GEBEYA: አስገራሚ የባጃጅ ዋጋ|የስራው ሂደት፤ልምድና ተሞክሮ ስራውን እየሰሩ ካሉት ሰዎች አንደቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 121

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 4 lety +9

    ስለ ባጃጅ አዋጭነት ቁ 1 በshmondi Apps czcams.com/video/KWbRd_Mozs8/video.html
    ስለ ባጃጅ አዋጭነት ቁ 2 በshmondi Apps czcams.com/video/X92feUmGO00/video.html

  • @meleseteshalewenbago8399
    @meleseteshalewenbago8399 Před 4 lety +1

    CHG TUBE ከምር የወገንህ ነገር የሚከነክንህ ልጅ ነህ።አሁንም የተሻሉ አማራጮች ለወገንህ ፈልግ።በርታ ተመችተኸኛል።

  • @leletealemayewe289
    @leletealemayewe289 Před 4 lety +2

    ጫላ ልዩ ሰዉ ዉላቹንም ከልብ ህናመሰግናለን ህደናንተ ያለ መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @user-xt3oo8tm7o
    @user-xt3oo8tm7o Před 4 lety +19

    ወይኔ ተበላው ተበላው ባጃጅ ተበላው የዛሬ ስንት አመት 60 ሺ ልገዛ ብዬ ንቄያት ዛሬ 200 ሺ አረ በለው በቃ ሻይ ቤት ነገር እከፍታለው እንዳቅሜ kkkk እየመጣቹ ጠጡ በነፃ ነው kkkkk

  • @susu-hs8yj
    @susu-hs8yj Před 4 lety +16

    200 ሺ ነው ያልከው 😲 በቃ አረብ ሀገር መቅረቴ ነው ልገዛ ሀሳብ ነበረኝ 😓 መንድነው እርካሽ ነገር

    • @user-nv3bz1fo5t
      @user-nv3bz1fo5t Před 3 lety +1

      ውሸት ነው እህቴ እስከ አንፍ መቶ ሰላሳ ሺህ መግዛት ትችያለሽ ከሰውም መግዛት ትችያለሽ እስከ ሰባ ሺህ ከሰው መግዛት ትችያለሽ ሞቶሩን ከአሳየሽ

    • @werkiyamedia6485
      @werkiyamedia6485 Před 2 lety

      @@user-nv3bz1fo5t የትምህርቱ ጉዳይስ እህቴ 12 ክፍል ያልጨረሰ ያለው እዉነቱነው እዴ??፣

    • @Hbeshawit9856
      @Hbeshawit9856 Před 2 lety

      ርካሺ ምንም ያልጨመረ ነገር የለም ያልጨመረ የሞባይል ካርድ ብቻ ነው

    • @fasiyetile1740
      @fasiyetile1740 Před rokem

      @@user-nv3bz1fo5t የት ነው ቦታ የሚገዛበት ንገራኝ ስልክ ላኪልኝ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 4 lety +12

    አንድ አመት ቀርቶኛል ሀገሬ ልገባ ባጃጂ ገዛለው ፀጉር ቤት የወንድም የሴትም ከፍታለው ሞያ ጥግ ድረስ አለኝ, ከፀጉር ቤቱ ጎን ሱቅ ከፍታለው, አቤት ስደት, ብር ነፍፍፍ, ሰጠኝ,20,,,,,ነበር እድሜ አሁን 26,ገባው 😂😂😂ባል ግን አገኛለው

    • @user-eg9dp6vd3z
      @user-eg9dp6vd3z Před 4 lety

      ማር ይሆሁሉ አይበዛም እኔም እንዳንቺነው
      የማስበው ባል ሞልቶል አታስቢ

    • @pookumol7075
      @pookumol7075 Před 4 lety

      ስንት አመት ብሰሪ ነው ይሄሀሁሉ ገንዘብ እኔስ 3አመት ባዶ ነኝ

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 Před 4 lety +1

      @@pookumol7075 6,አመት ተጠገረርኩ, የፀጉር ቤት እቃወችን የወንዶችንም የሴቶችንም ከዚው ነው የገዛውት, ያው በፊቱም ስራው ልምዱ አለኝ ምን ምን እንደሚያስፈልግ አውቃለው ዋናው አላማዬ የተሰደድኩት ለሱ ነበር

    • @loomlaa7978
      @loomlaa7978 Před 4 lety

      @@ethiolove5855 gobaz barchi

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o Před 4 lety

      አረ አንቺ ደሞ አትዋሽ ያርግልሽ ግን አይመስለኝም kkkk

  • @user-wu8mc2cs6q
    @user-wu8mc2cs6q Před 4 lety +3

    ጎበዝ ወድሜ በርታ አይዞህ

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 Před 4 lety +4

    ወይ ጫላ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በጣም ባጃጅ ገዝቼ መስራት እፈልጋለሁ

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +2

    ጫላ አንተ ምርጥ ልጅ ነክ ፣

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +1

    ጫላ የኔ ትጉ ጉልበትህን ይባርከው ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 Před 2 lety

    Betam arifi naw berita

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 Před 4 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው እጅግ አመሰግናለሁ

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 Před 4 lety +2

    Thanks

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 Před 4 lety +1

    አሪፍ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @haniyamulugeta6528
    @haniyamulugeta6528 Před 4 lety

    ለመጀመሪያ ሳይህ ቅነትህ ድስ ይላል በርታልኝ ወንድሜ

  • @user-rw3fz3el2i
    @user-rw3fz3el2i Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @drsami762
    @drsami762 Před 4 lety +2

    Welcome- Chala bro'

  • @gggyyu7453
    @gggyyu7453 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k Před 4 lety +5

    እኔ ባጃጂ እንኳን ሁለት መቶ ሺ ቀርቶ ሀያ ሺ አልገዛም እኔ የምገዛው ኤፍ ኤስ አር ነው

  • @gebeyehugereyew7212
    @gebeyehugereyew7212 Před 4 lety

    ዘመንህ ይባርክ አረፈ ነው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 2 lety

    Thank you

  • @semiraremedan9687
    @semiraremedan9687 Před 4 lety

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @lubie31
    @lubie31 Před 4 lety

    Betam tru mikir new wondimoche;tebareku

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 Před 4 lety

    አመሰግናለሁ በርታ ወንድም

  • @user-mu4ph9qm2q
    @user-mu4ph9qm2q Před 4 lety +4

    ደስትላላችሁጫልሽመንጃፍቃድየማይለውን
    ስለእርሻልማትንገረንማሌቴ
    የትቦንእናየወሀመግፊያ
    ጄኔረተርእናሞተሮችየመሳሰሉትን
    ንገረን

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před 4 lety

    እናመስግናለን በርቱ

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp Před 4 lety

      ጡሩመረጂነዉ አገራቺን ሠላሞ የሁን

  • @mustfaahemedemustfaahemede9870

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 Před 4 lety +1

    Dhugaa galatoomii caal
    aa ebifamii iti yan
    a batudhaf

  • @user-kc4zt7sw2j
    @user-kc4zt7sw2j Před 3 lety

    እኔም መግዛት እፈልግ ነበር አሰተያየት ከለ ሹክ በለኝ

  • @marigosh4685
    @marigosh4685 Před 4 lety

    Wowwww baye gariidha annis bituf yade bekumsa gudaa argadhe jira galatoma 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @rifgffcvbgfjh6330
    @rifgffcvbgfjh6330 Před 4 lety +2

    ወንድሞቼ ፈጠሪ ይጠብቀቹ ወለይ ከኔ ሀሰብ አንድ ነወ ከሰዉ ቤት በእዉነት ልሰጥሮ ሰረታ በነፀናት ትኖረሌ በረቱ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @martadiriba6449
    @martadiriba6449 Před 3 lety +1

    Woooo

  • @user-vs9bn5zv5s
    @user-vs9bn5zv5s Před 4 lety +2

    አንተልጅ አላህይጠብቅሄ

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y Před 4 lety +2

    ውው እናመሰግናለን ጫላዬበርታ ክፍለሀገር ከመስራትና አአ ከመስራትየቱ ያዋጣልባጃጅ

  • @mulugetamulu3914
    @mulugetamulu3914 Před 4 lety

    enamesegenalen

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 4 lety

    Enamesegenalen

  • @sentu201070
    @sentu201070 Před 4 lety

    Lmangnawem enamsgenalen wendmachen tebark berta teru meker eysthen new tbark

  • @user-vo3pc1kv8i
    @user-vo3pc1kv8i Před 4 lety

    ጫላ ስለ አራት ግር ባጃጅ እስከ ዋጋው ታርጋው በቂ መረጃ ስራልን

  • @sbnaseble3657
    @sbnaseble3657 Před 4 lety

    ዘይገርም ነው ያገራችን የኑሮ ውድነት

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 Před 3 lety

    ራሳቸው መስራት ለማይችሉ አይሆንም ማለት ነው

  • @user-vs9bn5zv5s
    @user-vs9bn5zv5s Před 4 lety +2

    ሥልክን ብታሥቀምጥል ንጥሩነበር

  • @user-vs9bn5zv5s
    @user-vs9bn5zv5s Před 4 lety +2

    እሥኪ አሁንሥት የገኛል

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb Před 4 lety

    Enamsgenalen teru information new bertalen wendemachen lik argugn swedachu

  • @mesrakmesrak4782
    @mesrakmesrak4782 Před 3 lety

    እናሰግናልን

  • @user-vj9yu8bs5t
    @user-vj9yu8bs5t Před 4 lety

    ወንድም ጫላ እኔ እንኻን መስራት የምፈልገው የዘይት መጭመቂያ ማሽን ገዝቼ ነበር ግን ስለ ትርፍ ና ማሽኑ ምንም ግንዛቤ የለኝ እባክህን እርዳኝ እውቀቱ ካለህ የማሽኑ ትንሹ
    (አነስተኛው) ዋጋው ና ከየት መግዛት እንደምችል ብታግዘኝ ፕሊስ ፕሊስ

  • @dsg7438
    @dsg7438 Před 8 měsíci

    ጫላ ስልክህኒ አስበምጥልን

  • @ksskskalalzjsjaskakoa4558

    በባጃጅ መነገድ ይቻላል ወይስ ገዝቶ ለመስራት ብቻ ነው ከቻላችሁ መልስ እፈልጋለሁ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 4 lety +8

    እና ሱቅ አትክፍቱ ነዉ😁😁እግዚአብሔር ከፈቀደ ምንም ቢስራ ይኖራል የፍጣሪ ፍቃድ ብቻ ይጨመርበት

  • @jombagada9035
    @jombagada9035 Před 4 lety +2

    Warrii bituuf humna hin qabne kireeffatee osoo hojatee hanga bitaatuti irraa argachuu hin danda'amu? Please deebi kana naf deebisaa. 🙇

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 4 lety +1

      Ni danda'a

    • @jombagada9035
      @jombagada9035 Před 4 lety

      @@gebeyamedia pls maloo akkamin akka isaanis hojatanii jijjiiraman nuf him koodee koo. Qaarshii dhabani feedhis hawiin nama humna dhabee kireeffates hojatee akka of jijjiiruu danda'u Kanaratis barnootaf jabeenya kee ni feena.

  • @selam123s5
    @selam123s5 Před 4 lety +3

    ወይ ጉድ ባጃጅ እንኳን እንዲህ ኦበር ወጣች ከ60 በአንዴ ወደ200 ገባ ይገርማል በአረብ ሐገር ስራ 200 ከየት ይመጣል ሆይ
    በነገራችን ላይ እኔ ባጃጅ ብሰራ ደስ ይለኛል ነገር ግን የመንዳት ልምድም ሆነ መንጃ ፈቃድ የለኝም ቢሳካልኝ ግን ብሰራ ደስ ይለኛል

    • @werkiyamedia6485
      @werkiyamedia6485 Před 2 lety

      እኔም እፍልግ ነበር 12ኛክፍል ትምህርት ዉጤት እኮ አለ ለመጃ ፍቃዱ

  • @fedliahussen3954
    @fedliahussen3954 Před 4 lety

    sil makinm tanguru ist makihna ymagzaty HsabH algn ensa allh

  • @hirutmohamed9238
    @hirutmohamed9238 Před 4 lety

    እስቲ ትክክለኛውን የባጃጅ ዋጋ ንገረኝ ጭሃየኔ ወደ ጥክምት አከባቢ እንደጌታ ፍቃድ

  • @mrdtube281
    @mrdtube281 Před 4 lety

    Ok

  • @jombagada9035
    @jombagada9035 Před 4 lety +1

    Takerayito be sera endet now pls?

  • @SalamSalam-de9hi
    @SalamSalam-de9hi Před 3 lety

    Wawa yen lji wadedut

  • @iftutaddesa7592
    @iftutaddesa7592 Před 4 lety +1

    Caaliyee galatomi obolesa keenyaa

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 4 lety +1

    እኔ ልግዛ ሻጩን አገናኙኝ

  • @me-wf6jf
    @me-wf6jf Před 4 lety

    ወንድሞች።ለልጀ መግዛት ፋልጌነበር ምንትሉኛላችሁ ቆንጆውን ብትነግትሩኝ ፋልጌነው

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Před rokem

    በመቸዉ ነው ከአንድ መቶ አምሳ እስከ መቶ ሰማኒያ መሸጥ አያይዘው እኔ ከአምስት ወር በፊት አር ኢ ባጃጅ ሶስት መቶ አምሳ ነው የገዛሁት

  • @user-rr6nf8fz3x
    @user-rr6nf8fz3x Před 2 lety

    እህህህ፣እዳው፣የስምተኛ፣ካርድ፣ነበር፣ያለኝ፣ወድሞቸ፣መፍተሂ፣አለውእደትነ

  • @sentu201070
    @sentu201070 Před 4 lety

    Tesfa nberagn le bagah mknyatum 2gna menja fekade nberagn esan enkwan erasaw esralew beya gen tesfa yaskrtal be ewnt era fetary yderslen

  • @user-er5cl2fe4f
    @user-er5cl2fe4f Před 4 lety

    በቀን እስከስትገቢአላት?

  • @chachi420ansari4
    @chachi420ansari4 Před 4 lety +1

    Abshir wend

  • @sbnaseble3657
    @sbnaseble3657 Před 4 lety +1

    ማሻላ ባጃጅ 2000ሺ ገባሽ!

    • @hmyoutube4054
      @hmyoutube4054 Před 4 lety +1

      Sbna Seble 2000 ሺ ሳይሆን 200.000 ሺ ነው እህት

  • @hailu2088
    @hailu2088 Před 4 lety

    እስቲ ወንድማችን በአሁን ሰአት ስንት ይገኛል ተባበሩን

  • @salmeshesalmeshe6290
    @salmeshesalmeshe6290 Před 4 lety +1

    🙏🇪🇹

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 Před 2 lety

    እኔ 40ሺ እንደነበረች ነበር የማውቀው አይ

  • @fgfgtub4936
    @fgfgtub4936 Před 4 lety

    Calaye mert sew eg/r yistelen

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 Před 4 lety +1

    2000 ለይ 30,000 birr ነበር ባጃጅ ።

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 Před 2 lety

    አንተ የምትሰራበት አገር እናቦታ የት ነዉ ማለት ስልጠናዉን ወስዶ በአጃጅእንድታጋዛዉ ብየ ነዉ

  • @raya2694
    @raya2694 Před 4 lety

    የ4"እግር፡ስንት፡ናቹ

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 Před 4 lety

    Enamsgnalye.wodemachyenye

  • @doracell3201
    @doracell3201 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድም
    ውዶች ሳብስክራብ ግጩኝ

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia Před 4 lety +1

    እናመሠገናለን chg እንተዋወቅ አዲስ ቻናል አለኝ ቤቴ ኑልኝ ያገሬ ልጆቸ ስወዳችሁ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 4 lety

    ጫላየ የባጃጅ ዋጋ ሰንት ገባ

    • @user-un1sj4kx7x
      @user-un1sj4kx7x Před 4 lety +2

      የሰማሽ አይደል ሁለት ሁለት መቶ ሼ ያሉሽ ነው

  • @AliAli-cj7rq
    @AliAli-cj7rq Před 4 lety

  • @khanshab9141
    @khanshab9141 Před 4 lety +2

    Callaa lakkofsa:kee.naf.ergii.kana.whatsph

  • @user-nv6my2nu6s
    @user-nv6my2nu6s Před 4 lety +2

    ወንድ ብሆን ገዝች እሰራ ነበር ግን

    • @nuriyakamel1633
      @nuriyakamel1633 Před 4 lety

      አሁንም ጋዝታሽ መስራት ትችያለሽ ባጃጅ መንዳት ያወንድ ናው ያለሽ መናው

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 Před 4 lety +1

      ማር መስራት ትችያለሽ አለባበስሽን አስተካክለሽ ማለቴ ወዶች እዳያሥቸግሩሽ

  • @sentu201070
    @sentu201070 Před 4 lety

    Era ena eyasbkougn nber 200 .000wenay beka lala amtaochen salwed begged lchmer new era gen egna wedat wedat new eyhaden yalew gabena wechachen macha new yamemtatenaew

  • @user-oz6sj7bg7z
    @user-oz6sj7bg7z Před rokem

    ኡኡ ትግራይ350😢

  • @fedliahussen3954
    @fedliahussen3954 Před 4 lety

    Hsabacu tamacgin

  • @hirutmohamed9238
    @hirutmohamed9238 Před 4 lety

    ሊገዛ አስብያው በቂርቡ

  • @tukretmedia9178
    @tukretmedia9178 Před 4 lety +2

    *ምነዉ ሰዉ ጠፋ Subscribe ማረግ ቀረ እንድ*

  • @salmeshesalmeshe6290
    @salmeshesalmeshe6290 Před 4 lety +1

    🙏🇪🇹