አብርሀም አስመላሽን የሚያስታውስ??? | አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ! | ስንቅ ድራማ | Ethiopian Comedy 2023 | @zewgetube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 11. 2023
  • #ethiopian drama/ senebet / New Ethiopian drama 2023 / Ethiopian movie 2023 / ስንቅ ድራማ / Ethiopian Film /
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @zewgetube
    👉 Like us on Facebook👍🏿: profile.php?...
    👉 Follow us on Telegram: t.me/zewgetube
    Thanks for watching ❤
    Please Subscribe,
    Like And Share 🙏🏽
    Welcome to the official CZcams Channel of Zewge Tube. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2023: Zewge Tube.
    #ethiopiancomedy
    #ethiopiandrama
    #ethiopianmovie
    ethiopian movie 2023, ethiopian comedy, ethiopian movie, ethiopian drama, ebs tv, adey,
    ethiopian music

Komentáře • 13

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 8 měsíci +4

    አረ በማርያም አብርዬዬ ማለት የሚገርም የሚገርም ተሰጥኦ ያለው በጉጉት በሳቅ ጀምሬ ምጨርሰው ለዛው የሚጥም ጩጬ እያለሁ እንደሱ በቻልኩ እል ነበር😂❤😂❤
    የምር አማርኛው እንዲህ ይመስለኝ ነበር

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤የማይጠገብ ጊዜ የተዋጣለት ስራ ነው አቤት ያ ዘመን ድንቅ ነበር

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 8 měsíci +2

    ዛሬ ትልቅ ሰው ሆኛለው ኢወት ብዙ ነገር አስተምሮኛል አሳይቶኛል
    ❤ዛሬ በኢወቴ ካሳለፍኳቸው ትዝታዎች መሐል አባባ ተስፋዬ ቻርሊ ታላቅ ፊልም 120 ዝንቅ .......ያኔ በልጅ አይምሮ ነበር ያየሁት አሁን ደግሜ ቃላቶቹን በትርጉም እያየው ነው
    😢😢😢 አብርሃም አለቤሾ ተስፋዬ እንግዳዘር....❤❤.ጥላሁን እና አለልኝ የት ናቹ አስራት በቀለን አየውት እናንተም ናፈቃቹኝ ልያቹ ❤

  • @halimayoutube2732
    @halimayoutube2732 Před 8 měsíci +1

    😂😂😂😂 አቤት ያ ግዜ።

  • @Yemtiger
    @Yemtiger Před 8 měsíci +1

    Simply brilliant

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 5 měsíci

    በሰላሙ ዘመን! ነፍስ ይማርልን የጥበብ ሰዉ አብርሃም አስመላሽ❤❤❤

  • @mahletyared3150
    @mahletyared3150 Před 8 měsíci +1

    Betam astawisewalew lij hogne. Gin Abriham simeta betam yiselechegn neber😅 silemaygebagn yemiyaweraw lij sileneberku. Ahun gin sayew betam yemigerim chilota yalew sew neber❤

  • @hddi491
    @hddi491 Před 6 měsíci +1

    ❤😂 ሹፌርዋ

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 7 měsíci +1

    የአማራ ወጉ ባህልና ጨዋታው በምን ቃል ሊገለፅ ይችላል?ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!ነፍስ ይማርልን ወንድሜ❤

  • @robellish
    @robellish Před 8 měsíci

    😍😍😍😍😍😍

  • @tg6591
    @tg6591 Před 8 měsíci

    😂, I miss home

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 Před 8 měsíci

    ይህ ሰውየ ካልተሳሳትኩ ነፍሱ ይማረው በጀርመን ፍራንክፈርት ኣጠገብ ዳርምሽታድት ዙርያ ታሞ ከኣመታት በፊት እንደሞተ፡ኣንድ ሰው ኣውርቶኛል። ያሳዝናል