ድርሳነ ሚካኤል ዘነሐሴ - Dirsane Michael - Nehase

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ድርሳነ ሚካኤል ዘነሐሴ - Dirsane Michael - Nehase

Komentáře • 196

  • @masresham
    @masresham  Před 3 lety +65

    በድጋሚ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል እና ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @AbebawGashaye
    @AbebawGashaye Před 26 dny +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለአኔም በተራዳይነትና በተቀደሰው ምልጃህ ድረስልኝ ከሚያስጨንቁኝና በምቀኝነት ከተነሱብኝ ሁሉ አድነኝ በጤና ጠብቀኝ የሀገራችንን ሰላም መልስልን አሜን

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 Před 26 dny +2

    አሜን (3) የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሀይ ለኔም ለባሪያ ምርህቱን ልክልኝ አባቴ ሚካኤል የአመቱ ሰው ይበለን❤❤❤

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ጭንቀተን ፍታልኝ ጥበቃህ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን:: የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን::

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-kp5es4uo9z
    @user-kp5es4uo9z Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ አማላድነቱ አይለየን

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱስ ሚካኤል እርደተ በረከቱ ምልጃው አይለየን ያገራችነን ሰላም ከቸር አባታችን ከእግዝአብሔር ይለምንልን ቃለሂውውትን ያሰማልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን ህልችንም ለቅ መለአክ ቅዳሰ ሚካኤል ይጠበቅን

  • @SAaa-x9b
    @SAaa-x9b Před 26 dny +1

    የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደረሰን❤❤

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከዋላ ይቁምልን ጠላቶቻችንን ያሳፍርልን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 Před 3 lety +2

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል እና ለደብረታቦር በዓል በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስ ሚካኤል በያለንበት ጥበቃውን አይለይንም ለሁላችን ቅድስ ሚካኤል ሀገራችን ስላም ያደርግልን ለሁላችን

  • @user-lh2lh1nc6m
    @user-lh2lh1nc6m Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን አቤቱ ቅድስ ሚካኤል ሆይ ሰላም ላሃገራችን ላክልን አሜንንንን

  • @user-yn3tg4bo6t
    @user-yn3tg4bo6t Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብ አሜን አሜን አሜን

  • @eneyewderseh2163
    @eneyewderseh2163 Před 3 lety +5

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለኛም ምህረትን ላክልን ለአገራችንን ሰላም ፍቅርን ስጠን ከአምላካችን ከፈጣሪችን ለምንልን

  • @tsigeahabte7751
    @tsigeahabte7751 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን ከመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤትን አይለየን ካሰባቸው ጋር ያሰበን ለሀገራችንም ምህረቱን ይለምልን አሜን ለባታችንም ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል ይሰጥልን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወን ያሰማልን የቅዱስሚካኤል ረዴት በረከቱ ይደርብን አይለየን

  • @azebazeeb2415
    @azebazeeb2415 Před 3 lety +1

    አቤቱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለኛም ምህረት ላክልን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋውን ያበዝልን ለሃገራችን ና ለሕዝቧ ሰላምን ይስጥልን

  • @EgeziebherFekernew
    @EgeziebherFekernew Před 3 lety +1

    አሜንአሜን አሜን የቅዱሥ ሚካአል ረድኤቴ በረከት ይደርብን አሜን ሐገራችንን ሠላም ፍቅር አድነትይሥጥልን አሜን
    አባታችንቃለሕይወትያሠማልን

  • @هيامالعيسائي-ب9ه

    በረከት ይድርብን የቅዱስ ሚካኤል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @newuae2971
    @newuae2971 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱሥ ሜካኤል ረድኤት በረከክ እንዲሁም ምልጃው በምልጃው ያማልደን ከእሣቱ ያድነን አሜን

  • @user-bx3cs6cf9p
    @user-bx3cs6cf9p Před 3 lety +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ቅዱስ ሚካኤል

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ

    እንኳን ለአባቴ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Před 26 dny +1

    አቤቱ❤የቅዱስ❤ሚካኤል❤አምላክ❤ማረኝ❤ፋዉሰኝ❤ አደናኝ❤አባት❤ሚካኤል❤ሚካኤል❤ሚካኤል❤ሚካኤል❤ሆይ❤😢😢

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱሰ ሚካኤል ሁላችንን በያለንበት ቦታ እሱ ይጠብቀን

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +1

    አቤቱ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ዛሬም ምህረትህን ወደኛ ላክ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +1

    እንኩዋን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል በሠላም አደረሰን
    @Masresham, ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ኧረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ቅዱስ ምኮኤል ፈረዲልን በተሰበወቸን ትፋሺ አሰማኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Egziabher Amlak kale Hiweten Yasemalen. Ye kidus Michael Bereket yedereselen

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +17

    አቤቱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለኛም ምህረትን ላክልን ለአገራችንን ሰላም ፍቅርን ስጠን በቃ በለን የአመት ሰው ይበለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @azebazeeb2415
      @azebazeeb2415 Před 3 lety +1

      አቤቱ የቅዱስ ሚካኤል አምለክ ለኛም ምህረት ን የላክን ለአገራችንን ሰላም የሰጠንን አሜን አሜን አሜን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከት ያሰማልን
    እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን💚💛♥🌷

  • @abal9359
    @abal9359 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን !
    ቃለህይወትያሰማልን !

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 Před 3 lety +1

    እንኳን አብሮ አደርስን የዓመት ሠው ይበልን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜንአሜንአሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒💐

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ለንቺም ጭምር

    • @rahelmandefro735
      @rahelmandefro735 Před 3 lety +2

      @@azebtufa7389 አሜን አመሰግናለሁ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 3 lety +8

    ጽጌ ማርያም
    እንኳን አብሮ አረሰን አደረሳችሁ
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 3 lety +1

    እሜን:አሜን:እሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @newuae2971
    @newuae2971 Před 3 lety +1

    አሜን ሁላችንንም ከአመት አመት ያድርሠን አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @wudamosua-be6fe
    @wudamosua-be6fe Před rokem +1

    ቅድስ ሚካየል በረከቱ ይደርብን አቤቱ አገራችንን ባርክልን አቤቴ❤❤❤

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +5

    እንኩዋል አብሮ አደረሰን አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🕊🕊🕊🙏

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን

  • @saramekonen9447
    @saramekonen9447 Před 26 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏

  • @mellinebermrim3553
    @mellinebermrim3553 Před 3 lety +1

    Amen Amen kale hiwate yesmalna

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 Před 3 lety +3

    አቤቱ አምላክ ልቅ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ
    እኛም አገራችን ኢትዮጵያም በምህረትህ ተመለከተ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
    በረከት ረድኤት ይደርብን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 3 lety +1

    Amen kale hiwot yasemalen memhr 🙏🙏🙏

  • @Usermh22
    @Usermh22 Před 26 dny +1

    ዝምተኛው ለዓመቱ በሰላም አድርሰን ከፈጣሪ አማልደን አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @getuyirgu7364
    @getuyirgu7364 Před 3 lety +1

    Ekon adersachu kale hewat ysmaln amen

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 Před 3 lety +2

    Amen amen amen enkuwa abro aderesen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethabebe9735
    @elizabethabebe9735 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen 🙏 🥰

  • @maeregtelahun2527
    @maeregtelahun2527 Před rokem

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhf Před 26 dny

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před 3 lety

    ኣቤቴ እንደ በደላችንሳይሆን እንደምህረቱ ያስበን፫ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ruthamanuel7059
    @ruthamanuel7059 Před 3 lety +1

    Amen. kale hiwot yasemalign

  • @user-tj4lt5pj6b
    @user-tj4lt5pj6b Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 Před 3 lety +1

    አሜኤንንንንንን 🙏🙏🙏***** 👏👏👏 ለአሁላአችን 🙏🙏🙏❤❤❤😔

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 Před 3 lety +2

    Amen enkan abrue adresn kall hiwote yesmaln 💚💛❤🇪🇹🤲🤲🤲

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 3 lety

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopien 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @tugusttugust1497
    @tugusttugust1497 Před 3 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamelove1191
    @mamelove1191 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @alambob1997
    @alambob1997 Před 3 lety

    እንኳንአብሮአደረሠንአደረሣችሁምልጃውአይለየንአሜን

  • @shoaafrassa3892
    @shoaafrassa3892 Před 3 lety +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ !!!

  • @burtukanyedinglimreymlijin6010

    Amen Amen Amen

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety +1

    amen amen amenEnkan abro adrsn kalhywtn yasmln zarn yadrsn amlk bahrntu hagrhnen salm adrgo lamtum baslm yadrsn amen 👏👏👏

  • @elsabetabebe3488
    @elsabetabebe3488 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kliewate yasemlne

  • @user-oq4pb9pe8m
    @user-oq4pb9pe8m Před 29 dny +1

    Amen amen amen ❤❤

  • @Alemnesh-l3q
    @Alemnesh-l3q Před 26 dny

    አሜን

  • @jho5001
    @jho5001 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 Před 3 lety

    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @user-pg3ve7qn7f
    @user-pg3ve7qn7f Před rokem +1

    ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣሜን,3🙏💒😘

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 Před 3 lety

    Amen amen amen keleheowt yesmeln edemey tena yesetlen mehmeracn wendmecan enmesginlen

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety +1

    እንዴት አደራችሁ ኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼ እንኮን ለደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በቃችሁ ይበለን አሜን !!!

  • @mhalitmhalit5544
    @mhalitmhalit5544 Před 3 lety

    Amenn

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Před 3 lety

    Kale hiwot yesamelan wandimach

  • @maeregtelahun2527
    @maeregtelahun2527 Před rokem

    ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ
    ልጄን ማርልኝ

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před 3 lety

    Amen Amen Amen.

  • @getachewhailu4214
    @getachewhailu4214 Před 3 lety +3

    Amen!🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety

    እንዴት አደረሳችሁ የመላኩ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱስ የሚካኤል እኔን ቨከፍታላይ እንድንሮ አድርጎ በአማላጅነቱ እንደረዳኝ ሁላችሁን ይርዳ አሜን በሉ ይደረግላችዋል አልዋሸሁም መላኩ ያዉቃል ተመስገን ልልልልልልልልልልል

  • @goitomamera9721
    @goitomamera9721 Před 2 lety

    Amen amen kale hiwot yasemalen

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Mikael Abate Ante Tebkegn Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mellinebermrim3553
    @mellinebermrim3553 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kaĺe hiwate yesmaĺna