ሙሉ የዶርዜ ሕዝብ ቄጤማ ጎዝጉዘው ልጅ ቢኒን ሰርፕራይዝ አደረጉት ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2022
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Zábava

Komentáře • 83

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato9489 Před 2 lety +3

    ልጅ ቢኒ አለህ ወይ ሰላም ነህ ጠፋእኮ በሰላም ነው እድሜና ጤና ይሰጥህየኢትዮጵያ ብሄር አሰደናቂ ነው አገራችን ውብ ናት ታዲያ ምን ዋጋ አለው ዘር የማከፋፍል መጣብን ዘረኞችን ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን

  • @alemmebratu8095
    @alemmebratu8095 Před 2 lety +1

    ወይ ኢትዮጵያውያን ፍቅር የሆኑ ህዝቦች በጣም ደስ የሚል ብሄር ነው

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +8

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚገርም ነው እንግዳ መቀበል በቃ ምግባቸው ነው የእነሱን የማክበር ስነሰዘ ስርአት ለእኛም ያካፍለን ዶርዜ 💚💛❤️

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Před 2 lety

    ሀገራችን የብዙ ባህል መገልጫ ናት የዋህ ህዝብ ሰላም ይብዛላችሁ

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 lety +5

    አገራችችንን የሜያምር ቤሔርሰብ አለን ድንቅአርጉ እግዚአብሔር የፍጠርን ግን ምን ዋጋ አለው ተባላን በዘር በሐይማኖት ተከፉፉልን እግዚአብሔር ፍቅርን ይሰጠን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mezgebalicence4394
    @mezgebalicence4394 Před 2 lety

    ቢንየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉይባርክልህ፡፡

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před 2 lety +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ልጆች አዴ አድምጡኝ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ከተጀመረ ብዙ አመታትት አስቆጠረ ተባብረን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ብዬ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ ሪፕሌይ ፃፉልኝ መልሳለሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    እፁብ ድንቅ የሆናችሁ የዶርዜ ቤተሰቦቻችን እንወዳችኋለን💚💛❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 Před 2 lety

    ዋው ልጅ ቢኒ ዋውልጅቢኒኢትዮጲያ ን ነው ያሳየኸን እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +2

    💚💛❤️ እግዚአብሔር የናንተን እያየ
    የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን
    በጣም ደስ የሚሉ የፍቅር ሰዎች💚💛❤️

  • @ldj979
    @ldj979 Před 2 lety

    I love this amazing culture and the people 😘. Happiest people with respect and enjoying their blessed time each other. I wish if I was there with this humble down to earth people. Real and genuine Ethiopians.

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety

    ቢንዬ ታድለህ ይገባሓል 💚💛❤💕💕💕

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před 2 lety +2

    ይገባሀል:ቢኒዬ:የእኛ:መልካም:የምትሰራው:መልካም:ሰራ:ሌላም:ያሸልምሀል:ግን:ፈጣሪ:የማይታየውን:ሲሳይ:ይሰጥህ:አይዞኝ:በርታ:ወጥር:ነገር:ሁሉ:ለየበጎ:ነው።🙏🙏🙏##

  • @user-vx8qo8sn6s
    @user-vx8qo8sn6s Před 2 lety +3

    በቅንነት ቤተሰብ ሁኑን
    በጣም የሚያምር ባህል ያለበት ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እናመሰግናለን ቢኒ ሺዓመት ኑርልን ዶርዜ የፍቅር ሀገር ናት ሰርዓታች እንግዳ አቀባበላቸው አንድነታቸው 💚💛❤

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊ ከተባበርን ብዙ እንሰራለን ተባበሩኝ ደምሩኝ በቅንነት ልጅ ቢኒ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ይገርማል❤️ ራሱን የቻለ አገርህን እወቅ ፕሮግራምም ጭምር ነዉ🤲🤲🤲🤲

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ደስስስሲሉ በማርያም ፍቅር የሖነ ሕዝብ ፀገውን ያብዛልሕ ወንድማችን በተለያዩ ቋንቋወች ሲዘመር ደስይለኛል ቋንቆው ባይገባኝም ማርያምን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety

    የዶርዜ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም ቅርስም ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው💚💛❤️

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 Před 2 lety

    ቢኒ ምርጥ ሰው ነህ

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 Před 2 lety +1

    እኛ እንደዚህ ነን ሉኦ። እንኳን በሠላም ገባች ሀገራችን እግዚአብሔር ለሁሉም ፍቅርን ሰላምና ያውድልን

  • @senait1912
    @senait1912 Před 2 lety +3

    ፍቅር የሆነ ህዝብ ክበሩልኝ ወገኖቼ❤❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 lety

    ቤኔ እግዚአብሔር ይሰጥክ ተባርክ እግዚአብሔር ያክብርክ የዱርዜዋች ውሰጤናቸው ግ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @thinkway1992
    @thinkway1992 Před 2 lety

    እድለኛ ነህ ቢኒ

  • @tgtube9145
    @tgtube9145 Před 2 lety +1

    ቢኒየ የኔ ቅን እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 2 lety +1

    Ye melkam sewu hule fexari melkam negeri yasibali bini💚💛💓💪

  • @awakamoussa7274
    @awakamoussa7274 Před 2 lety +2

    ቢኒ ምህረት አብ ጋ ተነጋገራችሁ ይቅር ተባባሉ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 2 lety

    Wow betam mirt bahli new des yilal betam tiru bahil new yalacu 💚💚💚💛💛💛♥♥♥Ethiopiawnet yiha new💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @meronyemariyamlijjj7767

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 2 lety

    Wow des yilal 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ❤️🙏❤️

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew Před 2 lety +3

    አተኮጥሩሰውነበርህ ቢኔ ግን በማይረባነገር መምርን አስጠቆረኸው ሰውጠፍቶነው ለዘመድኩል የነገርኸው

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety

      ዘማዲኩን፡መላት፡መማህራችንን፡ማሀርትአብን፡ጣሚዶዪዞታል፡እግዝቤሔራ፡ልቦነዪሢጣዉ፡መማህራችንን፡እግዝቤሔራ፡ይጥብቅልን፡ልጂብን፡ታሠሢታሀል፡፡ህቂርተጥይቂ❤❤🙏🙏

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety

    💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalainjulou7274
    @askalainjulou7274 Před 2 lety

    እልልልልልልሎ🙏🙏🙏🙏

  • @Asna-pn2wd
    @Asna-pn2wd Před 2 lety

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 Před 2 lety

    God belse you beni

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Před 2 lety

    ሲያምሩ እድሜ ይሥጣቸው

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @thinkway1992
    @thinkway1992 Před 2 lety

    betam yamiral wow enem bayihute one day

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Před 2 lety

    ዝማሬ መልክት ያሠማልን

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 Před 2 lety

    ⚘⚘⚘

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety

    ቢኒዬ😍

  • @hiwotmereba5694
    @hiwotmereba5694 Před 2 lety

    bini betam amerobehale wow hagere betam wube bahelatoch alush
    enkuwanem ethiopia honkugn
    be ethiopiawinnete betam ekoralewu

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 Před 2 lety

    ወይ ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏👏

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Před 2 lety

    👍👍😍😍

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏😘

  • @aidashiferawkefale4681

    ❤❤❤❤❤

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronyemariyamlijjj7767
    @meronyemariyamlijjj7767 Před 2 lety +1

    ❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @HiwotHiwot-ju2sp
    @HiwotHiwot-ju2sp Před 2 lety

    😍😍😘😘😘😘😘

  • @tybatayb6616
    @tybatayb6616 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋 💚💛❤️

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety

    ሚገርም በዓል ነው

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 Před 2 lety

    Yegabahel.melkam.sewu.nek.anet.biniyeee💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 lety

    ሰላም ልጅ ቢኒ ለሰቀላ ኪዳንምህረት ሥለት ነበረኝ እና ትክክለኛውን የባንክ አካውንት ብትነገርኝ በጣም ደሥ ይለኛል በሚቀጥለው በምትሰራው ዩቱይብህ ላይ እጠብቃለሁ ብቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 Před 2 lety

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ቃል ኪዳን🤔

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ወርቅ የብሉ ኪዳን ትዉስታ🤔

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před 2 lety

    ልጅ ቢኒ መልእክቴን ካየህው በእግዚአብሄር ስም መልስልኝ

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před 2 lety

    I am so sad Bini about the controversy between you and Memihr. My friends and I wish that you didn't say anything via media about Memhir. Whatever happened between you guys, never expected that kind of disagreement in front of the Media. I had a better place for you but no more. So SAD!! Asazenken😭😭😭

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    አሻም እግዚአብሔር ማለት ነዉ። በመጽሀፍ ቅዱስ ዉስጥ ተጽፎ ይገኛል።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 2 lety

    የህን ቪድዮ ከዝህ በፊት አለቀቀውም እንዴ ወይስ ድጋሚ የህንቪድዮከዝህበፊትአለቀቀውምእንዴወይስድጋሚነው

  • @user-tx6op8os2c
    @user-tx6op8os2c Před 2 lety

    ቢኒ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ ግን በዉስጥ መጨረስ ስትችል የመምህር ዘመደን ምክር ሰምተህ መምህርን ምረት አብን በሚድያ መወቀስህ እጅጉን አሳዝኖኛል በወቅቱ አተ ሰትነገር መኮመት አልቻልኩም ነበር ምክነየቱም የምምህር ምረት አብን ምላሽ ስላልሰማሁ ግን ሲነገር ስሰማዉ አሰለቀሰኝ ሁነችሁም ተነስታችሁ እሱን የምትወቅሱት ምድናዉ ጥፍት ቢኖር እኳ በዉስጥ መነጋገር እየተቻለ አደባባይ ማወጣት ካተ አይጠበቅም 😢😢ዘመደ ምንም ለምነቱ ሟች ቢሆንም በመምህር ምረት አብ ላይ ትልቅ ቅናት አለበት ምን አረጋችሁ ቀን ማታ እያቀለገለ ነዉ በፈጠራችሁ በቃ ታዉት ከመግስት እሰከ ግለሰብ 😢😢😢😢

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před 2 lety +3

    አንተ. ግን. ትገርማለህ. አሳፋሪ. ምነም. ሳደረገህ. መምህር. መረታበን. አደዛ. ሚዲያ. ውተህ. ያወራህ. አኔማ. ቪዲዮ. ማየት ትቻቸሁ. አብስቶችን. ከተሳደብህ. ጅምሮ. አሁን. ደግሞ. በመምህር. መጣህ.

    • @LijBiniTube
      @LijBiniTube  Před 2 lety +4

      ታድያ አሁን ፔጄ ላይ ምን ትሰራለህ ውልቅቅቅቅቅ አትልም 😁

    • @user-yj5ur5mw4l
      @user-yj5ur5mw4l Před 2 lety +3

      @@LijBiniTube ትክክል ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከሚጠሉህ እሚወዱህ ይበልጣሉ

    • @user-yj5ur5mw4l
      @user-yj5ur5mw4l Před 2 lety +1

      ልቦና ይስጥህ ከቻልክ ማስታረቅ ካልቻልክ ዝም በል አንተ ሳታየው ቀረህና ሊጎዳ

    • @zinashkasa6826
      @zinashkasa6826 Před 2 lety

      Ati sima fikiri yibelxali bini tebareki

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      ቢኒ በዲግል ማርያም ይዠሀለሁ ከመምህር ጋር ይቅርታ ተጠያየቁ በእግዜብሔር ልለምንህ ቢንየ በወላሊት አምላክ መቸም እንደማታሳፍረኝ አውቃለሁ ቢንየ በጣም ነው እምወዲህ