መሞት አልፈልግም መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 549

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 10 měsíci +529

    ሙስሊም ነኝ ግን ዮኒን ወደዋለሁ አስታወሳለሁ ከሁለት አመት በፊት እናቴን አስቀይሜያት ሳምንት ዘጋኋት በየቀኑ ብደዉል ብደዉል አላነሳም የሆነ ጊዜ ላይ የሱን ፕሮግራም ሳይ አንዲት ወጣት እናቷ ሞታባት ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋ እንዳልቻለች እንደተከፋች እንደሞተችባት ስትናገር ሰምቼ መቼም አረሳዉም ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ነበር ያደርኩት ከዛ በጠዋት ሄጄ ነበር እናቴን ይቅርታ ያልኩት የይቅርታ ልብ የለኝም ነበር ከዮኒ ፕሮግራም ቡሀላ ነዉ የይቅርታም ልብ ያገኘሁት ዮኒ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ መልካም ባለክበት ሰላም ሁንልኝ ❤🙏

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 Před 10 měsíci +166

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህችን ብላቴና ፈውሳት

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Před 10 měsíci +66

    ፀልዩላት ህንድ ሳትሄድ የእግዚአብሔር እጅ ጣልቃ ይግባ እየሱስ ሆይ ፈውሳት እቺ ብላቴና ባነተ እጅ ላይ ናት

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před 10 měsíci +1

      ይችላል ጌታ ሠሪው እጅ ቢበላሽ አዲስ መስራት ይችላል❤❤❤

    • @morning_warriors
      @morning_warriors Před 10 měsíci +1

      እኮ እኔም እሱን ነው ማስበው ሁላቺንም ባለንበት ብንፀልይ ለሱኮ ይሄ በጣም ቀላል ነው ግን ይሁን መታከምዋም እሷ እንዳለችዉ ለበጎ ይሆናል ... ሆኖም ግን ህንድ ሄዳ ታከመቺም እዚው ብትድንም ስለ አህታችን ና እሷን yemeselut ፀሎት ማድረግ መቅረት የሌለበት ነገር ነው...

  • @animallife8337
    @animallife8337 Před 10 měsíci +93

    አይዞሽ እህቴ ጧዋት የተለቀቀውን አይቼ የአቅሜን ያህል በአካውንቲሽ ልኬያለሁ

  • @JESUSISLORD-xc8es
    @JESUSISLORD-xc8es Před 10 měsíci +56

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ ውድ አይዞሽ ትድኛለሽ ኢየሱስ ያድናል በሰው የማይቻል ሁሉ በእግዚአብሔርም ይቻላልና ዮኒዬ ውድ መምራችን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ተባረክ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 10 měsíci +24

    በጌታ በኢየሱስም
    በጣም ታሳዝናለች 😢😢😢
    እንባ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢
    አይዞሽ የኔ እህት 😢😢❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 10 měsíci +15

    አምላኬና መዳንቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በምህረትህ ለዚች ብላቴና እጆችህን ዘርጋለት ለአንተ የምሳንህ የለም ለአንተ ሁሉም ነገር ቀላልነው ❤❤❤❤❤

  • @misganabekele-bt9gv
    @misganabekele-bt9gv Před 10 měsíci +15

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም ፈውስን ከላይ ከአርያም ይላክልሽ❤❤
    ድንገታዊ ጉብኝት ይሁንልሽ❤❤❤🙏🙏

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před 10 měsíci +15

    ዮኒ " እናትና አባታችንን ከእነ መልካም እና መጥፎ ባህሪያቸውም ቢሆን እንድንወድዳቸው እና አባብለው እንዳበሉን እኛም እንዲሁ እንድናደርግ " ስላስተማርከን እናመሠግንሃለን !

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 10 měsíci +8

    ዮኒዬ መልካም ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክ በሕይወት ዘመኔ እንዲ አልቅሽ አላውቅም ያው እኔ ራሰ እንደ እሱዋ ታማም ነኝ በትክክል 11 ዓመቴ ነው ግን የምድራዊ ኑሮ ባይድን አንድ ተስፍ አለኝ እሱም የዘላለም ሕይወት/ መንግስቴ ሰማይ እኔ ብሄድ ይሻላል በአባቴ ቤት ብዙ መኖርያ ላዘጋጅላችሁ እሄዳላው ብሎ ተስፍ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረኩ
    እህቴ አይዞሽ ጌታ እንደምረዳሽ በጎንሽ አለ ደግሞ ሌላ ማድረግ ባልችልሽ በፀሎቴ ባጠገብሽ እቆማለሁ በርች 🙏🙏🙏

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 Před 10 měsíci +14

    ጌታ ይፈዉሳል እኔ ከኩላሊት ተፈዉሼ ከብዙ አመት በፊት ዛሬ የልጅ ልጅ አይቼ ፍጹም ጤነኛ ነኝ ጌታ ይመስገን። በጌታ ታመኝ ትድኛለሽ ከመሄድሽ በፌት አገልጋዮች አንዲጸልዮልሽ አድርጊ። ጉበት ነቀላ አድርጊ ተብላ የነበረች ጌታ ፈዉሷት ሰትመሰክር ነበር። አይዞሽ።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 10 měsíci +12

    እግዝአብሔር ሆይ ከዝች ብላተና ያስጨነቃትን ሸክም አስወግድላት እባክህን እንደ ዛሬ አልቅሸ አላቅም ታርክሽን ቀይሮ ያሳየኝ ጌታ❤❤❤❤

  • @user-jv3zj6nk1n
    @user-jv3zj6nk1n Před 10 měsíci +14

    ጌታ እየሱስ ታሪክሽን ይቀይረው ይፈውስሽ ይዳስሽ ለምስክርነት ያብቃሽ ለጌታ ሁሉ ይቻላል❤❤🙏🙏🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 10 měsíci +8

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ ጌታዬ ለዚህች ብላቴና እጅህ ጣልቃ ይግባላት አባቢ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ ጌታ እየሱስ አዴስ ኩላሊት ይስጥሽ ❤

  • @meseretmala2194
    @meseretmala2194 Před 10 měsíci +30

    ጌታ ሆይ በዚህ እድሜ😢😢😢አይዞሽ እህቴ እባካችሁ ወገኖች ምትችሉ እሪዷዋት😢😢😢🥺🥺ተባረኩ ሁላችሁም ውድድድድድድድድድድድድድ ❤❤❤

    • @hanalema6718
      @hanalema6718 Před 10 měsíci

      merdat Kefelegin Bemin Enagignat Silkwa Or Accont Lay Man Bilo New Sim Yemimetaw Pls

  • @abitylove2423
    @abitylove2423 Před 10 měsíci +4

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እሱ ይፈዉስሽ 🙏 ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ተደርግ ዘንድ ቸይ ነህ እቺን ብላቴናን ፈዉሰት መፅሐፍ ስናገር ፈውስ የልጆች እንጄራ ነው እንደ ሚል ቃሉ አንተ ፈውሰት 🙏🙏🙏

  • @user-gn9lf4bq1o
    @user-gn9lf4bq1o Před 10 měsíci +6

    ማን ያቃል የሆነው ሁሉ ለበጎ ሆኖ ጌታ ይፈውስሻል አይዞሽ ድነሽ እንይሽ ጌታ እራሱ የሰጠሽን ኩላሊት እራሱኑ ይፈውስሽ በየሱስ ስም በስሜ የምትለምኑት ሁሉ ይሆንላቹዋል እንደተባለ ማንኛውም በሽታ ካንቺላይ ይነቀል ተባረኪ

  • @yeshikasa3225
    @yeshikasa3225 Před 10 měsíci +12

    ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይከበር በዚች ብላቴና ላይ ላንቴ የሚያቅትህ የለም እባክህ ጌታዬ ፈውሳት😭😭 ዮን ደግሞ አንቴን ጌታ ይባርክህ ጌታን ቃላት የለኝም ላንቴ በቃቃቃ እወድሃለሁ የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 Před 10 měsíci +22

    ዮንዬ አንተን አለማመሰገን አይቻልም ዘመንህ ይባረክ ❤❤እድል ስለሰጠ ሀት ጌታ ይባርክህ ለኛም እድ ል ነው ጌታ ይማርሽ እጅ ትምጣ ልሽ በርቺ

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Před 10 měsíci +12

    ቅዱሳን ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካቹ ዬኒ አገልግሎትን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ቃላት የለኝም ሁላችንንም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ🤲🏾🙏💕

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 10 měsíci +21

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም የሰጡ እጆች ይባረኩ

  • @mulatmaru1982
    @mulatmaru1982 Před 10 měsíci +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህን ፕሮግራም ሁሌም አየዋለሁ የኔማር አይዞሽ እካንም ዩወኔን አገኝሸወ ምንም አይጉልብሽም

  • @temesgenpawlostemesgen6491
    @temesgenpawlostemesgen6491 Před 10 měsíci +4

    የእግዝአብሔር እጅ ለማዳን ቅርብ ነውና እባክህ አምላኬ ይህችን ብላቴና እጅህ ይዳሰስህ

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው ዮን ተባረክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው💞💞👋👋👏👏

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር ምህርት ያርልግሽ የኔ እነተ ❤❤😭❤😭😭
    ዮንዬ እግዚአብሔር ከነቴ ገረ ይሁንንን😭😭

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 5 dny

    የኔ ቆንጆ እት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፋውሱ ይላክልሽ✝️👈🙋💯🥰🥰🥰

  • @Discipleshippatchsix
    @Discipleshippatchsix Před 10 měsíci +3

    Please give this to her. Thank you very much.

  • @user-kt5pw2po7h
    @user-kt5pw2po7h Před 3 měsíci

    እግዝሐብሄሪ ካንች ጋ ይሁን ኢህተ አንተ ዮናታ ታባርክ

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 Před 10 měsíci +9

    May you be completely healed in Jesus name amen

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 10 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ ፍጽም ፍውስ ይህንላት እኔኒም አስበኝ ይሃግር ልጆችሁ ለእኔም ጽልይልኝ

  • @user-wl7iq7cs2g
    @user-wl7iq7cs2g Před 10 měsíci +1

    ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው ጌታ በምትሄጅበት ቦታ ይቅድምልሸ ዳግም ለመሰጋና እናይሻለን

  • @NatinaelAsrat-rq9kp
    @NatinaelAsrat-rq9kp Před 10 měsíci +6

    ጌታ ሆይ እችን ብላቴና እርደት 🙏🙏🙏🙏

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před 10 měsíci +4

    ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህንና ቤትህን ይባርክ።

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před 10 měsíci +4

    የእኔ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ ከጉንሽ ነን ውዴ

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 10 měsíci +2

    በጌታ በእየሱስም ተፈወሺ ለኔ የደርስ ላንቺ ይድርስ😢😢😢

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 10 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ አዲስ ኩላሊት አዲስ ልብ ይስጥሽ ዉዴ

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Před 10 měsíci +3

    ጌታ ሆይ አንተ ማረት ከያሁኝ ጀምሮ ሥራዬ መልቃስ ብቻ ሆነኝ የአንቺን ደስታ እግዚአብሔር የሶይን 😢😢🥰🥰🥰🥰

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Před 10 měsíci +3

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ይህ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነዉ ትድኛለሽ
    ግን እኛ በውጭ ሀገር ለምንኖር በአንተ ስም ወይንም በ ቤተሠብዋ ስም ጎ ፈንድ ሚ አካውንት በእናንተ ገፅ ላይ ብናገኝ ለመርዳት ቀላል ነው በፌስቡክ ገፃችንም ላይ ሼር እናደርገዋለን ድና ቁማ ስትመሠክር ደግሞ
    በደስታ እናለቅሳለን እባክህን ዮኒ ተባበረን
    እግዚአብሔር ፈፅሞ ምሮሽ የድል ምስክርነት ለመስማት ያብቃን
    አሜን አሜን አሜን ።

  • @guushokbamichael6932
    @guushokbamichael6932 Před 10 měsíci +1

    Really yoni man of God I respect you God bless you my brother

  • @berendereje6372
    @berendereje6372 Před 10 měsíci +1

    Getan yoniye kane edme lay kenshe beseteh mn yahl des endemilegn
    Zemenh ybarek❤

  • @user-ip5fd9uj7d
    @user-ip5fd9uj7d Před 10 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እንዲፈውስሽ እመኝልሻለው🥰🥰ዮኒዬ ዘመነህ ይባረክ🙏

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 Před 10 měsíci +6

    ታምራት ይሁንልሽ የኔ ልጅ

  • @birukyacob9432
    @birukyacob9432 Před 10 měsíci +1

    አይዞሽ ጌታ ለሚስጋና ያብቃሽ
    ህክምናሽ የጌታ እጅ የምታይበት ይሁን
    እጸሊያለው

  • @BetelhemAsefa-fm8du
    @BetelhemAsefa-fm8du Před 10 měsíci +1

    አይዞሽ የኔ አህት በጣም ይከብዳል ለበጎነው እግ/ር ይፈውሰሽ።

  • @asnakechseyume1276
    @asnakechseyume1276 Před 10 měsíci +1

    ዮኒ እግዚአብሔር ባርኮሀል በዚህ የበለጠ መባረክ የለም የኔ ልጅ አንቺንምይህን እድል በእግዚአብሄር ቸርነት ነው ያገኘሽው አይዞሽ እሱ አይሳሳትም እኛ ነን የምንሳሳት ስለዚህ ሁሉ በሱ ይሆናል እሱን ያመነ ይድናል እይዞሽ ለመላው ተባባሪ ኢትዮጵያኖች ተባረኩልኝ ትውልድ ይባረክ ህዝባችን ይህ ነው ደግ ነው እውቀትም ሀብትም አኢትዮጵያ አላጣችም በየግዜው ፖለቲከኞች ለህዝብ ሳይሆን ለራሳቸው ስለሚያስቡ በዚህም በዛም እያሉ እየበጠበጡ ስንት ጠበብቶች በሰው ሀገር ተስደው ሀገር እና ህዝብን ማገልገል ስላልቻሉ ይህው ህዝባችን እንዲህ ይሰቃያል በጣም ይስዳዝናል።

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Před 10 měsíci +3

    ዋውውው እግዚአብሔር ትልቅ ነው የሰጡት እጆች ይበረኩ ዮኒ 1ኛ ነክ

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Před 10 měsíci +1

    ዮኒዬ በጌታ እስከዛሬ ካረከው አይተናነስም ትታከምና በጌታ ቆማ ትመስክር በናትህ፡፡

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም ለዚች ብላተና የመዳን እጅህ ጠልቃ ትግባ😢

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 10 měsíci

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይድረስላት ። ዮኒንም ጌታ ይባርክህ ።

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162 Před 10 měsíci

    ዮኒአችን መልካም ሰው፣ትውልዱን በይቅርታና ፍቅር በመተዛዘን እየሞላኸው ነው፣ዘመንህ ይባረክ

  • @zozo-yr9px
    @zozo-yr9px Před 10 měsíci

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዓመላክ ጨርሶ የማርሽ ዩንዬ የኔ መልካም አባት ጌታ እየሱስ በንግር ሁሉ ከፈት የቅደም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h Před 10 měsíci

    በእውነት ዮኒዬ ዘመንህ ይባርክ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይችላል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 10 měsíci +9

    ኡኡፈፈፈ ጌታ ኢየሱሰ ቀድሞ ይድርስሽ የኔ ታናሽ አይዞሽ ጌታ ኢየሱሰ ሁሉን ይችላል ይህ ለሱ ቀላል ነው 😢😢
    አንጀተን በላችኮ ወገኖች እንድርስላት ለእታችን 😭😭

  • @bareketyilmaorebo1759
    @bareketyilmaorebo1759 Před 10 měsíci +1

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል!! አይዞሽ ያኔ እህት

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 10 měsíci

    ዬኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወገኖች ለዬኒ ፀልዬለት ፀጋውን እንዲበዛለት🙏🙏

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o Před 10 měsíci

    Uufffe yene wudi 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌አምላክ ሁሉ ይቻላል አይዞሽ 💞💞💞😭እግዚአብሔር አዋቅ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ::አይዞሽ ታሪክ ይሆናል በእግዚአብሔር እርዳታ 😭❤️❤️ኡፍፍፍ እግዚአብሔር እችን ብላተናህን አስባት አምላኬ 🙏🙌

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 10 měsíci +4

    😢❤❤እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ፈውስ ይሁንልሺ

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Před 10 měsíci +5

    ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Před 10 měsíci

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ የኔ እህት ሁላችንም ከጎንሽ ነን
    ዮንዬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 Před 10 měsíci

    መልካም ይሆንልሻል እህቴ አይዞሾ፣ዮኒ አንተኮ ተሳክቶልሃ ዘመንህ ይለምልም

  • @hallelu2301
    @hallelu2301 Před 10 měsíci

    እናትነት የሚገርም ስጦታ ነው እውነት ስለአንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ተባረኪልን ከእናትም በላይ እናት ነሽ እወድሻለሁ እናቴ በጺ እግዚአብሔር ፈፅሞ ምህረቱን ይላክልሽ ይፈውስሽ በፀሎትም አጠገባቹ አለሁኝ የተባረከ ቤተሰብ እኔም የአቅሜን ያክል አደርጋለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤

  • @newadissport
    @newadissport Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሆይ እችን ብላቴና ልጅ ፈዉሳት ምህረትን ስጣት hufffffffffff እንዴት እንዳለቀስኩ

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m Před 10 měsíci

    አይዞሽ የኔ ውዴ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስርስልሽ 🥺🥺🥺♥️♥️♥️ዮንዬ ጌታ ይብርክህ ❤️❤️

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 10 měsíci +3

    አይዞሽ ጌታ ፈዋሽ ነው ቃሉን አንብቢ

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 10 měsíci +2

    ውይይይ የኔ ቆንጆ ጌታ ቀኙን ይስጥሽ ከፊትሽ ይውጣ ተከናወኝ❤❤❤

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar Před 10 měsíci +1

    የእኔ እናት ጌታ ፈውሱን ይላክልሽ ❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 10 měsíci

    Wodzih sifira Egezaber siyamexash Allama Alle le Geta !! Be Eyesusim Egezabehri kefiishi yiqedemi Ayzosh yoni tbarekilgn kidusan ejajachewun yizergachu hulu tebareku kifu Ayageynachecwu🙌🙌🙏🙏

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Před 10 měsíci +5

    ጌታ ለሥሙ ብሎ ይፈውሰሸ ኡኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Před 10 měsíci +1

    😭😭😭😭😭የእኔ እናት ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ይማረሽ በእየሱስ❤😢

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Před 10 měsíci

    ዮኒዬ ተባረክ የኔ ቆንጆ እደጊ ክፉ አይይሽ እግዚአብሔር ይዳብስሽ እደጊ🙏🙏🙏

  • @YohannesdirshaTesfamichael
    @YohannesdirshaTesfamichael Před 10 měsíci +1

    😢 ጎበዝ ከዚም በላይ በርችልኝ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před 10 měsíci

    ጌታ ሆይ ሕዝቤን አስብ ይቺ ብላቴ ለክብርህ መገለጫ አድርጋት ለእናቶ ፀጋ ይብዛላት

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 10 měsíci

    እንድዝ አልቅሽ አላቅም የኔ እህቴ ጌታ ይፈሰስሽ ዮንዮ አተ በጌታ የተወደድክ ሰው ነህ ዘመን ይባርክ እወዳለው ጌታ ትዳርን ልጆችን አግልግሉትም ይባርኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tsiyongyesus6754
    @tsiyongyesus6754 Před 10 měsíci +1

    ጌታ መልካም ነው የባንክ ቁጥር ብትናገርና የቻልነው ብንልክላት ጥሩ ነበር የሱ ብቻ አይበቃትም ብንረዳት ጥሩ ነው ዩኒ አሳውቀን ዘመንህ ይባርክ

  • @hiwot3828
    @hiwot3828 Před 10 měsíci

    Geta eyesus kedemoshe yemareshi wudi yoni thank you so much ❤❤❤❤❤❤

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 Před 10 měsíci +1

    ለስው የከበደው ለእግዚአብሔር ቀላል ነው በምህረት ይጎብኝሺ ❤❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢እውይ ተባረኩ እግዚአብሔር ድቅ ነው ጨርሶ ይማርሽ አሜን ዬኒ ተባረክ 🙏😭😭

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 10 měsíci

    ጀግናው ኢየሱስ የሁሉ መዳኒት ነው ይፈውስሽ የኔ ወድ ምንም ሳትሆኚ ለምሰጋና ያቁምሽ
    ❤❤ዮኒዬዬዬዬ❤❤ዘመንህ❤❤ይለምልም❤❤❤

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Před 10 měsíci

    አይዞሽ የልጅነትሽ አምላክ ጌታ ደርሶ ይፈውስሻል የኔ ቆንጆ እንፀልይልሻለን እንረዳሻለን

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Před 10 měsíci +2

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርሸ😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መልካም ነው ትድኛለሽ በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይረዳሻል 🙏

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Před 10 měsíci +2

    አምላክ ምህረትን ይላክልሽ የኔ ልጅ ይመርሽ

  • @betelhemendale1075
    @betelhemendale1075 Před 10 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ገና አንቺ መች ተፈጠርሽ፡ ገና ይህን በሽታ ያስቀመጠውን ጠላትሽን አናቱን ትበሻለሽ ይኸ ማለፊያሽ ነው የኔ እንቡጥ፡ጌታ ጨርሶ ይማር ጌታ ከረዳኝ ትንሽም ቢሆን አግዛለሁ።

  • @wesensileshi8854
    @wesensileshi8854 Před 10 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ በምህረት እጁ ይዳብስሽ የኔ ቆንጆጆጆጆ

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 Před 10 měsíci

    ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ከክፉ ይጠበቅህ።እኔ አገልጋይ ነኝ

  • @bethel2
    @bethel2 Před 10 měsíci +1

    ዮኒ እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ

  • @ethiopianethiopia6142
    @ethiopianethiopia6142 Před 10 měsíci

    ዮኒ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ብርክ ይበል

  • @masart9631
    @masart9631 Před 10 měsíci

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል ለእሱ የማይቻለው የለም😢🙏😭😭😭😭😭

  • @ethiolove4968
    @ethiolove4968 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር አምለኪህ ፈዎስህ ይለኪልሺህ አይዞሽ ቲዲንህ ነሌሺህ እመን ቢች እጂህ አትህ ፊሪህ ❤❤

  • @seidamohammed
    @seidamohammed Před 10 měsíci +2

    Allah echin lij erdat ebakeh

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስብሽ ይፈውስሽ❤❤❤

  • @user-xu3jl7hw4e
    @user-xu3jl7hw4e Před 10 měsíci

    አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ምልካም አባቴ ነው 🥹🥹

  • @teddyasrat9079
    @teddyasrat9079 Před 10 měsíci

    yoni geta yesus ybarkh...ware bicha sayhon bizu genzab nw yabereketk, thanks so much

  • @zainp1247
    @zainp1247 Před 10 měsíci

    ጌታ ሆይ ማራት ምህረት በእጅ
    ነውና አተ ፈዉሳት ዮኒየ ብሩክ
    ነህ ዘመንህ ይለምለም ተቤሰህ
    ይባረኩ ልጆች ይደጉ የናቶች ያባቶች
    የእህቶች የወንድሟሟች የቤተ ጎሮቤት
    ስቃይ መከራ ሀዘነ ወይታ በእግ/ር ልጅ
    በየሱስ ክርስቶስ ስም ተጣርታ ሁሉም
    በየተራ ይመሰክራሉ በአለም ዙሪያ የጌታ ስራ ታምር ነው ይላሉ ሙስልም
    አይል ኦርቶዶክስ አለይ የኔ አባት ስራው
    መፈሻ መዲሃኒት መከለሻ የት አትበሉ ኑው ጌታ ትድናላች በነፃ ። ገናነው ገና የመዳኑ ስራ ባተ ላይ ያለው የጌታ አላማ💞💕💞💕💞💕💞💕🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💞💓💕💞

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 10 měsíci

    አንተ ተባረክ❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ዬንዬ!!!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 10 měsíci

    ዩኒየ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Před 10 měsíci +2

    ኡፍፍፍፍ የእኔ ማር አትሙቺ ጌታ ጨርሶ ይማርሽ እናትሽንም ጌታ ይጠብቅልሽ ድንሽ ላይሽ ጓጓአለው ልጄ 😭😭😭😭

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Před 10 měsíci

    እግዘብሔርን ጨርሶ ይማርሽ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ዮኒ ተባረክ

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před 10 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ ውድ