ቆጆ አንች ልባምሴት ነሽ እግዚያብሔር አሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před 3 měsíci +4

    እሰይ ደስ ይላል በኡነት እኳን ሄድሽ እኳን ታረቃችሁ ተመስገን እናተ አዳድ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t Před 3 měsíci +9

    እውነት በጣም ንፕው ደስ ያለኝ ቤተሰብ እንደዚህ ነው የሚያምርበት ያለውን ከልብ ትቶ በፍቅር ማውራት ለሌላ ጊዜ እባካችሁ በውስጥ ፍቱት

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 3 měsíci +1

    ሄሉ ቁምነገረኛ ነሽ ጎበዝ እካንም ሄድሽ ማንም ሰው ይጋጫል ግን በቤተሰብ መሀል ማንም መግባት አይችልም ፍቅራቹ ይብዛ

  • @duey2368
    @duey2368 Před 3 měsíci +31

    ኮሜታተሮች እዴት ትሆኑ ቤተሰብ መሆል አትግቡ ተዉ 😅😅ክፉ ከመናገር ዝም ማለት ጥሩ ነዉ❤❤❤

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před 3 měsíci +2

      በትክክል ግን ውብየን ይቀኑባታል ከታዘብኩት ሲጀመር አልተጣሉም የስራ ፈጠራ እርእስ ነው

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci

      😂😂😂እረእውነትመስሎኝ ውብየን ተቀይሜነበር ግን አልቀናባትም ያደርገችው ግን😅 ግን ዲራማነው ቱ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před 3 měsíci

      @@user-dq1pl4wt8p አይደያ ነው አልተጣሉም

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci

    ብዙ የሚናገር ሰው በስህተት ውስጥ መውደቁ አይቀርም። ስለዚህ ውብዬ ብዙ አትናገሪ። ስላደረገላችሁ ነገር እግዚአብሔር ማመስገን አለባችሁ እንጂ ሰው እንዲህ አለ እየተባለ ማውራት ጥሩ አይደለም።

  • @kokibintmohammed873
    @kokibintmohammed873 Před 3 měsíci +14

    አይ ኮሜንቶች😂😂😂😂ትላንትና እንዳቴጅ ያለሁሉ ዛሬ ደግ አርግሽ 😅😅😅😅😅

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂😂

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 Před 3 měsíci +2

      በነፈሰበት ነው የሚነፍሱት😂😂😂

    • @ehehehejj7805
      @ehehehejj7805 Před 3 měsíci +1

      በነፈሰበት እኮነዉ የሚናፈሱት ቱቱቱ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 3 měsíci

    ሺ ጊዜ ቤተስው ይሁኑ ኮመታተሮች ሄሉዬን ማርያምንን በጣም ነው ምውዳት የዋህ ናት ቅን ስው ናት ስታለቅስ አሎድም አድናቂሽ ነኝ ሄሉዬ ከቡታጅራ ❤❤❤❤❤ውድድድድድድ

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv Před 3 měsíci +50

    ሄሉኮ የሰው ደስታ የሚያስተድስታት ናት ለወንድሟ ❤❤ደስታ እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @user-pj5tc1oh8k
    @user-pj5tc1oh8k Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላቹ መታረቃቹ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HMMA-yb1rz
    @HMMA-yb1rz Před 3 měsíci +10

    አይ የሰው ነገር ብዙ አውርታችሁ ብዙ ኮሜተሮች ቀለጣችሁ ውብየን ስትሳደቡ የነበራችሁ ቀለጣችሁ ሲቀጥል የባል እህት መርዝ ናቸው ስለሄሉ ግን አላውቅም ለማንኛውም ውብየ እና ናሆም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ውብየ❤❤❤ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 3 měsíci

    አዳሜ ልታጣሉ የነበራችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላላችሁ አንድ የተዋለደ ሰው አይለያይም

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 3 měsíci +8

    ሄሉ እኳን ህድሸላቸው በጣም ድስ ይላል ምንም ቢሆን ቤትስብ ክቤትስብ ያለነው በጣም ነው ድስ እሚለው ❤❤❤❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 3 měsíci +3

    ዋው የኔ ምርጥ አሥተዋይ ሄሉዬ እንኳን ደና መጣሽ 😘😘😘😘

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před 3 měsíci +16

    i mess you ሄሉ ❤❤

    • @eyerusbirhanu3592
      @eyerusbirhanu3592 Před 3 měsíci

      እረ የት ጠፋህ ናቲ ከሔሉጋ ተናፍቃችል You are longing for us,,

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 3 měsíci +1

    ናሒ በእውነት አተም ሔሉም የዋሆች ናቹ ሔሉ ትናገራለች እጂ ሆዷ ባዶነው እኳን ደስ አለህ ናህ ጥል የሴጣን ነውና አሳዝናኝ ነበር ሔሉ በእውነት ❤❤❤

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p Před 3 měsíci +1

    መታረቃችሁ ጥሩነው ግን ምንም ቢፈጠር እሚድያላይአታውጡ ለኛችግርየለውም በጣምነው ጥሩነው
    እኛ አገታችንንአደፋምአልሠርቅን😂😂😂 ደስእሚለውነገርምንምአላልኩም

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 3 měsíci +6

    እዳው ኮሜተሮች ታናዳላችሁ ነገር ማብረድ ነውጅ እኳን ያሌድሺ ምናምን የምትሉት ደግ ሆናችሁ ወላሂ ግን እነሱ ድራማ ነበር የሰሩት አለቅላቂ ሁላ

  • @user-ro7vl6mr5k
    @user-ro7vl6mr5k Před 3 měsíci +1

    የህድሠታችሁ ነበር የናፈቀኝ ደሰታችሁ ደሠታየነሁ እግዚአብሔር አበዝቶ ፍቅሩን የጨምርላችው አይት ነው የሚባለው

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ምህረት አወረደላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ናሂ አና ዉብዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 3 měsíci

    የቤተሰብ ጥል መክረር የለበትም ሄሉዬ የዋህ ነሽ እንወድሻለን

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 3 měsíci +12

    አቤት ኮሜተሮች ምን ዋጣችሁ 😂😂😂😂ሄሉ ግድ አረገያችሁ ሄሉ ደግ አረግሽ ፍቅር ይሻለናል በሚለው

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci +1

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw Před 3 měsíci +3

    ሄሉየ የኔውዲነገር እንኳን ሣቅሺልኝ የኔ የዋሕ የኔልዩ ጎበዝ በርች ውደ ❤❤❤

  • @jesusjesus2326
    @jesusjesus2326 Před 3 měsíci +4

    ትክክል ነው እህት😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆናችሁ ዋና ሰላም መሆናቸው ነው የሚዲያውኑ ነገር የሚዲያ ወሬ አታዳምጡ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምወዳቸው አዛኝቷ ትጠብቃቸው

  • @halarasa
    @halarasa Před 3 měsíci +1

    ሄሉ እኮ ግን የዋህናት የኔ ዉድድድ❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 3 měsíci +53

    የኔ እብድ ስወድሽ

    • @mhretmeri
      @mhretmeri Před 3 měsíci +1

      betam ❤❤siwodati iko

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 3 měsíci

    አይት ነው እሚባል በጎንደረኛ ውብየ ከዛም ትክክል ከዚህም ትክክልን ተያቸው

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před 3 měsíci +6

    ዳቢሎስተዋረደ በሰላም መፍጠር ጥሩነው❤❤❤ ደስአላኝ

  • @Biyu151
    @Biyu151 Před 3 měsíci +2

    ወይኔ አትሂጅ ያላችሁ ግን አይዟችሁ😂😂

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y Před 3 měsíci +4

    አልሀምዱሊላህ በሰዉ መሀል የምገቡ ልቦና ይስጣችሁ በቤተሠብ መሀል የምገቡ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Před 3 měsíci +2

    እሰይ ተሳዳቢወች መልካም መቃጠል አንድም ቀን አልተሳደብኩም በቤተሰብ መሀል ግጭት አለ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ck5ku1dn8o
    @user-ck5ku1dn8o Před 3 měsíci +10

    እንደዚ ስትሆኑ ታምራላቹ ❤❤❤❤

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd Před 3 měsíci +1

    ናሆም ከይቅርታጋ እና ስዕሏ አድኖ አድርጋችሁ እምትሰደቡት ያለከዉ አሰናካዮቹ እናተ ናችሁ 😢 ለትምህርት ነዉ ብላችሁ ማስተማር ናበረባችሁ

  • @user-gk5cl8yl3q
    @user-gk5cl8yl3q Před 3 měsíci +4

    በጣም ወቅሻችሁ ነበር ግን ሰላም መፈጠሩ በጣም ደስ ይላል

  • @Selam46445
    @Selam46445 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አንድ ላይ ያምርባችኋል👌 ሁላችሁም 🥰🥰🥰

  • @chaltu5781
    @chaltu5781 Před 3 měsíci +10

    Wwwwooww bagaa waaqayyoo waalitii isnii arasee❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 3 měsíci +2

    ክክክየተሳደባችሁ ኑ ህዩ ሲጀመርፕራንክ ነበር😅😅😅😅😅

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 3 měsíci +52

    አብብሽ እና ሩታ ዛሬ ይመጣሉ ጠብቁ❤❤

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 Před 3 měsíci

    ዋሽተው ያጣሉ ሰዎች አሁን ይቃጠሉ ሄሉየ የኔ እርግብ❤❤❤🎉

  • @SofiayKedar-nn9io
    @SofiayKedar-nn9io Před 3 měsíci +14

    አሰፍርችን አንልም ሄሉ የዋህ ናት ውብዬ ተብየው ማትርቢ

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n Před 3 měsíci +1

      ግን ወብየ ምን በደለቻችሁ ነው በትዳራ ትቀናላችሁ

    • @djkhalidfamilytube5299
      @djkhalidfamilytube5299 Před 3 měsíci +1

      ጠንካራ ሴት ጠላቷ ይበዛል

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 3 měsíci

      ​​@@user-zf8fb4lc5nጠንካራ ናት ይቀኑባታል🤭🤣🤣

  • @muyess6093
    @muyess6093 Před 3 měsíci +9

    ዎላህ በጣም ነው ያስደሰትሺኝ እዉነት ትለይሃለሽ ሄሉዬ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci

    ውይዬ አሁንም ቢሆን ምላስሽን አታስረዝም። ሰው የመሰለውን ሊናገር ይችላል።ዋናው የእናንተ አንድነት ነው።

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr Před 3 měsíci +6

    ሄሉዬ ይዋህ አኮ ነሽ የምር 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi Před 3 měsíci

    እኔ እስከ ዛሬ ኮሞንት ፂፋ ኣላቅም ከመጥፎ ቃል መፃፍ ዝም ይሻላል ውጆች በቤተሰብ ማሃል ኣትግቡ👌👌

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Před 3 měsíci +7

    Bagaa walii fayitaan ❤❤❤❤ dhugaa obboolleeysaa kee kana hin Arsinni Helu hedduu takka sii jalaataan Nahu fi hubiyeenis ❤❤❤❤

    • @addisketema-my1uh
      @addisketema-my1uh Před 3 měsíci +1

      Afan oromoo hin bekanim animoo warumaa CZcams iratii dhufee bu,uu kanan jibaa dhugaa😂😂

    • @user-gj6rc9jt9u
      @user-gj6rc9jt9u Před 3 měsíci

      @@addisketema-my1uh kkkk haa Booyan dhisii dollar bar lubbuhuu Nama basisaa oktii tiyaa kkkk

    • @MisraarsiArsi
      @MisraarsiArsi Před 3 měsíci

      Kkkkk isaan hojii isaani akka garittii hojechaa jiruu Wari komeetii garuu😂😂

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci +1

    ሰው ዱሮም ስህተቱን ለመሸፈን ብዙ ብዙ ብዙ ያወራል። ናሆምም ብዙ ብዙ አታውራ። አሁን ሁሉ ነገር አልፎ ሰላም ሲሆን እከማመስገን ከማመስገን ሰዎችን መውቀስ አይገባም። በመጀመሪያ እንድትሰደቡ ያደረጋችሁ እራሳችሁ ናችሁ። አሁን ግን በሰላማችሁ ቀጥሉ ግን ብዙዎች አታውሩ። አሁን እናንተም እኮ ስለሰው እያነሳችሁ እያወራችሁ ነው። ይህ እንደ እኔ አመለካከት አስፈላጊ አይደለም።

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede Před 3 měsíci +3

    Hellu gobazza unkanimm hershii bexamm dessi bilongali ❤❤❤❤ miqanyaa yehonutti yiqaaxaluu ❤❤ daggi argeshali mirxi setti yewhaa nasha bexami

  • @askalmeshrebtube7057
    @askalmeshrebtube7057 Před 2 měsíci

    እንኳን ደስ ያላችሁ ከፀብ ፍቅር ይበልጣል ግን የማስመሠል ሣይሆን የእውነት

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8o Před 3 měsíci +6

    ናሂ የኔ ምስኪን በጣም ነው እኮ ደስ ያለው መታረቅ ግድ ነው ደስ ብሎናል ሂሎ አይትሽ ናት አይት ነው የሚባለው

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o Před 3 měsíci

      አይት በገጠሩ ነው ከተማ አይታወቅም

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před 3 měsíci

    በቤተሰብ መሀል ገብታችሁ የምታቦኩ ከዚህ በኋላ አርፋችሁ ትቀመጣላችሁ ተባረኪ ሄሉየ ❤❤❤❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před 3 měsíci +3

    እደሱ ነዉ እሚያም ርባችሁ እንኳን ደስአላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍🙏

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vc Před 3 měsíci

    ደግአረግሽ እኳን ሄድሽ አትሂጂ እምትሉ ሁላ እፍረታችሁን ይዛችሁ ቁጭ ደግአረግሽ ሄሉ

  • @Wintana21YouTube
    @Wintana21YouTube Před 3 měsíci +34

    አንደኛ ነኝ ሄሉን የምትወዱ ደምሩኝ በማርያም❤❤❤

    • @samritadese124
      @samritadese124 Před 3 měsíci +1

      ደመረ ኩሽደምሪኝ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 3 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 Před 3 měsíci

    ሄሉ ለውብየ አይት ናት ወብየ ለሄሉ ምራት ናት አማች ደሞ የእህት ባል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt Před 3 měsíci +10

    ሄሉ በመሄዱወ ደስየለቹ እንደኔ ደስ የለዉ❤❤❤🙏🙏🙏💪

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Před 3 měsíci

    ሔሉ
    ክፋት የለባትም እድል ሆኖባነው እደኔ ነገር የማገንበት ስለሆነችነው

  • @user-qp9wj5vg8c
    @user-qp9wj5vg8c Před 3 měsíci +5

    እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ኮሜቶች እራሣችሁን ታዘቡት ባለፈው አትሒጅ ሥትሉ የነበራችሁ በመጣላት ውሥጥ መታረቅም አለ ይቅር መባባልን የምትወዱ 👍አድርጉ

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g Před 3 měsíci

    ምድረ ተንኮለኛ ምን ይውጥሽ ናሂዬ ስወድክ የምር ባልም ነክ እህትም ነው❤❤❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola Před 3 měsíci +4

    እንኳን መጣሽ ጀግና ነሽ❤❤

  • @hanas7945
    @hanas7945 Před 3 měsíci

    ናሂ ምርጥ ወድም ነክ ወላሂ የመጀመራዬነው ምፅፈወ በጣም ነው ምወዳቹ ወድም ብሎ ዝም አይለያቹ