Video není dostupné.
Omlouváme se.

#በጣም_የተፈተንኩበት_ጉዳይ_ይትባረክ_አለሙ_pastor_kassahun_lemma_ministries

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19c...
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Komentáře • 1,2K

  • @abel7274
    @abel7274 Před 9 měsíci +126

    በጣም እብሪተኝነት ይታይብሀል።ሳላዉቀዉ በአገልግሎቱ እወደዉ ነበር ሳዉቀዉ ግን በጣም ነዉ የደበረኝ።ልብህ በጣም የደነደነ ነዉ ጌታ ይርዳህ።

    • @addistedla
      @addistedla Před 9 měsíci

      ዉስጤ ያለዉን አልከዉ

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 Před 9 měsíci +2

      Same here so sad 😢

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 Před 9 měsíci +5

      ቀላል እኔም በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች አንዱ ነበረ ግን ይቅርታ ለማለት እኮን የአቃተው ግልፍተኛ ነው😢

    • @linadani6276
      @linadani6276 Před 9 měsíci +1

      አብዛኛው ዘማሪዎችኮ እንዲህ ናቸዉ

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Před 9 měsíci +2

      እኔም ምነው ኢንተርቪው ባልተደረገ አልኩ በጣም ነበር የምወደው

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 měsíci +54

    ይህን ማየትም መስማትም አይመቺም ይህ አገልግሎት ነው ለማለት ይከብዳል
    ጌታ ይርዳህ

  • @almaz3602
    @almaz3602 Před 9 měsíci +36

    ፓስተር እኛ ከእነዚህ ወጣቶች የምንማረው አንዳች ነገር የለም። እባክህ አባቶችን ጋብዝ ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፋሉትን ከእነርሱ እንመራለን ፓስተር ተስፋዬ ጋብሳ ጋብዝልን 😭😭

    • @eyesusgetanew4346
      @eyesusgetanew4346 Před 9 měsíci

      Ewenet new abatochen gabzulen yeh....yasaferal geta yerdan

  • @addistedla
    @addistedla Před 9 měsíci +123

    ጌታ ልብ እንጂ ድምፅ አይማርከዉም

  • @user-xo7zm9ju8o
    @user-xo7zm9ju8o Před 9 měsíci +15

    ይትባረክ ፤ እንደልከው ቸርች ውስጥ መረን የሆኑ ወጣቶች እንዳሉ ሁሉ መረን የሆኑ አገልጋዮችም አሉ። ከሰጠኸው ቃለ መጠይቅ የተረዳሁት አንተም ከነዛ አንዱ መሆንህን ነው። ይህን ታሪክ ከሌላ ሰው ብሰማው ኖሮ ሙሉ በሙሉ ለማመን ይቸግረኝ ነበር። በአገልግሎትህ ብዙ ርቀት ለመጓዝ ምሳሌዬ ናቸው ያልካቸውን ሰዎች ዝማሬያቸውን ብቻ ሳይሆን ህይወታቸውንም ኮርጅ።

  • @Elsifaye111
    @Elsifaye111 Před 9 měsíci +15

    “ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥4 ጌታ ምሕረቱን ያብዛልን 🙏

  • @emnetabebe2000
    @emnetabebe2000 Před 9 měsíci +87

    በድምፃዊነትና በዘማሪነት መካከል ያለውን ልዩነት መረዳት አስፈላጊ ነው።

  • @user-cd4sz6fe2k
    @user-cd4sz6fe2k Před 9 měsíci +72

    ይገርማል ይህን ቃለ ምልልስ ባላየው ያልኩበት እና ያዘንኩበት ጉዳይ ፦1/ ስለዋሹኝ ጠዋት ሆቴል እንገናኝ ብዬ ዋሽቼ ተመለስኩ ማለትህ ያሳፍራል ።2/እድል ልስጥህ የልብህን ፍታ ሲልህ ጠያቅህ ተናነቀህ ማንን ነው ምታመልከው ? ለእኔ የገባኝ ግን ባገለግልም አይከፍሉኝም ብለህ ያመለጥክ ነው የመሰለኝ ።ፈጣሪ ይማርህ ።

    • @richblessed2195
      @richblessed2195 Před 9 měsíci +3

      No he is right he is a human being so dont judge him they should have told him the truth.dont judge as if u are angels

    • @kideszone
      @kideszone Před 9 měsíci

      ​@@richblessed2195enante nachu metabelashuachewu geta yekir ye elish😏😏😏🤔

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Před 9 měsíci

      ​@@richblessed2195exactly

  • @senaitaslake3648
    @senaitaslake3648 Před 9 měsíci +164

    ወንድሜ እንድታገለግል እግዚአብሔር ፀጋ ከሰጠህ ትህትናን ከክርስቶስ ተማር!

  • @abenetdadi7672
    @abenetdadi7672 Před 9 měsíci +9

    ይህንን ምነው ባላየው አንድ ወዳጄ ነው ያሳሳተኝ እየው ይህንን ብሎኝ
    የትዕቢትን record የሰበረ ሰው
    4:30 am አዲስ አበባ ነኝ ብዬ ነገርኳቸው። ድምፃዊ ይትባረክ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 9 měsíci +6

    ጥፋቱን በግልፅ መናገሩ ግልፅነቱን ያሳያል ይቅርታ መጠየቁም ትልቅነት ነው በነገራችን ላይ የወገብ ህመም ካለበት የሚመቸው መኝታ እና የሚመቸውን ትራንስፖርት መጠየቁ ችግሩ ምንድነው ? የወገብ ህመም የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ብቻ ነው በጣም የሚያነጫንጭ እና ጥንቃቄ እ ምቾት የሚፈልግ ህመም ነው ሌላው ከማያውቀው ሰው ጋር ባለማደሩ ጥፋቱ አልታየኝም ልብ ኦና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ ያውቀዋል ሀሳቡን በበጎ ነገር ተረዱት

  • @aschukorra9680
    @aschukorra9680 Před 9 měsíci +49

    ትዕብት ሥጋ ለብሶ ስገለጥ። ጌታ ይማርህ

  • @natanaklilu8938
    @natanaklilu8938 Před 9 měsíci +40

    ፓስተርዬ ጌታ 3 ጊዜ ይባርክ.ይትባረክ መናህርያ ያደክ አመስልም ፓስተርዬ በጌታ በደንብ ንገረው የትዋኑን. ዘማሪ ይሳኮርን ደግመ ጋብዝልን በጌታ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 9 měsíci +92

    ፓስተርዬ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አባቶችን ጋብዝልን ይህን ትውልድ እንዲያስተምሩ አገልግሎት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitdejene361
    @senaitdejene361 Před 9 měsíci +1

    ፓስተር ካሳሁን ጌታ ቢረዳህ እባክህ የሕይወት ምስክርነታቸው ክርስቶስን የሚያሳዩትን ካለፉበት መንገድ ለትውልድ መታነፅ የሆኑትን ዋጋ ከፍለው ወንጌልን ለትውልድ ያስተላለፉትን ብዙዎችን ወደ ጌታ የሚመልስና የሚጠራ ከርስቶስን በመምሰል የተገለጡትን ጋብዝ

  • @getahulunchay3640
    @getahulunchay3640 Před 9 měsíci +18

    ትህትና የሚባል ነገር ዜሮ በስመዓብ ፓስተርዬ ግን ተባረክ

    • @tizitachannel1447
      @tizitachannel1447 Před 9 měsíci

      Awo enem yihen astewalku geta yirdaw

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 Před 9 měsíci

      Very Rude. Remember who you were and what was the purpose of your calling m

  • @biniyamkekeba5910
    @biniyamkekeba5910 Před 9 měsíci +38

    ፕሊስ አባቶችን ጋብዝልን እኝህ ወይ መልእክት የላቸዉ ወይ ትህትና የላቸዉ ወይ የሚያንጽ የሕይወት ለምምድ የላቸዉ። ይህን ኢንተርቪዉ ባላየዉ ነዉ ያልኩት። ይትባረክ ትዕቢትህን አቁም። መልእክት ካለህ አዉጣ። ከነ ይድኔ ተማር እስቲ የሰዉ መዝሙር ዘምረህ እንዲ ከሆንክ የራስህ አልበም ቢኖርህ እንዴት ልትሆን ነዉ?? እኔ 4ሰዓት በእግሬ ሄጄ አገልግያለዉ አንተ በፕሌን ሄደህ ታወራለህ? ይሄ ሲዝን ያልፋል ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ያልፋል ምክኒያቱም መልዕክት የለህም። ለይቅርታ እንኳን ይተናነቀሃል በእግ/ር የዘራከዉን ታጭደዋለህ እመነኝ።

  • @liyameko8897
    @liyameko8897 Před 9 měsíci +6

    እኔ አገልጋይ ሳይሆን የመሰለኝ የሆነ ስለ አገልግሎት ምንነት ፣ ማንን እንደሚያገለግል ያልገባው ሰው እያወራ ያለ ነው የመስለኝ 😢 ዝማሬ ማወቅ በጥሩ ድምፅ መዘመር ሳይሆን ዝቅ ብሎ ማገልገል ነው ጥሩ ወድሜ ትቢት እኔነትን ትምክትን ትተህ በቅንነት አገልግል ። መቼም ጌታ ቸር ነው 😢😢 በሰጠው ፀጋ አይፀፀትም 😢😢😢

  • @zembelachewkifetew
    @zembelachewkifetew Před 9 měsíci +237

    ጌታ ምህረት ያርግልሀ! ከተሳደበው ከእርሱ የአንተ ክፋት ነው የሚብሰው፡፡ 3 ቀን ለማገልገል ሄደህ አንድ ቀን አገልግለህ፡ ይባስ ብለህ 4፤30 ሪሴብሽን ና ብለህ ቀጥረኸው ሲደርስ አዲስ አበባ ሄጃለሁ ስትለው ምን የሚሰማው ይመስልሃለ? የቤተክርስቲያን መሪዎች ከዚህ በመማር በአጥቢያችሁ ጌታ የሰጣችሁ ዘማሪዎች እንዲሁም ዙሪያችሁ ያሉ ዘማሪዎች መጠቀም ጸጋቸውን ማነሳሳት እነድትገለገሉ በዚሁ አጋጣሚ አሳስባልሁ፡፡ በፕሌን ስለመጣና በባጃጅ ስለመጣ በልዩነት የሚገለጥ ነገር የለም!
    የማይንቀን በውድቀታችን የማይስቅብን ተናዶ የማይተወን ንጉሳችን ይባረክ!

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 Před 9 měsíci +7

      I couldn’t finish this video because of his ego so sad 😭 😅😅😅

    • @getahulunchay3640
      @getahulunchay3640 Před 9 měsíci +1

      እኮ በጣም እኮ ነው የሚገርመው

    • @TediGize
      @TediGize Před 9 měsíci

      Betam yigermal tenama astesaseb leleln sewochi mn yshalen yhon bewnet mhiret ybzaln ytbarek malet bedenb akewalew wage yekefele zemari nw slezi balemawke sewn bankes melkam nw

    • @user-gb3vj8vl6d
      @user-gb3vj8vl6d Před 9 měsíci +1

      በትክክል በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

    • @dantsga4180
      @dantsga4180 Před 9 měsíci +8

      የዚህ ደሞ የከፋ ነው ጃል በፕሌን ካልሆነ አልሄድም አለ 😂😂 ሲጀመር መዝሙር ከእግዚአብሔር የምንቀበለው አማኙን የሚያንጽ ቅኔ ነው ።ይህ ስው እና ምስሎች የሚዘምሩት ሩሮሮ በማሳመር የስው መዝሙር ነውና
      ግን ትቢት እንዲህ ባደባባይ ትንሽ አከብድም።

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Před 9 měsíci +9

    መፍረድ ከባድ ነው ግን በቃ ጌታ ልክ እንደ ዝማሬው የብዙ ትግስት ፀጋ ይስጥህ

  • @geditages4492
    @geditages4492 Před 9 měsíci +69

    እግዚአብሔርን ስናገለግል በትህትና እናገልግል አባቶቻችን ወንጌልን በእንደዚህ አይነት አይደለም ያመጡት ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል😢😢✊

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 9 měsíci +2

      እና ታዲያ እየሰደቡት ማገልገል አለበት እንዴ?

    • @wadawada9922
      @wadawada9922 Před 9 měsíci

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738awo

    • @temesgenwmedhin3555
      @temesgenwmedhin3555 Před 9 měsíci

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738እሱ ነው ሰደቡኝ ያለው ማስተባበያ ከሆነስ

  • @Bro-jl3ft
    @Bro-jl3ft Před 9 měsíci +22

    ፓስተር ይሄን ልጅ በድጋሜ ደቀመዝሙር አስተምረህ አስጠምቀው 😱 ምን አይነት ነገር ነው....... ? ምንድን ነው?

  • @user-ue8qw8yo4n
    @user-ue8qw8yo4n Před 9 měsíci +2

    ፓስተር ካስዬ እስቲ ዘማሪ ካሳሁን ለማን ጋብዝልን የድሮ መዝሙሮቹ እኮ wow

    • @Bukashe
      @Bukashe Před 9 měsíci

      Enem betam Pastor Kassahun Lemma’n endyakerbelen efelegaleu!

  • @addistedla
    @addistedla Před 9 měsíci +12

    ጌታ ማደሪያ አልነበረምና በበረት ተወለደ። ያሁሉ ሰዉተርቦ አዘነላቸዉ 5 እንጃራ ፪ አሳ ። ዘንድሮ አገልጋዮች ወንበራቸዉ ሊይ ሲቀመጡ ተለጥጠዉ ማደሪያ ጥሩ ሀቴል ምግብ ይላሉ ። አቅርቦቱ ከሌለ መንጋዉ አንዳጋጠጠ ጥለዉት ወደ ምቾታቸዉ። ጌታን በሱ በኩል ሰምተዉ ሰዎች ሊድኑ ይሆን ይችል ነበር ። ጌታ ግን ማዳንን በሌላ። ጌታ መንፈሱን ይስጠን

  • @awekassa7950
    @awekassa7950 Před 9 měsíci +48

    እጅግ ሲበዛ ትቢተኛ ሆንሃል ።
    በእውነት በጌታ ፊት ንስሀ ግባ አለበለዚያ ውድቀትህ ይቀድማል።

    • @munamamo8100
      @munamamo8100 Před 9 měsíci

      መሬትስ ብትተ ኛ እግዚአብሔርን ለማገልገል, ጌታ ይርዳህ !!!ደሞ ባታወራስ

    • @gal.jesus2
      @gal.jesus2 Před 9 měsíci

      Yante wedketes menu lay neh yalehew? Feraj neh ende?

  • @user-jp8wh2oy4w
    @user-jp8wh2oy4w Před 9 měsíci

    በጣም ታሳዝናለህ ትዕቢት ከዲያብሎስ ነው ቡትቶህን የጣለልህን ፈጣሪ ፍራ አስተሳሰብህ እንደ መልክህ ነው ጨለማ

  • @user-gm9ww1qu6j
    @user-gm9ww1qu6j Před 9 měsíci +1

    Yekrta lemalte ytenankwale betam yasaznal

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 Před 9 měsíci +27

    ይሄን ቃለመጠይቅ ባለሰማሁት አልኩኝ ለምን ይትባረክ ትንሽ ንግግሮችህ ላይ የምትጠቀመው ቃሎች ፍፁም ስታስመልክ ከማውቀው ተለየብኝ እና ወንድሜ ንግግሮች የተገሩ ይሁኑ መፈተንን ውደድ ደግሞም ተፈትነህ ያለፍክ ነህ

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 Před 9 měsíci +47

    ለይቅርታ ልባችን ለምን ዝግ እንደሚሆን እየገባኝ አይደለም ይህ ችግር ነው አገር ላይ እየሆነ ያለው ከቤተክርስቲያን ጀምሮ…. ኡፍፍፍፍ እረ ተው አንተ አገልጋይ ነህ ለዛውም የጻድቁ እግዚአብሔር

  • @KalkidanAmanu
    @KalkidanAmanu Před 9 měsíci +1

    ፓስተርዬ ጌታን ምንም አልገባኝም በበር ምሳሌ አርገህ ያስረዳከው ነገር እኔንም ተች አርጎኛል ደስ ካለው ጋር ደስ ይበላቹ ነው እንጂ ካጠፋጋ አብሩ ሚል ቃል የለምና ይትብዬ ስለምወደው በብዙ ስለተባረኩበት ቢያጠፋ ባያጠፋ እፀልይለታለው ያቄሙበት ቢኖሩ ልባቸው ይራራለት ዘመኑ በሞገስ ይቀጥል።❤

  • @yididiyadawit4383
    @yididiyadawit4383 Před 9 měsíci

    be ewnet libe azinwal yememeles lib yisiten pastor geta yibarkih

  • @adisu2022
    @adisu2022 Před 9 měsíci +4

    ጌታ ልብ እንጂ ድምፅ አይማርከዉም ጌታ ምህረት ያርግልሀ!

  • @aregahegngebremariam3873
    @aregahegngebremariam3873 Před 9 měsíci +6

    መጋቢ ካሳሁን እኔ እማዝነው ባንተ ነው:: እግዚአብሔር መጋቢ አድርጎህ በእግዚአብሔር ቃል ስልጣን እያለህ በአደባባይ የተዘጋጄ ኮንፈረንስ ጥዬ መጣሁ ሸውጃቸው መጣሁ ሲልህ ምክኒያቱ ምንም ይሁን ምን ልትገስፀው ልታርመው ይገባህ ነብር:: " መሰሪ መሪዎች" እሚልን ቃል ሲጠቅም ቢያንስ በኤዲት እንኳ አታወጣውም? ልጁ እጅግ ትእቢት ላይ ነው :: ቦሌ መንገድ ድራቭ እንደሚያደርግ ከማውራት እሱን አክብረው የጠሩትን ሸውዷቸው የመጣውን ከሰአት ሰርግ ላይ መዘመሩን ለምን አትልም? ኧረ ቢያንስ እደ እድሜያችን እንሁን!! ግሎሪ ብለህ የሰው ግዝፈት እንይ? ጌታ በደጅ ነው ! ስንቱን አሰናክለን መንገድ እናስቀረው?
    ይልቅስ ይትባረክ የምትባለው ልጅ የሰው መዝሙር መዘመር ትተህ በርከክ በልና መዝሙር ተቀበል እሲቲ በራስህ ዜማ እንይህ!ደግሞ የአርባ ምንጭ ህዝብ ጨዋ ህዝብ አገልጋይ የሚወድ የሚያከብር ነው::

    • @judysahilu9845
      @judysahilu9845 Před 9 měsíci

      ጭራስ እየሳቀ ይስማ እንጂ😢

  • @habitamuaemayehu9757
    @habitamuaemayehu9757 Před 9 měsíci

    ፓስተር ካስሽዬ በብዙ መንገድ በአግልግሎትህ ብዙ የተፈተንክቤትና እንድሁም የገጠሙህንም በድል እንዳሳለፍክ ይገባኛል እኔ በአንተ አግልግሎት እጅግ በጣም የተባረኩ ሰው ነኝ ። በተለይ ከአንዱ አልበም መንፈስህ ከእኔ አትውሰድብኝ የምል ዝማረህ ልቤን ሥሰብር ሦስት ቀን ፕሮግራም ይዤ በዚህ ዝማሬ ጀምሬ በእሱ እንደጨረስኩ ትዝ ይለኛል ። ምናልባት ሰው ነኝና ብጠላህ እንኳን በዚህ ዝማረህ እንድህወድ ያረገኛል ። ለምሳሌ አልኩ እንጅ የምትጠላ እንዳይደለህ አምናለሁ ። ምክንያቱም ለሰው ልጅ ከንቱ ውዳሴ መስጠትም ተገቢ አይደለም የሚገባህን ክብር ብሰጥህ ምንም አይደለም ነገር ግን እግ/ር ሬእሬቶህ TTWCH ከፍተህ ብዙ እያስተማርከን ስላለው አግልግሎትህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። በአጠቃላይ ብዙ ሰዎች በእውቀት ከአንተ በታች ከአንተም በላይ ያሉ ሰዎች እንደሚከታተሉ ይታውቃል ብዬ አስባለሁ ። እግ/ር ትልቅ እውቀት እንደሰጠህ በጥበብና እጅግ ፍቅር አዘል ሰውን መምከር ማስተማር መገፀጽ የምትችልቤት እግ/ር የሰጠህ አቅም እንዳለህ እኛም እናምናለሁ አንዳንድ ሰዎች በቀልድና በሳቅ ብቻ ባይታለፍ ጥሩ ነው ። እንድህ አይነት ቦታ ማለት አንተ ጋ የሚመጡ ሰዎች አንዳንዶቹ በጣም ተናጋሪዎች አንዳንዶቹ በቀስታ የሚናገሩ ሰዎች አሉና ሁሉንም መርምረህ ብታይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ እኔም ባለኝ አቅም በጎንህ እቆማለሁ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ። #ካስዬ#

  • @Frehiywotabera565
    @Frehiywotabera565 Před 9 měsíci +2

    ፓስተርዬ አንተ በጣም ትሁት እና ብሩክ ነህ በጣም ተባረክ። ካንተ ብዙ መማር ያለብን ነገር እንዳለ ይሰማኛል።❤

  • @israelisru
    @israelisru Před 9 měsíci +10

    ለካ ሳይገባቸው የክርስቶስ ሂወት ሳይገለጥባቸው የሚያገለግሉ ብዙዎች አሉ :: ጌታ ልቡን ይክፈት
    እስክ ፓስተርየ ሰላም ደስታን

  • @tamiratatale152
    @tamiratatale152 Před 9 měsíci +8

    እኔ ባንተ ልፈርድ ማን ነኝ ወንድሜ እወድሀለሁ ጌታን ብቻ እይ እሱ ብቻ ነው ትክክል።

  • @bamlakfikadu6281
    @bamlakfikadu6281 Před 9 měsíci +6

    ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ፤ ብስለት እና መንፈሳዊነት አንድ ላይ ስለማይብህ ባንተ እታነፃለው። አሁንም ይብዛልህ❤️🙏

  • @ADDISUHAILU-ii8rt
    @ADDISUHAILU-ii8rt Před 9 měsíci +1

    Agliglitun waga nigerachew pasteriye lewoxatochu bizum alegebawumna.

  • @henokzewdie6927
    @henokzewdie6927 Před 9 měsíci +2

    ለምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሁሉ ተባረክ , ለምንወደው ለወንድማ ይትባረክ ጠንክረህ ዝግጅትህን ብትጨርስ አባትህ ይከብርበታል ተባረኩ

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin8236 Před 9 měsíci +13

    አቤቱ ምህረት አድርግ ጌታ ሆይ

  • @sentishsentish8625
    @sentishsentish8625 Před 9 měsíci +46

    አቤት ትቢት ጌታ ምህረት ያርግል ። ልብህ በጣም ያበጠ ነው

    • @dinku4695
      @dinku4695 Před 9 měsíci +2

      ትክክል ነው የምንም ትቢት አይደለም

    • @Makeda568
      @Makeda568 Před 9 měsíci +1

      Why? He told him the truth

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i Před 9 měsíci

      Lebu Enda malku nw

    • @gal.jesus2
      @gal.jesus2 Před 9 měsíci

      Yanchis lebesh leslasa new?

  • @Amanuelalemayehu
    @Amanuelalemayehu Před 9 měsíci

    ይሄን ቃለምልልስ ስሰማ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰው የጠፋው ልጅ ምሳሌ ትዝ አለኝ። የጠፋው ልጅ የድርሻወን ወስዶ ጨፍሮና አባክኖ በረሃብ ሲሰቃይ የአባቱን ይቅር ባይነት ልብ ስለምያውቅ በይቅርታ ወደአባቱ ቤት በሰላም ተመለሰ። ታላቅ ወንድሙ በአባቱ እቤት ከአባቱ ጋር አብሮ እየኖረ ጠፍቷል።
    ታላቅ ወንድሙ የአባቱ ደስታ ደስታው አልነበረም ፣ የጠፋው ወንድሙ በሰላም መገኘቱ ለታላቅ ወንድሙ ምኑም አልነበረም ይልቁን የሚካፈሉት ንብረት ነበር ያሳሰበው።
    አገልግሎቱን በሃደራ የሰጠውን ጌታ እና የሚያስደስተው የልቡን ሃሳብ የማያውቁ አገልጋይ ተብየዎችን ማየት ያሳዝናል።
    ትህትና ፣ ትዕግስትንና ዝቅ ማለትን ከክርስቶስ ተምርሮ ቢሆን ኖሮ የተሰጠውን የአገልግሎት በር የክርስቶስ ኢየሱስ የልብ ትርታ እና የአገልግሎት ሁሉ ቁልፍ የሆኑትን ማለትም አዳዲስ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሲጨመሩ ፣ ሰዎች ከአጋንንት እስራት ነጻ ሲወጢጡ እና የእግዚአብሔር መንግስት ቃል ለህዝቦች ሲሰበክ አብሮ ይሰራ ነበር።
    በእግዚአብሔር ቤት ሆኖ የክርስቶስ ኢየሱስን ልብ ባለማወቅ እና ትዕቢት የጠፋ አገልጋይ ብየዋለሁኝ።

  • @eyerusalemokubazgi5404
    @eyerusalemokubazgi5404 Před 9 měsíci

    ፓስተር ካሳሁን ለማ እግዚያብሔር ይባርክህ!!!!!

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 9 měsíci +63

    ሲጀመር ለአገልግሎት ከሄድክበት አቋርጠህና ተደብቀህ መመለስ በፍፁም ስህተት ወንድሜ አገልግሎት የምናገለግለው ሰዎች ወይም ሁኔታዎች ስለተመቸን አይደለም የፀጋውን ባለቤት እግዚአብሔርን በማክበርና በስማት እንጅ በሁኔታዎች አይደለም

    • @dinananisho111
      @dinananisho111 Před 9 měsíci

      betam yasaferal

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 Před 9 měsíci

      በትክክል የዚህ አለም ገዢ በእብሪት መንፈስ ይዞታል።

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 9 měsíci +18

    በጣም ይገርማል ጌታን ማገልገል እኮ በተመቸ ሁኔታ ውስጥ ብቻ አደለም: ምን አለ መሬትስ ቢያስተኙህ ለጌታ ክብር ከሆነ: ግን የራስህን ክብር አስበልጠህ ተመለስክ: በጣም ያሳዝናል :ንግግር እራሱ ትዕቢት የሞላበት ጌታ ያስብህ

  • @eremiyasdemeke9663
    @eremiyasdemeke9663 Před 9 měsíci

    Tebareku! Le bezu agelgayoch timirt yihonal!

  • @user-jesusislord
    @user-jesusislord Před 9 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይቅር ይበልህ. በ እናንተ የ አግዚአብሔር ስም ይሰደባል ይላል ቅዱስ ቃል አግዚአብሔር ከዝህ ሕዎት ይጠብቀን እላለሁ::

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před 9 měsíci +37

    አይ ይትባረክ እዴ አይነት ሰው ነው ከምር በጣም የምወዳቸው ዘማሪዎች አንዱ ነበረ❤ ምነው ግልፍተኛ ሆክ ወንድሜ 3 ቀን ብትታገስ ምን ነበረበት ደሞ ይቅርታ ማለት ትልቅ ነገር ነው🙏

    • @gal.jesus2
      @gal.jesus2 Před 9 měsíci

      Anchi eske zare yebedelshiyachew sreoch be afesh yehun be text sentachew yekrta teykeshal?

  • @seblenedi-jh7ug
    @seblenedi-jh7ug Před 9 měsíci +4

    ሰላማቹ ይብዛ መቼም የምንከተለዉ ጌታ ያስተማረን ትህትና ወደሱ ልክ ማደግ ይሁንልን !!!!

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm Před 9 měsíci +1

    pastor ተባረኩ

  • @user-kp9eo6fp5j
    @user-kp9eo6fp5j Před 9 měsíci +1

    የኢየሱሰን ወጋ ዘንግተህ ሰለአልጋ ምቾትና ትሃን የምታወራ የአለም አተላ ። ምህረቱ ይሁን

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před 9 měsíci +6

    ካስሽ - ዘመንህ ይባረክ ይትቤን ወደ ይቅርታው ልታስጠጋው ብትሞክርም ይትቤ " ይቅርታ " ለማለት በጣም ተናነቀው !!! ይቅርታ መጠየቅም ሆነ መቀበል እኮ ምንኛ ፈውስ ነው ! ሰው በነፍስ ተፈላልጎ እንኳ ይቅር ይባባላል !
    ( መልካም ወጣት ላይ የእነ ደቻሳ ታሪክ እንኳ የዘመናችን የይቅርታ ማስተማሪያ ነው።)

  • @elroebezabih1655
    @elroebezabih1655 Před 9 měsíci +11

    ጌታ ይቅር ይበልህ
    በጣም ደካማ ነህ በእውነት😢 ንስሐ ግባ

  • @user-fx8xn5bb8p
    @user-fx8xn5bb8p Před 9 měsíci +1

    ያንተ ጠላት አንተው እራስክ ነህ እግ/ር አንተን ከአንተ ይጠብቅህ የምወድህ ዘማሪ ነበርክ😢😢😢😢

  • @serkmeles8649
    @serkmeles8649 Před 9 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናለህ አንድ መዝሙር በጸጋ ሳትዘምር ድምጽህን እየሸጥክ ያለህ አዝማሪ መሆንህን ይበልጥ ተረዳሁ።ለትልቁ እግዚአብሔር እና ለተወደደው ፓስተር ካስዬ መድረኮ ይህ ንግግርህ አይመጥንም።አንተ ማገልገል ሳይሆን ቤትህ ገብተህ ራስህን ማየት ነው ያለብህ
    "የበደሉንን ይቅር እንደምንል" የሚለውን ቃል የት አደርገኸው ነው ማንን ነው ይቅር የምለው ይቅርታ አያስጠይቀኝም የምትለው??

  • @betsegawmesele5351
    @betsegawmesele5351 Před 9 měsíci +7

    ፓ/ር ብትችል ቪዲዮውን አውርደው በጣም ያስጠላል ይህንን የማያምኑ ሲያዩ ምን ይሰማቸዋል? ከትዕቢተኛ ጋር እግዚአብሔር የለም በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
    ለአንተ የሚከፈለው የፕሌን የአልጋ ክፍያ ቤተክርስቲያን ከምን አይነት ምዕመናንን እንደምትሰበስብ አላወክም።
    ከአብዛኛው ደሀ እናቶች እና አባቶች ነው

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 Před 9 měsíci +8

    ይሄን ልጅ ድሮም አልወደውም ነበር ልብህ በጣም የደነደነ ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ

    • @salamsalam9417
      @salamsalam9417 Před 9 měsíci

    • @Feye0080
      @Feye0080 Před 9 měsíci

      Iyetelash geta yrdah malet aykebdm?

    • @rahwateklay536
      @rahwateklay536 Před 9 měsíci

      @@Feye0080 አይከብድም

    • @hirutdaniel8049
      @hirutdaniel8049 Před 9 měsíci

      ድሮም አልወደውም ክርስቲያን ነህ

    • @astertafese1294
      @astertafese1294 Před 9 měsíci

      ሰውን ያለምክንያት መዉድ እንጂ መጥላት የለብሽም

  • @yididyamosisasefaw4044
    @yididyamosisasefaw4044 Před 9 měsíci

    Egzyabhar yaleb amelak naw .ken selahonk naw Ewnat yawerahaw. Wanaw yikerta matayakhe naw .tebarek ❤

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Před 9 měsíci

    ተባረኩ ይትባረክ ዘመንህ ይባረክ ሁለቱንም ከፓስተር ካስሽ ጋር ያደረከውን ቆይታ ተመልክቻለው ወጣት ነህ እግዚሐብሔር በውስጥህ ያስቀመጠው ነገር እንዳለ አምናለው ጠብቀዉ ተጠቀምበት እግዚሐብሄር ዘመንህን ይባርክ እወድሃለው ----ይትቤ እኔ በህይወቴ ጌታ እንደረዳኝ ጠንቅቄ አውቃለው ምትናገረውን ሁሉ ተረድቼሃለው በንግግርህ መካከል የምጥለው እና የምታዘበው ነገር የለም --ተባረክ ባንተ ብዙዙዙዙ ተባርኪያለው

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 Před 9 měsíci +2

    አቤት የእግዚአብሔር ትዕግሥት .. ከአፈር ያነሳንና እንዲህ ቅብርርርርርርር ማለት ... ጌታ ሆይ ማረን!!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 9 měsíci +19

    ወንድሜ ትንሽ ንግግርህ ይጎረብጥ ይመስለኛል:: ንግግራችሁ በጨው የተቀመመ ይሁን ይል የለ:: ተሳስቼ ይሆን ይህናል ግን ልዋሽህ አልችልም የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @user-ug6uj6cy5f
    @user-ug6uj6cy5f Před 9 měsíci

    ፓ/ር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ይትባረክ ጌታ ይባርክህ ሀሳብህ በንግግር ውስጥ ያየሁት የዋህ ነህ በቆይታ ጌታ ራሱ የጎደለህን መረዳትህን ይሙላህ።

  • @rahiii642
    @rahiii642 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤yitbe...love you ...God bless you more!!#

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 Před 9 měsíci +18

    ወንድሜ መጀመሪያ ትህናን ካስተማረን ክርስቶስ ተማር።ምንም የሚያነፅ ነገር አላየሁም

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 9 měsíci +36

    ይቅርታ ለማለት ይሄ ሁሉ ጥምዝምዝ ምንድነው? ሲዘምር ለመስማት ጏጉቼ ነበር ግን ስከመጨረሻው መቀጠል አቃተኝ:: ፓስተር ግን ስላደረከው ጥረት ሶስቴ ይባርክህ

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 Před 9 měsíci

      እንዴት ይሳዝናል ድምፃዊ ነህ አገልጋይ ዝቅ ያለ የሁሉ ታናሽ ይሁ ን ዝም ብትል ባላወቅንህ ዘጋኝ እየፈለኩ ነበር የማይህ

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 Před 9 měsíci

      ጠያቂውም ተጠያቂውም አንድ ናቸው የሌላቸውን ምን ያድርጉህ እኔ ገጠር ስሄድ ከደስታቸው የተነሳ ተጨማሪ ሳር ያመጣሉ መድፈኛ ታንክ ይላል ጠየያቂው አዝኛለው ዝም ብትሉ ባላወቅናችሁ

  • @MihretFeyisa-yb1sl
    @MihretFeyisa-yb1sl Před 9 měsíci

    ፓስተር ተባርክ እና የኔ እናት ለወንጌል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ተዘቅዝቃ ታስራ ተገርፍለች ታስራለች ጓደኞቿ በጥይት ተገለዋል እናቴ ኢየሱስን አይታዋለች ጌታን የእሷ ልጅ በመሆኔ ደስ ይለኛል ሰለወንጌል የከፈለቹን ሰታወራ በደስታ ታለቅሳለች እኔ ከናቴ ተምሬ የትም ቦታ ኢየሱስ አይቀልብኝም ሁኔታ አላይም እና ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ሰዉ አቅርብልን ወንጌል አይቅለልብን 😢

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 9 měsíci +1

    አንተን ብሎ አገልጋይ።ዘፋኝ ነኝ አትለኝም?አጋሰስ።ከፓስተር ካሳሁን ተማር አገልግሎትና የአገልጋይነትን ምንነትና ማንነት ምን እንደሆነ

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 Před 9 měsíci +62

    Oh my God, I feel so ashamed. Do we feel as though we are born again? Forgive us, Jesus. We are full of pride and ego pure and simple.

  • @el-kal-tube1
    @el-kal-tube1 Před 9 měsíci +3

    ዝና ሲመጣ ጌታን ዞር በል ብለን ባንሸፍነዉ መልካም ነዉ። ንግግር የአንድ ሰዉ ማንነቱን መለኪያ ነዉ። ለነገሩ ሰዉ የሚያዉቀዉን ነዉ ሚናገረዉ። ይትብዬ ወንድሜ እኔ ከልቤ ዉስጥ እንድትቀልብኝ አልፈልግም። አብዛኛዉ commentun ተመልከተዉ ተመሳሳይ ሀሳብ ነዉ የያዘዉ። እና ወንድምዬ ከጥላቻ አይደለም ይህን ምፅፍልህ በማስረጃ እያሳዩኝ እንኳን ብዙ አንተን ወግኜ ተቃዉሜያቸዋለዉ። ወንድምዬ እባክህ ዝቅ ማለትን ያስተማረንን ጌታ ዝቅ ብለን እናገልግለዉ ለህዝቡም አስተያየት እንገዛላቸዉ። በጣም እወድሃለዉ 😍🙏

  • @user-fi4nz3xr3u
    @user-fi4nz3xr3u Před 9 měsíci +1

    ሁሉም ስው ድካም አለበት ክንድካሚሙ ነው የሚአግልግለው ለመፍርድ አንቸኩል ፓስተር ና ይትቤ ተባርኩ

  • @lidiajuhar7010
    @lidiajuhar7010 Před 9 měsíci +1

    Eyesus beyikreta kemaymelales sew ga hibret yelewm

  • @tigistm.sahilemariam1664
    @tigistm.sahilemariam1664 Před 9 měsíci +6

    አምላክነቱን እንደመቀማት ያልቆጠረው ዝቅ ብሎ ትህትናን ያስተማረን እየሱስ ድምፅ የሰጠህ አምላክ ማስተዋል ይስጥህ😢

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd
    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd Před 9 měsíci +4

    ለዚህ ምክር ያስፈልገዋል ፓስተር ፃልላት 😭😭😭😭

  • @cherinetisrael-nm1rw
    @cherinetisrael-nm1rw Před 9 měsíci

    በጣም የሚወደዉ ዘማሪ ነበር አሁን ግን የመድረክ አምበሳ፣ ጊዚያዊ ምቾትና ጥቅም ፈላጊ ብቻ መሆኑ ገባኝ ። የገረመኝ አገለግላለዉ ብሎ ከሄደበት ጥሎ መጥፋቱ ብቻ አደለም ጥሎ መጥፋቱን በራሴ አስተሳሰብ ልክ ነኝ ሰዎች ናቸዉ ጥፋተኞች ብሎ አፉን ሞልቶ ማዉራቱ ነዉ። እዉነተኛ አየሱስ የገባዉ አገልጋይ ብሆን ምቹ አልጋ አልተያዘልኝም የሚል ተልካሻ ምክንያት ይቅሪና ወይን ቤት ተጥሎም ብሆን እንኳን ኢየሱስን ከማገልገል ወደ ኋላ አይልም ነበር። አሁንም ብሆን እሱ ከህዝቡ በላይ እየሱን ነዉ ያስቀየመዉ አልገባዉም እንጅ የምህረት አምላክ ይማረዉ።

  • @tigabumelese1943
    @tigabumelese1943 Před 9 měsíci +2

    በጣም በአገልግሎቱ ከምባረኩ ሰው አንዱ እኔ ነኝ ግን በዚህ ቃለመጠይቅ ከተናገራቸው አገልግሎት ምቾት መርጠን የምናገለግልበት ሳይሆን ዋጋ ከፍለን እንደ ኢየሱስ ወረደን የምንሰራበት ነው አዝናለሁ በጣም

  • @munguubeakeyakee1006
    @munguubeakeyakee1006 Před 9 měsíci +24

    I always watch when you sing and be blessed but when I watch you today you are resisting to forgive. no matter what because of God you should say sorry and forgive . That way you will be good example to everyone who watches you.

  • @blitz5589
    @blitz5589 Před 9 měsíci +5

    በጣም ያሳዝናል። ያለንበት ሁኔታም የሚያሳይ ሆኖ ታየኝ።
    በዋጋ የማትስማማው ለዘፋኝ እንጂ አገልጋይ በጊዜ ብቻ ነው የምትደራደረው (መቼ ይሁን መች ይመችሃል በሚል)።

  • @tsegimerete3843
    @tsegimerete3843 Před 9 měsíci +2

    ይትቤ በጣም የምወድክ አገልጋይ ነህ ሁላችንም እናጠፋለን ከጥፋት መማር ነው ቀን በቀን እንፈተናለን ኮመንት የምንሰጥ እኔ ማነኝ እንበል ልጅን አታስመርሩት---በአገልግሎትክ በጣም ነው የምባረከው ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ያሉ ዝማሬ ስትዘምር በጣም ነው የምባረከው ከጥፋትክ ተማር በተረፈ ሴጣን በጣም ባለክ አገልግሎት ይቀናል ኮመንት ሰጪዎች እራሳችሁን ፈትሹ ፀልዩለት እባካችሁ ወቀሳ አታብዙ

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Před 9 měsíci +1

    yetbe ተባረክ

  • @eyerusalembelay6833
    @eyerusalembelay6833 Před 9 měsíci +24

    ደግሞ አለማፈርህ…ትእቢትህ..አንድ መዝሙር የለህ በየቦታው አስጨፋሪ

  • @yisakabrahamofficial7270
    @yisakabrahamofficial7270 Před 9 měsíci +16

    "ወይ መልዕክት የላቸው ወይ ሕይወት የላቸው" በሰው መዝሙር ሽቄ ያጧጡፋሉ!!

  • @user-ke4im2sx6k
    @user-ke4im2sx6k Před 9 měsíci +1

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነዉ ንሰሀ እንግባ ማገልገል እኮ መታደል ነዉ እድል የሚሰጠዉ ጌታ ነዉ ልብህን ክፈተክ የይሳኳርን ቃለመጠይቅ ተመልከት ይቅርታ መጠየቅ ምን ያህል ልብን እንደሚያሳርፍ

  • @user-lj7iv4sb6e
    @user-lj7iv4sb6e Před 9 měsíci +1

    ፓስቴር ከሰዉን ለማ ጌታ ይበርክህ ሌላ አንድ የማማኝ ጉደይ አሌ ሐዋሪያ ማትዎስ ምበለዉ አገልገይ ስምህን ጠርቶ አንደንዶች ለቅሶ ማተ ብሆን ጧት ደስታ ይሆነል የምለዉን እንደዝህ የለም ማታ ደስታ ብሆን ጥዋት ደስታ ይሆናል ብሎ በራሱ ቼርች ሃዋሳ ነዉ ገልብጦ የዘማራዉ የአንቴ ዝማሬ በብዙ የተጽነንበት ስለሆ ዝማሬዉ በይነከ ጥሩነዉ ጸጸአት ሪልስቴት ማስራች ነዉ አገልገዩ ብተገኘዉ ጥሩነዉ

  • @misganabedane677
    @misganabedane677 Před 9 měsíci +13

    My brother, After You decided to buy a ticket and ready to fly back to addis, why you told them to come to hotel to meet you at reception ?
    You should tell them to find someone for Saturday service while you book your ticket as well.

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Před 9 měsíci +3

    Wondem kassahun zemare yetebarekn tensh advice begeleh setew beatekalay ye zefen style naw yemeketelew teweledun yezo yetefal yetasebebut bless you pastor ❤

  • @tegegnbelete142
    @tegegnbelete142 Před 9 měsíci

    Pastor kasahun;God bless you!! ብስለትህ በጣም ይገርመኛል!! ያሁኑ ወጣት ድሎት ብቻ ይመቸዋል!!!! እባካችሁ ምከሩት!!!!

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před 9 měsíci +2

    Zemari yitbe tebedlehim yikerta beteteyik minim aydelem. Ayzoh bizu sira yitebikihal sew eko sewinetun ayresam. Geta ahunim chemiro yibarkih. Pastor you are so matured and thank you for guiding the youth.

  • @kidistasefa3758
    @kidistasefa3758 Před 9 měsíci +36

    ወንድሜ አንተ እኮ የራስህ መዝሙር የሌለህ ሰው ነህ ኘሌን ብርቁ 😂😂😂

  • @mercibahiru113
    @mercibahiru113 Před 9 měsíci +4

    ካስሽ ይትባረክ ታምሩ ስንት ጊዜ ነው አቅርብልን ያልንክ በቃ በቀጣይ እንጠብቃለን ተባረክልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b Před 9 měsíci +2

    በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ ❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ ይቅርታ የክርስቶስ ባህሪ ነው። blessed

  • @dumatube9949
    @dumatube9949 Před 9 měsíci +1

    Pastorye tebarekiln

  • @solomondejene6053
    @solomondejene6053 Před 9 měsíci +23

    ይትባረክ መዘመር ብቻ ያሳዝናል ገና ክርስትና ገና አልገባህም ማለት ነው ከርስትና ማለት እንደ ክርስቶስ መኖር ነው አሁንም ገና ዱርዪነቱ አለቀቀህም በደንብ ፀልይ ለራስህ።

    • @Lemlem322
      @Lemlem322 Před 9 měsíci

      እንደዚህ አይባልም እነሱም አቅማቸውን ማወቅ አለባቸው

    • @zerihunassen6642
      @zerihunassen6642 Před 9 měsíci

      ​@@Lemlem322በዶላር ይክፈሉት?

  • @EjigayehuGemechu-cz8if
    @EjigayehuGemechu-cz8if Před 9 měsíci +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ይስጥህ😭😭😭😭

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 Před 9 měsíci +2

    ፓስተር ካስሽ ግን እንወድሃለን ፀጋ ይጨመርልህ የምትጋብዛቸውን ሰዎች ግን አፅኖት ሰተህ አስበት ይሄ ልጅ ሲበዛ በትቢት የተወጠረ ሰው ነው ብታውቀው አትጋብዘውም!!!!!!❤❤❤❤

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Před 9 měsíci

    ተረጋጋ ።እራስህን በእግዚአብሔር ቃል ገንባ

  • @tarikuAbbe
    @tarikuAbbe Před 9 měsíci +15

    ምንብዬ እደምፅፍ እራሱ አላውቅም እግዚአብሔር ምህረትያረግልን ፓስተርዬተባረክ

    • @yonasbullo612
      @yonasbullo612 Před 9 měsíci

      የግድ ፃፍ አልተባልክም... ባዶ ቦታ ሁሉ በአንተ የምሞላ አይደለም

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf Před 9 měsíci +5

    በጌታ ፍቅር አንድ መሆንን መቻቻልን ብቻ ጸጋው ይብዛልን ወንድሞቼ❤❤❤

  • @GraceTube
    @GraceTube Před 9 měsíci +1

    ወገኖቼ እንደ ክርስቲያን የተሳሳተውን በፍቅር መንፈስ እናቅናው ጣት ቆሰለ ብለን ቆርጠን አንጥለው ስንደክም መበርታት ስንስት መመለስ ስናጠፋ ምህረት የተቀበልን ስለሆነ ከኢየሱስ በተቀበልነው ፍቅር ወንድማችንን በየዋሃት ፍቅር እናቅናው ወደ ፍፁምነት እየተሰራን የምንሄድ ነንና ከስሜታችን ከንዴታችን ወጥተን በፈሰሰልን ፍቅር ወንድማችንን እንቀፈው ገንዘብ እናድርገው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamratbusho8875
    @tamratbusho8875 Před 9 měsíci +2

    ፖስተርዬ ትለያለህ ተባረክ አንተ ትለያለህ ።
    ትህትናን ቅንነትን ታማኝነትን ባንተ አይቻለሁ ተባረክ በርታ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ
    ይትቤ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ደግሞ ባንተ እየሰራ እየደከመ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ።
    በመቀጠል ረጂም ዘመን ለመዝለቅ ላንተ ሞዴል ከሆኑት ከመጋቢ ታምራት እና ከፖስተር ካሳሁን ህይወት ብትማር መልካም ነው እላለሁ ይትቤ ብዙ ነገር ሊያጋጥምህ ይችላል ነገሮችን እንዴት መፍታት እንደምትችል መማር አለብህ.......
    1.በትህትና
    2.በቅንነት
    3.ታማኝነት እነዚህ ለህይወት ዘመንህ የሚያዘልቁ መንሳፈፊያ ናቸዉ ይትቤ በቃለ መጠይቅህ ላይ በጠቀስከው ዕብ 12 የተጠቀሱት የዕምነት አባቶች የዘለቁት በዘመናቸው የኖሩበት የተጠቀሙት የተከተሉት እነዚህን የህይወት መንገዶች ነው ።
    ስለዚህ ለስታሁኑ ይቅርታህ ሁሉንም ይሽራል ለወደፊቱ ግን ይሄን ተጠቀም እላለሁ ደግሞ ተባረክ በብዙ እወድሃለሁ