🛑አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ/ ከባለቤቱ ጋር /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ፋሲካ ፋሲካ የሚሆነው ከግብፅ ለወጣ እንጂ ግብፅ ለቀረ አይደለም ። ክፉውን እርሾ አስወግደን አዲሱን ሰው በመሆን ማደግ አለብን ። አገልጋይ ዮናታን አክሊኡ / ኢየሱስ የሁል ጊዜ ርእሳችን ነው። ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, CZcams, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra
  • Zábava

Komentáře • 727

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb Před 3 měsíci +7

    ዬኒዬ አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እግዚአብሔር ባንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንደፈፀመው ተረድቻለሁ።

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs Před 3 měsíci +106

    ዮንይ ጌታ ይባርክህ ስለይቅርታ ያለህ አመለካከት ድንቅ ነው።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +7

      Thanks for watching please subscribe our channel

    • @hope8216
      @hope8216 Před 3 měsíci +1

      Amen TV ባልና ሚስቱን ስታስተዋውቂ ደፋ ቀና እያለች ቡና የምታቀራርብላችሁን ግን ልክ እንዳልተፈጠረች አድርገሽ አላስተዋወቅሻትም። ይህ ለሰው ልጅ ንቀት ነው። ይህች ልጅ በልቧ ምን እንደሚሰማት ጌታ እየሱስና ልጂቷ ብቻ ናቸው የሚያውቁት። ሁሉን እኩል የሚያይ፣ ማንንም የማያበላልጥና የማይንቅ ጌታ እየሱስ ለዘለአለም ይመስገን።

    • @genetteshome654
      @genetteshome654 Před 3 měsíci

      @@hope8216 HASABU TIRU NW ......ነገር ግን ነገር መለጠጥም ጥሩ አይደለም! it's good to suggest , but don't judge!

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 Před 3 měsíci

      ​@@hope8216as she is there to interview them it doesn't matter she not there for the coffee maker but for them so

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Před 3 měsíci +1

      ​@@hope8216አይባልም እሳ ድርሻዋ ቡና ማፍላትና የሚናገሩትን መስማት ነው ጥልቅ ማለት አያስፈልግም መቼም ሰላም ብለዋት ሲቀርቡ🎉🎉🎉🎉

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 3 měsíci +112

    ዶኢ መልካም ሴት እርጋታሽ ደስ ሲል እወድሻለው

  • @WuddeSorresa
    @WuddeSorresa Před 3 měsíci +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እውነተኛ የጌታ ልጆች እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ክብሩ ለገታ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 3 měsíci +39

    የእዉነት እኛ እኮ ምላሳችን በጣም ረጅም ነዉ ምክንያቱም ዮን ማለት የብዙዎች አባት ነዉ እኛ አንድን ሰዉ በምክሪ መመለስ የማንችል ሰዎች ከእንደዝህ ግሪማ መጎስ ካለ አገልጋይ ጋሪ ሰጣ ገባ ትዕብት መናገሪ ብናቆም መልካም ነዉ መልካም ሰዉ መሆን ካቃተን ክፉዎች አንሁን ከጎናቸዉ እንቁም❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-cq3kr6ic6x
    @user-cq3kr6ic6x Před 3 měsíci +12

    ዮኒ እና ዶዊ እድሜአችሁ ሲጨምር አቅማችሁ አብዝቶ ይጨምር ተባረኩልኝ ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 3 měsíci +41

    ከሚስት ይልቅ ባልን የሚያውቅ ከባል ይልቅ ሚስትን የሚያውቅ የለም!!!! የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 3 měsíci +57

    እኔ ዮናታን እጅግ በጣም የምገረምበት ነገሩ በጣም በጣም የአማርኛ እውቀቱን ነው አማርኛ የአንተ የግልህ ቋንቋ ነች

    • @user-hq1oy8ly4n
      @user-hq1oy8ly4n Před 3 měsíci +2

      🥰😂

    • @marselad9953
      @marselad9953 Před 3 měsíci +8

      It is not about the language it is the power of the bible his tongue is anointed May God continue to bless him and his family!!

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 Před 3 měsíci +8

      የቋንቋ ጉዳይ ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ስላገዘዉ ነዉ ::

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 3 měsíci

      What is the big deal? You can’t even speak 🗣️ it out of some regions ! And it the most ignorant language in the world ! Because you can’t advance anything with it !

    • @sabelfayeza9921
      @sabelfayeza9921 Před 3 měsíci +1

      ይኤ ማለት ቋቋ የቋቋውባለቤት ክረስቶስ ነው።የሠ 85ባለቤት ክርስቶስ ነው እዲሁም ከሰማና አምስ: ፤ 😮😮

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 Před 3 měsíci +31

    እናንተ ልዩ ናችሁ ምርጥ የጌታ ልጆች በብዙ ተባረኩ ከዝህ የበለጠ ስፉ ምድርን ውረሱ ለምልሙ ዮኒዬ ምርጥ የጌታ ልጅ እንወድሀለን

  • @abayneshassefa4928
    @abayneshassefa4928 Před 3 měsíci +5

    ዮኒ እና ዶዮ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ሁሉ ይባርካችሁ ተባራኩ አዎዳቹሃለው ❤❤❤

  • @greatthyfaithfulness4132
    @greatthyfaithfulness4132 Před 3 měsíci +33

    ትልቅ ቁም ነገር የተማርንበት interview ነው። ዮኒና ዶኦ በጣም ነው ደስ ምትሉት ጌታ ይባርካችሁ🙏

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel channel

  • @bezuayehuabera8203
    @bezuayehuabera8203 Před 3 měsíci +36

    ከተሳካለት ወንድ ሁሉ በስተጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ።የሚለውን አባባል የተገበርሽ መልካሟ ዶኢ በርቺ ዘመንሽ ይባረክ።ልባሟ ሴት !

  • @shalinahom1881
    @shalinahom1881 Před 3 měsíci +18

    ወንድም ዮኒ እግዚያብሔር በዚህ ዘመን ለዚህ ትውልድ የሰጠህ ስጦታ ነህ:: እኔ የምኖረው እንግሊዝ ሀገር ነው በማልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚያብሔር በዮኒ በኩል እያበረታኝ በተለይ በተለይ እንቀጥላለን ወይንም እንቀጥላለን የሚለውን ስንቴ እየጣስኩ እንድቀጥል አድርጎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም ፋሲካ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @hidetuwatesfaye2453
    @hidetuwatesfaye2453 Před 3 měsíci +13

    ዮኒ እና ዶኢ ስለ እናንተ እግዚ/ርን ይመስገን!!! ዘመናችሁ ይባረክ መልካም በአል፡፡

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 3 měsíci +31

    ትለያላችው እንዲህ አይነት ፅናት እምነት ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3l Před 10 dny

    ዮኒዬ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ሜላላ ያኔም የፀሎት መልስ ነበራች ❤❤❤

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 3 měsíci +32

    የሚወዳችሁ የአባቴ ልጆች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ Y❤D❤S❤
    ቡና እያፈለሽ ያለሽ እህታችን❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @muluworkworkneh7054
    @muluworkworkneh7054 Před 3 měsíci +4

    ዮኒ እና ዶኢ ተባረኩ እገልግሎታችሁ ይባረክ
    ቡናውን ብቻ መማቅረብ ቢቻል
    እጣኑ ቢቀርስ

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye Před 3 měsíci +16

    በጣም ድንቅ ጊዜ። ዮኒዬ ዶኢዬ ተባረኩልኝ።
    የታነጸ ቤተሰብነት እና ለትውልድ በረከት ለመሆን ያለፋችሁበት መንገድ ለእኔ ትልቅ የሆነ ሕያው ትምህርት ቤት ነው።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @DanielMishabo
    @DanielMishabo Před měsícem +1

    ብዙኅ ለህይዎታችን ያምያስልገዉን ትምህርት ወይም መልእክት ስለገራችሁልን እግ/ር አብዝቶ ይባርከችሁ በሰማያዊና በምድራዊዉ በሁሉ ተባራኩ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 3 měsíci +10

    የሚወዳችሁ ጀግኖች እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ሜላላ ስትወለድ ሳይሆን እርግዝናሽን ሳይ ነበር የኔ መልካም በደስታ ብዛት እንባዬ የመጣው ክብር ለተንሳኤው ንጉስ ለይሁዳ አንበሳ ይሁን አሁንም ብዙልን አንተ የወጣቶች አባት ነህ እወዳችኋለሁ🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po Před 3 měsíci +9

    ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የስንት እናቶችና ቤተሰብ በአንተ አገልግሎት እንባቸው ታብሳል። ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ ቅርብም ሩቅም ካሉ ከሚጠሉህ በኢየሱስ ደም ተሸፈን ደሞ የተባረከች ባለቤት ነው ያለችህ እሷንና ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Před 3 měsíci +20

    ዋዉ እንካዋን የጌታች የኢየሱስ ክርስቶስ ቀን አደረሳችው የአባቴ ብሩካዋ አንድ ቀን በመንግስቴ ሰማያትተሰስበን ለውዳችን እንዘምራለን ❤❤❤ዮኒዬእና ዶዬ ,ሰብልዬ ተባረኩልኝ❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @YafetGashaw
    @YafetGashaw Před 3 měsíci +7

    ምሳሌ የምቶኑ ባል እና ሚስት እህትና ወንድም ጭምር ናቹ ጌታ ይባርካችሁ ለትውልድ ምሳሌ የሚሆን ህይወት አላችሁ ለምልሙ እወዳችሃለው እናንተን ያከበረ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አሜን።❤❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @yetnayetgirbe5092
    @yetnayetgirbe5092 Před 3 měsíci +7

    ጌታ ይባርካቹ ዶዬ በጣም ወድሻለሁ የአገልግሎትህን ፍሬ ያሳየኝ አልሸ እያየሸ አይደል ወጣቱ ከሱሰ ሲላቀቅ ወደ ከበረ ህይወት ሲመጣ ትዳር እንደገና ሲታደሰ በይቀርታ የወጣቶች የእናቶች የአባቶች ሲፈው ይሄ ፍሬ ነው ህንፃውማ ወዶ ነው በግዱ ማለቁ አይቀርም ግን ፍሬውን አንቺም አኞም አለምም አይቷል ክብር ለሰሙ በጣም ወዳችሃለሁ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 3 měsíci +7

    ዮኒዬ ያአንተን ፍቅር በምን ልግለፀው ጌታ ይረዳኛል አድቀን አገኛችዋለው❤❤❤❤❤ ዘድሮ መልካም ወጣት 3 አመት የተለየሁትን ባሌን ይዤ እመጣለው አንተጋ አገባዋለው ይሄም በእግ/ር ፊት ቀላል ዮኒዬያአንተንፍቅርበምንልግለፀውጌታይረዳኛልአድቀንአገኛችዋለውዘድሮመልካምወጣትአመትየተለየሁትንባሌንይዤእመጣለውጋአገባዋለውይሄምበእግርፊትቀላልነው

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Před 3 měsíci +7

    ነብይ ዮኒ ስወድህ እኮ ጌታን ❤❤❤❤❤ ውዷ ዶኢ ብርክ በይልኝ ጌታን ❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @nanitadesse3348
    @nanitadesse3348 Před 3 měsíci +12

    ከዝም ባለይ እግዝአብሔር የስፈችሁ🙏⛪🙏❤🙏

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @ZenebechMengiste
    @ZenebechMengiste Před 3 měsíci +1

    ረጅም እድመ ኑሩልኝ ዮንየ ና ዶዊየ ለሁሉም ስከት ይዉንላችዉ!!! ልጆቻችዉን, እናንተን ፈጣሪ ይጠብቃችዉ:: መልካም ሰዉ መስሎ ቀርቦ ልጎዳክ ከምያስብ ሁሉ ይጠብቃችዉ!!!

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 3 měsíci +13

    ዋው ታበረኩ እዎድሻለው ዮን ዶዬ ሰብል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 Před 3 měsíci +5

    ዶዬ አታልቅሺ ታያለሺ የኒ እኛም እኮ ዮኒ ለኛም እግዚአብሔር የሰጠን እኛም ፍሬዎቹ ነን ገና ገና ታያለሺ የኔ እህት የኛም አባት ነው አዞሺ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-oy7cj6iv3r
    @user-oy7cj6iv3r Před 3 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባሪካችሁ ዮንዬ ና ዶህ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 Před 3 měsíci +5

    ዮን ፋስካ የምል ትምህረት ብታስተምር እጅግ ደስ የለኛል

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 3 měsíci +11

    እንኳን መልካም ሆነላችው እንኳን በሴት ልጅ ተባረካችው ❤

  • @etetunegash7311
    @etetunegash7311 Před 3 měsíci +6

    በእውነት ስለ እናንተ ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ። ዘለአለማዊው የእግዚአብሔር በረከት ዘመናችሁን እና ትውልዳችሁን በክርስቶስ
    እየሱስ ይውረሰ።አሜን!!!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን ዮንይ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 3 měsíci +10

    ተባረኩ ወዳጆች ትለያለህ ዮኒዬ

  • @christianworldtube
    @christianworldtube Před 3 měsíci +5

    ዬኒዬ ተባረኩ ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ 🙌 እነ ሌዊ ደግሞ ይህን አገልግሎታችሁን በብዙ ሺህ እጥፍ የሚያስቀጥሉ ትውልድ እንዲሆኑ ፀሎቴ ነው!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 3 měsíci +13

    Wow ክብር ለበጉ ይሁን ።

  • @yayneabebaassefa904
    @yayneabebaassefa904 Před 3 měsíci +1

    ወንድም ዬኒ ስላገልግሎትህ ተባረክ ባገልግሎትህ ስለደረሰቡህ ፈተና ዶኢ ሰታለቅስ የተፈጠረብኝ ጥያቄ ባገልግሎት ህ ከከፈልከዉ ይልቅ የተቀበልከዉ አይበልጥም ክብር ሀብት ዝና ዋጋህ በምድር ብቻ እንዳይሆን ተጠነቀቅ !!!በተለይ አንድ ያንተ ምክትል ሆነዉ አነተ ጋር ቡዙ ያገለገሉ የነበሩ ሰዉ ያላችሁ ከፍተኛ የኑሮ ልዮነት ጌታ አይናችሁን የብራ።

  • @amanuelambaw1791
    @amanuelambaw1791 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ ዮኒዬ❤

  • @mezgebegebrmedhne2019
    @mezgebegebrmedhne2019 Před 3 měsíci +8

    በእናንተ የጀመረዉን መልካሙን ሥራ እግ/ር ያስጨርሳችኃል። ተባረኩ እወዳችኋለሁ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 3 měsíci +3

    Yoni & Doyi are the best example of marage in strugle, love, patent as young True Servants of Jesus Christ!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @og9449
    @og9449 Před 3 měsíci +13

    ፍቅር የሆናችሁ ወንድሜ ና እህቴ ሰለማችሁ ይብዛ እወ ዳቾአለው 😍😍

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 3 měsíci +8

    የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርላቹ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @HawiGeleta-yj8nd
    @HawiGeleta-yj8nd Před 3 měsíci +4

    ተባረኩ።በእውነት የእውነት ወንጌል የዘላለም መዳን መንገድ በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ስለገለጻችሁ ደስ ብሎኛል።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 3 měsíci +4

    አሜን የሚበልጥ እየመጣ ነው

  • @mehretbelatchew4170
    @mehretbelatchew4170 Před 3 měsíci

    Yoniy May the Lord Jesus Christ bless you and your family I really Love you guys 🙏💕❤️

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz Před 3 měsíci +12

    ወንድሜ ዮናታን ከትላንት ስህ
    ተት ተምረህ ለወደፊቱ በፅናት
    በማስተዋል አገልግሎትህን መፈፀም ይሁንልህ የዘንድሮ አገልግሎትህ ካለፉት አገልግ
    ሎትህ በእጥፍ ፀጋ ይሁንልህ
    ተባረኩልኝ።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @user-tu4mq5bh3z
    @user-tu4mq5bh3z Před 3 měsíci +1

    እጅግ በጣም እወዳችሗለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 3 měsíci +5

    ተባረኩ❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel channel

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk Před 3 měsíci +3

    በጣም መልካም ቆይታ ነበር ዮኒዬ አንተ የዘመናችን የወጣቶች ማሪ ነህ እናመሰግናለን አሜን ቲቭ i love you so much All 🥰🥰🎉

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk Před 3 měsíci +1

      @@amentvethiopia አደርገዋለሁ 🥰

  • @user-fs5ui8pr9o
    @user-fs5ui8pr9o Před 3 měsíci

    የምን ጊዜም ተወዳጆች wow! ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @bereketshonga579
    @bereketshonga579 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Před 3 měsíci

    ዋው ዶሊ አንደዚህ አይነት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባርክ የምትገርሚ ትሁት ሴት ነሽ እናመሰግናለን የእግዚአብሔርን መንግስት ቀላል አይደለም ለምልሙ 😥😥🙏🙏❤❤

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 Před 3 měsíci

    ዮን በጣም ነዉ የምወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 3 měsíci +5

    Wow መጠበቅ ብቻ ትእግስ አይሆንም 😢😢😢😢 amazing

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 měsíci +3

    ዮኒዬ እና ዶኢ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እንወዳቹሀለን❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před 3 měsíci +2

    God bless you and keep you safe from our enemy the devil and from people who are being used by the devil in Jesus Name Amen

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 měsíci +1

    በትክክል.

  • @rafu2836
    @rafu2836 Před 3 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ጊዜ ነበረን ተባረኩልኝ በጣም እወዳችኋለሁ ዬኒዬ እና ዶኢ ብርክ በሉ ዬኒዬ የትውልድ አባት ነህ ኑርልን ዘመንህ ብርክ ይበል ዶኢ እንዳለችሁ እድሜ ሰጥቶህ ፍሬዎችህን እይ የምትደክምበት ሁሉ ፍሬዎችህን እይ ተባረክ እወዳችኋለሁ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před 3 měsíci +3

    ተባረኪ መልካም ሴት ነሺ ዮኒ ደግ የዋህ ትሁት ስው ነህ አብሮህ የሚኖር ስው ባይውቀው በንግግርህ በፍሬህ ይታያል ተባረክ ቤትህ ትውልድህ ይባረክ ❤እንወድሀለን 🙏❤️

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @edenkassagebera
    @edenkassagebera Před 3 měsíci

    ዮኒ እናዶኢ በጣም ነው የምወዳችሁ አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር በእናንተ የጀመረውን ሥራ በእርግጠኝነት ፍሬውን አምሮ እና ተውቦ እናንተም ታያላችሁ ክፉ ሰያወሩ የነበሩ ስም አጥፊዎችም ያዩታል።

  • @afeworkganebo7182
    @afeworkganebo7182 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፤ አገልግሎታችሁን፤ ራዕያችሁን አና ትዳራችሁን ይባርካችሁ እወዳችሁዋለሁ!!!!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @yemaneKifle-zu1bc
    @yemaneKifle-zu1bc Před 3 měsíci +2

    ዮኒ ዶኢ የዘመናችን ጀግና ራኢያችሁን ታያላቹ ሰነፎች በሚድያ እያወሩ ኣንተ ትደምቃለህ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ሰብሊ በፋሲካ ቀን እንደነዚ ካለማወቅ ወደማወቅ የሚያሶጡ ጀግኖች ስላመጣሽልን ኣመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ድመቁ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ።

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 3 měsíci +3

    Yoniye tebreke konjo love ❤️ 😍 💖. Doi teberki tsege yebezelshe ❤❤❤❤❤

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před 3 měsíci +2

    ዮኒ ዶ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰይጣን እያየ ገና ገና ወደፊት ትቀጥላለእ ወድሜ እእቴ ተባረኩ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 3 měsíci +3

    እግዛብሄር ሁሌም በፍቅር በቤቱ ያኑራችሁ በጣም መልካም ባልና ሚስት ናችሁ ምሳሌ ምትሆኑ አንዳችሁ ባንዳችሁ ውስጥ ትተያያላችሁ በቃ የኑሮ ትርጉም እሄ ነው ደስ ይላል።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 Před 3 měsíci +1

    ተባረኩልን ሁለት የጌታ ባሪያዎች። ዶዬ ማንም አይቛቛምሽም ዬኒ የዘመናችን በረከት ነህ ተባረክልን

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest Před 3 měsíci +3

    ሁሌ በሂውቴ በእምነት በተስፋ እድኖር የምማርባቸው ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ አቅራቢዋም ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @Berhane-wu6pk
    @Berhane-wu6pk Před 3 měsíci +2

    ዮኒ እና ዶኢ የበለጠ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረካል

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i Před 3 měsíci +3

    የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 3 měsíci +2

    ተባረኩ የኔ ምርጦች አሁንም ብዙ ስፉ ዘራችሁ የጠላትን ደጅ ይውረስ❤❤❤

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo Před 3 měsíci +2

    እንኳን.አደረሰ.አብሮን.አሜንንንንንንንንንን
    በእውነት.ታባረኩ.ዘመነችሁ.ይለምልም.መልክም.በዓል.ይሁንለችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 3 měsíci +8

    ዮኒዬ❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 3 měsíci +3

    God bless you 💚💛❤

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 3 měsíci +2

    Youni you are chosen to save the lost generation we love you! May God continue to Bless you and your family 💚💛❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 Před 3 měsíci

    ዮኒ ከነ ባለቤትክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኛለሁ❤❤

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Před 3 měsíci +2

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME BLESS IN JESUS NAME prophet family and all

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 3 měsíci +1

    ዮኒያችን እና ዶኢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 3 měsíci +3

    እሰይ የመልካም ወጣት ስራዉ በመፍጠኑ እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube Před 3 měsíci +2

    የዮኒ እግዚአብሔር ሰው ዶኒ ቆንጆ ሙሉ ሴት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ri7nh9du3e
    @user-ri7nh9du3e Před 3 měsíci +3

    በጣም የምወዳችሁ የማደንቃችሁ በምታልፉበት ነገሮችሁሉ ላይ ሞዴል የምትሆኑ የእውነት የእውነት አከብራችኋለሁ ተባረኩ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-ng1rj5mh7x
    @user-ng1rj5mh7x Před 3 měsíci +1

    እውነት ጌታ ይባርካቹ 🥰🥰

  • @dove-light1
    @dove-light1 Před 3 měsíci +3

    ጌታ ይባርካቹ ዬኒ፡ዶኢ በጣም እወዳችዋለው። እኔ እንኳን ይቅር ብዬሃለው ዮኒ ግን ብዙ ያስቀየምከው ሰው ስላለ ልንገርክ ብዬ ነው። ባለፈው በኢትዬጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት አብይን ለማስደሰት ይሁን ወይም እራስክ አስበክ የወታደር ልብስ ለብሰክ ማለት (ቅንብር ካልሆነ በስተቀር )ከመከላከያ ጎን እያልክ ጦርነትን እንደማውገዝ ህዝቡን በጾምና በጸሎት ፋንታ አንተና መሳዬችህን ስታነሳሳ ፡ ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ደሞ በወንጌል ፋንታ የድሮን መኣት ሲወርድበት እና የዘር ጭፍጨፋ ሲደረግበት አንተ ግን ትዘል ነበር ጌታ ይቅር ይበልክ፡ ብሎህማል እየፈረድኩክ አይደለም ስልጣኑም የለኝም ግን አጠገቤ ያሉ የማውቃቸው ሰዎች ተጋሩም፡ ኤርትራዊያን ስምህ ሲጠራ ሲያዝኑና በቂም ተሞልተው ፈተና ሆንክባቸው እኔ ይቅር እንዲሉ አስረዳቸዋለው ቢሆንም በተለይ ተጋሩ ማለት የኢትዬጵያ ትግሬዎች በጣም ነው ልባቸው የተሰበረው ጌታ ይፈውሳቸው😢😢 ግን እየሱስ ቢሆን እንደዛ ያደርጋል ጠላቶች እንኲን ቢሆን ይጸልይላቸዋል ስለዚ ውድ ወንድሜ የጎዳሀውን ህዝብ ይቅርታ ብትጠይቅ ላንተ ብቻ ሳይሆን ባንተ ቂም የተያዙ ሰዎች ፈውስ ያገኛሉ ተባረክ እወድሃለው። N.A from🇬🇧 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️ሰላም ለኢትዬጵያ እናም ፍቅር ለሆነው ለትግራይ ህዝብም ለሀገሬ ኤርትራም ኣሜን አሜን።

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Před 3 měsíci +2

    ጀግኖቼ ዮንዬ ዶኢዬ ዘመናችው ይለመልም ዶኢዬ አሰለቀሰሸኝ ዘመንሸ ይለመልም ዮንዬ ሺህ አመት ኑር ክፉ አያገኛችው
    አሁንም ፍሬውን የምትበሉ እየሱሰ ያደርጋችው 💓💓💓💓💓💘💘💘💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578 Před 3 měsíci +2

    Yoni and Doe you are so blessed. Keep up the great work and God is with you!!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 měsíci +1

    ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @DivineConnectionprayerteam11

    በጣም ጣፋጭ ኢንተርቪው ነው ተባረኩ ዮኒ ዶኢ ጠያቂ እህታችን እናመሰግናለን🙏

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 3 měsíci

    ዮኒ ዶኢ በጣም የምወዳቹ ያባቴ ልጆች ናቹ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ያገልግሎታቹን ፍሬ የምታዮበት እድሜ ጤና ይስጣቹ እወዳቹሀለው❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 3 měsíci +1

    Wow woow amazing time
    ሰለ እናንተ ከመገረም በቀር የእውነት የምለው የለኝም ከዚህ በተሻለ በብዙ እጥፍ መስፋት እና መስራት እንደምትችሉ እርግጠኛ ነኝ አንደኛ እግዚአብሔር በጣም የተማመነባቹ በመሆኑ ሁለተኛ የሁለታቹ የባል እና የሚስት መግባባት እና መቀባበል ጌታን ሰለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእውነት መልካሙን ስራ በእናንተ የጀመረው እስከ ፍጻሜ እንደሚያደርሳቹ አልጠራጠርም እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ትዳራቹን ልጆቻቹን የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክላቹ ለበረከት ሁኑ 🎉❤❤ እህቶች እናንተም
    ተባረኩልኝ thank you so much ❤❤❤❤ አሜሜሜንንን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 měsíci +2

    Amen your blessed my family’s

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo Před 3 měsíci +1

    ዶኢ You are a simple girl, I am glad you came with your natural hair, beautiful mama. Stay blessed both of you

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Před 3 měsíci +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከች ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታባርኩ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 3 měsíci +1

    POWERFUL.

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj Před 3 měsíci +2

    እንደዝህ ዓይነት አይቼ አላቅም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @lydiahaile7569
    @lydiahaile7569 Před 3 měsíci +2

    ተባረኩልኝ በጣም ደስ ብሎኝ..... ለምን አለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት። ለምልሙልን ጌታ ከዚ በበለጠ ለበረከት ያድርጋችሁ።
    አንቺንም ሰብልዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j Před 3 měsíci +2

    ዝመናችሁይባረክ ይለምልምጌታከንተጋርይሁን

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 3 měsíci

      Thanks for watching please subscribe our channel