ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ - Dirsane Michael Sene

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ - Dirsane Michael Sene

Komentáře • 339

  • @masresham
    @masresham  Před 3 lety +92

    እንኳን ለኃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

    • @user-cy1ib3rt2h
      @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @rasalrasal5113
      @rasalrasal5113 Před 3 lety +4

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @abrahamsolomon2354
      @abrahamsolomon2354 Před 3 lety +2

      A?

    • @user-go4tx4pb6b
      @user-go4tx4pb6b Před 3 lety +3

      እስይ የምወደው ወዳጄ። ሊቀ መላእክት ቅዱስ የሚካኤል አሳዳጊያችን ቅዱስ ሚካኤል አባታችን የእናቴ ወደጅ ከልጅነት እስከ እውከት ያአንተን ስም እየጠራች ዝክርህን እየዘከረች ያሳደገችን እናታችን በምድር ዋስ ጠበቃዬ ቅዱስ ሚካኤል እያለች ያላሳፈርካት ቅዱስ ሚካኤል በምድር ዋስ ጠበቃ የሆንካት አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ነብሷን ከቅዱሳን ጉን በምልጃህ አደርግልኝ ስምህን ጠርታ የማትጠግብ ልጇን በምልጃህ የጠበከንሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የአፎምያ የባህራን እረዳት በሰማይ ዋስ ጠበቃ ሆናት አሜን እኛንም ለንሰሀ ሞት አብቃን ዘወትር ጥባቆትህ ያልተለየን እሮሮ መላእክት ቅዱስ የሚካኤል ምስጋና ይድረስህ አሜን የአምላክ ባለሟል ከፈጣሪያችን ምልጃና ፀሎትን አድርስልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-ut9hr1ry9u
      @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን። እንኳን በህይወት አቆይቶ ለዚህ አለት አደረሰን አሜን

  • @fikrfikirakalu8122
    @fikrfikirakalu8122 Před 3 lety +8

    ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤልን የምትወዱ ሁላችንም ስለአገራችን ሰላም በስደት ላሉ ወገኖች በሙሉ በዘር በሃማኖት ሳንከፋፈል አንድ አድርገን በፈተናውስጥ ላልቱም ቀድመህ ድረስላቸ ከዚህ ካለንበት ፈተና ስቃይ አውጣን አሜን አሜን አሜን

  • @rasalrasal5113
    @rasalrasal5113 Před 3 lety +8

    ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሠላሙን አውረድልን መልካሙን ዜና አሠማን 🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +18

    እንኩዋን ለመላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን
    ቃለ ህይዎት ይሰማልን 👏
    @Masrsham,.. የነፍስ ዋጋ ያድርግልን መላኩ ከመላ ቤተሰበዎት ጋር ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏👏

  • @user-oi3wc7dh4p
    @user-oi3wc7dh4p Před 3 lety +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ig9wf2nk7r
    @user-ig9wf2nk7r Před 3 lety +6

    እንኳን ለሊቀመላክቱ ለቅዱስ ሚካኤል አመታውይ መታሠቢያ ብአልአደረሳችሁ ሁላችሁንም እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ ከሀገርም ሆነ ከሀገር ውጪ ያላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወለተማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኚ በብሀድ ሀገርነኚና🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @birritualemu4476
    @birritualemu4476 Před 3 lety +14

    ቅዱስ ሚካሄል አገራችንን ሳላም የርጊልን

  • @user-ju3ns3tw9w
    @user-ju3ns3tw9w Před 2 měsíci +2

    አሜን እንኳን ለሀያሉ ሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል በአመታዊ ባዕል አደረሰን በሰላም ለአንተ ያድርሰን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +10

    *አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ልመራው ከኛጋ ይሁን የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ የቅዱስ ሚካኤል አምልልክ እኛንም ከክፍ ጋኔል አገራችንን ህዝባችንን ቤታችንን ልጆቻችንን የኛ የሆንትን ሁል ይጠብቅልን ከክፍ በሽታ ወቶ ከመቅረት ይታደገን የአመት ሰው ብሆ ለመዘከር ያብቃን ይህንን ቃሉን ለአስተማሩን ሁሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በያሉበት ሊቀ መላዕክት ይጠብቅልን አሜን*

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @mesiyoutube8932
    @mesiyoutube8932 Před 3 lety +3

    Amen
    Amen
    Amen kale hiwoti yasameneng abatache
    Kedus Mikael hoye hagerache salm aderegeleng 🤲🤲🤲🤲

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +2

    Amen amen Amen Amen amen amen Amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @hebtamhana832
    @hebtamhana832 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birritualemu4476
    @birritualemu4476 Před 3 lety +5

    A men Amen amen

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 3 lety +5

    አሜይአሜን አሜን አሜን እሜን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před 3 lety +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @geanitaremerata2048
    @geanitaremerata2048 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalin Yekidus mikaeli bereketu yidiresen

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 3 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤✝️

  • @SebelTame
    @SebelTame Před 2 měsíci +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፍቅርክ በረከትህ ምህረትህ አባትነትክ አይለየን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯ይሁን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 3 lety +5

    አሜን ቃለሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @web4924
    @web4924 Před 3 lety +10

    ቅድስ የ መላዕይት መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል። ትብቃቹህ ለአዳም ልጆች ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁኑልን።አሜን አምላክ በመጨረሻም ወደ አንተ በምጠራን ግዜ በቀኝህ አቁመን።💒💒⛪🙏

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @meklitAmen
    @meklitAmen Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በያልበት ጥበቃህ አይለየን አገራችን ሰላም አርግል❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ዘወትር ጥበቃህ አይለየን❤❤❤❤

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 Před 3 lety +9

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን አደርሳችሁ ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜን መምህራችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️🌿🌿🌿

  • @leetaleeta569
    @leetaleeta569 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን

  • @web4924
    @web4924 Před 3 lety +4

    ይቅር ብለኝ ቅዱስ ሚካኤል የመለዕይት አለቃ እንኳ አደረሰን አሜን።።⛪💒💒

  • @mulu109
    @mulu109 Před 3 lety +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ከውጭ ከውስጥ ጠላት ይጠብቅልን በስደት በእስር በችግር ላይ እሚገኙትን ወገኖቻችን ሁሉ አንተ ድረስልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላምን ለሀገራችን ስጥልን ⛪👏

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 Před 3 lety +4

    እንኳን ለኃያሉ ለቅድ ሚካኤል አመታዊ በሀል አጀረሳችሁ አጀረሰን አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell4609 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ቂዱስ ሚካኤል በ ምልጃዉ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +5

    🌿🍀☘️እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን🤲ቃለክይወትን ያሰማልን🌾🕊🕊🕊

    • @fgey1518
      @fgey1518 Před 3 lety

      Amen Amen Amen kalewot yademaleng

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 2 měsíci +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል እረዴት በረከቱ ይደርብን ቃሉን ላተበበልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ለሊቀ መላዐኩ ቅዱስ ሚካኤል የዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ

  • @ThfFhr
    @ThfFhr Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው ይበለን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን :: :: የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን::

  • @user-df4wx4gi8z
    @user-df4wx4gi8z Před rokem +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እትዮጵያ ሃገራችንን ይጠብቅል አሜን

  • @user-ic2nk9nb4h
    @user-ic2nk9nb4h Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen እንካን ኣብሮ ኣደረሰን🙏🙏🙏

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +1

    አሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባአል ምስጋናናክር ይድረሰው

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem +1

    እንኳን ለሊቀ መላእክትቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 2 měsíci +1

    አሜን የመላእኩ ረድኤትና በረከት አይለየን🤲🤲🤲🤲

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +1

    አሜን ክፍ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል የተመታ ይሁን አሜን እህተ ገብርኤልን ወደልቦናዋ ህሊናዋ መልስ እውነቱን አሳየኝ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ እርዳኝ

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety

    ቅዱስ ሚካኤልዬ በክንፈ እረድኤቱ ይጠብቀን ለሀገር ለወገኖቻችን ሰላምን ይማልድልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ በረከቱ ይደርብን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahiruser5721
    @rahiruser5721 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አሜንንን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +1

    ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሰን

  • @tighstymikiel282
    @tighstymikiel282 Před 3 lety +2

    Enkan le kudus Michel ametawi kibre bal aderesen Amen

  • @abatlhaymanottsshaynefsenw9165

    Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ላሊበላ ጥበቃቸው አይለየን💚💛❤️

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln
    Amelk kiduse michael wegenochachinen yetebekelen 😭

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ረዴቱና በረከቱ ይደርብን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ቅዱስ ሚካኤል እኔም በጣም 🙏✝️ እወደዋለው ርህሩህ ታላቅ መላአክ💖 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን 🙏✝️ ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ🙏ይሸፍነን ይቁምልን ያማልደን🙏✝️🙏 አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏 አሜን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን✝️ አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💚💛💚💖💚💛💚💖💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @selamamare7014
    @selamamare7014 Před 3 lety

    ልቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል በረከትህ አማላጅነትህ አይለየን ሃገራችንንሰላም አድርግልን ስደተኞችህንም ባለንበት ጠብቀን

  • @user-dm4xx9sl7r
    @user-dm4xx9sl7r Před 2 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወትን ያሣማልን የቅዱ ሚካኤል በራከት ይዳርብን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +1

    እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አዴረሰን አዴረሳችሁ አሜን(3)
    የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል ምልጃውና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜንንንንን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ በረኸት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ፀሎት የአመት ሰው ይበለን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @user-yd7vj5yb2p
    @user-yd7vj5yb2p Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የሊቀመላእክ የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እረደኤቱ ይደርብን አቤቱ ይቅር ይበለንአሜን አሜን አሜን

  • @NebiyouGetachew-mv2pt
    @NebiyouGetachew-mv2pt Před 2 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere Před 2 lety

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን።

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል አባቴ ምልጃህና ቸርነትህ ይርዳን አሜን(3)

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን ለሁላችን ሀገራችን ስላም ይላክልን ቅድስ ሚካኤል

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před 2 lety

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 Před rokem +1

    Temesgn Fetari 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️☦️💒☦️💒☦️💒

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @girla8695
    @girla8695 Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሊቀ መላአክት ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ሰላምን ያርጊልን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 Před 3 lety +1

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen.

  • @user-ue5lf3tj3h
    @user-ue5lf3tj3h Před 2 lety

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሜካኤል አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @netsanetsolomon637
    @netsanetsolomon637 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋን ያብዛልን!!!

  • @user-nb5iq3hc1y
    @user-nb5iq3hc1y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተው ጠብቀኝ ከፊቴ ቅደምልኝ

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ በሰላም ደሞላመቱ ያድረስን ✝️🙏✝️🙏💚💛❤ለሐገራችን ሰላምን ፍቅርን ያውርድልን ቃለህወት ያሰማልን

  • @mimi7324
    @mimi7324 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @kcicxhxyx730
    @kcicxhxyx730 Před 27 dny

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠቦቀን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤😢🥰🤲🤲🤲

  • @mengstuabrha-bb1wl
    @mengstuabrha-bb1wl Před 8 měsíci +2

    አሜንአሜን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏
    ቃለ ሂወት የስምዓልና

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅድስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም በቸርነቱ ህይወታችንን ይባርክልን ለንሰሀም ያብቃን አሜን

  • @xtremekuwait4348
    @xtremekuwait4348 Před 2 lety

    እንኳን ለተላቁ ለቁዱሲ ሚከኣል አመታዊ በአል በሠላሚ አደረሠኒ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety

    አሜንወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 Před 3 lety

    አሜን ሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሐገራችን ሰላም አርግልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏የቅዱስ ሚካኤል ፀሎቱና በረከቱ ከእኛ ጋር ይሁን ከአጋንንት ሴራ ምልጃው ይጠብቀን በጭንቀታችን ፈጥኖ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቤተሰባችንን ሀገራችንን ከጦር ከቸነፈር ከመቀዘፈት አንተ ጠብቅልን አደራ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 2 lety

    እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ. አደረሰን በሰላም የዛሬ አመት ያድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r Před 3 lety

    አሜን ፡አሜን፡፡አሜን፡ቃለ ፡ሕይወት፡ያሠማልን ።የመላዕክት ፡አለቃ፡ቅዱስ፡ሚካኤል ፡በአማልጅነቱ ይጠብቃችሁ ።ለተጨነቃችሁ፡ለፋጥረታት፡ሁሉ፡ፈጥኖ፡ደርሶ፡ከጭንቀታችሁያውጣችሁ፡አሜን።

  • @temefox
    @temefox Před 3 lety +1

    Amen Qal hywetn yasemalen wendmachin.

  • @user-oi3wc7dh4p
    @user-oi3wc7dh4p Před 3 lety +4

    የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹህ ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ የታሰሩትን ያስፈታልን የታመምቱን ምህረት ይላክልን ለተጨነቁት መረጋጋቱን ይሥጥልን የወደቁትን ያንሳልን ። ቅዱስ ሚካኤል ከክፉሁሉ ይጠብቃቹህ በስደት ያላቹህ በሰላም ወደ ሀገራቹህ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ወደቅድስት ሀገራቹህ ይመልሳቹህ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያው እየሩሳሌም ያውረሰልን ሰለቅዱስ ቃሉ የቅዱሰ ሚካኤል አምላክ ሰሙ ይክበረ ይመሰገን🙏አንድነት ፍቅር ያድለን🙏ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏